ዜና ገዳማት : የጨጎዴ ሐና የቅኔ ጉባኤ ቤት

  Рет қаралды 15,574

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

7 жыл бұрын

የቅኔ ቤት ጉባኤው በእሳት ሲፈተን

Пікірлер: 88
@user-gp6uq1zc9p
@user-gp6uq1zc9p 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳንን
@kehabtemaryambayleyegn294
@kehabtemaryambayleyegn294 7 жыл бұрын
ማዘን ብቻ ጥቅም የለውም ሁላችንም በገንዘባችን በማህበሩ በኩል ማገዝ ይኖርብናል። ያኔ ሃዘናቸውን አስወግደን በረከትን እናገኛለን
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 жыл бұрын
ለበጎነው ማህበረ ቅዱሳ ፈጣሪ የጎደለውን ሁሉ ይሙላላቹ መፅናናትን ይስጠን አምላክ ደጉን ዘመን ያምጣልን አሜን
@jshsh8049
@jshsh8049 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ነግር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን በእውነት የምታደርጉት ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያስደስት እግዚአብሔር ይስጣሁ አባታችን አይዞወት ለበጉነው
@happyhappy5147
@happyhappy5147 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ለዘለዓለም
@user-rb1jq3qb9x
@user-rb1jq3qb9x 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማህበሩን ይባርክ የእውነት እንዴት ደስ ይላል ማህበረ ቅድሳን የቤተ ክርስቲያነ የጀርባ አጥንት መህበሩን ያስፋልን
@user-wn6fq9rh6l
@user-wn6fq9rh6l 7 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ አንተ ታውቃለህ
@user-ev3eh1kj3i
@user-ev3eh1kj3i 7 жыл бұрын
ምን እደምል አላቅም ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@user-ul3bb5wp9d
@user-ul3bb5wp9d 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ሁሉንም ይመልስላችሁ 😢😢😢😢 ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን !!!
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ህይ ፈተናው በዛ
@user-ts9br2ui7k
@user-ts9br2ui7k 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ ቸሩ እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋ ኑሩልን የተዋህዶ ተስፋ እናተ ናችሁ ባሁን ሰአት ኑሩልን
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
😭😭😢😢በጠም ያሳዝናሉ ሁሉ ነገረ ለቦጎ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ጎብኛቸው 💞✟💞
@user-xf3is7gc7r
@user-xf3is7gc7r 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክለው
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
በእውነት ልብ ይነካል
@weletmariyam1234
@weletmariyam1234 7 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ በምህረትህ አስበን
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
በእውነት ስለውነት ማህበረ ቅዱሳን ቃላት የለኝም። ምን እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም ብቻ የቅዱሳን አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በእናንተ እግር የሚተካ ትውልድንም ያምጣል
@beleteheendriyas7584
@beleteheendriyas7584 7 жыл бұрын
ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለችን😢😢😢😢😢😢😢 አደትነው መረዳት የምችለው አድራሻችሁን ላኩልን በጣም ነው የሚያመው መቸም ላያስችል አይመጣም ላይክስ አይበድልም እድሉ አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበጎነው
@almealme3992
@almealme3992 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@user-yj7vo3bu7n
@user-yj7vo3bu7n 7 жыл бұрын
መሀበርቅዱሳን.እግዚአብሔር. ብርታቱን.ይስጣቹ.እመብርሐን.ትጠብቃቹህ
@misshana4735
@misshana4735 7 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብንሞትም አንጠፍም እንበዛለን እንጂ ፈተናወች ሑሉ ለበጎ ነው ዛሬ የቅኔ ትምሕርት ቤቶችን ቢያቃጥሉም እኛ ግን የበለጠ እንበዛለን እመብርሐን ወላድት አምላክ ልቦናቸውን ታብራላቸው። የሚያሳድዷችሑን መርቁ ይላልና ቃሉ እና ሑሉንም ስለስሙ እንቀበላለን
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 7 жыл бұрын
mahibere kidusan egziabeher yestachehu enamesegnalen
@senayitgatanhisenayit6496
@senayitgatanhisenayit6496 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ለበጎ ነው መሐበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አሜን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
በእውነት ልቤ ተሰበር አቤቱ እግዚያብሄር አምላክ አፃናናልን ከእናትህ ጋ
@nahusenaay3075
@nahusenaay3075 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚኣብሄር ይባርካቹ፡ ኣባታቺን እግዚኣብሄር ካንተና ከልጆችህ ይሁን ኣይዞህ ኣባቴ። በጣም ነው ያለቀስኩ።
@yonaskidane5684
@yonaskidane5684 6 ай бұрын
Betam new yetesemani Azohot emebrhan alech
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 7 жыл бұрын
😭😭😭😰😰😰 ኦ አምላካችን ሆይ
@yezinamulaelam3512
@yezinamulaelam3512 6 жыл бұрын
ስለማይናገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@birhantadess8630
@birhantadess8630 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን የጠላታቹን አይን ግንባር ያድርገው እንደው ምን እንደምል አላውቅም እንባዬ ነው የመጣው ኡፍ..... ይሁን እስኪ ሁሉም ለበጎ ነው.
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
@wolansatesfaye958
@wolansatesfaye958 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ማህበረ ቅዱሳን የጥንት የጠዋት እውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን እንበርታ እንጠንክር። በራችንን እንክፈት ሁሉንም አስተማሪዎች በማጉሊያ መነፅር እያየናቸው አደራ አደራ። ጊዜው በጣም የፈተና ስለሆነ እርስ በራሳችን እማንተማመንበት ዘመን ስለሆነ ብዬ። ይሄ በጣም ሆይይይይ ሆይይይ ጠንቀቅ ማጉያ መነፅር። የተግባባን መሰለኝ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምነው ፈጣሪዬ ጌታዬ እግዚኦ ያሳዝናል ይቅር በለን። ለበጎ ነው ነው ። በዚህ ሪሞት ቦታ ያውም።
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚያብሄር ያቆይልን
@adiamfre7628
@adiamfre7628 Жыл бұрын
🙏❤️🙏❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@user-ml4dv8qq9n
@user-ml4dv8qq9n 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል
@niceboy7269
@niceboy7269 6 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል ፈተናን ማቆቆም የክርስቴን ግደታ ነው እግዚአብሔር ያረጋጋችሁ እናም እኝ በስደት ያለን እህት ውድሞቻችሁ ለመርዳት እችላለን አድራሻ ካላችሁ
@sarosaron1284
@sarosaron1284 7 жыл бұрын
Egziabiheri ye agelegelote zemenachewu yebarek egnam ye akemchenen beredate benchele adershachewn bete setau enfelegelen
@beleteheendriyas7584
@beleteheendriyas7584 7 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን አውነትም ማህበረ ቅዱሳን ነው እግዚአብሔር አሁንም ያበርታችሁ
@user-cj1io3fq9s
@user-cj1io3fq9s 7 жыл бұрын
ምእን እንደምል አላቅም ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lz5xl4gc6n
@user-lz5xl4gc6n 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መልስ አለው ስለሁሉም ነገር
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 жыл бұрын
አይዞች ሁሉም ለብግነዉ
@okbaykifle9314
@okbaykifle9314 7 жыл бұрын
Egziabhier yegirma libs yalbsachu mahibere kidusan !
@yamr4344
@yamr4344 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማረን
@helenmassi6803
@helenmassi6803 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሣን እግዚያብሔር ይሥጣችሁ
@Samihabesha7485
@Samihabesha7485 7 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
@yezinamulaelam3512
@yezinamulaelam3512 6 жыл бұрын
በውነት በጣምነው የሚያሳዝነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@lidiya727
@lidiya727 7 жыл бұрын
ኦህ ያሳዝናል
@selomunhagos2142
@selomunhagos2142 7 жыл бұрын
May God save orthodox haymanot .
@alemwelde6942
@alemwelde6942 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
እግዚያብሔር። ይድረስልንንንንንን ያሳዝናልል
@user-gp4et7hy7e
@user-gp4et7hy7e 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ሌላ ምን ይባላል
@diboraabate217
@diboraabate217 7 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Egizi behere yatenanzche😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 7 жыл бұрын
mahibere kidusan bainor ye Ethiopia Orthodox mota neber mikinyatum ene hod amilaku le santimachew enji sele bete kiristiyan gid yelachewum. bewunet wedefit mahibere kidusan kezih yebelete enidisefa ena enidiyadig ejig emegnalehu degimom yihonal
@tewahedohaymanote1531
@tewahedohaymanote1531 7 жыл бұрын
selam lenate yehun Ye EgziAbeher betesebochi betam yazazinal Amlak mehiretun yawerdelen kebereketu tekafaye endenoni bet bekulin lenagegnewu enchilalen adrashun betsetun melakam new
@assefa5
@assefa5 7 жыл бұрын
ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለችን
@happyhappy5147
@happyhappy5147 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላቹ
@getachewadamasu3294
@getachewadamasu3294 5 жыл бұрын
Enta mahabera kedusan Amlke yakoyachiwe
@laethiopiaemeyatarekyedgem1270
@laethiopiaemeyatarekyedgem1270 7 жыл бұрын
BETAM BETAM YAMALE YASELEQEAAL EGZIABEHAER AMELAKE LEBEGO YASEREGEWU MABER KEDUSAN FETARE YEBAREKACHU
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
እረ የተቻለንን እንረለን።
@sebaleayenew2363
@sebaleayenew2363 7 жыл бұрын
bewiwnt liben new yesbirew maheber kedusen bewiwnt egzabehere yabrtachueh
@sahaisahaisahai507
@sahaisahaisahai507 6 жыл бұрын
Amlake hoy betekrestiyanachenen tebkelen mshbere kedusan egziabher ysetachehu bewenet egziabher abzto ysetachehu
@moloshdadi1054
@moloshdadi1054 7 жыл бұрын
eziooo marene
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
😭😭😭
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፉ
@cm3are110
@cm3are110 5 жыл бұрын
ተውሃዶ ንዘልኣለም ኪትነብር እያ መልሻ ኪቲጥጥዕ እያ ኪንደይ ፈተነ የሕሊፉ እያ ።ከብ ፍቅሪ ክርስቶስ መን እዩ ዚፈልየና ።
@ayelechmeselearersa7383
@ayelechmeselearersa7383 7 жыл бұрын
uufffffff. endat yeseyasazenal Egezihabeher lehulum malse alew ayzochu wagene.
@helenmassi6803
@helenmassi6803 7 жыл бұрын
እየሞትን እንበዛለን በጣም ይገርማል
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭wayna gatay anta aseban uffffffff
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@HanaSelama
@HanaSelama 6 жыл бұрын
በጣም ነበር ያዘንኩ ተስተካክሎላቼው ሳይ ግን ደስ አለኝ አሁን ሰው ይችን ቅድስት ቤት ትቶ የት ይሄዳል እስኪ አድራሻ ካላችሁ መርዳት ለምንፋልግ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ወይኔ ቤተክርስትያኔ በእውነት ዲያብሎስ እንደዚህ አይነቱን ነገር ማጥፋት ነው ስራው የቅዱሳን አምላክ የ ድንግል ልጅ ይድረስላችሁ ምእመናንን ያነሳሳንን
@amanuelamanuel8093
@amanuelamanuel8093 7 жыл бұрын
inee bagaxarituu hibratasabuu wusxii silaa nabarkuu chigiruun aqawalawuu abetuu yee Israel amilakihoyii irdan
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tagaysisay3258
@tagaysisay3258 7 жыл бұрын
mhabre kidusan beunet beunet edhany alem yetebkachehu. inm malet alefelegem kalate yeleegnm beunet
@amanuelamanuel8093
@amanuelamanuel8093 7 жыл бұрын
mahabar kidusan machem qalatiyelanyim baiwunati alaqaskunyi igizaber amilakii lamin yihon zimii yalawu isatuun maxifatiikoo yichilal yenya amilaki ginii isuu mikiniyatii alawuu baiwunatii baxam yasazinal liul igizaber indamiradachawu irgixanya nanyi
@getnetreda676
@getnetreda676 7 жыл бұрын
I am so sorry!who did this?waldba,zequalla monastery now chegode hanna!mahibere kidusan please help them for food &shelter like you did before!
@orthodoxtewodonaytebeghayn5782
@orthodoxtewodonaytebeghayn5782 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ezabar malse alo
@tamirbitew9918
@tamirbitew9918 6 жыл бұрын
ወይ የሰይጣን ሴራ
@zeki7603
@zeki7603 7 жыл бұрын
ጋና ማየት ስጀምር ሰውነቴን ወረረኝ
@astushumi8894
@astushumi8894 7 жыл бұрын
Bsk Kd 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙈
@michaelgirmay9053
@michaelgirmay9053 4 жыл бұрын
የቅኔ ዜማ kzfaq.info/get/bejne/bdSfpJimydmypZs.html
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 жыл бұрын
ለበጎነው ማህበረ ቅዱሳ ፈጣሪ የጎደለውን ሁሉ ይሙላላቹ መፅናናትን ይስጠን አምላክ ደጉን ዘመን ያምጣልን አሜን
@wolansatesfaye958
@wolansatesfaye958 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ማህበረ ቅዱሳን የጥንት የጠዋት እውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን እንበርታ እንጠንክር። በራችንን እንክፈት ሁሉንም አስተማሪዎች በማጉሊያ መነፅር እያየናቸው አደራ አደራ። ጊዜው በጣም የፈተና ስለሆነ እርስ በራሳችን እማንተማመንበት ዘመን ስለሆነ ብዬ። ይሄ በጣም ሆይይይይ ሆይይይ ጠንቀቅ ማጉያ መነፅር። የተግባባን መሰለኝ።
@dubai4666
@dubai4666 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
ታሪካዊው እና ድንቅ ተዓምራት ያለው የእመጓ ዑራኤል ገዳም
30:42
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 165 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН