ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? ‎יונה

  Рет қаралды 18,056

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

4 ай бұрын

1 የሸሸና የኮበለለ አገልጋይ
2 ቁልቁል የወረደ አገልጋይ
3 እንደገና ወርዶ የተኛ አገልጋይ
#ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ሳክራሚንቶ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በየካቲት 17 / 2016 ዓ.ም February 25 / 2024 የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት
እርሱ እግዚአብሔር ነው፡፡ እኔ ደግሞ ሳውቀው በፍቅሩ በኩል ነው፡፡ ስለእርሱ ከፍቅሩ ውጪ ሌላ እውቀት እንዲኖረኝ አልሻም፡፡ እንዳፈቀርሁት በተሰማኝ ቁጥር ገና ምኑንም እንዳልጀምርኩት ገብቶኝ እገኛለሁ፡፡ ላላፈቅረው ስሞክርም፤ ድክመቶቼን ሁሉ ያውቃቸዋልና መልሶ በክንዱ ውስጥ ያኖረኛል፤ ሳይጫነኝ ይከብደኛል፤ ሳይናገር ያወራኛል፤ ራቅሁት ብዬ አቅጣጫ ስቀይር ከፊት ቀድሞ ወደራሱ ይመራኛል፡፡ አንዳንድ አባቶች "ኃይለኛው!" እያሉ ሲጠሩት እሰማለሁ፡፡ እውነትም እርሱ ኃያል ነው፡፡
ባሕሪይው ንጹሕና ቅዱስ ነው፡፡ በእርሱነቱ ቤት ውስጥ እውነት ብቻ አለ፡፡ ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ገርነቱ ነው፡፡ እያየ ዝም፣ እየሰማ ዝም፣ እያወቀ ዝም፡፡ ይህን በጥሞና ባሰብሁ ጊዜያት ላይ ነፍሴን እስኪቀዘቅዘኝ ድረስ መልካምነቱ ያንሰፈስፈኛል፡፡ ያደረኩበትን ሁሉ አስታውስና የምቆምበትን የመሬት ቦታ ሳይቀር እጠላለሁ፡፡ "እንደምን ያለው ዓመፀኛ ልጅ አለህ?" እለዋለሁ፡፡ እርሱ ግን እቅፉን ከዙሪያዬ በቀንም በሌትም አያነሣም፤ ይወደኛል!
ምን ባደርግለት በቃ እል ይሁን? ምን ብሆንለት ደስ ይለው ይሁን? ምን ብሠራለት እረካ ይሁን? .. በብዙዎች ዘንድ ስለ ሃይማኖት ሲነሣ የመድረሻውን ነጥብ ከገነት አሊያ ከሲዖል አንጻር ያስቡታል፡፡ ትክክል የሆኑበት የራሳቸው እይታ አለ፡፡ ለእኔ ግን ይህ አያሰጨንቀኝም፡፡ ይሄን ዓለም ተሻግሬ ስለምደርስበት ቦታ ማሰብ አያሳስበኝም፡፡ ይልቅ እስከፈቀደልኝ የምድር ቀኔ ስሙን ማውሳት እፈልጋለሁ፤ በዮርዳኖስ አንቀጽ "የምወደው ልጄ" የሚል ድምፁን ማድመጥ እመርጣለሁ፤ እመቤቲቱን ካየሁበት ከመስቀሉ ግርጌ መቆምን እፈቅዳለሁ፤ እንደ ጴጥሮስ "ትወደኛለህን?" እያለ ሦስቴ እንዲጠይቀኝ አልማለሁ፡፡
ሙሴ ከፍርድ ሸሸ ግን እግዚአብሔር ተጠቀመበት ዮናስ ከእግዚእብሔር ፊት ሸሸ እግዚአብሔር ግን ተጠቀመበት ። ሳምሶን የማትገባ ሴት ዘንድ ገባ
ያዕቆብ በክቡ ውስጥ ሮጠ ፤ ሳራ ተስፋ ቆረጠች ፤ ሎጥ ከተሳሳተ ህዝብ ጋር አብሮ ተጓዘ አምላክ ግን ሁሉንም ተጠቅሞባቸዋል።

Пікірлер: 153
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 4 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋና በሞገስ የተሞልተው የቅዱስ ወንጌል ትምህርቶዎ ሁሉ መድኃኒያለም ምስጋና ይግባው።አሜን!!!
@melesedesalegn
@melesedesalegn 4 ай бұрын
ትክክል አባታችን በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው ቤተክርሥትያን ውስጥ የተሠገሠገ በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ በእውነት
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni 4 ай бұрын
እንካን በደኅና መጡ አባታችን❤❤❤❤ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@kidye16ema
@kidye16ema 4 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤ ምዕመናን እንኳን አደረሳችሁ ዘወረደ .....
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 4 ай бұрын
ልዑለ ባህሪይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክዎት መምህር::አእምሮን ልቦናን አልፎ ለነፍስ መድሃኒት ነዉ የስዎ የጌታችን የመድህነ ዓለም ክርስቶስ የወንጌል ቃል (ትምህርት)::
@hayhay3576
@hayhay3576 4 ай бұрын
Abatachenen Egezabeher edemyena tegawen yabzalachew kalehiweten yasemalen ❤❤❤❤ amen amen amen
@yordanostechane5793
@yordanostechane5793 3 ай бұрын
የኔ ልዩ አባት ኑሩልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ቴና ይስቶት አባቴ❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን🙏🏾❤️
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 4 ай бұрын
የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን ቤተሰቦቸ እዴት ቆያችሁኝ እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ፆሙን የበረከት የሰላም የፍቅር የታሰሩት የሚፈቱበት የታመሙት የሚፈወሱበት የተጨነቁትን የሚፅናኑበት የተሰደዱት ብርታት ፅናት የሚሰጥበት ይሁንልን አሜን፫❤😢
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 4 ай бұрын
Amen amen amen abatachene egthabher yemesgne 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 amen amen amen 💖🙏🏽💖💖💖 Kale heywetene yasemale mengeste semayatene yawerselene berketute yederbne yeftune yebarkune 🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤❤❤
@samrikakikaki8344
@samrikakikaki8344 4 ай бұрын
የዘመናችን ታላቅ ሐዋርያ የኃይማኖት መሪ፡አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ።
@titiTesfalem
@titiTesfalem 4 ай бұрын
ኣባታችን❤ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር❤ ጸጋውን ያብዛሎት የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ❤
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን እንድሁም ለገሰጹን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 ай бұрын
አሚን አባታችን በረከቱ ይደርብን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤!!!,,
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 4 ай бұрын
አባቴ ስወዶት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጭምርሎት ትወልድ ይዳን በዛር መንፍስ ያደቀቀዉ ትውልድ እርሶ ላከልን አምላካችን ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ማአቱን ይረቅልን በቄስስ ዉንዱሙ መንግስቱ መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ❤❤❤ ስላንተ ስለደገጎች ከምንም በላይ ስለእናቱ ስለ የመረን ❤
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 4 ай бұрын
ትልቅ አባት ናቸው ነገር ግን እንደዚህ ወንጌልን ብንማር
@user-qw3vl2gn2b
@user-qw3vl2gn2b 4 ай бұрын
አባታችን እንደ ማር የሚጣፍጥ ስብከት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን*******
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
አባታችን እኝን ሚፈለጉን ለገንዝብ በች ነዉ እንጂ ስለ ጨንቄታችን አይገባችዉም❤❤❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ, ሁልግዜ እንደ አዲስ ነው አፌን ከፍቼ የማዳምጦት እኮ፣ የኔ አባት የወንጌል አርበኛ, እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት, "ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ" ፀጋውን ያብዛልህ፣ አባታችን ፃዲቁን ተክልዬ ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን እወዶታለው አከብሮታለው ፣፣❤❤
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 4 ай бұрын
❤❤❤ Long Live our father!!!
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት ።ትልቁና የህይወት መመሪያችን የሆነውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በቤታችን ቁጭ ብለን ስላስተማሩን እግዚአብሔር ጰጋ ቀረከቱንና ሞገሱን ያልብስዎት ፤እኔ በእርስዎ ትምህርት በቤቴ ውስጥ ሆኜ ብዙ ለውጥና ምልክቶች አግኝቼበታለሁ ውጤቱን ደግሞ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ እርስዎን በአካል ሳገኝዎት እናየዋለን ። ❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 4 ай бұрын
እንካን፡ደህና፡መጡ፡አባታችን፡እንካን፡አደረሶዎት፡ለአብይ፡ፆም፡❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ ና መላክ ሀይል ቄሰሴ ሀይል መልኩ ግርማ ዉንዱሙ በረከታች የደረበን❤❤ አባትን ልጅ ደስ ስትሉ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት❤❤❤❤❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 4 ай бұрын
Abatahcin.memiherahcin.kale.hiywot.yasemalen.amen
@matilove3643
@matilove3643 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሰው የሆንኩት በእርሶ አስተምሮ ነው ።
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜነ ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤
@itayodose6116
@itayodose6116 Ай бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..abatachin..edme..tena..ystln
@user-pr4xb2tj4w
@user-pr4xb2tj4w 4 ай бұрын
አባ መች ነው ኢትዮጵያ በእጆችት የምባረከው 😢😢😢😢 አገልግሎት የምጀምሩት❤
@abukwt8360
@abukwt8360 4 ай бұрын
Amen amen amen kelahiwot yesamalin bedime betsaga yakoyilin Abatachin rajim edimenatena yistilin ❤❤❤
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ::
@SamsungPhonetastic-bm6vr
@SamsungPhonetastic-bm6vr 19 күн бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይ❤ ደንቅ ትምህርት መማህርዬ እቪ አመት ይኑሩ እርሱን የስጠን አመላክ የተመስግን የሁን❤❤❤
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 15 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@saplasapla9783
@saplasapla9783 4 ай бұрын
Amen amen amen aba klhyw ysmaln bedmy but na yrbkln
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TitisStyle
@TitisStyle 4 ай бұрын
Kale heyewat yasmawot trgawoin yabzalot abatey yeate naw magelagelot negeruge 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ንቅሑ21
@ንቅሑ21 4 ай бұрын
kal hiwote yasmelaen abatachen amen amen amen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤አሜን❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 4 ай бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብኝ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 4 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን
@selamasmar3225
@selamasmar3225 4 ай бұрын
Amen
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤
@mulu5487
@mulu5487 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤አባየ ቃለህይወት ያሰማልን ፆሙ የሰላም የፍቅር የአንድነት የታሰሩ የሚፈትሉን የታረዙን የምለብሱልን የተራቡ የምጠግቡልን ፆም ይሁንልን ቸሩ መድህን አለም ምህረቱን ይላክልን😢😢😢 የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየን🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
@Bai7509
@Bai7509 4 ай бұрын
❤❤ amen abatachin qal hiwet yasemaln ❤❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 4 ай бұрын
ኑሩልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ከንበዩ ዩሀስ በቃር ምንም መልከት አይስጥም❤❤❤
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 4 ай бұрын
እግዚአብሔር :የተመስገነ ይ ኩን : አባታችን ቃለ ህይወቱን ያስማልን እንካን በደህና :መጡልን::
@FhbGgb
@FhbGgb 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fisehagetahun5056
@fisehagetahun5056 4 ай бұрын
Abatachin be tselotachu asubgn
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን ❤❤❤
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 4 ай бұрын
ውድ አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ይፍቲ
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@berhanewoldu7015
@berhanewoldu7015 4 ай бұрын
ኣባታችን አድሜ ይስጠልን ጉባችንይባርክ
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 4 ай бұрын
አባታችን በርቱልኝ::ሰው ቢያወራ ዋጋ የለውም ቢሰራ ይሻለዋል::
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 4 ай бұрын
ማር አባታችን!!!
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Abataten Kale Hiwot yesemalen
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 28 күн бұрын
Yan wed abate edeman tanane yesetelegh
@yamrotsima710
@yamrotsima710 4 ай бұрын
Enqwen.letalaku.tome.beselam.betena.aderesen.amen
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tn3sq2my7n
@user-tn3sq2my7n 4 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare Yakirstna Sema Welta Madhen
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን,አባታችን ቃልህዎትን ያሳማለን ❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 4 ай бұрын
🌿🌺በረከቶት ይደርብኝ የኔ አባት በጣም እንወዶታለን🌺🌿
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@Agent-qd9oz
@Agent-qd9oz 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን::
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ። 🤲🤲🤲
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 ай бұрын
Abatachin liol Egziabher yitebklin!!
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ትቱችዉ ሔደ አቤት እግዚአብሔር ይማረን ቃሉ አይጠገበም ❤❤❤ኦፉፉ
@Burte831
@Burte831 4 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲አሜን፫
@astertegafaw3456
@astertegafaw3456 4 ай бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጨምርሎት🙏🏾
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 4 ай бұрын
Amane AmaneAmane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q 4 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባ
@rahelworku5561
@rahelworku5561 4 ай бұрын
Amen abatachen bereketot yoderben
@bestofever18
@bestofever18 4 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@Zemen271
@Zemen271 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤
@haymanotabuhoy4227
@haymanotabuhoy4227 4 ай бұрын
Abate abagrma regeme edeme ktena ysteute. ❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።
@adislasti4907
@adislasti4907 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kal hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen berketo yederben Regim edime ke tena gar yestot Ameen Ameen Ameen Be ERSO LAy adero yestmaren Egziahber yekeber yemesgen Ameen Ameen Ameen
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 4 ай бұрын
Edmena tena yestot Abatacin🙏❤️
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ይስጥልኝ በረከቶት ይደርብኝ አባቴ
@briktimasresha5386
@briktimasresha5386 4 ай бұрын
May your blessing be upon us our father beloved Member Girma!
@beyenechmulaw3495
@beyenechmulaw3495 4 ай бұрын
Amen kale hiwot Yasemalen🙏
@TG-nq6js
@TG-nq6js 4 ай бұрын
እባቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meron520
@meron520 4 ай бұрын
Amen qale hiwet yasemaln abatachn🙏🙏🙏❤❤❤ 🇪🇷
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 4 ай бұрын
Abbatchin ❤❤🙏🙏
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 4 ай бұрын
Kale Hewet Yasemaln Amen 🙏 ❤
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 4 ай бұрын
እግዜኣብሔር ይመስገን አሜንአሜን እሜን ቃለ ሃወት ያሰማልን እባታችን ❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 77 М.
ልዩ ትምህርት ያዕቤጽ יעבצ  የምጥ የጣዕርና የሥቃይ ትውልድ
1:11:03