እመቤተን ይሄንን ደስታ አይቼ ዛሬውኑ ብሞት አሉ እናታችን። የአዲስ ዓመት ስጦታ ከእናቶች ጋር

  Рет қаралды 99,706

Zena Jokers

Zena Jokers

Жыл бұрын

እመቤተን ይሄንን ደስታ አይቼ ዛሬውኑ ብሞት አሉ እናታችን። የአዲስ ዓመት ስጦታ ከእናቶች ጋር

Пікірлер: 286
@user-vn9cm8dk5t
@user-vn9cm8dk5t Жыл бұрын
ለዚህ ልጅ ቃላት አጠረኝ ማነው እደኔ የተደሰተው አላህ ይጨምርልህ አገራችን ሰላም ትሁንልን ያረብ🤲🤲🤲🤲😭
@gmichaelgebeyehu9299
@gmichaelgebeyehu9299 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💔💖💖💝💞💕💚💛💛🧡💔💔💔💔💜💙💞💕👨‍🎤🤗🤗🤗
@tahabahredin1180
@tahabahredin1180 Жыл бұрын
ወላሂ ኣላህ ከይር ስራክን ይቀበልክ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር ኣቃታኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እንኩዋን አደርሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት ለመላው እናቶች 🌻🌻🌻❤🌻🌻እኔም እናት ነኝ 😂
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын
2014 መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን የወገኔ ስቃይ ሀዘን ስቆቃ ምንም በማያቁት እድህ መሰቃየታቸው😭😭😭😭
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын
ወላሂ ትልቅ ስራነዉ 😘😘😘😘በርቱ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ዉድ ጎደኞቸ እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ😍❤❤
@fozitube2316
@fozitube2316 Жыл бұрын
ዘና ጆከሮች አላህ ይጠብቃችሁ እናንተ ከቃል በላይ ናችሁ💞💞💞💞
@EtetuYimer
@EtetuYimer Жыл бұрын
እደዚህ የልጅ አዋቂን ያብዛልንንንን ተባረኩ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣምእደህበንሁንመችዳሀእንሁንበር
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Жыл бұрын
የኔእናት አይይይይ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ
@marakieadis4991
@marakieadis4991 Жыл бұрын
ተባረኩ የኔ ቆንጆዎች እኼ መታደል ነው ሰው ብዙ ስላለው አደለም ግን ካለው ላይ ማካፈል መባረክ ነው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@rabimohammedyoutube
@rabimohammedyoutube Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ግን በቀን ሳታለቅሽ እንዳትውይ ተብየ ተረግሜያለሁ እንዴ የማለቅስበት አላጣም 😭😭😭 የእናት ፍቅር መች ይጠገባል የኔ እናት ኡፍፍፍ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እኔምውዴ😭😭
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh Жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ እህት
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep Ай бұрын
እኔምኮ ነኝ የምር በጣም ነው እማለቅሰው ግን የኔ አንጄት ብቻ ይመሥለኝ ነበረ
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Жыл бұрын
የኔ ጊታእድሜናጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ በጣም ጥሩ ሥራ ኢትዮጵያአገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠስቅልን
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m Жыл бұрын
ማሻአላህ መልካምስራ ያስዴስታል ኑሩልኝ ወድሞቸ የልጁ ጭፋራ እራሱያስዴስታል ሰው አለመአናቅ ይሄነው👍👍👍👍
@munaahmed5876
@munaahmed5876 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ለምሰሩ ወጣጦች አላህ ረጀም እድሜ የሰጣቹዉ
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@tigistwadinmah3611
@tigistwadinmah3611 Жыл бұрын
እባየን መቋቋም አልችቻም እግዛብሔር አጋራ ችን ሰላም ያድርግልን እናቶቻችንን እባ አሳየን ያገሬ ልጆች እንኳን አደረ ሳችሁ😭😭😭😭😭
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እናት አይክፍት ማማየ አስለቀሱኝ ወይ አተ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርህ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅ ቃላትም አጣው በእውነት እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ክፉ አይንካችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዓመት ሰው ይበልን
@shebritube8336
@shebritube8336 Жыл бұрын
እህ ያረብ አገራችን ሠላም አረግልን
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
እግዚአብሄ በህይወታችሁ የማያልቅ ደስታ ያፍስላችሁ ለአዘኑት መጵናናት ሆናችኃልና
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Happy new year 🎉 for all Ethiopians. God bless you gentlemen.
@user-xo8rn7oq8o
@user-xo8rn7oq8o Жыл бұрын
የኔ እህት አጀቴን በላሽው ያረብ ሀገራችነን ሰላም አርግልን
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
የሆነ ቢደዎ አይቼ ቀንቼ ነበር በሌላ አገሮች እደዚህ ደካማዎችን የሚረዱት እደዚህ እጨፈሩ ከዛን ይሸልሙዋቸው አይቼ ምነው የኛወቹም ቢሰሩ በየነሸር ደስ ይላል እኛካ በማየቴ በርቱ
@saraabraha9997
@saraabraha9997 Жыл бұрын
God bless you you are weandrful fantastic Amhara people love you àll for ever and ever 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን ዘና ጆከሮች መልካም አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ 🙏🙏ፈጣሪ አዲሱን ዓመት 🙏🙏 🙏🇪🇹ጦርነት ቆሞ ሰላም የሚሰፍንበት🇪🇹🙏 🙏🇪🇹ስደት አብቅቶ በሀገራችን የምንሰራበት🇪🇹🙏 🙏🇪🇹ዳግም በፍቅር አንድ የምንሆንበት🇪🇹🙏 🙏🙏ዘመን ያርግልን🙏🙏 ቤተሰብ እየሆናቹ 🙏🙏
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@hshwnisinq7042
@hshwnisinq7042 Жыл бұрын
አሜን 😭🤲🇪🇹🙏
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
@mekdiyawollolige
@mekdiyawollolige Жыл бұрын
ይህን ልጂ ማበርታታት አለብን በምንዲነዉ የምናገኚዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንዲሜ
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
አይይይይይ እዳዉ በስደት ጨይኔ እዳይጠፋ ፈራሁ አይደለም በስደት ላይ ሀገር ብሆን የሚመራኝ የለም ዝም ብየ ሌቱንም ቀኑንም ሳለቅስህ አይይጁታ የቀን ጨለማ ይሁንብህ
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር የተስፋ የብረሀን ያርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አስባት መልካም ሥራ ነው
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጆከር አተ የልጅ አዋቄ ነህ ዘመንናችሁ ይባረክ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የኔእናት💔💔💔 ሰው በሀገሩ ሀገር ናፈቀውውው ወገኔ ሰላም ለሀገርችንንን ያረብ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
ገባገባበሉ ኢትዪቢያሀገሬትደግ
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
Happy new year Amazing job. God bless you all.
@user-xs4rv1jy7v
@user-xs4rv1jy7v Жыл бұрын
እግብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@jamelahjamelah2699
@jamelahjamelah2699 Жыл бұрын
ሁልጊዜምደስታለእናቶችይሁንሰላምለሀገራችን
@hayulove745
@hayulove745 Жыл бұрын
ከምንምበላይየምትደነቁልጆችናችሁ አላህያሥደሣችሁእናተንም በወጣይተካ በርቱ ረጂምእዲሜከጤናጋ ተመኘንላችሁ
@user-gt5sn8zg3o
@user-gt5sn8zg3o Жыл бұрын
ተባረክአተልጂ
@fadinobad591
@fadinobad591 Жыл бұрын
Ante liji Geta abzito yibarkih Egziabiher yemiwedeun sira eyeserah neh yemayalikeu bereket wede betih yigiba
@user-rt3oj8uz4v
@user-rt3oj8uz4v Жыл бұрын
ብሩኬ የተባረከ ልጅ እኮ ነው ዘላለም ኑርልን
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
እናት አላህ ያስደስትህ🌻❤❤❤
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ይሰጣቹህ ትልቅ ሰራነው
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ።
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ይህንን ልጅ እናበረታታው
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እረጀም እድሜ ተመኝሁላችሁ ዉድ እህት ዉንድም ይህነነ ለሰራችሁ አላህ አብዝቶ ይተካችሁ
@eyarustube9545
@eyarustube9545 Жыл бұрын
ብሩክ ቸሩ መድሀኒያለም ዘመንክን ይባርከው የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ኢትዮጵያን እያየን ነው🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r Жыл бұрын
በእውነት ለስጠችሁት ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ የኔ እናት እንኩዋን ፈጣሪ አተረፈሸ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Tebareku Egziabher Yimesgen Endenate Yale Ethiopiawe Sileseten 🥰😍
@temutemucar1203
@temutemucar1203 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳሁች የአመት ሰው የበላችሁ ኢትዮጵያዊ አገራችን ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያን አገራችን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት ያርግልን🙏🙏🙏
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
Allh ysetih
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥህ
@greatjordan7526
@greatjordan7526 Жыл бұрын
You guys made smile on these people that is wonderful god bless you
@mercyeritrea5590
@mercyeritrea5590 Жыл бұрын
Beautiful God bless you
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ እንደዚ አይነትን ለትችግሩ ለተርሱ እናቶች ለምትረዱ ሁሉ ጌታ በወታው ይተካላችሁ የእማማን ደስታ ማየት በታም ደስ ይላል ሁላቺንም እጃቺንን እናንሳ
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
ጥሩ ነው መልካም ነገር ሲኮረጅ ደስ ይላል ውንድሜ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Жыл бұрын
Zemnachu yebark wetatoch 🙏
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n Жыл бұрын
እናመሰግናለን💚💛❤
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Жыл бұрын
የእኔ አናት ቀሪ እድሜውት ደስ ይበሎት እናት ደስ እደሚል መልካም በዓል ይሁንሎት
@faayaaqaasim4908
@faayaaqaasim4908 Жыл бұрын
ፋቅር የሆንክ ልጅ ተባረክ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
አይ የወሎ ህዝብ ይሄ ለእናንተ አይገባም ነበር የእኔ መልካሞች😭😭😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም።ክፎጉርቢት።ክፎአርገን
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
ያሳዝናል በዚህ ልክ ተጨክኖብን ያልተበቀልን ጅል ህዝብነን
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምልካ ዘመን ይባረከ እንባዬን መቆጣጠር አቃታኝ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
ሰው ከሰውነት ካልጎደለ እንዲህ ለበጎ ነገር እግሮቹ ይፈጥናሉ ወንድማለም ወልደኽ አግኘው ይሂ ትልቅ እርግማንም ምርቃትም ነው እወቅ ነገ እግዚአብሔር እንደ ሳቸው ስታረጂ ደጋፊ ልጂ አያሳጣህ ወንድማለም እምዬ አገሬ እሚስፈልጋት እንደናንተ አይነት ነው አንገቷን ቀና እሚደርግ😢😢😢😢
@dtfg9043
@dtfg9043 Жыл бұрын
ተባረክ
@abaineshtaddesse5956
@abaineshtaddesse5956 Жыл бұрын
God bless you
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
አቤት ምን ጉድ ነው የደረስነው አምላኬ ምነው ይቅር በለን አይዞሽ እሕቴ ለዚሕ ያበቃሽ አምላክ ለነገ ምን እንደሚስጥሽ አታቂም እናትየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እይዞሽ እሕቴ አምላክ ምሕረቱን ይስጥሽ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
የእኔ አያቴ አላህ እደሜ ይስጣችሁ በርቱ
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Жыл бұрын
ቅኖች አሏህ ይጠብቃችሁ
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 Жыл бұрын
Wow desi elali ye hone Afrika liji endhe yemyadergi ayicha betam neber miketatelie. so be nante silayewi desi bilognli ketilubt. Melikam adis amet.
@salamsalam6475
@salamsalam6475 Жыл бұрын
wow my heart so pain mom 😭😭❤God bless you you people most be that help old people
@mdvip1115
@mdvip1115 Жыл бұрын
መልካምነትለራሰነዉእና ቀጥልበት እድሜእናጤናይሰጥሕ
@keetamaketama388
@keetamaketama388 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስስትሉ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላሁ ወኪል እሱ በረህመቱ ይርዳሽ
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ በጤም ያሳዝናል ለሚያልፍ ግዜ ይሄ ሁሉ ጭካኔ በዚህ ህዝብ ላይ የእዉነት ያማል ምን አደረጉ 😢😢😢😢😢
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
እህ አተልጂ ቃል የለኝም ተባርክ
@user-hc8mg7gv6k
@user-hc8mg7gv6k Жыл бұрын
እዛቤሔር ይስጣችሁ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
ለሁላችሁም ሙሉ ጤናችሁን ይሰጠችሁ ያረብ
@habhabshi6620
@habhabshi6620 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ያስፈፅማችሁ
@genetmarkos9237
@genetmarkos9237 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Ай бұрын
እስይእስይእስየእኔእናትጤናይስጦት
@habhabshi6620
@habhabshi6620 Жыл бұрын
በርቱ መልካምነት ለራስ ነው
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ያረቢ አገራችንን ሰላም አርግልን አላህ ያስደስታችሁ
@samritube1844
@samritube1844 Жыл бұрын
Des Yelal Yamer Enkuwan Adersachehu
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ ያረብ እንድት ደሰ ይላል የሰው ደሰታ🥰🥰
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን💚💛❤️
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 Жыл бұрын
Yena enat
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
God bless you ♥️🙏🎆💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
የእኔ እናት 😢😢😢😢
@nabisnabiseiforifor3025
@nabisnabiseiforifor3025 Жыл бұрын
Tabariik Zaman
@user-xp7jw5un1p
@user-xp7jw5un1p Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እማየ የኔ ጨረቃ🥰🥰
@mehubabintali1357
@mehubabintali1357 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት ወሎየዋ 😭😭😭😭
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ደስታህን ያበዛው የኔአባት
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op Жыл бұрын
ሀየቲ አላህ የሽርሽ የረብ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እማማ
@gadisedanbi5707
@gadisedanbi5707 Жыл бұрын
Uuuuuufffff imeye enate igizaber edime enaa tena yestoti
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ሲምንድነዉ በለቀሶ ተረግዠ በለቀሶ ነዉ እደ የተወለኩት ሳላለቅስ ዉየ አድሬ አላቅም 💔💔💔💔 አየየ ማጣት ክፉ እጣ አየ ወላድ የኛስ እጣፋታ ምን ይሆን ጁታ ቀን አይዉጣልህ 😭😭😭
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
በቻልሺው አቅም ለራሥሺ ጊዜ ሠተሺ ከማልቀሥ የሚያወጣሺን ዱአ እና ኪታቦችን ሌሎች መፈሣዊ መፀሀፍ ችን አብቢ አይዞሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@user-hx3me4np8h
@user-hx3me4np8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አዲሱን አመት ሠላም ያርግልን የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ እፍፍፍ የራያ ሕዝብ ተሰቃየ አሑን ኢትዮጵያ መንግስት አላት ሊባል ነዉ ፈጣሪ ብቻ ይድረስልን ቤተሰቦቻችን አለቁ 3አመት ሊሆናቸዉ ነዉ 🙏😢😭😭😭
@user-ll6mi5js7f
@user-ll6mi5js7f Жыл бұрын
እኳንአደረሠንእኳንአደረሣችሁመልካምአድሥአመት
@zz-zw9lp
@zz-zw9lp Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
24:36
Zena Jokers
Рет қаралды 41 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
38:01
Salkan Tube
Рет қаралды 381 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 98 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН