የጾም የሰሊጥ ፍትፍት ከልዩ ከድንች ቀይ ወጥ አሰራር ጋር

  Рет қаралды 30,339

melly spice tv

melly spice tv

3 ай бұрын

የጾም የሰሊጥ ፍትፍት ከልዩ ከድንች ቀይ ወጥ አሰራር ጋር በተለይ የድንች ቀይ ወጡ አሰራር ከፍተኛ ጥንቃቄ የሜሻው ከፋቅን በኋላ የድንቹን እስታርች በደንብ ማጠብ አለብን

Пікірлер: 89
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ የመከለሻ አሰራርkzfaq.info/get/bejne/kOBza7uHyci8dKM.htmlsi=i_mpVQfmESkcGfbe እንዲሁም የጥቁር ቅመም አዘገጃጀት kzfaq.info/get/bejne/aZd7ZKSnu7PZmqs.htmlsi=CA2qYWJQcT_PD7p4 በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ላይክ እና ሼር ሳታረጉ እንድትወጡ ። ተባረኩ!
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንንን Thank you soooo much you are so 🤍🙏🏾✝️🍯🍯🍯🍯🍯🍯💐💐💐💐🇪🇷
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 3 ай бұрын
ዋዉ ዋወ በጣም ያምራል አንቺን ወልዳ ያሰደገች እናት ትባረክ🎉🎉
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ሁሌም አዲስ ነገር ደስይላል በርቺ 👍
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 3 ай бұрын
ሜልዬ እንዴት ነሽ አትጥፊ እባክሽ እጅግ ጠቃሚ ሞያ እያስተማርሽን ነው ልብ ያለው ሰው ጤነኛ ምግብን ሰርቶ እንዲጠቀም ብዙ አስትዋፅኦ አድርገሻል ጠንካራና ባለሙያ ነሽ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ::
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
አያልቅብሽ ብዬሻለው የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ መቼም በየጊዜው በአዳዲስ ነገር ነው ብቅ የምትይው እጅሽ ይባረክ ሜሊ ያሚ ነገውኑ የሰሊጡን እሞክራለው👌👍👍👌
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሽንኩርት ሁል ግዜም ሽንኩርት ትንሽ ሁሃ ጠብ ተደርጉ በእንፍሎቱ ብስል ሲል በዘይት ይጠበሳል ይሄን ነው እናቶቻችን የሚያደርጉት
@meazinayeamare6854
@meazinayeamare6854 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ እንዴት እንደምከታተልሽ እኮ የምር ጎበዝ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 ай бұрын
ሜሊዬ እውነትሽን እኮ ነው ቃሪያው ቲማቲሙ ያገራችን ሽታው ይለያል❤❤❤
@ruthymeglas1538
@ruthymeglas1538 3 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ሙያ አይቼ subscribe ባላደርግ ራሴ እጎዳለሁ 😂💜👌
@samdan8545
@samdan8545 3 ай бұрын
bitam xubuk ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mattsworld5270
@mattsworld5270 3 ай бұрын
very nice. enjoyed watching.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 ай бұрын
ሜሊዬ የድንቿ ነገር ተመችቶኛል ደሞ ቀላል ነው እሰራዋለሁ ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tigis693
@tigis693 3 ай бұрын
መቼስ ሙያሽ ማለቂያ የለውም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪልን TG.
@nguseamde8680
@nguseamde8680 3 ай бұрын
ሜልዬ ከንች ብዙ ነጋር ተማርኩ በጉጉ ነው የምጠብቅሽ የኔ ጀገንት
@Hella_Hellaye
@Hella_Hellaye 3 ай бұрын
ዋው ሜልዬ ድንቿ በጣም ተመችታኛለች ለለውጥ ❤ ሜልዬ የፆም ላዛኛም ስሪልን ሲመችሽ ❤
@aziserak4743
@aziserak4743 3 ай бұрын
Melu #1 as always Egesh yebarek❤
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 3 ай бұрын
Yamy yamy betam yamral demo stseriw Express nesh.❤❤❤ melkam ken yhunlsh.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 ай бұрын
Melly በጣም ያስጎመጃል እሞክረዋሁ እጅሽ ይባርክ ❤
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 2 ай бұрын
That is makes sense
@hageryeshishigua581
@hageryeshishigua581 3 ай бұрын
Melu yene mar tebareki enem teyikesh neber
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Luna23official
@Luna23official 3 ай бұрын
ተባረኪ
@Massimeme
@Massimeme 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 3 ай бұрын
Melliye,……I like the green papers that you usually use by the way. I know how it is in Greek because I lived there long time ago……I used to love their green papers, their beautiful apples and oranges that I used to get from the farmers market on Saturday mornings. You are blessed to live there.❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አረ ተይ .....እኔ እስካሁን እሄዳለሁ እኛ ሰፈርም ቅዳሜ ነው ያለው ጋሪዬን ይዤ በቃ ምን ልበልሽ ለሳምንት የሚሆን ፍራፍሬ አትክልት በጣም አሪፍ ነው ከዛ ነው የምገዛው
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@nejathussen1081
@nejathussen1081 3 ай бұрын
ሳላውቅሽ የምወድሽ ነገርሥ💐💐💐💐
@samdan8545
@samdan8545 3 ай бұрын
Gin ehite tifrish ❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 3 ай бұрын
ጎብዝ ነሽ በርቼ🙏🙏🥰👏🏾
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አስራብሽኝ ኡፍ ደስ ሲል ሰራዋለሁ ግን ሰሊጡ የለኝም ሱፍ በቦታው
@GenetBirhanu-qc3ng
@GenetBirhanu-qc3ng 3 ай бұрын
ሜሊ በሰላም ነው ጠፍተሻል እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን ገንዬ አለሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
ሚሉዬ የማሰሪው የለ ባለሙያ በተለይ ድንቹ ይመቻሌ❤🎉
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባርክ❤❤❤ ላይክ ስጡኝ ደክሞኝ ነው ጋይስ😢😢♥️♥️♥️👍👍👍👍👍🤲🤲
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 2 ай бұрын
❤❤yummy
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 3 ай бұрын
ሜሊ ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ
@asamenechafework186
@asamenechafework186 3 ай бұрын
ለምታስተምሪው በሙሉ አመሰግናለሁ። ልክና ሰአት በተጨማሪበት በጣም ይረዳንአል ልከ እንዳንቺ እንዲጣፍጥልን። ከምስጋና ጋር
@user-vx7ul5ol2d
@user-vx7ul5ol2d 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የፆም ደረቅ ብስኩት ከአሁን በፊት ሰርተሽልን ነበር በወቅቱ ሞክሬው በጣም ምርጥ ነበር አሁን ቻናልሽ ላይ አላገኘሁትም
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 3 ай бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዉድድ ነው አማረግሽ ❤❤❤❤❤❤
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 3 ай бұрын
💯💯👍👍👌
@merimeri3117
@merimeri3117 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elfineshgidey155
@elfineshgidey155 3 ай бұрын
Egisheybarek!
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 3 ай бұрын
#ብለአፊማሻአላሀሪቆይታነው#
@marthat6031
@marthat6031 3 ай бұрын
ሚሊ እንደሁሌው እጆችሽ ይባረኩ ስሊጡን ሳይ ምራቄን ነው የዋጥኩት ያስጎመዣል 😊❤ ቀለልያለ ይስልጆ አሰራር አሳይን ወይም በፊት የራሽው ካለ ዲስክርብሽን ላይ አርጊልን ❤
@sumeyasumeta8923
@sumeyasumeta8923 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሞያሽ ይመቼኛል በጣም
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 ай бұрын
Mely konjo
@martatiga6552
@martatiga6552 3 ай бұрын
😮😮😮 gobez
@amaniedwards-qr8cp
@amaniedwards-qr8cp 3 ай бұрын
I am so grateful for you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Thank you dear
@merontamrat851
@merontamrat851 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@le1785
@le1785 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KonjitAlula
@KonjitAlula 3 ай бұрын
የሰራሽው ጥሩ ነው ውድድ አደርግሻለሁ ግን አመስግነሽ ተመገቢ ትልቅ ሰው ስለሆንኩ
@konjittakele6135
@konjittakele6135 3 ай бұрын
Male ድንቅ ነሽ እድሜ ከጤና 🎉🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አሜን ውዴ
@astertube5406
@astertube5406 3 ай бұрын
😋😋😋😋
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 3 ай бұрын
አያልቅብሽ፣የድንች ምንቸት❤
@menbereayele5643
@menbereayele5643 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ መንቢ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ሜልዬዋዬ ሆዴን አስራብሽውውውውውውውው።።።❤❤❤❤
@hirutdebissa1901
@hirutdebissa1901 3 ай бұрын
የሱፍ ፍትፍት እባክሽ❤❤
@kingcell4953
@kingcell4953 3 ай бұрын
myilu gobze ngerochen klel argshe mnor ymtchiws gobez brchi
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 ай бұрын
ቃሪያ እንኳን ከአገር ቤት የሚያስመጣ ነገር የለም። አሜሪካን አገር ከሆንሽ jalapeño ቃሪያ ከአገራችን ቢሻል እንጂ ያነሰ አይደለም። ስለሙያሽ ግን እናመሰግናለን። ተባረኪ፣ ጎበዝ ነሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ !አሜሪካ አልኖርም የምኖረው ግሪክ ነው
@haregewiyenkassahun9006
@haregewiyenkassahun9006 2 ай бұрын
የት እንዳለች ሳታዉቂ አታዉሪ ሙያ ዝም ብለሽ ተማሪ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 3 ай бұрын
ሜሊ እስቲ ባሄላዊ የአብሽ መጠጥአሰራር አሳይኝ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
Melu where do you buy your pots? I love them. Any website?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Silit ይባላል ኦላይንም አለ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 ай бұрын
@@Mellyspicetv Thanks Melu. I just checked it. መቼ በጤናው አማረ፣ ዋጋው ጆሮ ይቆርጣል፣ $772 dollars on Amazon for the set of 4.
@sidonaredie7890
@sidonaredie7890 3 ай бұрын
❤ great
@habibendris-hb6vq
@habibendris-hb6vq 2 ай бұрын
በእናትሽ በናትሽ ቆቀር(ጮርናቄ) አሰራር አሳይን 🙏🙏🙏🙏🙏
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 3 ай бұрын
What is your pot and pan brand. Can you make a video about your cooking ware.
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 3 ай бұрын
Please.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
Silit ይባላል የኔ ውድ ኦንላይንም አላቸው
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 3 ай бұрын
Ok. Thank you.
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 2 ай бұрын
ሜሊዬ እባክሽ የአበባ ጎመንና ምስር አልጫ እንደት እንደሆነ አሳይን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እሺ በቅርብ ጠብቂኝ ምናልባት በሚቀጥለው ሳምንት
@user-iw8mp1oe3e
@user-iw8mp1oe3e 2 ай бұрын
ሰሊጥ ምን ይባላል በእንግልዝኛ?
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 2 ай бұрын
በዚሑ ስታየል በተልባ መሥራት ይቻላል ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አዎ የኔ ውድ በሚገባ ከፈለግሽ ደግሞ ቀደም ብዬ የሰራሁትም አለ ግዜ ሲኖርሽ እይው
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv እሽ ማማዬ አመሠግናለሑ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 2 ай бұрын
ኮሌስትሮል ያለበት ሰው ሰሊጥን በመጠን መጠቀም አለበት ምክንያቱም ፋት ስለሆነ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አረ ኮሊስትሮን የለለብንም ብንሆን ሁሉን ነገር በመጠን ሲሆን ነው እናመሰግናለን እህቴ
@user-tc6bx3sv3d
@user-tc6bx3sv3d 2 ай бұрын
Salix be English min yibalal wude
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Sesame seeds
@jamelayimer
@jamelayimer 3 ай бұрын
ጠፍተሻል እሳ ግን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አለሁ ውዴ
@simdela4785
@simdela4785 3 ай бұрын
ጸጉርሽ ሰብሰብ( መሸፈን) ነበረ ከንጽህና ኣኳያ
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
ይሄንን ዘዴ ሞክሩት❗️ሞክሩት ትወዱታላቹ
13:55
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 115 М.
ቀላልና ፈጣን ልዩ የጤፍ ገንፎ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 86 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15