ልዩ የ ሽንብራ አሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL

  Рет қаралды 4,955

21 cook channel

21 cook channel

2 жыл бұрын

እንኳን በደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አሰራሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እያልን በአክብሮት እንጠይቃለን ቀላልና ፈጣን እንዲሁም ጣፉጭ ጤናማ የሆኑ የምግብ አሰራሮችን በተጨማሪም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ጁሶችን በ 21 cook channel ገብተዉ ማግኘት ይችላሉ
My videos focus on cooking yummy and quick meals also meals that are heathy,deliocious, and quick these video are also a thing that will not hurt your body but it will help with wight loss and other specific things.I post juices to that taste good and are good if you always want a update on my delicios yummy food give this channel a subscribe so you will never miss when I post a video!!

Пікірлер: 6
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 2 ай бұрын
የእውነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 6 ай бұрын
Very creative 😄
@sammymama1057
@sammymama1057 2 жыл бұрын
እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን
@21cookchannel93
@21cookchannel93 2 жыл бұрын
Thank you
@user-vu2be3zr4v
@user-vu2be3zr4v 16 күн бұрын
አንቺ ባልሽው መሰረት ሰርቼ ወጡ ውስጥ ከገባ በኋላ ይፈርሳል እንዳይፈርስ ምን ላድርግ መልሱን እጠብቃለሁ ።
@21cookchannel93
@21cookchannel93 16 күн бұрын
የውልሽ የኔ እህት ምን መሰለሽ የምታደርጊው መጀመሪያ ቁሌቱን በደንብ ሰርተሽ ጨርሺው ማለትም ለወጥ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ነገር ጨምረሽ ወጡን ከጨረሽ በዋላ የሽንብራ አሳውን ብስኩቶች ከላይ ክተቻቸው አብሮ መንተክተክ አያስፈልገውም ምክንያቱም መጀመሪያ ብስኩቱን ሰርተን በምጣድም ይሁን በኦቭን ስለምናበስለው ድጋሚ ወጥ ውስጥ አስገብተን ካበሰልነው ይፈራርስብናል በዚህ መልኩ ሞክሪው
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ሽንብራ አሳ ወጥ አስራር  ethiopian food@zedkitchen
10:36
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 43 М.
የፆም ቡጥጫ አሰራር || Ethiopian Food || How to cook butcha
11:25
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 29 М.
How To Make Vegan Cream
9:53
Tiyyaa
Рет қаралды 39 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН