ዘመድኩን Zemedkun / ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር ሰለ ከባዱ የቤተክርስቲያን ፈተና እና የመውጫ መንገዶች

  Рет қаралды 27,047

ETHIO

ETHIO

Ай бұрын

#EthiopiaNews #Amhara #Fano #anchor #ReyotMedia #eotc #EthiopiaOrthodoxchurch

Пікірлер: 108
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p Ай бұрын
መምሕራቻችን ጸጋዎትን ያብዛልን
@yaredbetrework4762
@yaredbetrework4762 Ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ልዬ አራት ዓይና መምህር በሙሉ ዓን ማዬት እንኳን ይጨንቀኛል የኛ ሊቅ
@Gifubeza
@Gifubeza Ай бұрын
ይህን ሰውየ የሚያክል ድንቅ ሊቅና አንደበተ ርትኡ የለም::
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o Ай бұрын
ይህ የመጨረሻው ዘመን ሆነና የምንሠማቸው ነገሮች ሁሉ አሥደንጋጭ ናቸው ክቡር መምህራችን ይኽን መልካም አሥተምሮ በየጊዜው ቢያሥተምሩን መልካም ነው። ዘመዴ ቃለህይወት ያሠማልን። አናመሠግናለን።
@elizabethmezgebu3980
@elizabethmezgebu3980 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yaredbetrework4762
@yaredbetrework4762 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማን
@yergadegfie8160
@yergadegfie8160 Ай бұрын
🎉❤❤❤እናመሠግናለን፣ቃለ ሕይወት ያሠማልን፣
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
ሐይማኖታችንን በእዉቀት በተሕትና የሚያስተምሩ ጀግና መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ በጤንንት ይጠብቅልን፠
@YirsawYihune
@YirsawYihune Ай бұрын
እውነትነው አባታችን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
አሜን 🤲❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሁለት ቦምቦች በርቱልን የኢትዮጵያ የተዋሕዶ ዕንቁዎች
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 Ай бұрын
ድሮ አዋቂ ሲናገር ሌላው ንጉሥም ቢሆን ቁጭ ብሎ ያዳምጣል። በሰሙት ቃል በፈጣሪ ስለምጠየቁ በፍርሐትና በመንቀጥቀጥ ተቀብለው ተግብረው ይድኑበታል። አሁን ግን ከዚያም ከዚህም ሰሚ ስለሌለ ቃሉ በአየር እንዳይቀር አስባለሁ። ፈጣሪ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ወንድማችን ዘመዴንም በርታ ለማለት እወዳለሁ
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Ай бұрын
መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ ፈጣሪ እርስዎን ያኑርልን ስለኃይማኖታችን እንዲሁም ስለጠላቶቻችን ብዙ አውቀናል ቃለሕይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን ።አሜን
@SelemonLeul
@SelemonLeul Ай бұрын
ኦግዛብሔርየክብርልን።
@SelemonLeul
@SelemonLeul Ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን።
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat Ай бұрын
ዘመዴ በርታ ኦቶዶክሰ መጠበቅ የምዕመናንም ግታ ነው ይህ የሚሆነው ደግም ሰናውቅ ተው እናንተ እያሳወቃችሁን ነው እናከብራችኋለን ።
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 Ай бұрын
መምህር ብዙ ክርስትያኖችን እያነቁ ስለሆኑ እግዚአብሔር ይስጥልን
@MelakuLemma-ou4eh
@MelakuLemma-ou4eh Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ
@belaynehmeshesha6378
@belaynehmeshesha6378 Ай бұрын
መምህር ፍንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር የመረጠህ ምረጥ ሰው ።
@habtemichaeldinku7052
@habtemichaeldinku7052 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Zast897
@Zast897 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 Ай бұрын
መምህር ነገር ተገልብጦ ለሃገርህ ያብቃህ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@netsanetbiset7
@netsanetbiset7 Ай бұрын
Kale hiwet yasemalin memiher
@tamitamiteshale4242
@tamitamiteshale4242 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አምላክ
@MeskiAbata
@MeskiAbata Ай бұрын
እድሜዎን የማቱሳላን ያድርግልዎት
@yohannesalemumengistu8446
@yohannesalemumengistu8446 Ай бұрын
Kale hiwot yasemaline.
@mebratumesfin3636
@mebratumesfin3636 Ай бұрын
እድሜና ጤና ያድልሊ መምህር
@yohannesalemumengistu8446
@yohannesalemumengistu8446 Ай бұрын
Welcome Memhir Fantahun Waqie.
@AkaluTegene-bx9qx
@AkaluTegene-bx9qx Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን
@MeskiAbata
@MeskiAbata Ай бұрын
መመምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 Ай бұрын
Kale heywete yasemalegne memhere fanathugne 🙏
@adenewbarega239
@adenewbarega239 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ምምህር እኔ ግን አላቅም በጣም እያስጨነቀኝ ነው አባት ብለን እግራቸቸው ስር ወድቀን ልጄ እግዚአብሔር ይፍታህ ነበር አሁን ተቀይሮ ልጆቼ ይድፋቹ የሚል አባት ኧረ እግዚብሔር ይብቃቹ በለን
@estas2834
@estas2834 Ай бұрын
ይህንን ቪዲዮ ላይክ እና ብር አደርጋለሁ ይህንን ግን የማደርገው ስለ መምህራችን ፋንታውን ዋቄ መልካም አሳብ 4:06 ስለ አገር ስል ነው እንጂ ስል እብድ እና ወፈፌው ክፋፋዮ ዘመድኩን ድኩማን አይደለም
@JemalAbdu-ed1op
@JemalAbdu-ed1op Ай бұрын
ላይክ ❤❤❤
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn Ай бұрын
Ewunet Memhr Ye Egziabher Egi newu Zemedye Kesu Hulachen Enmarr
@YONAYonas-mt8hm
@YONAYonas-mt8hm Ай бұрын
ፋታውን የትግራይ ጥላቻ አለብህ በጣም እግዚአብሄር የፍቅር ልብ ይስጥህ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TadeseTadeseEshetu
@TadeseTadeseEshetu Ай бұрын
@greenappletransports5597
@greenappletransports5597 Ай бұрын
የሰይጣን ታናሽ ወንድምዘመድኩም
@mulugetamuller5303
@mulugetamuller5303 Ай бұрын
ወድሞቼ በርቱ ተጋድሎ እያደረጋችሁ ያላችሁት ከዘዶው ከዲያቢሎስ ከጥልቁ መፈስ ጋር እጂ ከስጋና ከነብስ ጋር አደለም። ስለዚህ በማስተዋል እንራመድ። የጌታችን የአምላካችን የየሱስ ክርስቶስ ሀይልና፣እርዳታ አይለየን አሜን፣አሜን ፣አሜን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn Ай бұрын
Memhr Kale hywot yasemalen
@legessetadege
@legessetadege Ай бұрын
🎉
@rahelnegash5270
@rahelnegash5270 Ай бұрын
👑👑
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Ай бұрын
ምእመናን የየሱስን ሦጋና ደሙን ለመውሰድ እራሳቸውን ያቅባሉ። የክነት ሹመት ያላቸው ግን የእግዚአብሔርን መፍራት ያቆሙ ይመስላሉ። የቤተክርሰትያንን ቀኖናና ዶግማ የሚያቁት ግን ቤተክርስቲያንን ንቀዋል፤ ምእመናንም የሚሹበት ወቅት መምጣቱ አይቀርም እግዚአብሔር ከዚህ ያድነን።
@leykunngatu8104
@leykunngatu8104 Ай бұрын
የበግ ልምድ ለብሶ የበግ ልምድ ለብሶ አባት ነኝ ይለኛል ውስጤን እየበላ ላዬን ይክበኛል አይኑ እውር ሆኖ ፈጣሪን ሳያይ እኔን ልምራ አለኝ ያባት ዘመናይ አንድ እምነትን ትቶ ለዘር ሲባክን የይሁዳ ወንድም ሽጠው ወንድሜን ልቡ ከኔ ርቆ ወንድሜም ተቆጣ እሱም እንደቃይል ድንጋይ ይዞ መጣ ወገራት በድንጋይ እናት እምነቴን አባት ነን የሚሉ የረሱ ጌታን ዘር ቋንቋ አይለይም በአንድ እምነት ያሉ በሰማያት ላለው በክብር ከተኳሉ
@genethaile9003
@genethaile9003 Ай бұрын
መምህር ዋቆ በእውቀትህ እቀናለሁ ምን ያህል ብታነብ ነው?ያንተ ትምህርት እኮ የሀጥያተኛን አስኬማ ያስወልቃል በርታ ቀጥል ለኦርቶዶክስ ጥሩ ብርታት ሆኑሀል ።
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b Ай бұрын
እናታችን እመብርሀን የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ከልጇ ይቅርታን ለምና ሊያፈርሷት የሚያቅድትን ሀሳባቸው ፈርሷ ይታደጋት መድሀኒያለም ከዚህ እብድ መሪ ያልሆነ እብድ ሰይጣን ሰውዬ 😭😭😭😭😭😭
@leykunngatu8104
@leykunngatu8104 Ай бұрын
ዘመዴ መምህር ፍንታውን ዋቄ ብዙ ጊዜ ነው ምሰማው ድንቅ የቤተክርስቲያን ሰው ነው ።የኦሮሚያን የተነጠለ ግንጥል ጌጥ የሆነ የክርስትና ልልሕናን ለመገንባት በተቃራኒውም የከበረውን የክርስቶስ እንጻን የሆነውን የሰው ልጅን ከነሱ ጋር የማይስማማውን የማፍረስ እስትራቴጂ ነው። ኦርቶዶክስን ካላፈረሱ ኢ/ያ አትፈርስምና እሳንም የማፍረስ ስራ ነው
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😮😮
@tezerashalemu6312
@tezerashalemu6312 Ай бұрын
ወንዲሞቼ ስለ ውግዘት ካወራችሁ ስለ ልቀልቃውት አያሌው ታምሩ ውግዘት አታውቁም ወይ ይህ ልሆን ግድ ነው ነግሩ የጠፋው ከካቶልክ ጋር አንድነትን የፈጠርን ጊዜ ነው እውነትን የያዘ አባት ካለ ማንም በሱ ለይ ስልጣን የለውም መንግስትን ብቻ አንውቀስ መፊትሄው እግዚአብሔርን በፀሎት መማፀን ንው የአገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን
@yohannesmekonnen5905
@yohannesmekonnen5905 Ай бұрын
ችግሩ የምታወሩት ስለሆርቶዶክስ እምነት ብቻ ነዉ ስለ ኢትዮጵያ አይደለም ለዚ ነዉ መፍትዬ የሌለዉ
@MksHafnan
@MksHafnan Ай бұрын
enante mitasibuat ethio atmetam tekebralech
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Ай бұрын
ወይኔ ጳጳፅ ሽሯል ጠመንጃና ሽጉጥ እስታጥቆ ገዳምና በቴክርስቲያን አስወሯል በቴ ክርስቲያን የምትስተካከለው ኢትዮጵያ ስትስተካከል ነው
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
I heard Taiwan recognised republic of Tigray like somaliland! There’s a new road for independent in horn African struggling recognition that’s Taiwan. Oromo will contact Taiwan too.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
ጥርግግግግግግግ በል
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁንና መምህር ዘመዴ አትለያዩ በተለይ በዚህ ጊዜ በጠም ታስፈልጉላናችሁና።
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 Ай бұрын
ዘመዴን ያመነ ጉም የዘገነ::😂😂😂በስመአብ ብሎ ጀምሮ ፋክዩ ብሎ የሚጨርስ ሰው ማን ይምነዋል::😂😂😂
@user-zc1gt1uo3f
@user-zc1gt1uo3f Ай бұрын
Ahiyawech 👹👹👹👺👺👺👺
@justice4allmen
@justice4allmen Ай бұрын
የምን መጽሀፍ ነው ካህናትን የአለም ብርሃን ናችሁ ያለው ?
@tadessekumbi5835
@tadessekumbi5835 Ай бұрын
ሞዓ-ተዋህዶ ፓርቲህን አጠናክርና ለምርጫ ቅረብ!!!
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 Ай бұрын
የምርጫ ምልክታችን የደብተራው ሉቃስ ቆብ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yc5hd7nc8o
@user-yc5hd7nc8o Ай бұрын
አቤቱ የዚህ አውሬ አብይ አስተዳደር የንፁሀን ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰደው
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 Ай бұрын
😂😂😂😂እንኩዋን ያንተን የዱቄቱን እርግማን ይቅርና የጠንቁዋዩን ሉቃስ እርግማን በአንድ ደቂቃ ፀሎት ዱቄት አርጎታል::😂😂😂😂ከአብይጋር ያለው ያአልፋና ኦሜጋው ነው::😂😂😂😂
@user-yc5hd7nc8o
@user-yc5hd7nc8o Ай бұрын
ጌዜ ይጠበቅ ሁሉም ያልፋል ከቆሻሻ ስርአት ጋር መቆም የአእምሮ መጨለም ነው
@melakunigussie3891
@melakunigussie3891 Ай бұрын
ለንግግርክ ሰይጣን ይግዛኝ የሚለው መንፈሳዊ አባት ነው ብለክ ማመንክን የሚያሳየው አንድ ቀንም አውግዘክ አታውቅም
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
ደግ አረገ ትግሬዎች ገደል ግቡ
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 Ай бұрын
Habedan ye gojjame nefsegeday be oromia phaphas hono yemshombet zemen abqetoal😅😅😅 ye dyaspora cadre yelela hager zegnet wesdo be haymanot chembel hager endebetebet ayfeqedem🎉🎉🎉
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Ай бұрын
ለምን መምህር ዘበነን ቃለ መጠይቅ አታደርግለትም?
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Ай бұрын
መ/ር ቤተመንግሥቱ ሊወድቅ እየተንገዳገደ ነዉ፣ ከዚህ ሥርዐት ተለጥፈዉ ቤተክርስቲያኒቱን እየቦረቦሩ ያሉት "አባቶች" ተብየዎቹ፣ ሥርዐቱ ሲወድቅ የት ሊደርሱ ነዉ?
@yemiserachhaile2126
@yemiserachhaile2126 Ай бұрын
Batsmen desylhae kalewte yasmacwe
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
እስቲ ጎጃም ውስጥ ተፈጠረ ስለተባለው ክህደት ወይም አይማኖት ንገሩን ።
@user-zc1gt1uo3f
@user-zc1gt1uo3f Ай бұрын
Ahiyawech dedebch👹👺👹👺👹👹👺👹awerewechi
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
የሚቀድ ይቅደድህ
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
እሺ የኦሮሚያ ጳጳሳት አባቶች አይደሉም ፖለቲኮኞች አላቹ ወያኔ ተመልሶ አይመጣም ጁንታ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ያሉትስ አባት የመሆን ሞራል አላቸው ወይስ አማራ ስለሆኑ ችግር የለውም
@alemushiferawtola2155
@alemushiferawtola2155 Ай бұрын
Kedada antemi bilo likawuniti ! merizi eyerechehi ante nehi eyaferesiki newu!!1
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 Ай бұрын
ፋንታሁን በእርግጥ ሊቅ ነው። ይህ አስተያየት የአቡነ፡ በርገር አምላኪዎች ነው።
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Ай бұрын
ቀደም አባቶች ካልመረ መንፈስ ቅዱስ ካልመራ ስልጣን ያለው ካልመራ እሺ ማን ይምራ ሁሉንም ካልተቀበልን ማንያስተካክለው ህዝቡ እያሳዝናችሁም ወዴትስ ይሂድ እረ መልስ ብለን ራሳችንን እንይ እረ ልርሱ እንተው!!
@MokonenZeleke-xu9jy
@MokonenZeleke-xu9jy Ай бұрын
Ai Fantahun, iji, ijji yemilewun yeshagete teret teret kan diddigtu, karsiike guutufii? Siyamirih yiqir.
@firaolabdissa6547
@firaolabdissa6547 Ай бұрын
ምድረ ቡቱቱ ዎፍ ዘራሽ ሁላ... መበጣረቅ እንጀራ የሆነላቸው 😜😜😜😜
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ዘመዴ አንተ ንሰሃ ሳትገባ የእስክንድር ነጋ ንሰሃ አባት ነህ አሉ::😂😂😂😂ዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ አሉ::😂😂😂😂😂
@alemgebremedhen8202
@alemgebremedhen8202 4 күн бұрын
ኣህያዎች ጦንቋዮች
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
እናንተ ፋኖና አማራ እያላችሁ ስትውሉ ግን ስለዘር አይደለም አይደል ? 😂 ፋንታሁን ዋቄን ግን ከየትኛው ጉባኤ ውሎ ወይም የትኛው የቤ/ክ ከፍተኛ ትምህርት ተምሮ ነው " መምህር " የምትሉት ? 😂😂😂😂 በቃ የእናንተን ፖለቲካ ከደገፈ በሌለው ሹመት መጥራት ችግር የለባችሁም አይደል ?
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 Ай бұрын
ይሄ ትችት የሚሰጥ ለሆዱ ያደረ ነው።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
ተችዎች። አአ ብትሆኑ ኖሮ አትተነፍሷትም ነበር
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 Ай бұрын
ጠብ ቀን እየመጣን ነው። እንነጋገራለን ::
@alemgebremedhen8202
@alemgebremedhen8202 4 күн бұрын
ውሽታሞች
@semereabadi3532
@semereabadi3532 Ай бұрын
ይህ መም/ ፈንታሁን ምን ያህል የትግራይ ጥላቻ ነው ያለው ? እግዚአብሄር ከዚህ በሽታ ይፈውሰው።
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
0:43 ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@user-ij7oc9ze1s
@user-ij7oc9ze1s Ай бұрын
ሁለታችሁም አጭበሪዎች ናችሁ። ህዝቡን አታጃጅሉ። ምላሳችሁ እና ተግባራችሁ ለየቅል ነው።
@amdeworksibhat5705
@amdeworksibhat5705 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeskiAbata
@MeskiAbata Ай бұрын
እድሜዎን የማቱሳላን ያድርግልዎት
@shennaishennai8594
@shennaishennai8594 Ай бұрын
🎉
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 Ай бұрын
አንተተ ምንድነው የምታወራው
@AbinetAlemu-we5sn
@AbinetAlemu-we5sn Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
@wondwossendemis8668
@wondwossendemis8668 Ай бұрын
ዘመድኩን ባዶ ቀዳዳ ነው! መምህር ፋንታሁን እርስውን የሚመጥን አይድለም! ተራ ቆሻሻ ነው!
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
እመምኔቱን ምን ገጠማቸው?   ..............የምንኩስና ፈተና
26:23
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
ዘመድኩን Zemedkun/ምክክር ኮሚሽኑ
20:37
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН