ልዩ የበዓል ዝግጅት -ብዙ ሳቅ ከሸገሮች ጋር Weyni Show 10

  Рет қаралды 399,778

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ልዩ የበዓል ዝግጅት -ብዙ ሳቅ ከሸገሮች ጋር Weyni Show 10
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 789
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
weyno pls. Keep it up... it was funny of the all time. Thanks for giving a wonderful time.
@ethiopiabelaineh7908
@ethiopiabelaineh7908 3 жыл бұрын
Yemecheh yaradeye lege
@ethiopiabelaineh7908
@ethiopiabelaineh7908 3 жыл бұрын
Arada ❤️❤️
@ethiopiabelaineh7908
@ethiopiabelaineh7908 3 жыл бұрын
Wyeneye andegna 🙏
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
ምንም የክፍለ ሀገር ልጅ ብሆንም አዲስ አበባን በማወቄ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የአዲስ አበባ ልጆች በአይን ሲግባቡ ነው በብዛት የማያቸው በዛ ላይ ከአንድ ሰፈር አንድ ሰፈር ስሄድ አቀራረባቸው አንድ አይነት ነው በፍቅር ነው የሚቀርቡህ ሰላማቹ ይብዛ ያራድዬ ልጆች
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 3 жыл бұрын
በየአካባቢው የሸገር ልጆች መሰባሰብና ማህበር ብንመሰርት ጥሩ ነው የሸገር ልጆች ውዶችናቸው።
@samuelwende2089
@samuelwende2089 3 жыл бұрын
Ashkabach
@mohammedmohammedga711
@mohammedmohammedga711 3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆🖒🖒🖒🖒🖒
@abel8835
@abel8835 3 жыл бұрын
ወይኑዋ በርቺ የአዲስ አበባ ልጆች ብሄር የለንም እንደዛ ነው ያደግነው አገር ብቻ ነው ያለን ፍቅር እንግዳ ተቀባይ ነን
@user-bw9xh7gi4f
@user-bw9xh7gi4f 3 жыл бұрын
ወይንየ በጣም ነው ምዎድሽ ምክንያት ያራዳ ልጆችን ስለምሠበስቢ ገና በስፖንሰር እናይልሻለን እንኳን አደረሰሽ
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እ ን ደ ማመ ር
@halimaibrahim2554
@halimaibrahim2554 3 жыл бұрын
ይሄ ብሮግራም በጣም ሰፉቶ በያካባቢው ያለው ፍቅር እዳሚያሳየን በለሙሉ ተስፋነን
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
የሸገር ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔም የሸገር ልጂ ነኝ ሸገር ናፊቃኛለች በጣም ነው የምወዳችሁ ።
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፍቅር የሆነ የ-'አዲስ'-አበባን ልጅ ማስቀየም ማስከፋት ማለት ትልቅ 'ሀጢያት' ነው ሰላማቹ ይብዛ 2013 እንደዚህ ፍቅር ሰላም ይሁንልን🙏💚💛❤
@meritmerit2814
@meritmerit2814 3 жыл бұрын
ሸገር እኮ ይለያል ስንል በምክንያት ነው
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Awo
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በጣም
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
True
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@hajeralhosani9258
@hajeralhosani9258 3 жыл бұрын
Batam tekekel
@tadyosgu711
@tadyosgu711 3 жыл бұрын
አቦ የአዲስአበባ ልጅ እኮ ፍቅር እኮ ነው ስንቱን አሰልጥኖ ስንቱን ተቀብሎ አሁን ግን we need to stand together ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ ሆነ ።የአዲስ አበባ ልጅ እኮ ጨዋታው ይበቃል ሰምታቹሀል
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Yemechachu wenedemoche
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
በመሸሻ ሞት ቆንጆ ቆይታ ነበር!!!!!!!!እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም በፍቅር የዛሬ አመት ያድርሰን .ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር ይሙላልን በሽታውንም 2013 አያስገባው 2012 .ያስቀርልን በስደት ያሉትንም ለሃገራቸው ያብቃልን አሜን::
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 жыл бұрын
የቢራ ማስታወቂያ እየሰሩ ነዉ?እነ እሸቱ መለሰ ከክልል መተዉ ሀገሪቱን ሲያተራምሱ የሸገር አራዳ በቢራ እየተጃጃለ ለነገ መቆደንያ ይበቃል ።እረ አስፋው እስካሁን የአራዳ መገለጫ መጃጃል ሆኖ ሲቀር እስኪ እባክህ ሳትሞት ይህንን አመለካከት ቀይር።ሚድያ በእጂህ እያለ።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ማለት ከየትም መጥቶ አካባቢውን አለማምዶ በሠውነቱ ሠውን ተቀብሎ የሚደባለቅ ማለት ነው።
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ንገሪልኝ
@ericbank6410
@ericbank6410 3 жыл бұрын
ለምን ግን የፒያሳልጅ /የገዳም /የጣለን ሰፈር ልጅ አልጠራሻቸውም ግን አሁንም አሪፍ ነው ለምን የአዱገነት ያራዳልጅ ናቸውና
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
ፍቅር ብቻ💚💛❤
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም እንደኛ ናቹ የሸገር ልጆች የዋህ ፍቅር ናቹ አቦ ይመቻችሁ አዲሱ አመት ፍቅር በፍቅር ይሁንልን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለውም 💚💛❤️
@saramissgina3313
@saramissgina3313 3 жыл бұрын
ወይኔ የሰፈሬ የካዛንቺስ ልጆች ሁላችሁም ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ቃልዬን ስወደው
@abyelove9263
@abyelove9263 3 жыл бұрын
ወይኒ ሾውን በጣም እወደዋለሁ። ይበል ቀጥይበት እላለሁ። የአዲስ አበባ ልጆች በጣም ፍቅር ናቸው። ጨዋታቸው ለዛ ያለው፣ የማይጠገብ ፣ፍቅርን ፣ መተሳሰብን እና አንድነትን የሚያሳዩ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ናቸው።
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
እኛ ሽግሮች ፍቅር ነን እውነት ኑርልኝ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@merigeto6002
@merigeto6002 3 жыл бұрын
👍👍👍
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 3 жыл бұрын
ወይ ስታምሩ በእውነት ሸገሮች ልዩ ናቹህ
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ያራድዬ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏እናንተን ባየንበት አይን የማንም ገገማ ሲምቦጫረቅ ሳይ ደሜ ይፈላል! ኑሩልን ✌✌✌
@bitalbital2162
@bitalbital2162 3 жыл бұрын
ውይ እንደው ምንም ቢሆን አራዳ ይግደለኝ ጌታ የሸገር ልጅ ውስጤ ነው ሰላማችው ይብዛ።
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
የእኔ ማሮች ደስስስስስስስትሉ በማርያም እነዚያም አራጆች ከብቶች ከናተይማሩ ፍቅር አይለያቹሕ መድየ
@user-ec1xj9jy1f
@user-ec1xj9jy1f 3 жыл бұрын
አቦ የሸገር ልጆች ኑሩልኝ የመጨርሻ ነው የናፍቃችሁኝ ኡፍ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@maedotyebekal5150
@maedotyebekal5150 3 жыл бұрын
የአራዳ ልጆች ይብቃን እየቀለድን ሀገር ማስቀማት ጨዋታው ያምራል የመጣብን ችግር ግን ቀላል ስላልሆነ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ማዳን አለብን፡፡ ሰገጤው ሰግጦ ሀገር ከመገነጣጠሉ በፊት፡፡
@MerryAlebachew26
@MerryAlebachew26 3 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ። እኛ የሸገር ልጆች ዘር፣ ሀይማኖት ሳንለያይ እንደዚህ ነው ተዋደን ያለነው። ነፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ አቦ
@user-de2lw3yw9y
@user-de2lw3yw9y 3 жыл бұрын
የሸገሮች ልጆች ጨዋታ አዋቂ ኢትዮጵያዊነት የገባችሁ ምርጦች ናችሁ 💚💛❤️👏
@hayutube6087
@hayutube6087 3 жыл бұрын
ተማሩ ፍቅር ከሸገር ተክለ ሀይማኖቶችንም አቅርቢልን ሰፈሬ 😍😍
@user-ce8op6tn8f
@user-ce8op6tn8f 3 жыл бұрын
Ades aba Tlylc ymnlw bmknyt nw
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 3 жыл бұрын
Yetekileye yegola lijochem yekirebulin yes
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
@@bettyfasil4229 የጌጃንም።
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ወይንዬ የአዱ ገነት ልጅ እንደዚህ ነው። ሰፈር እንጅ ዘር የለውም። እንዲህ ነው ያደግነው ጎረቤት ቆንጥጦን። ወይንዬ እናመሰግናለን።
@markethiopia5855
@markethiopia5855 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንደዚህ የሸገር ልጆችን በፍቅር ማሰባሰብሽ ይቀጥል ያልደረስሽበት ሰፈር ደሞ አንደም ትደርሺና ሁሉንም እደምታገናኚ አምናለሁ በርቺ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ሰላም ለምንወዳት ኢትዬጵያ አገራችን እመኛለሁ ሰላም ሰላም ሰላም
@rahmaali9544
@rahmaali9544 3 жыл бұрын
ውይንየ ውላሂ ኮሜንት መስጥት አልውድም ግነ ገና ላንች ስስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል
@onelove7063
@onelove7063 3 жыл бұрын
ሚገርምሽ እኔም አለወድም ግን ለኔ ስጪኝ
@haileysussfkire8030
@haileysussfkire8030 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆችን በሱፈቃድና ኤፍዬ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል የጨዋታ አድማቂዎች ናችሁ በተረፈ ደሞ መላው የአዱገነት ልጆች ፍቅርንና ጨዋታ አዋቂዎች ተግባብቶ ተዋዶ መኖርን ከዘር ከብሄር የጸዱ የአንዲት ኢትዮጵያ ምሳሌዎች ይመቻችሁ
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ብሉ ጠጡ ነገር አታምጡ ብቻ ነው አዱ ገነት የምርጦች ማንቼ አሱ እና ሂችን ፉገራ አትንሳን አንድነት አይንሳን.
@workinehg.3649
@workinehg.3649 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ከሁሉም በላይ የሸገር ንጹህነትን ፍቅር ጨዋትን ልዩነትን ሳናሳይ አብሮ መኖር ምን አንደሆነ አነበብንና ደስ አይልም! ግን መተዳደርና መተሳሰብ ጥሩ ነበር።
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን አዲስ አበባ ማለት ይሄ ነው እወቁት ፍቅርርርር ብቻ
@shimeleswelede3054
@shimeleswelede3054 3 жыл бұрын
ምነው የልደታ ልጆች አልተጋበዙም ምርጦች ናችው ይመቻችሁ መልካም በዓል
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 жыл бұрын
ወይኒ ፕሮግራምሽ ምርጥ እና ምርጥ ግን ሁሌም ታሳጥሪዎለሽ ፣ትንሽ እንኳን ረዘም ብታደርጊው አሪፍ ነበር ለማንኛውም ያአዲስ እበባ ልጅ ባልሆንም ስሜታቸውን ፍቅራቸውን ግን በጣም ነው የምጋራው ፣የማይጠገቡ ሆነው ነው ያገኘኃቸው !!
@user-pr6fo1sh6h
@user-pr6fo1sh6h 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር እኮ ድሮም ነበር የነበርነው እንመስክር አሁንም ለወደፊትም እንዲኖር የፍቅር አምላክ ለዚህ ፈራ እግዚአብሔር የሌለው ለዚህ ትውልድ ልብ ይስጥልኝ ይህን አይተው መንፈሱ ይጋባባቸው ⛪️ + 🕌 = 💚💛❤️🍀🌼🌺
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቦቦቦቦ ይመቻችሁ የአዲስ ልጆች ልዩ ናቸዉ ስንል በምክኒያት ነዉ 😅😅😅😅😅😅👌😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤👌
@user-go8hk1hk8r
@user-go8hk1hk8r 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ አመት ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቸሩ መዳኒአለም አባቴ ❤
@Nottingham2024
@Nottingham2024 3 жыл бұрын
ወይኔ ሸገርዬዎች ውስጤ ናችው ምችት ድልት ይበላችው የኔ አንደኞች ሁሌም ሸገር ፍቅር ናት ♥♥♥
@lidiylidiyethiopia2964
@lidiylidiyethiopia2964 3 жыл бұрын
ያአዲስ. አበባ. ልጅ. መሆን. እኮ. ቢ ኤ ች ዲ. እዳለህ. ቁጠረው. ምርጦቼ ዘመናቹ. ይባረክ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
ያራድዬዎቹ እንኳን ለአዲስ አመት በአል አደረሳቹ አቦ ምችትችት ይበላቹ ይሄነዉ ኢትዮጲያዊ ማለት ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፉልን ሁሌ ሰላማችን ፍቅራችን ይብዛ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድ ያገር ልጅ 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💋💋💋💋💋💋💚💛❤
@mihretzegeye2494
@mihretzegeye2494 3 жыл бұрын
ወይኒ! እንኳን አደረሠሽ! አገራዊ አመለካከት ያለው ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይለኛል! ከባህር ዳር
@ethiopia1065
@ethiopia1065 3 жыл бұрын
በቃ የትም ተወለዲ አዲስ ላይ እደግ አራዳ ብቻ ወይኒ ሾ የምር ምርጥ ነገር ነው እንኳን አደረሳቹ ምርጦቼ አዲስ አበባነት እዲ ነው💚💛❤💪
@yishaktaddesse3789
@yishaktaddesse3789 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ መሆን በራሱ እንደ መጀመሪያ ዲግሪ ይቆጠራል። ምን ታደርገዋለህ።
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 жыл бұрын
እነ እሸቱ መለሰ ከናዝሬት መተዉ ሀገሩን ሲቆጣጠሩት የሸገር አራዳ በቢራ ሰለባ ትጄጃላለህ
@tpltpl1591
@tpltpl1591 3 жыл бұрын
ምድረቦርኮ
@helloethiopia8596
@helloethiopia8596 3 жыл бұрын
@@tpltpl1591 አረ ላሽ መቀሌም ገብተሽ የ አዲስ አበባን ልጅ ስታይ ያጉዋራሻል
@helloethiopia8596
@helloethiopia8596 3 жыл бұрын
@@user-pu2cg6sh9i ቱንጋ ነህ ማንጉዋ የቅናት አስመሰለብህ
@tpltpl1591
@tpltpl1591 3 жыл бұрын
@@helloethiopia8596 አንቺደቆሮ፡ፊንፊኔየኦሮሞናት፡እስካለሽተቀመጪ፡ስትባረሪትባረሪያለሽ፡አንቺቆማጣ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ወይን የ እንኳን አደረሰሽ፥፥ አዲሱ አመት የስኬት ይሁንልሽ፥፥ ጎበዝ ሆነሻል በጣም፥፥ የአድማጮች ሀሳብ መቀበል ትልቅነት ነው፥፥ እንወድሻለን፥፥ ኤፍሬም ደስ የሚል ሰው ነው፥፥ ደስ የሚል ብራንድ ነው፥፥ ሁሉም ምርጥ ናቸው፥፥
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
ልዩ ናቸው ሸገሮች ቀልድ ብቻ.... ቀለል ብለው ነው ቢኖሩት...
@tsehayhgiorgis7791
@tsehayhgiorgis7791 3 жыл бұрын
ምችት ይበላቹ የሸገር ልጆች በያላቹበት❤
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 жыл бұрын
ወይኒ እውይ ምርጧ።ዝግጅትሽ ከአዝናኚነቱ ባሻገር ለወጣቶቹ ፍቅር ፣ የኢትዬጵያዊነት ስሜታቸውን የበለጠ ለማሳደግ ያግዛልና በርች ቀጥይበት።በፊልሙ አለም ጠፋሽ።
@danieladdise4272
@danieladdise4272 3 жыл бұрын
La enate sil addis egblw really
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ምርጦቼ❤❤የአዱ ገነት ልጆቼ ውስጤ ናችሁ ❤
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ሸገሮች ምርጦች ናችሁ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💚💛❤ የሸገር ልጅ እደዚ ነው ይመችሽ ወይኒ
@ethio6811
@ethio6811 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የቲንሽዋ ኢትዮጵያ የሸገር ልጆች። ለተከፋ አፅናኝ ደራሽ ለቸገረው ብሔርና አጥር ክልል ከማይለየው ትውልዴ ከዛ ነው ካራዶቹ መንደር በኢትዮጵያዊነቱ ከማይደራደር። የትም ተወለድ አዱ ገነት ላይ እደግ 😍😍😍😍💚💛❤️
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለአገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
ሸገሮች መታደል ነው ጌታን እናመሰግናለን ወይንዬ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ:: እግዚአብሔር ይሄን ፍቅር ሁሉም ሰው ላይ ይጋባ ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነው :: ፍቅር ያሸንፋል ::💚💛❤️ ድሮስ አዲስ አበቤዎች ብሄር ሀይማኖት ክልል የማያውቅ ውብ ትውልድ!!!!!
@habtamuayele7046
@habtamuayele7046 3 жыл бұрын
እዱ ገነት ይለያል ሲባል በምክንያት ነው ያገሬ ልጆች ሁሌ ደስተኛ ሁኑልኝ የሰላም የፍቅር ያንድነት ዘመን ይሁንልንዘረኝነት ይውደም
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
የቃልየ አድነቂነኝ ግን መጠጡን ብትቀይሩት ሀሪፈነው
@Deziafrica
@Deziafrica 3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃላት የለኝም፤ህብረት፣አንድነት፣መተሳሰብና መፈቃቀር እንዴት እንደሆነ ትምህርት ያገኘሁበት ስብስብ ነው።ከ20ዎቹ ዓመታት በፍት የነበረችው ኢትዮጵያ በእናንተ ትመሰላለችና አጠናክራችሁ ቀጥሉበት፤ዘለዓለማዊ ፍቅር ከናንተ ጋር ፀንቶ ይኑር፤ፀሎቴ ነው !!
@elizabethseleba5196
@elizabethseleba5196 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እንዲሁ እንዳላችሁ እይለያችሁ "ብዙ"
@ritafisum430
@ritafisum430 3 жыл бұрын
እነዚህን ፍቅር የሆኑ የሸገር ልጆች ባየአይናችን በአዲሱ ዓመት ዘሮኞችን አያሳየን
@HilinaT
@HilinaT 3 жыл бұрын
ወይኖ በርቼልን እነዚህን ልጆች እጅግ ብልሆች ናቸው በየሰፈራቸው ብዙ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ !!!
@ruthkebede4159
@ruthkebede4159 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አዱ ገነት ትለምልምልኝ
@newb5436
@newb5436 3 жыл бұрын
አራዳ ሰፈር እንጅ በህር የለውም ስታምሩ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Awo
@tigistfiseha2087
@tigistfiseha2087 3 жыл бұрын
የአራዳ ልጆች ኑሩልኝ እኛ ሸገሮች እንዲ ነን ፍቅር ብቻ ዘረኝነት የሌለን ጨዋታ ሳቅ በአንድ ቀን ተያይተን ምንግባባ እኛ ሸገሮች ብቻ ስለሸገር ምንም ማለት አትችልም ሸገሮች ፍቅር ነን ስንል የውነት ነው ፍቅር ንን
@konjo7249
@konjo7249 3 жыл бұрын
አቤት የአዲሳበባ ልጆቺ እንዴት አብሮነት ያምርባቹዋ 😍😍😍😍😍
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
የትም ተወልደን እንኳን አዲስ አበባ ላይ አደግን ❤
@saramissgina3313
@saramissgina3313 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ቃልአብ ጨዋታ ትችላለህ
@bizu_gize
@bizu_gize 3 жыл бұрын
ሸገርዬ ውድድድድድ በጣም ታምራላችሁ ወይኒ ደግሞ ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@binicode4221
@binicode4221 3 жыл бұрын
Wow. I was not born in addis.but when i see all these men. I wish i was born in addis.
@yeteddyeadinakey1738
@yeteddyeadinakey1738 3 жыл бұрын
እንኳንም የሸገር ልጅ ሆንኩ ያራዳ ልጆች ምችት ይበላቹ ፍቅርና ሰላም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ
@rekikaemiro8844
@rekikaemiro8844 Жыл бұрын
የእውነት አዲሰ አበባ መወለዴን የበለጠ አሁን ላይ ወደድኩት
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ህብረት በጣም በጣም አናመሰግናለን ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው ከዚ ቀጥሎ ደግሞ ወደ ክልል ማግናኝት ነው አናንተ ደግሞ ወጣቶች ወደ ክልል በሕህብረት ስሩ 🎊🎉🎊🎉❤
@bsttr8846
@bsttr8846 3 жыл бұрын
Wow I missed back home 🏡 thank you so much no matter were you live nothing like birthplace .
@RitaRita-eu5wc
@RitaRita-eu5wc 3 жыл бұрын
ምንጊዜም የሸገር ልጆች 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ኑሩልኝ
@getahuntento2476
@getahuntento2476 3 жыл бұрын
ወይኔ የሸገር ልጆች ስወደችሁ ይህ ብሔር የሚል አስተሳሰብ እስከምጠፈ መታገል አለባችሁ። እናንተ የነጌ ኢትዮጵያ መሠረት ናችሁ። ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም።ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ!!!
@selamb6152
@selamb6152 3 жыл бұрын
Kaleye ur #1, U should have been an artist 😊
@yitbarekmolla4421
@yitbarekmolla4421 3 жыл бұрын
Even if it is funny Please don't drink alcohol for the sake of being safe with this young generation who follows this channel.
@roadchamp4082
@roadchamp4082 3 жыл бұрын
Great comment...I did the same comment
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 3 жыл бұрын
ዘመኑ ጥበብና ማስተዋል ይፈልጋል ልባም ሰው ለመንገዱ ለህይወቱ ንትውልዱ ይጠነቀቃል አንዳንዱ ድግሞ ህይወት ቀልድና ሳቅ ብቻ ይመስለዋል! ጌታ ይርዳን
@murthe-wise535
@murthe-wise535 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅን ስም ያስጠፋል ሁላችንንም እንደ ጠጪ እንድንታው ነው የሚያደርገው
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
ለበአሉ ድምቀት ነዉ
@user-vg7yk5fw2t
@user-vg7yk5fw2t 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አዲስ አበባ በርቱ በርቱ ህብትታቹ የሃገር ውበት ናቹ
@yordanosasrat8932
@yordanosasrat8932 3 жыл бұрын
የሸግር ልጆች እኮ ፍቅር ይለያል ጨዋታ ትጠላለህ ከሸገር ልጅ ውጪ !!!
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
Besamama dasi sitilu abo yimachachu ayilayachu ❤❤❤🙏🙏🙏
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
እኛነን እኛ የአዲስ አበባዎቹ የእማማ ኢትዮጵያዬ ምርጦቹ
@birukwoldeyes614
@birukwoldeyes614 3 жыл бұрын
አራዳና ጀግና ሰፈር የለውም የሚለውን ትርክት (ንግግር ) በተግባር ስላየን በጣም በጣምም ዘና ስላደረጉን ደስብሎኛል ምስጋና ይገባሻል//
@azebwoldemichale6738
@azebwoldemichale6738 3 жыл бұрын
የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ ነው.
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
የሸገር ልጅ ቤዘገብ ፍቅራቸዉ አያልቅም የኔዉቦች ኑሩልኝ
@konjotezeta9712
@konjotezeta9712 3 жыл бұрын
ስለእውነት በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ በፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ሸገሮቼ ምንም ጊዜም አንደኛ❤😍
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
ለካ ፋራ ከሚስምህ አራዳ ይንከስህ የሚባለው እውነት ነው😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 жыл бұрын
እነ እሸቱ መለሰ ከናዝሬት መተዉ ሀገሩን ሲቆጣጠሩት የሸገር አራዳ በቢራ ሰለባ ትጄጃላለህ
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 3 жыл бұрын
በትክክል
@zabera600
@zabera600 3 жыл бұрын
ውዶቼ እወዳቹሀለው❤❤❤እንኳንም ከናተ መሀል ተወልጄ አደኩኝ ሸገርዬ እንለያለን እኮ ያራዳ መፍለቂያ የፍቅር መሰረቷ ሸገርዬ እናቴ❤ወይንዬ እረ ከአንዱጋር አጣብሺኝ ፎንቃ ነገር ናቸው
@mokemisgna6785
@mokemisgna6785 3 жыл бұрын
betam des yilal. Love you from Sweden
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 жыл бұрын
እኔ የክፍል ሃገር ልጅ ነኝ ግን አዲስ አበባ ለአንድ አመት ቆይቼ ኦፍ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ምችት ነዉ የሚሉት ተመልሼ እሰከ ማያቼዉ ጉጉት ነዉ ያልኩት
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 жыл бұрын
አያቹ መቼ ተጋግብተው ተናበው ፍቅር ፈጠሩ እንዲ ነን እኛ ማን እንደ ሸገር ልጅ የትም ተወለድ እዚ እደግ
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
የአዲስ ልጆች ስወዳችው 👍😘ፈሌ ቻይኒ የሰፈሬ ልጆች ስላየዋችው ደስ ብሎኛል 🌹💋
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
Abat eko yesheger lij chawata men yerasal yemechachooooo❤❤❤❤❤💪🏾💪🏾💪🏾
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ን ከዘር ነቀርሳ ለማዳን ፡ የአዲስአበባ ልጆች ወሳኝ ሚና መጫወት ትችላላችሁ በርቱ ፡ 👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
ትክክል የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
HAPPY NEW YEAR all ..thank you so much the best show ever👍 we love you...you make my day
@yohnneshunde8261
@yohnneshunde8261 3 жыл бұрын
I am crying we are are like this adugenet........
@lolahussein6175
@lolahussein6175 3 жыл бұрын
ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@geez2115
@geez2115 3 жыл бұрын
ወይንዬ ኑሪልን ከማር በላይ ነው የምታቀርቢው ምቀኛሽን ከግርሽ ስር ይጣልልሽ በርቺ ቆንጅዬ
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለውም
@meskeremtadesse2294
@meskeremtadesse2294 3 жыл бұрын
Wwwwwa fikir nachu
@sentayewmula1832
@sentayewmula1832 3 жыл бұрын
ወይኒ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሽን ጎላ ሰፈርን ጎብኝልን
@dr.natalimkassahun648
@dr.natalimkassahun648 3 жыл бұрын
Thank you weyinyeeeeee
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
🔴ያራዳ ልጆች ጨዋታ kalkaza injoy this video yarada lijoch chewata ቃል ካዛ
12:10
Ultimate Midea አልትሜት ሚድያ
Рет қаралды 17 М.
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
የአራዳ ልጆች ጭዋታ
12:10
Tegestwo Tube
Рет қаралды 349 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН