ልዩ የጾም የጥብስ ወጥ አሰራር በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 54,736

melly spice tv

melly spice tv

3 ай бұрын

ልዩ የጾም የምስር ጥብስ ወጥ አሰራር በጣም ልዩና በብዛት ያልተለመደ የምግብ አሰራር ነው በውጭው አለም እንደ ቶፉ አሰራር ይመስላል ይህ እኔ የሰራሁት ለየት ያለና ጠአሙ በጣም ቆንጆና ስትበሉት ምን ልበላችሁ በጣም ይጣፍጣል ለማንኛውም እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 122
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳጆቼ የስራሁት ጠቃሚ ነው ካላችሁ ላይክ እያረጋችሁ ደግነታችሁን አሳዩኝ።በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
አሜን እሺ👍👍👌
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 ай бұрын
እሺ ሜሊዬ❤❤❤
@tesematsega6843
@tesematsega6843 3 ай бұрын
ለይክም ቆጥቡ ተብሎል😂
@bezazewdu-uo2od
@bezazewdu-uo2od 3 ай бұрын
Arif new Melu ye shimbra dubwen sirilen
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 ай бұрын
ሼፍ ሜሊ እንጃ ያንቺ ችሎታ አያልቅም በመጣሽ ቁጥር ያልታሰበ እና ጥሩ ጤና የሆነ ስራ ነዉ የምትሰሪዉ ለዛዉም ከልብሽ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እግዚህአብሄር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 3 ай бұрын
ሜሊዬ በጣም እሚገርም ስራ ነው በጣም ቻናልሽን በጉጉት ነው እምጠብቀው በጣም አስተማሪ ነው በርቺ የኔ ባለሞያያያያያ❤❤❤
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 3 ай бұрын
Ejesh yebarek yene balemoya❤
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 ай бұрын
ይሄ መፈላሰፍ አይደለም ትልቅ ችሎታ ነው ችሎታሽን በጣም ነው የማደንቀው ❤
@serkalemgudeta7385
@serkalemgudeta7385 3 ай бұрын
በጣም ባለ ሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ እጅሽ ለወርቅ አንባር
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 ай бұрын
ልዩ ነው ይሄማ ይሞከራል ተባረኪ
@mks5655
@mks5655 3 ай бұрын
ይሄማ ይሞክራል እንደ ሁልጊዜም wow 🙏🥰
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ😳ስትበዪ ባርኪው
@tigist6595
@tigist6595 3 ай бұрын
ፈጠራሽ የሚገርም ነው ጎበዝ ነሸ ሜሊ እሞክረዋለሁ
@user-vd5tu4yi9v
@user-vd5tu4yi9v 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እጅሽ ይባረክ
@hewotmaherigreek3927
@hewotmaherigreek3927 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ብለይ ነች ጌታ እግዚአብሔር ይባርክች ።
@hayatmohammed1109
@hayatmohammed1109 3 ай бұрын
በጣም በጣም ባለ ሞያ 🙌🙌 You are one of the best! Keep up the good work 😀!
@genetshume5812
@genetshume5812 3 ай бұрын
ያስታውቃል በጣም ያምራል ደሞ ምግብ ሁሌ ፍልስፍና ነው ። በርቺ እህቴ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቺ ለየት ያለ አሰራር ነዉ ነገሩ አንቺ የምትለይዉም በእንደዚህ አይነት አሰራርሽ ነዉ 👍🏾
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 3 ай бұрын
Luyu new hule kreativ nesh egish ybarek betam new yemadenksh.
@tigist8015
@tigist8015 3 ай бұрын
Thank you, Meliye! I always enjoyed your video and cooking art😊.
@abrahaselam1867
@abrahaselam1867 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ 🙏ዋዋው ሙያ❤️
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
አቤት ሙያ እጅሽ ይባረክ 👌❤️❤️❤️❤️❤️
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
What a creativity ❤. You're amazing
@kinfe5473
@kinfe5473 3 ай бұрын
Amazing I'm gonna try
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ የጥብስ ወጥ ነው የሰራሽው እኔም ሰርቻለሁኝ ልዩነት ትንሽ ነው ያለው የኔ ማለት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ እያልኩ በርቺ እህቴ 🙏
@serkalem9227
@serkalem9227 3 ай бұрын
Welcome amazing amazing you are wonderful❤❤❤❤ love what you cook all the time god bless🙏🙏🙏 again
@usernunu695
@usernunu695 3 ай бұрын
የኔ ጎበዝ❤
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 ай бұрын
Thank you very yum 😋 keep up the great work just like this 👍🙏🏽
@selamgh3379
@selamgh3379 3 ай бұрын
great job thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 3 ай бұрын
በጣም ያምራል የበርበሬሽ መልክ እራሱ ደስይላል❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
100% በርበሬው የኔ ሙያ የለበትም ከቤት ነው የተላከልኝ።እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቦቻችን
@atakltiataklti7709
@atakltiataklti7709 3 ай бұрын
Wowo you are so creative am so glad to know you they are not many Ethiopian cook like you so Clean so open mind Chin up wake round 🎉
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 ай бұрын
Waw betam gobz set neshe merci enamesegnalen balemuya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 3 ай бұрын
ልይዩ ነው🙏🙏🥰
@serkalem9227
@serkalem9227 3 ай бұрын
By the way you are very clean organized, what you make is delicious ❤️❤️
@ritaafework9432
@ritaafework9432 3 ай бұрын
ሜሌ ደስ ሲል ❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
That's looks great and yummy 😋 I myself always practice new cooking style. This tofu is new to me. Thanks, I will cook this weekend. For you, the food you cooked eqziabher yebarclesh. ❤ Good job.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
የሚገርም ሞያ wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mistersayed6624
@mistersayed6624 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ ቅዳሜ እሰራለው
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 3 ай бұрын
My deer you are so talented❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 3 ай бұрын
ቅመምዬ ተባረኬ ህሉን ቆንጆ ጠቃሜ ምግቦች ለምታስተምሬን !!
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 ай бұрын
woww🎉🎉🎉🎉🎉 berch
@mattsworld5270
@mattsworld5270 3 ай бұрын
enjoyed watching. thank you for sharing.
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ክኔ እስከዛሬ የምሥር ሽንብራ አሣ አልበላሁም አልራሁም ግን አሁን እሞክራለሁ በጣም ሁሉም ያምራል እንደሚጣፍጥም ጥርጥር የለኝም በርቺ ።
@tigistya
@tigistya 3 ай бұрын
አረ ምራቄ ውይይይ Wow👍 በቃ ምንም ቃላት መደርደር አያስፈልግም❤
@menberekebede3342
@menberekebede3342 3 ай бұрын
❤looks yummy. Thank you.
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 3 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ 🙏❤
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 ай бұрын
You are blessed
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 ай бұрын
ሜሌ ቆጆ በሙያሽ በጣም አደቅሻለሁ ክበሪልኝ ገና ስገባ ላይክ ሰብስክራይፕ የማረግሽ ዉዴ በርቺ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 ай бұрын
ሜሊዬ ቸኮልኩ ለእሁድ ምሳ ልሰራው ተባረኪ❤❤❤
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 3 ай бұрын
አቤት ያንቺ ሙያ❤❤❤❤1ኛ
@heesan5522
@heesan5522 3 ай бұрын
እንኳንደህናመጣሽ ❤❤
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 3 ай бұрын
ሜልዬ የኔ ቆንጆ
@aziebberhane1868
@aziebberhane1868 2 ай бұрын
You are amazing I appreciate in every moment keep it up Wereja🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Thank you, I will
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 3 ай бұрын
Your pots are so beautiful
@MedinaDerje
@MedinaDerje 3 ай бұрын
እንኳን ድህናምመጣሽ የኔ ባለሞያ አስተማሪዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Aww መዲናዬ ክበሪልኝ
@jsfamily3726
@jsfamily3726 3 ай бұрын
Endet des yelal benatachu Ebetachen kuch belen adis moya enmaralen temechetognal, Betam teru amarach new emokerewalew. Misr wet selchetogne neber endezi keyer sil demo yaguagual. Thank you, dear ❤
@genetbaraki200
@genetbaraki200 3 ай бұрын
ሜሊዬ በጣም ነው ስራን ያቀለልሽልን ካንቺ እጅግ ብዙ ተምሬያለሁ እንዴት ቅልል አድርገሽ እንደምታሳዪ አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን❤ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ድስቶችሽን የገዛሽበትን ሊንኩን ልትነግሪኝ ትችያለሽ? በጣም ነው የምወደው በ አውሮፓ ነው የምኖረው እና ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 ай бұрын
ውይ ሚሊዬዋዬ እንዳንቺ የለም❤❤❤❤❤
@rebikateferi
@rebikateferi 3 ай бұрын
Good job balemoya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Thank you dear
@samiyetsamiyet9542
@samiyetsamiyet9542 3 ай бұрын
Meluyeee 👍👍👍👍👍❤️💕👌
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 3 ай бұрын
ሜሊ ባለሙያ በበኩሌ ቻዎ የታሸገ ቶፉ ብያለሁ , እናመሰግናለን ,ይሞከራል .
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
ልይ ነው እርፍ እስራርነው
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ባለሙያ ነሽ🎉🎉🎉
@rebikateferi
@rebikateferi 3 ай бұрын
Good job
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Thanks
@biiftuu383
@biiftuu383 3 ай бұрын
Wooooow
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 3 ай бұрын
Thanks for sharing.it is more like bench watt .
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
ሰብስክራይብም ላይክም አድርጌሻለው የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቤቴ ገብቸ እስከምሰራው ቸኩያለው በተረፈ በርቺልኝ
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 3 ай бұрын
We love you ❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
ዋው ሲያስጎመጅ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ😢 ወይ ሙያሽ አማልቶ ነው የሰጠሽ መታደል ነው ሺ አመት ኑሪ ሜሊዬ ሙያ እንድለምድ በስተእርጅና😂😂😂😘😘😘😘
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
ለሙያ አይረፍድም😅
@eyobaaa
@eyobaaa 3 ай бұрын
Thank you chocolata
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
Wow ጉደኛ ነሽ እንደዚህ አይነት አሰራር አይቼም ሰምቼም አላውቅም ምስር በጥብስ እስቲ እሞክረዋለሁ
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 3 ай бұрын
Mellye, always giving us new idea with much flavours and tastes ❤ keep the good work you are doing. By the way, are you using new cooking pans and pots ? Or how do you clean this way looking brand new. ባለሞያ እህቴ ተባረኪ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ብረድስቱ የነበረኝ ነው አዲስ አይደለም ስለማጸዳው ነው
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 3 ай бұрын
@@Mellyspicetv አመሠግናለሁ የእኔ ባለሞያ እህት ❤🙏
@AlemKasa-oe6qi
@AlemKasa-oe6qi 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 3 ай бұрын
አምስት መቶ ሰው በግማሽ ስአት አይቶታል ላይክ የሰጠው ሰው ግን መቶ ነው ተው ላይክ አርጉ😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በደንብ አስተውለሽልኛል ምንአለበት አይከፈልበትም እንደውም በረከት ነው ደግነት
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
@@Mellyspicetvእኔ ገና ስገባ? ከማየቴ በፊት ነው ላይክ 👍የማደርገው😃👍
@meazagebrehiwot7104
@meazagebrehiwot7104 3 ай бұрын
እውነት ነው ሜሉዬ የልፋቷን አላገኘችም እኛ ያገኘነው ሙያ በገንዘብ ቢተመን የትናየት ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ሁላችሁም ክበሩልኝ ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ
@astertube5406
@astertube5406 3 ай бұрын
@@Mellyspicetv 😊🙏
@Mercy-xx9gw
@Mercy-xx9gw 3 ай бұрын
👌😋❤️
@sabakidane1930
@sabakidane1930 3 ай бұрын
ለምን ግ ሪክ አትወስጂኝም እኔም ሼፍ ነኝ የኔ ቆንጆ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 3 ай бұрын
❤❤❤
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 3 ай бұрын
@le1785
@le1785 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HermelaWalter
@HermelaWalter 3 ай бұрын
balemuya aregeshign eko
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 3 ай бұрын
ሚል:ሚሊ:የኔ:ባለሙያ: ቤተቦችሽ:ይባረኩ❤
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 3 ай бұрын
Abiresh watikugne eko😂😂😂😂
@azebgizaw180
@azebgizaw180 3 ай бұрын
ሞያሽን በጣም አደንቅሻለሁ እጅሽን ይባርከው ግን አቤት የምስሯ አበሳዋን ማየት
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 3 ай бұрын
አጋጣሚ ሁሉም አለኝ በተለመደው ሁሌ እንደምንሰራው ልሰራ ነበር አሁን ለየት ባለ መንገድ ሽር ነው
@selam7643
@selam7643 3 ай бұрын
ሚሉ አዶት ቲዮብ ምን ሆና ነው ጠፍታለች መረጃ ካለሽ ብዬ ነው
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 3 ай бұрын
ሜሊዬ ምድርን መጀመሪያ ቀቅለን ብንፈጨውስ? ለማገንፋት ከሚወስደው ስዓት ይቀንሳል? በተረፈ የማላቀው ነገር ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ቀቅለሽ ስትፈጭው የመጠባበቅ አቅሙ ይቀንሳል እናም ይፈረከሳል ጠንካራ ቶፉ አይሆንም
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 ай бұрын
ምስር ወጥ ቶፉ ሾርባ ሺፕስ ወዘተ አስጎመጀሽኝ
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 3 ай бұрын
ቴንክስ ሚሊ ያለሽ ብረት ድስት በጣም ነው የሚያምረው በዛ ላይ በጣም ኳሊቲ ነው የት እንደገዛሽው ብትመግሪኝ please 🙏?
@btbt4487
@btbt4487 3 ай бұрын
🤤❤❤❤❤❤❤😂
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 ай бұрын
Did you put the lentil or tofu in a fridge to be cold?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እኔ ግዜ ስላልነበረኝ ፍትህ ውስጥ አላረኩትም አንቺ ግን ብታረጊው በጣም ጠንካራ ነው የሚሆነው በጣም አሪፍ ነው
@fevendagne4421
@fevendagne4421 3 ай бұрын
Balemoya❤ Melu be tofu mesrat aychalm?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ይቻላል ግን በምስር ሲሆን የተለመደ ጣእም ነው ከመጠበሱ ሌላ ከምስር ወጥ ጋር ይመሳሰላል
@fevendagne4421
@fevendagne4421 3 ай бұрын
@@Mellyspicetv thank you so mach
@user-gf4sy2xb7d
@user-gf4sy2xb7d 3 ай бұрын
እኔ ምስሩ ስጠብሰው እየፈራረሰ ለምድነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
በደንብ አላቀዘቀሽውም።ከቻልሽ እንደውም ፍትህ ውስጥ አስቀምጪው በጣም ነው የሚደርቀው በተጨማሪ ስጠብሽው በጋለ መጥበሻ ጥበሺው
@queenesther6744
@queenesther6744 3 ай бұрын
ቀይስሩን ከዙኪኒና ከካሮት ጋር አድርጌ ብዙ ግዜ የምሰራው ምግብ ነው።
@lulitamare8723
@lulitamare8723 3 ай бұрын
ሜላት የሰራሽው በጣም ወድጀዋለሁ ነገርግን ቲማቲም ስትፈገፍጊ አትላጪው በደንብ እስከመጨረሻው ቆዳው ብቻ እስኪቀር ሳያስቸግርሽ ይፈገፈጋል ላስታውስሽ ብየ ነው መልካም ሙያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ልክ ነሽ ግን የፈለገ ኦርጋኒክ ቢሉም መድኃኒት ከላይ ይነፉበታል ትል እንዳይበላው እያሉ ለዛ ባጥበውም ደስ አይለኝም ካላጥኩት ለሰላጣም ስጠቀም በግድ ነው ለዛ ነው እህቴ በጣም አመሰግንሻለሁ
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 3 ай бұрын
ምስሩን ቱፉ ልምን እልሽ ስትፈጭ ምስርነዉ ያሳየሽን ተናብድኩ መልሽ ስየው ምስሩን ቱፉአልሽ ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
ሁሉም ጥራጥሬ የቶፉን አሰራር ከተከተለ እና ከተሰራ ቶፉ ነው እኔ አይደለም ያልኩት ስለሚባል ነው
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
ምነው ሜሊ ይሔ ማሽንሽን ስሙንብልሽ ወድጄዋአለው ንገሪኝ አውሮፓአነው ያለውት ልገዛውፋልጌነው ይሔን ስጠይቅሽ ለ11 ጊዜ መጠየቄነው ነው አታአይም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
የኔ ውድ ባለፈው በመቆየቴ ይቅርታ ሁሉ ጠይቄሽ ነው የመለስኩት መልሴ ስለቆየብሽ አላየሽውም ወይም ለሌላ ሰው ነው የመለስኩት ማለት ነው። ማሽኑ BOsCH MaXxIMUM 1600W ነው ስላስጠበኩሽ ይቅርታ በድጋሚ ስላላየሁ ነው ጥያቄሽን የሚሆነው
@elizabethseboka3767
@elizabethseboka3767 3 ай бұрын
ልዩ ነው ግን ፀጉርሺን ሽፋንው
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,1 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 42 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 385 М.
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
የጾም ጥብስ ቴስቲ ሶያ በቤታችን የሜሰራ
23:13
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
ትንሿ አገልግል አሰራር
23:17
Melly spice tv
Рет қаралды 34 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 100 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН