ዛሬ ምስር እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️

  Рет қаралды 394,494

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Жыл бұрын

Пікірлер: 412
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 7 ай бұрын
ምስር በዚህ መልኩ ሲሰራ ገና ዛሬ አየሁ። መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት አለ አበሻ ። በጣም ደስ ሲል እጁሽ ይባረክ እህቴ። ❤❤🙏🙏🙏👍❤❤
@meronliyhi6440
@meronliyhi6440 Жыл бұрын
እናትና ልጅ በጣም ነው ደስ የምትሉት እኔን በጣም እድከታተላችሁ ያረገኝ ከሙያው የበለጠ የናንተ ንግግር በጣም እወደዋለሁ። እግዚያብሄር ቤታችሁን ይባርክ። ምርዬ you are so sweet keep it up the good support to your lovely mother!!! I really impressed for you guys !!!
@mhretmhri8209
@mhretmhri8209 Жыл бұрын
ጎበዝ
@meskeremeshetu6561
@meskeremeshetu6561 Жыл бұрын
Thanks for sharing. Another great vegan recipe. Will definitely try
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሙያ ነው እኔም እሰራለሁ አመሰግናለሁ! ፍሪጅ ውስጥ ለማቀዝቀዝ ስታስገቡት አላየሁም እና ምናልባት ትኩሱን አስገብታችሁት ከሆነ ስለምወዳችሁ እርማት ልስጥ ብዩ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ትኩስ ምግብ በጣም ከበረደ ቦሃላ ነው ማቀዝቀዣ መግባት ያለበት ያለዛ ማቀዝቀዣ ውስጥ ቀድሞ የነበረው ምግብ ቶሎ በሙቀት ይበላሸዋል ብዙ ሰው ሲሳሳት ስለማይ ነው ውዶቼ
@liasium6325
@liasium6325 Жыл бұрын
Betam tekekel nesch...inem betkusu iyal firig asgbiche tebelschtbnal😊
@bizuneshameha8991
@bizuneshameha8991 Жыл бұрын
ፍሪጅ ሳገባ ነው ውጭ ለአንድ ሰአት ማቅየት(ማቅዝቅዝ) ነው እንጂ ፍሪጅ አላስግባችም
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 7 ай бұрын
አስተያያት ከመስጠት በፍት ማዳመጥ ከ1በዋላ ያለቺው
@medhindebas5003
@medhindebas5003 7 ай бұрын
Now days no problem you can put hot food right away .
@meremahaile2913
@meremahaile2913 7 ай бұрын
ዋዉ ቆንጆ ምግብ እኔም ከናንተ አይቼ ሰራሁት እጅ ይባርክ የኔ ባለሞያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤
@Elu454
@Elu454 Жыл бұрын
Amazing recipe mum God bless you for sharing ❤️❤️
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ምስር በእንደዚህ አይነት ሲዘጋጅ ማየቴ ነው እሰራዋለሁ 👏😍
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Жыл бұрын
በጣም ምርጥ የጾም አማራጭ ነው የሜሉ እናት እጆዎችዎ ይባረኩ
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
እህታችን ማስተማርሽ ብቻ ሳይሆን ደስ የምትይ ሴት ነሽ፡ ያችም የማትታየው ካሜራማን ነች መሰኝ ደስ የምትሉ ናችሁ እንዲያው የኔ ቤት ሆናችሁ የምታወሩ ሆኖ ነው የሚሰማኝ ተባረኩ።
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናት እድሜ ከጤና ያድልሽ በጣም እናመሰግናለን
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ በእውነት ጥሩ አማራጭ ነው ያሳያችሁን ሁለታችሁም ትመሰገናላችሁ ሜሉ ነበረች እንደዚህ አዳዲስ አማራጭ የምታካፍለን በተለይ ለጾም ሰአት እግዚአብሔር እጆትን ይባርክ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Wow……. What a discovery! I can’t wait to make it for my next family gathering…..this is already going to my file as favored recipe…… God bless you!
@alemzewdholsey248
@alemzewdholsey248 7 ай бұрын
ይቅርታ አብራችሁ መስራታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን እናትሽ ብቻ ቢያስረዱ ደጎሞ የበለጠ ይፈለጋል 💚💛❤️
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ማሚየ❤❤❤ደግሞ በእጀ ነካሁ ብለሽ አትሳቀቂ ምግብ ሚሰራ ሰው ሁሌም ንፁህ ነው እኔ በጓንት መስራትም ሲስሩ ማየትም አልወድም❤❤
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 3 ай бұрын
ማሻአላህ ድቅ ሥራነዉ ሰርቸማ መቅመሥ አለብኝ እጀወ ይባረክ ማዘርየ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 4 ай бұрын
ሙያሽም የእናትነት ንግግርሽም ይማርካል በርቺልን እናታችን ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ
@abebawossen8571
@abebawossen8571 Жыл бұрын
እናትና ልጅ በጣም ደሰ ትላላችሁ። በፍቅርና በጨዋታ አርጋችሁ ሰለምታቀርቡ በጣም ደረሰ የሚል አቀራረብ ነው።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እትዬ እጅግ እጅግ.. በጣም ምርጥ አስራር... ምርጥ ዘዴ ሁሌ በወጣወጥ... ብቻ ክምንመገበው... በዚህ ዘዴ ድንቅ ነው... እትዬ መቼም መማማር ይቻል የለ... እሄ በቤቴ.. እና በልምዴ እማረገውን ነው... ምግብ ስርቼ አቀዝቅዥ ነው... እማስገባው ፍሪጅ... ያለበለዚያ በፊት የተስሩትን ምግቦች.. እንፋሎቱ... ወይም ሙቀቱ ያበላሻችዋል... ከተሳሳኩኝ ይቅርታ... በተረፈ ምርጥ ስራ ምርጥ ቤተስቦች... እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 3 ай бұрын
I didn't try yet but I can tell must be delicious also healthy recipes good job
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Жыл бұрын
ስራ ቦታ ሆኜ ነው ያየሁት ምራቄን እንደዋጥኩኝ አይቀርሞ እቤት ገብቼ ዛሬ እሰራለሁ።እጆት ይባረክ❤
@user-tv1bf9yr6f
@user-tv1bf9yr6f 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው የምሳዩን በርቱ እጃችሁ ይባረክ❤❤
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 4 ай бұрын
looks delicious! am gon' try it. Thank you
@birtukaneshete1216
@birtukaneshete1216 Жыл бұрын
ደሰ ይላል እኔ የሰራሁት እንደ ብጥጫ ነበር በጣም ይጣፍጣል ይህንንም እሞክርዋለሁ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነው ቀላል እና የሚያምር ጣዕሙን ራሴ ስርቼ አጣጥመዋለሁ ::ምራቄ በአፌ ላይሞላ ::ይስራል !!እመስግናለሁ ::
@AdugenitAddisAbaba
@AdugenitAddisAbaba 4 ай бұрын
Wow it looks amazing 👏👏👏ተባረኪ ስላሳየሽን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጃችሁ ይባረክ ማሚ አመሰግናለሁ👏👏👍💕
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰርቼ እቀምሰዋለሁ እጅችሁ ይባረክ በርገርም ስሩት ቤገኖች አብዛኛውን ምግባቸውን ከምስር እየሰሩ ነው
@fekerteteklu9139
@fekerteteklu9139 Жыл бұрын
Nech shiro alkoben endeshiro fecheten ser tenewal. Very tasty
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Жыл бұрын
Haun enjer eyagagerkuj naw esarawalew thanks fir sharing❤.
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 7 ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነው የሚባለው እናመሰግናለን ❤
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Жыл бұрын
Amazing for fasting it looks delicious ❤
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እጆት ይባረክ ዋው ነው እሰራዋለሁ ❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
Wow new recipe, brilliant, I well try it. Thanks love you all❤❤❤❤❤❤
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ሲያምርርር እጅሽ ይባረክ ማሚዬ
@mettik1562
@mettik1562 4 ай бұрын
I have never seen this kind of cooking skill before, wonderful I will try it. But,, the way you cook it look like you already master it. Thank you
@user-ys8cf7lk4q
@user-ys8cf7lk4q 6 ай бұрын
ዋውውውውውውው የኔ ባለሙያ እስኪ እሞክረው አለሁኝ ምድር በጣም ይመኛል እውነት ስበላው ጨንጎራየ ይላጣል እስኪ እንዳሳየሽን እሞክረው አለሁ በተረፈ በርችልኝ ጠንክሪ
@flowergetu203
@flowergetu203 Жыл бұрын
ባልቀምሰውም በጣም እንደሚጣፍጥ ይሠማኛል። ቅምሻውን ለእናንተ ትቻለሁ። እጃችሁን ይባረክ። እኔም እሞክረዋለሁ። ሌላ ያየሁት ደግም ልክ አንቺ እንፈጨሽው ሆኖ እንደ እንጀራ ወይም በቂጣ መልክ ይሠራል። 🙏🙏🙏💐💐💐💐💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@edenqtr1056
@edenqtr1056 Жыл бұрын
እጅሽ አይደል እንዴ ያሳደግን ምርዬ አፍ ቁርጥ ይበልሽ እናት ሌላም ይግባታል ደሞ እናቴን ነው ምትመስለው ማዘር ረጅም ብዙ አመት ኑሪልንን የኔ መልካም አንደበትሽ እራሱ ይጣፍጣል❤❤❤
@surafelhailu821
@surafelhailu821 Жыл бұрын
Hawasa
@rising1786
@rising1786 7 ай бұрын
ተባረኪ ምርጥ ልጅ
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 Жыл бұрын
ጎበዝ ብጣም ያምራል እንደ ጥም እልጠራጠርም። በቃ የምስር ከረሜላ በሉት😂❤
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ዋው ደግሞ ለመሞከር መልክ ስጠኝ እንጂ ብያለሁ ኑሩልን 👏👏👏💯👌💕
@Meba94
@Meba94 Жыл бұрын
Looks so good. I usually.make lentil.flat bread (kitta). This is another level! Are you using corn starch or corn flour? Yebareku! Can't wait for Saturday when I try it.
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
You should definitely try it I used corn flour
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Жыл бұрын
ደስ ስትል የተረጋጋች ባለሙያ
@ebbek6065
@ebbek6065 3 ай бұрын
Thank you Mother and Daughter. This was super amazing recipe.
@AEtt2023
@AEtt2023 4 ай бұрын
እናትና ልጅ ተባረኩ:: Thanks for sharing and definitely will try it out.
@alemzewde1824
@alemzewde1824 Жыл бұрын
በታም ነውሚጣፍጠው ሰረቼ እይቼዎለሁኝ ተባረኪ እድሜና ጤና የስጥሽ ወድሻለሁኝ
@terrymihret5028
@terrymihret5028 Жыл бұрын
Wow amazing food god bless good jobs
@ethiopianbelievers
@ethiopianbelievers Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ ምግብ thanks a lot. ግን ሽምብራ ዱቄቱ ጥሬ ነው የተቆላ?
@tsionebre6973
@tsionebre6973 Жыл бұрын
ዋው በጣም አመሰግናለው ሰርቼው በጣም ነው ሚጥመው ምርጥ ጥብስ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ማዘር
@tube-mw7me
@tube-mw7me 4 ай бұрын
ጣአሙ እደት ነው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
አረ ምስርዬ ሽክ ብላ መጣች እጅ ይባረክ ማዘርዬ
@zionaron5589
@zionaron5589 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማምየ : በጣም ባለ ሙያ ነሽ : ጌታ ይባርክሽ ከቤተሰቦችሽ ❤
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 4 ай бұрын
Ejeshe yebarek!!!
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ሲያምር
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እንሞክረዋለን
@kidistchala3228
@kidistchala3228 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፈጠራ ነው!! እንደሚጥም በመተማመን ነው❤❤❤🇪🇹
@marthat21
@marthat21 Жыл бұрын
I am going to try this. Thank you.❤
@hilinagirmazeleke2732
@hilinagirmazeleke2732 Жыл бұрын
በጣም እና መሰግናለን እኔም ይህችን ሞያ በዱለት እቀይራትና እለቃታለሁ ተከታተሉኝ😂❤
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ወድጄዋለ እሰራዋለሁ በርቱ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Жыл бұрын
Looks delicious 😋
@taaadu9514
@taaadu9514 3 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም አሰራር ነው የምትደነቁ ናችሁ . really this is first time wow ❤❤
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
እጅዎት ይባረክ እማ ።ማባያው እንጀራ ነው?
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
I used to make this kind of sauté (grill) with tofu but this looks like it could top that recipe 👌👌👌hats off to the chef…..
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 Жыл бұрын
በጠ🎉ም የሚገርም አሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ እንደዚህ አዳዲስ የሆኑ በአገራችን ያልተለመዱ ግን ደሞ ቀላል አሰራር አምጭልን ምርጥ ባለሞያ አድንቄሻለሁ
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አላህ ያቆይሽ
@woinshetkebeda1844
@woinshetkebeda1844 Жыл бұрын
Wow ejeshe yebareke
@hammereborga7284
@hammereborga7284 Жыл бұрын
Hallo guys it's so delicious, God bless your hands and your families ❤❤❤❤ from Toronto
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እጅስ ይባረክ ስያዬት ራስ እንዴት ያምራል ❤❤❤
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 7 ай бұрын
ማሚዬ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ።
@HabtuDYirga
@HabtuDYirga 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል!! ለካ ምስርን በጥብስ መልኩም መመገብ ይቻላል !!! በምስር እንዲህ ያማረ ጥብስ መሥራት ከተቻለ በባቄላ፣ አተር፣ ሽምብራ፣ ጓያ እና በሌሎች መሰል አዝርዕት ጭምርም ማዘጋጀት ይቻላል ማለት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራችን የምግብ አብዮት ያስፈልጋል፡፡ ዘወትር የምናዘጋጃቸው የምግብ ዓይነቶች ሳንተው ተጨማሪ አዳዲስ የምግብ አዘገጃጀት መፈጠርና መለመድ አለባቸው፡፡ Thank You! #እጅግ_ሞያ_EJIGE_MOYA
@hiwot8579
@hiwot8579 Жыл бұрын
ልዩ ሲያዩት እንኳን ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እትዬ እጅግ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hiwot8579
@hiwot8579 Жыл бұрын
ግን በረዶ ቤት ነው ወይስ ማቀዝቀዣ ውስጥ ምስሩ የገባው p/s
@fifitsehay23
@fifitsehay23 3 ай бұрын
ለልጆች አሪፍ ነው ቁንዶ በርበሪ እና ጨው ሳይገባ
@tigistousman1039
@tigistousman1039 Жыл бұрын
omg looks so good i can't wait to make to suprise my mom, kids and mu husband.
@wubeteshetu1219
@wubeteshetu1219 Жыл бұрын
Mameye tekuru negr mindenew fesashu soya new ende?
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Mami ejesh yebarek
@nme8193
@nme8193 Жыл бұрын
Ejish yibarek mame
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Wow ejish yibarek mom
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Ejigyeee nurilin wow 😋 yummy
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Thank you so much
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ ጤና ይስጥሽ
@hewangetachew288
@hewangetachew288 Жыл бұрын
እኔም ሞክሬዉ በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን እናቴ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Жыл бұрын
በለዉበለዉ ሞያ አንደኛ ነሽ በዉነት 👍ሶያ ሶሱን ግን እንግሪዲየንቱን እይዉእኔ ብዙ ጊዜ የሚገጥመኝ ወተት ያለው ነው
@liyasorry5931
@liyasorry5931 15 күн бұрын
እንሞክራለን! ተባረኪ
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሙያ እናመሰግናለን እናቴ
@medutube45
@medutube45 Жыл бұрын
ማሻአለህ አጅሽ ይባረክ
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Жыл бұрын
Waw blessed family ❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ስወድሽ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 7 ай бұрын
It looks yummy I will try tonight
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@eldikassu6790
@eldikassu6790 Жыл бұрын
ምርጥ እናት
@hamereseble313
@hamereseble313 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በእውነት ልዩ ሞያ ነው ያሳያቸሁን። እስክሞክረው ቸኩያለሁ። ሲያዩት ራሱ ያስጎመጃል። ተባረኩ።
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Betam yegermal ye ewenet ejigye enamesegenalen betam nurilin mamiyeee.
@achewa817
@achewa817 3 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ እኔ አላመንኩም እራሱ ስጋ
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ማሚ እኔ ያለሁበት ሀገር ለቂጣ ይጠቀሙታል
@yordanosyordi6364
@yordanosyordi6364 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እና በጣም ደስ የሚልና በቀላሉ በቤታችን ከሚገኝ የሚሰራ ስለሆነ እናመሰግናለን ከጠርሙሱ የተጨመረ ቀይ ነገር ምንድነው?
@asni4265
@asni4265 7 ай бұрын
ማሚዬ ስርቼ ቀመስኩት ሱስ ያሲዛል በጣም ይጥማል
@selomedamte1960
@selomedamte1960 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው::
@admasutekletsion884
@admasutekletsion884 Жыл бұрын
ልዬ ነዉ እኔ እሁኑኑ ነዉ የምሞክረዉ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💞አመሰግናለሁ👌
@user-ni2sd1yq9e
@user-ni2sd1yq9e 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-wy7rc3qe9k
@user-wy7rc3qe9k 3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
ደስትላላችሁ ከስጋበላይ ነት ምስርዬ❤❤❤
@UTOPIA-ETHIOPIA
@UTOPIA-ETHIOPIA 3 ай бұрын
Anchi lemin Zim ateyim? Mom Big Respect Enatachin
@mekonenmarye1178
@mekonenmarye1178 4 ай бұрын
Thank you it is nutritional and healthy food to practice.
@alemtdese2570
@alemtdese2570 4 ай бұрын
እጀሽ. ይባረክ ❤❤❤
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 179 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
የቲማቲም ቃጠሎ እንስራ| ከአልጫ ምስር ጋር
15:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 119 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 64 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 58 М.
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
9:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 123 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН