ልዩና ምርጥ ሽምብራአሳ አሰራር በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 139,401

melly spice tv

melly spice tv

Жыл бұрын

ልዩና ምርጥ ሽምብራአሳ አሰራር በሜላት ማእድቤት ሞክሩት ትወዱታላቸሁ ሲበላም ለየት ያለ እና ልክ እንደ ስጋ ወጥ ይመስላል እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 204
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘዴ ነው እኔ ፈራርሶ ይበላሽብኛል እያልኩ እየወደድኩት ግን ሰርቼው አላውቅም thank you❤🙏🏽
@betelhemgizaw680
@betelhemgizaw680 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ
@firehiwotyohannes6748
@firehiwotyohannes6748 Жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ
@marthaKebede-ex6jk
@marthaKebede-ex6jk 4 ай бұрын
Meski ❤❤
@AlayeGuchiye
@AlayeGuchiye 3 ай бұрын
​ZZ;Z;`;;[[s[ssz`s;;z}
@lishanali8487
@lishanali8487 Жыл бұрын
ሲበዛ ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ ጤናሽ መሉ ይሁን ድንቅ ልጅ
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 3 ай бұрын
wowo.በጣም ቀላል ዘዴ ከማድበልበል ገላገልሽኝ የኔ ውድ
@user-lg1so7mx6e
@user-lg1so7mx6e 4 ай бұрын
ያቦካሽዉ በሙቅ ዉሀ ነዉ በቀዝቃዛ
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 3 ай бұрын
በጠም ጎበዝ እጅሽ እግዚአብሔር ይባርከው
@smer354
@smer354 Жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገር ልጅች በይላቹበት ፈጣር ይጠብቃቹ በጣም ምርጥ የሆነ የሺብራ አሳ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ሰላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ሜልዬ እውነት ነው:: የባለሙያ ልጅ ገልቱ ይባል የለ ! እናቶቻችን ምግብ ሲሰሩ እንኳን አንድ በአንድ ሊነግሩን ስሩ ብለው አያዝኑም ነበር:: ነገሩ ከመሳሳት ከማፍቀር ነው ግን ዛሬ የግዱ አሰለጠነን::
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ሜሊዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙይትዬ በባለሙያ እናት ያደግሽ ውብ ኢትዮጵያዊት። ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን እልዬ
@MsLidkid
@MsLidkid Жыл бұрын
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 4 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ቂጣው ላይ ያለው አሰራርና ቀልጣፋ ነው እና እቃዎቹ እናመሰግናለን
@zeyneb-tv1tq
@zeyneb-tv1tq 15 күн бұрын
ሰላምእህትበርችልኝ ስብመልሽ
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ 😮
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ ተባረኪ የአገሬ ልጅ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሜሉየ የኔ ቆንጆ በጣም አራፍ ነው
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Жыл бұрын
As always very creative. Can't wait to try this 🙂
@zewedayehugetasew3598
@zewedayehugetasew3598 4 ай бұрын
የእውነት በጣም ቆንጆ ነው
@abywasg6813
@abywasg6813 Жыл бұрын
I like the new method Meluye.
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ኑሽ 💕
@ayni9980
@ayni9980 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ነገር ስለምታቀይልን።
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing your creativity with us. I 've learnt something new today and I can't wait to try it. Thanks a lot for the excellent cooking !
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 4 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
እጅሽይባረክ. የኔባለሟያ
@talleygohas5721
@talleygohas5721 Жыл бұрын
ልጄ እጅሽ ይባረክ የምር ባለሙያ ነሽ🌹🌷
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ሜሊ ቅመሙዋ እናመሰግናን እጅሽ ይባረክ ብዙ አትርፌያለሁ ባንቺ ተባረኪ 🙏😘
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ
@user-cp2xi3jw7l
@user-cp2xi3jw7l 4 ай бұрын
Thank you, appreciate your videos. Your explanations are important!
@biniyamgirma4992
@biniyamgirma4992 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
yummy😍 ejesh yibarek😍
@melatmedia2702
@melatmedia2702 Жыл бұрын
ሜሊዬ እንደሁሌው ምርጥ ነው ለበአል ደግሞ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን
@almazkebede6802
@almazkebede6802 4 ай бұрын
ሜሊ በጣም ምርጥ አሠራር ነው
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
I like your new discovery!!!! Good job
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
I'm glad you like it
@tegestadane
@tegestadane 11 ай бұрын
Wow that is very nice i like you thank you for sharing your advice and experiences ❤❤❤️😍😍😍
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 Жыл бұрын
ለየትኛውም ወጥ ቲማቲም ያጣፍጣል
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Meliyei can’t wait to make it yene balemuya thx❤️❤️❤️❤️❤️
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@hailemariammekonnen4706
@hailemariammekonnen4706 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ነው
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ አንቺ ባልሽኝ መሰረት ሰርቼ ልዩ የሆነ ነው . Thank you
@SharewYitayew-ls5np
@SharewYitayew-ls5np Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ቆጆ እጅግ ባለሙያ ልጅ ነሽ 1000 ዓ/ም ኑሪልኝ!!!!!!!
@Jhcv-bv7nt
@Jhcv-bv7nt 4 ай бұрын
ጎበዝ ባለሞያ
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 4 ай бұрын
ዋዉዉዉ ምርጥ ባለሞያ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሂሩዬ
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ጎበዝ ግን ሺብራው የአገራችን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ዋናው ሽንብራ ዱቄት ይሁን እንጂ ችግር የለውም የምንም ሀገር ቢሆን የኔ ውድ ባለሽበት አካባቢ ባለው መስራት ትችያለሽ
@amutiamu-zh3oc
@amutiamu-zh3oc 4 ай бұрын
በጣም ምወደው ምግብ ነው አመሰግናለው በቀላሉ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽኝ
@nasroadan8220
@nasroadan8220 Жыл бұрын
Sweet food Habasha beautiful ❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 Жыл бұрын
ዋዉ አድናቂሽ ነኝ እሞክረዋለሁ
@tsegi9563
@tsegi9563 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያነሽ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
እሠይ ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ዘሀራ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ ሰላም እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ገብርኤል በአል የአመት ሰው ይበለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ናኒዬ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
KK. Thanks for your great job. Great information sharing with your subscribers. Say hello to your family. Have a nice weekend.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ሜሊዬ ቀለል ባለ አሰራር ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን መስኪ
@dhdhcjjdf1756
@dhdhcjjdf1756 8 ай бұрын
Wow nice ❤❤
@user-pm9ws3yf4r
@user-pm9ws3yf4r 8 ай бұрын
ሜሪዬበጣምባለሙያነሽእጅሽይባረክ
@genetbihonegn7499
@genetbihonegn7499 Жыл бұрын
ጎበዝ
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw 4 ай бұрын
Melu tebareki ❤❤❤
@yeshemebetnigatu6131
@yeshemebetnigatu6131 Жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ጊዜን እና ጉልበት ቆጣቢ ዘዴ እጅሽን ይባርከው ስራዎችሽን እወዳቸዋለው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 Жыл бұрын
Selam neshi yene balemuya ebakshi lanagrshi betam efelghalehu bemen lagegneshi emtayew kehone melshilgne be egziabhier
@hirutdebissa1901
@hirutdebissa1901 9 ай бұрын
ባለ ሙያ አረግሽን እኮ ተባረኪ❤❤❤
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 3 ай бұрын
Balemoya nesh ejesh yebarek
@gccythc7101
@gccythc7101 Жыл бұрын
ዎውወው ተባረኩ ቆንጅኦ 😘😘💞💞
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
Betam yamral thank you M.
@merona9994
@merona9994 10 ай бұрын
ሜሊ በደንብ የምታብራሪው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው። ከዚህ በፊት ሰላጣ ስትሰሪ ዘይቱን ቀስ እያልን እንድንጨምር የመከርሽን በኩሽናዬ በጣም ጠቅሞኝ ቆንጆ ሰላጣ ሰሪ ሆኛለሁ። አሁን ደግሙ ቀላል ዘዴ አሳይተሽናል። ሽንብራ አሳ ማድቦልቦሉ ያሰለች ነበር
@selamgh3379
@selamgh3379 8 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
Wow🥰🥰
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Жыл бұрын
Melluye Betam konjo Neger new yasayeshen ejesh yibarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኒዬ
@rahelmelaku3522
@rahelmelaku3522 Жыл бұрын
Yenekonjoo meluye yene jegna❤❤❤👏👏👏👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ራሁ
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 4 ай бұрын
Delicious ❤❤❤
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ ዛሬ ደግሞ መጨረሻ ሆንኩ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ የኔ ባለሞያ ውድድ
@eliyasYeshitilla
@eliyasYeshitilla 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ነገር ግን ሽንብራ አሳውን በሸክላ ምጣድ ላይ ብትጠብሽው ይፈራርስብኛል ብለሽ አትሰጊም ቁሌትሽን ግን አንድ ጌዜ ብታጠቃልይው በአናቱ ውሃ ስትጨምሪ ቁሌቱ እንደ ነበር አይሆንልሽም
@genetteferi9552
@genetteferi9552 9 ай бұрын
ዋዉዉ ባለሞያ
@mimebeza3240
@mimebeza3240 7 ай бұрын
ስወድሽኮ የሆነ ምግብ መስራት ስፈልግ እደናቴቤት እሮጭ አንቺቤት አይቼ ነው ተመልሼ ምሰራው የሴት ወይዘሮ ቆፍጣኒት የባለሙያልጅ ❤🎉
@Wowe348
@Wowe348 10 ай бұрын
My Amhara people chemistry my people the owner culture 👑👑❤️❤️
@SharewYitayew-ls5np
@SharewYitayew-ls5np Жыл бұрын
ሜላትየ በጣም እወድሻለሁ!!!!!
@purplestars029
@purplestars029 11 ай бұрын
How you can do anything, mashallha Tabarakallha, I wish 🙏 you all successful business if you are planning 📆 greet job, thank you for sharing, even the way you explained is all good 👍
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ሚሊዬ ባህልሽን ያልረሳሽ፣
@bezayeshito9671
@bezayeshito9671 Ай бұрын
Meliye yene jegena
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ክበሪልኝ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
So nice
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
WOOOOW MELLYA ITS LOOKS YAMMY KONJO
@FevenTekia
@FevenTekia 3 ай бұрын
ሜልዬ ሸንብራ አሳወጥ ለመሰራት የሸንብራ ዱቤ ዱቄት ነዉ የሚያሰፈልገዉ? እባክሸ ሜልዬ መልሰሸን እጠብቃለዉ ሠለም ሁኚ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አዎ የሽንብራ ዱቄት ነው የዱቤውም ይሁን የሀበሻ ሽንብራ ችግር የለውም ግን ያልተቆላ እና አሰር የሌለም መሆን አለበት ያ ማለት መጀመሪያ ተከክቶ ከለባው ከእህሉ ይለያል ከዛ ታጥቦ ይደርቅ እና ይፈጫል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ዋው ጊዜ ቆጣቢነቱስ 👍👍👍👍👍👍ቅርፅ ለማውጣት ጊዜም ይወስዳል ያሰለቻል በተለይ ብዙ ከተሰራ ይህ ዘዴ አንደኛ ነው መለኛ ሜሊዬ 👏👍👏👏👏 ምርጥ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሲሰራም ሲበላም በምቾት ጥቅልል ጉርስ ነገ እስከምሰራው ቸኩያለሁ 👍👍👍👍👏👏 እንዲህ መላ መፍጠር መልካም ነው💕💕💕💐💐 የመክተፊያሽን ድምፅ እወደዋለሁ በመክተፊያ ሲከተፍ ደስ ይላል ።እኔ ትእግስት የለኝም መፍጨት ነው 🙆🙆🙆 ግን ይሄን ላንች ማስታወሻነት ከትፌ ነው የምሰራው 👏 አመሰግናለሁ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘💕💕💕
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 4 ай бұрын
Gobez bale moya thank you❤❤❤❤
@Hasentube19
@Hasentube19 Жыл бұрын
ሰለም መሊ ሰለምሽ ዪብዘ ሰርቼዉ አለቅም ሞክረዋለሁ ጎቦዝ ኢናመሰግናለን👍👍👍👍👍
@ekg2186
@ekg2186 6 ай бұрын
Thanks!❤
@almazmamo7305
@almazmamo7305 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ እህቴ ምግብ ስታዘጋጂ ፀጉርሽን ሸፍኚ
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
የኔ በለሙያ እኔብዙ ግዜ እከታተላለሁ ግን ሰርቸ አላዉቅም አረብ ሀገር ነኝ ሰዉ ቤት አይመቸኝም
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Gobez onion when you blend it it takes too long to cook but with hand fast n tasty 😋
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Yes, true
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረከ ሜልዬ😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@AddisKenNew
@AddisKenNew Жыл бұрын
@amelegmedhine6032
@amelegmedhine6032 8 ай бұрын
ሜሊዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሙያ ስወድሽ አስተሳሰብሽ ፈጠራሽን ሁሉ እወደዋለሁ ተባረኪልኝ
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 7 ай бұрын
ሜላትዪ መጥቼ ልብላ 😘😘
@alimaadam1368
@alimaadam1368 Жыл бұрын
Bareedukoo harkaa fayyaa argaadhu Hojjiin kee ajaa'ibaatti namaf gallaa Wonti hojjiikee addaa godhuu mashiina oso hin fayyaadamiini harkumaan hojjaata❤️❤️❤️🙏🙏🙏 Mee dabboo qolloos halluu 3 nuf hojjaadhu Adii Diimaafi kelloo ykn boraa akkaa keetti bareechii akkaa namota hunadaaf galluutti Galaatomii Jabadhuu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you my dear,OK I will
@enanaworku2607
@enanaworku2607 4 ай бұрын
እኔ እኮ ስወድሽ ቀልጣፋ ነሽ ብዙ ሕይወትን የሚያቀል ነገር ትሰሪያለሽና ትመችኛለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እናንዬ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@haroni2982
@haroni2982 4 ай бұрын
Bselam.lebatsh adis negn lak seb
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው አንዳንድ ነገር መለውጥ እስፈልጊ ነው አሳብሽን እቀበላለው ባለሞያ ነሽ ጎበዝ በርቼ አመሰግናለሁ🙏🙏😘
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Thank you 👌 😊 💓
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 Жыл бұрын
😂በጣም ጎበዝ ነሽ።በዚሁ ቀጥይ በርትተሽ የሀገርሽን ምግብ አስተዋውቂ።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ ሲያስጎመጅ ያሚ ነው ደሞ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 4 ай бұрын
😍😍😍👌❤
@enathager8618
@enathager8618 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን የሽንብራ ዱቄት አዘገጃጀት ብትነግሪን ደስ ይለኛል እኔም ሰርቼ እንድመገብ በጣም አስጎመዠሽኝ እኮ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ምንም በጣም ቀላል ነው የኔ ውድ መጀመሪያ በጥሬው ማስከካት ከዛ ገለባውን መለየት በመቀጠል ሽንብራውን አጥቦ ማድረስ ገዛ ማስፈጨት
@enathager8618
@enathager8618 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እህቴ
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
ጊታሩ ረበሸኝ😣
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
የፆም ቡጥጫ አሰራር || Ethiopian Food || How to cook butcha
11:25
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 29 М.
ልዩ የ ሽንብራ አሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL
10:44
21 cook channel
Рет қаралды 4,9 М.