No video

ዘመዶቼ ከአባቴ ጋ እንዳልገናኝ አድርገዉ ጉድ አደረጉኝ! ለሽምግልና የቸገረ ጉዳይ ገጥሞኛል ፍረዱኝ! ባለ ታሪክ ተስፋነሽ አሰፋ... ክፍል 1...

  Рет қаралды 22,154

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

Пікірлер: 54
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 5 ай бұрын
ተስፋነሽን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ09546555 ላይ ደዉለዉ ያግኟት::
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 5 ай бұрын
የናትሺን ቤት የመውረስ ሙሉ መብት አለሽ ይህንን በህግ መጠየቅ ትችያለሽ ይህቺ የምታስቸግርሺንም ሴት ከቤት በህግ ማስወጣት ትችያለሽ የህግ ባለሞያ አማክሪ የሚረዳሽን የህግ ባለሞያ ገኒ ታመቻችልሽ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 5 ай бұрын
ያለ እናት ኑሮ ከባድ ነው እፍፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደጨለመ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል አክስትሽ ፈጣረን አትፈራም ግፏ ለልጆቿ ነው የምታስቀምጠው ፈጣሪ የእጅሽን ነው የሚሰጥሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
እግዚኦ ነው ዘንድሮ እኔ ላለመስማት ከሚዲያ መራቅን ልመርጥ እልና ደሞ ሰው ሀገር ነኝና ከመረጃ መራቅ አልፈልግም ግድ ወደ ስልኬ የምመጣበት ጉዳይ ይኖራል እንዲህ ተፖስቶ ስናይ አናልፍም እናያለን ህመም በዛ ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ😢
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 5 ай бұрын
ገኒየ በርች አንች እየሰራሽው ያለውን ስራ ማንም አይሰራውም መልካም ስራሽን ፈጣሪ ይውደድልሽ
@henokkeder5577
@henokkeder5577 5 ай бұрын
በጣም ተናፋቂ ፓሮግራም ነው በጉ ጉት ምጠብቀው ፓሮግራም ገኒ እናመሰግናለን
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ ክፉ እና አጭበርባሪ ነው እንዴ እግዚአብሔር ትክክለኛውን ነገር ነው የሚያደርገው እሱ ተሳስቶ አያውቅም ቆንጅየ ነሽ አይዞሽ ያልፋል ታገሽ እግዚአብሔር እርፍ የምትይበትን እናት ለሌላቸው ህፃናት የምትተርፊበትን እንጀራ ይስጥሽ
@Keyriaseid
@Keyriaseid 5 ай бұрын
ሰላም የገኒ ቤተሰቦች ከምንሰማው ከምናየው ምጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን ጀመሪያችን እንዳማረ መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን😢 ያ....ረብ🤲
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 5 ай бұрын
እግዝኦ ማሪነ ክርስቶስ 💔💔💔💔😭😭😭ሰው ፈጣሪዉን ረሳ ።ተንኮል ክፋት ብቻ ሆነ ስራችን ።በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ገንየ በርችልን❤❤❤❤
@rozalove7257
@rozalove7257 5 ай бұрын
ገንዬ ይሄ ፖሮግራምሽ ሱስ ሁኖብኛል ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ 😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
እንጦጦ የሚኖሩ ሰዎች ቀበሌ የለም አጠገባቸው እግዚሀቤር ይርዳሽ የሚሉት ፖሊስ አይጠሩም
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሰው ልጅ ክፍቱ አክስት እናት ካለች ትወደናለች እናት ከለለን ማንም አይወደንም
@saragirma5196
@saragirma5196 5 ай бұрын
ኧረ ጎባዝ የኢትዮጵያ ህዝብ ክፈት በጣም በዛ በክርስቶስ ስም ምን ይሻላል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Endashawkebede
@Endashawkebede 5 ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ ሽህ ዓመት ግፍ ቢሰራበት የሚያሳዝን ነገር ካየ መልሸ ግፍ ልስራ አለማለቱ ነው 😢😅😢😅
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 5 ай бұрын
እርኩስ አክስት ይድፋሽ የልጆችሽ እናት አትሑኝ እርኩስ የእናቷ አጥንት ይውጋሽ 😭😭😭😭😭💔
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ አሳዳጊዎች የተበዳዮች እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኋል ተጠንቀቁ
@abslotige8107
@abslotige8107 5 ай бұрын
ገንዬ የኔ የፍቅር እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ ጋር❤❤❤
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 5 ай бұрын
ኢትዯጵያ ዘፖሊስ አለ
@Gold19631
@Gold19631 5 ай бұрын
ታዲያ ያረብ አገር ማዳም ም ን አጠፉ.
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ በጣም ታሳዝናለች
@ethio125
@ethio125 5 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ ነች መቼ እንደምትሞት ታውቃለች ይቺ ግፈኛ መአት ይውረድባት
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 5 ай бұрын
አሜን
@mitateferi1859
@mitateferi1859 5 ай бұрын
አንስቶ መክሰስ አለባት። አረመኔ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ቆንጆ ለእዚህ ሁሉ መብት እና ግዴታሽን ማወቅ ግድ ነው በገዛ በእናትሽ ቤት በእጅ ሰጥቶ በእግር ፍለጋ በህግ ልትጠየቅ ይገባል ሲጀመር ሌላ አክስት ወይም አያት ጋ መሄድ ነበረብሽ ለምን ዘገየሽ አባት እያለሽ ምነው አባት ካለ አጊጥ ይባል ነበር ድሮ ለምን ? ይህ ሁሉ መከራ አክስትየው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ የእህት ልጅ እናቷ የሞተችባት ያለችው ነገር እውነት ከሆነ ተወካይ # 1 ተጠያቂ አያት እያለሽ በረሃብ
@user-br5dp9bj8e
@user-br5dp9bj8e 4 ай бұрын
እረ በጣም ያሳዝናል :: አቤት ጭካኔ አላህ ይድረስልሽ ::
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 ай бұрын
በስማምከአክስትየውባልየው በልጃቸውያግኙት ደግሞየወንድክፉ አለ
@user-cf8dg3ww5q
@user-cf8dg3ww5q 5 ай бұрын
አድናቂሽነኝ
@Halime-bx5hn
@Halime-bx5hn 5 ай бұрын
ከይቅረታጋረ በጣም እያሣጠራችሁትነው ምድነውመቆራረጥ
@hawwaksa44
@hawwaksa44 5 ай бұрын
ገኒ ሁሌነው ይምክታተልሸ በርች
@mosasastu9083
@mosasastu9083 5 ай бұрын
Ye hagere saw tadiyas yihen hulu gif sisera noro ahun betornet berehab biketa mn yigerma
@zouditasama3211
@zouditasama3211 5 ай бұрын
ገንየ ቆጆ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 5 ай бұрын
ወይጉድ ስንት አይነት ሰዉ አለ የእህት ልጅ ከልጅ ተለይቶ ይታያል እንደ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
የአንቺ ግፍ ነው
@manaluketema2302
@manaluketema2302 5 ай бұрын
ወይኔ አሜሪካ በሆነ ዋጋዋን ታገኝ ነበር
@welotube463
@welotube463 5 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
@ShaywuwheSheuwheh-bd8jd
@ShaywuwheSheuwheh-bd8jd 5 ай бұрын
Wow
@mitateferi1859
@mitateferi1859 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ።
@user-bemin
@user-bemin 5 ай бұрын
ወይፈተና😢😢😢
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@ShaywuwheSheuwheh-bd8jd
@ShaywuwheSheuwheh-bd8jd 5 ай бұрын
WOW
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 5 ай бұрын
atatenagriatim min yimetal
@user-ro1wx8nd2e
@user-ro1wx8nd2e 5 ай бұрын
Emebrhen trdash ayzosh ezih yaderesesh egziabher yrdash❤❤❤😂
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 5 ай бұрын
ቢረዝምም አንድ ቪዶ አርጊዉ
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
እህህህ 😢😢😢😢😢
@YoniKonjo
@YoniKonjo Ай бұрын
😭😭😭
@ethio125
@ethio125 5 ай бұрын
እናት የሌላትን ልጅ በድላ ፈጣሪ ይቅር የላታል ውን ኧረ በእነዚህ ግፍ ነው ሃገራችን ደም በደም የሆነችው ምን አይነት ክፋት ነው የተረገሙ እኔ የተቀደደ ልብስ የለበሰ ሳይ ሃወር እያለሁ በጣም አለቅስ ነበር ውስጤ በጣም ይጎዳል አይደለም ሰው ልበድል ቀርቶ አይ አፈጣጠር
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
😢😢😢
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 5 ай бұрын
Ganeya yamire. Amerobeshale. Kameseshe. Damo. Wawe
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 5 ай бұрын
Koy gin ezih eyemetachihu vetesebin mitabiteletilut lemanim KZfaqr yegebi minch mitadergut yamachihal mindinewu mitagegnut tikim betesebin adebaba awardachihu yenates wurdet 🧐🤔
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 5 ай бұрын
😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ከስሽ አስወጣት ይቺ የቲም ሀቅ አታውቅም
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 5 ай бұрын
ደምሩኝ
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Thest
0:29
Abdulrezak öztürk
Рет қаралды 35