No video

እግዚአብሔር በቃ ሲል ሁሉም ተሳካ!ሔለን ከ 100ሺ $ እግር በተጨማሪ ባለ 3 መኝታ ቤት እና መኪና

  Рет қаралды 53,970

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 196
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ባወጣኸው አትረፍርፎ ይስጥህ በጤና ይባርክህ ሕይወትህ በሰላምና በደስታ የተሞላ ይሁን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Amen Amen Amen🙏❤
@marthachane9777
@marthachane9777 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሄለንን የረዳችኋት በሙሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ።እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@fethiyaibrahim1879
@fethiyaibrahim1879 Ай бұрын
Ameen Ameen its big blessing to have such a big heart like you guys.
@ዙዙቲ
@ዙዙቲ Ай бұрын
የአላህ ችሮታው ብዙ ነው የስጠንን ብናውቅ የጎደለንን የለም ፈጣሪን እናመስግን👍👍💕
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የምስጋና መዝሙር ፥ - ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፤ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፡ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ። (መ.ዳዊት ም. ፺፱ (፻) ቁ. ፩ - ፪) 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ ስ … ፧ 🤔
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Ай бұрын
ተአምሩና በረከቱ የማያልቅበት አምላካችን ምስጋናህ ለዘላለም ይሁን።የለመነዉን ይስማን። አሜን በሉ🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee Ай бұрын
መስዬ የልብ ሰው❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fethiyaibrahim1879
@fethiyaibrahim1879 Ай бұрын
Ameen Mesiye nurilen edmena tena yestesh ❤❤❤
@coffeeloverone
@coffeeloverone Ай бұрын
የየካው ሚካኤል ይክበር ይመስገን 🙏🏼💚💛❤️
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
????
@selamsisay3243
@selamsisay3243 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እውነት ነው ለካ እግዚያብሄር በቃ ሲል እንደዚ ነው አፍን በእጅ ሲያስጭን
@senaitoljira
@senaitoljira Ай бұрын
መስዬ አሁንም አምላኬ እግዚአብሔር ቤትሽን፣ ኑሮሽን ፣ስራሽን በድንቅ በብርሃኑ ይሙላው ተባረኪልኝ እህቴ!!!
@abebaali4790
@abebaali4790 Ай бұрын
መሲ ዬ ደስታሽ ፌትሽ ላይ ይታያል ሄለን እንኮን ደስ አለሽ የእርዳታ እጆቹን የዘረጋው ስው እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@Tegegench
@Tegegench Ай бұрын
መሲ እባክሽን ማበብ ከቻልሽ የስፈራችን ልጅ ደካማ እናት ይለ አባት 3ልጆችን የምታሳድግ ባጋጣሚ እስር ቤት ገባች የዋስ መብት 250 ሺብር ተጠየቀ የቀራት ቀን 6,ቀን ነዉ መሲ እባክሽ ስለ ማሪያም ብለሽ
@bmbm5564
@bmbm5564 Ай бұрын
ለሁላችንም ያልታሰበ ደስታ ይስጠን
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አምሮብሻል የስጠሽ ስው ፈጣሪይ ይስጠው እንባሽን ቆጠረልሽ መሲ ምርጥ ስው ነሽ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ እግዚአብሔርን ታላቅ ነው
@edenyemane3753
@edenyemane3753 Ай бұрын
መሲዬ ይሄ ያንቺ ውጤት ነው እንደው ኖሮኝ ምንባረግልሽ ልቤ አይረካም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤
@YegileBelay
@YegileBelay Ай бұрын
እግዚአብሔር ጊዚው ሲደርስ ሁሉን ያደርጋል ለሱ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እንኳን ደስ አለሽ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 29 күн бұрын
መሲ ይህ ሆሉ በረካ የተሰጣት ያንቺ ቅንና ነው መሲ የድሃ እናት እህቴ እንኳን ተሳካልሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@askaletaye4372
@askaletaye4372 Ай бұрын
ጠበቃ ዶክተር ዳኛ በሙያቸው ሰው የሚበድሉ እስከ ሰባት ዝርያቸው እንዴት እንደሚበቀላቸው ሁሉም ይጠብቃል
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z Ай бұрын
ጌታ ይባረክ ! እንኳን ደሳለሽ ጌታ እረዳሽ።
@t1ruf4t
@t1ruf4t Ай бұрын
መስየ አንቼ እድለኛ ነሽ አንቼ ጋ የመጣ ስው እድል አለው የመቤቴ ልጅ ስለሁንሽ እህታችንን እንካን ደስ ያለሽ ❤️❤️❤️
@aberashayele66
@aberashayele66 Ай бұрын
መስ ለሐይማኖት አድልታ የምትሠራ ይመስልሻል መጨረሻችው ለአዳናት ክብር መስጠት ሳይሆን ለሐይመኖት ግብ ግብ መፍጠር ነው ። ስለ አንች አዘንኩኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ሄለን እንኳን ደስ አለሽ መሲዬ ደግመን ደጋግመን እናመሰግንሻለን በአንቺ ምክንያት የብዙዎች እንባ ታብሷል ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ዋጋሽን ይክፈልሽ ያገዛችኋት ሁሉ ፈጣሪ በማያልቀው በረከቱ ያጥለቅልቃችሁ።
@annasweet4679
@annasweet4679 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጠው ብድሩን በበረከት ያግኘው ደግ ሰው
@SaraSara-yv1zt
@SaraSara-yv1zt Ай бұрын
እግዚአብሔር በቃ ሲል እንዲ ነው ያውሉ መከራ አበቃ
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 Ай бұрын
እውነት ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
@@SaraSara-yv1zt ለተጀገሩ ለተጨነቁ ሁሉ ፈጣሪ በቃ ይበላቸው።
@SaraSara-yv1zt
@SaraSara-yv1zt Ай бұрын
አሜን እውነት ለሁሉም ለተቸገር በቃቹ ይበል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Tekekele
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU Ай бұрын
እሱ የማቾክል አምላክ ነው ሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
መሲዬ የክርስቶስ ልብ ያለሽ ሰወ ነሽና ሁሌም ድል ነሺ ነሽና አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ድል ይስጥሽ ነው የምለው !!! እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር ተሰሚ እና አሸናፊ የለምና .....!!!!እጅግ እወድሻለሁ .!!!ተባረኪ !!ይህ የደስታ ፍትም እግዚአብሔር አንችን ተጠቅሞ ያመጣው በረከት ነው!!!!😘😍❤ቃላቶች ያጥሩኛል ......!!!!!!!
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
ያ የለቅሶ ዘመን በእውነት የሳለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ...!!!❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ አባሴወች ገን በሁሉም ሀገር በጣም በጣም አስቸጋሪ ሰወች ናችው አውሬነት እራሡ አይገልፃቸውም በቤሩት ያሉት በተለይ እንዴት እንደሚጫወቱብን እግዚአብሔር በምድር ይቅጣቸው
@kon9394
@kon9394 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ተመስገን
@AyeleTadesse-eb9vq
@AyeleTadesse-eb9vq Ай бұрын
መስዬ እግዛብሄር ያንቺ የሆኑትን እና ቤትሽን ፣ልጆችሽን እና ባለቤትሽን ይባርክልሽ፡፡
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
የፈጣሪ ተአምር ልዩ ነዉ🌹💝
@felekeborga1209
@felekeborga1209 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
ዋዉዉዉዉ እንዲም ኣለ ለካ ወይ ዝፈጠረ ሪ እሰይ ተባረክ የሰጠሃትን ሁሉ ዝፈጠረ ሪ ይጨምርልህን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
መሲ በጣም አስተዋይ በሳል ሴት ነሽ !❤❤❤❤❤❤
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግ ልብ ያላችሁ ሰዎች እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይሙላው ❤❤❤❤
@yewbdaryusuf6230
@yewbdaryusuf6230 Ай бұрын
Congratulations Helen, I’m so happy for you. Meseret may god protect you god bless you. You are true Ethiopian I love you so much and keep up the good job.
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
አቦ ደግ ...ሰዎች ይብዙ... ዘራችሁ ይለምልም .... እንዲህ ...ስላሳረፋችሃት.... ኖሮኝ ... ባደርግ ... ውይይይ ደስታዬ.... መጦሪያና .... ህክምና ... ነው .... መስራት የምፈልገው.... መንግስት እና... ደህንነት .... ቢሮ... ምናለበት ... በየክልሉ ... እንድሰራ .. ብትተባበሩኝ ...🥰🥰
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
መሲዬ አቺ ትለይ ለሺ እረዚም እና ጣና ዪስጥልን አሜን አሜን አሜን የኔ ደርባባ 😘🙏🙏💕💕💕💕💕💕
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
የዚች ልጅ የመጀመሪያውን ኢንተርቪ አስታወስኩ❤
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Ай бұрын
ኢንተርቪው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ይህ😂ሜካፕ እኮ ጉድ ስራ ነጭ ጥቁርም ሌላ ሰውአረገ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነውና እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን...😍❤😘😍❤
@genetadefres7204
@genetadefres7204 Ай бұрын
ይሙላ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ቱርክ ላይ ያለው ቆንስላ ፅህፈት ቤት ሳይሆን በተለይ አረብ አገር ላይ ያሉ ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች ከሞትን በሃላ ነው ሚደርሱልን ይህን ጉዳይ የበላይ አካል ማየት አለበት እንደ ዜጋ ለስሙ ከበሮ መቺዎች ዘማሪዎች አገልጋዮች እንድ ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ስም ብቻ ናቸው ስራ ላይ ዜሮ😢
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ለተቸገሩ ስዎች ሁሉ መፍትሄ ስለሆንሽ ተባረኪ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Ай бұрын
ክብሩን ስላሲዎች ይውሰዱ ምን ይባላል አቤቱ እመቤቴ ማርያም ምን ይሳንሻል እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ሳቂ ❤❤❤❤❤
@tigistnebro-in7lg
@tigistnebro-in7lg Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን እንኮን ደስ ይለሽ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
እ😊እግዚአብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እህቴ።
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Ай бұрын
በመጀመርያ የረዳሽ ባለስልጣን እግዚአብሔር ይስጠው ሁሉም ባለስልጣ እንደዚህ ቅን ሆነው ስራቸውን ቢሰሩ የት በደረስን ?ከመስርያ ቤት የሚጻፍልንን ደብዳቤ ማንበብ እንዳለብን ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ።
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Ай бұрын
መሲ ቁም ነገረኛ !!! መልካምነት ለራስ ነው ጌታ ይባርክሽ በጣም እንወድሻለን
@genetadefres7204
@genetadefres7204 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረክት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
ውይ እግዝሃብሄር ይመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@rahel6046
@rahel6046 Ай бұрын
የእግዚሐብሔር ድቅ ስራ አያልቅም ይህንን የሰጠህ ሰው ምን አይነት እድለኛ ነህ ታድለህ❤
@user-qy4ol1zq1m
@user-qy4ol1zq1m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉ በእርሱ ሆነ።
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚኣብሔር ይመስገን
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
እውነት ለመናገር መሲ ቅን ስለሆንሽ ነው አግቺ ጋር የቀረበው ሁሉ ነገሮቹ የሚስተካከልለት ምን እንደምል ባላቅም እግዚአብሔር ይመስገን ሔሉ እንኳን ተሳካልሽ ደሞ በስማም እንዴት ተቀየረች ደስ ይላል በልጆችሽ የምትደሰቺ ያርግሽ🎉🎉🎉🎉
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 Ай бұрын
ለተቸገረ የምትረዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ።
@TigestBek
@TigestBek Ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ❤❤❤
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
እንኳን ደሰ ያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Tacom121
@Tacom121 Ай бұрын
መስዬ እ/ሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
እግዚአብሔር ✅ እ/ሔር ❌
@tgamare6745
@tgamare6745 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@askaletaye4372
@askaletaye4372 Ай бұрын
ይቅረታ በኢትዮጵያ ያሉ ሰውን የሚበድሉ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚበቀላቸው አላውቅም
@shmelesblack6723
@shmelesblack6723 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስታሽ ያሳየን መሲዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ያንቺም ውጤት ነው
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 26 күн бұрын
ፈተና ጥሩ ነው የኔ ቆንጆ የኛ ሠው በራሱ ሠው ላይ ይጨክናል አንዳንዱ ደሞ ከመጠን በላይ ያዝናል አይዞሽ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሄለንዬ 🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የረዳችኋት በሙሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ🙏🙏🙏
@hussenkelifa9672
@hussenkelifa9672 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@selambelay3046
@selambelay3046 Ай бұрын
ደጋጎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@selamawitandarge5414
@selamawitandarge5414 Ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ እግዛብር መልካም ነዉ
@BettyBiruu
@BettyBiruu Ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው! የተመሰገነ ይሁን
@azebtadese6344
@azebtadese6344 Ай бұрын
Meseyaiiii❤❤❤❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Ай бұрын
ጌታ ለዘላለም አይጥልም ና ቢያሳዝንም እንደምህረቱ ብዛት ይራራልና ሄለን ጌታ ድንቅ አደረገልሽ የትላንቱ ተስፋ መቁረጥ የትላንቱ ጨለማ አልፎ ጌታ በራሱ ጊዜ መንቀሳቀስ የሚገባቸውን ሰዎች ሁሉ አንቀሳቀሰልሽ አስደነቀሽ ጌታ ስሙ ይባረክ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
እሰይ እንኳን ጌታ አገዘሽ ❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
Mashalla እንኳን አላህ ለዚህ እበቃሽ ደስ የሚል ነገር ነው ።እሲቲ አጃኢባም ሁለት እጅ ለሌላት ተማሪና ታታሪ ዱአ አድርጉላት ይህ እድል እንዲደርሳት።ለሌሎችም ወገኖች በጣም እናመሰግናለን እንዲህ ለረዱት🙏❤️❤️❤️
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ እህት😢
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ! ደጋግ እጆችን እግዚአብሔር ይባርክ መሲ አንቺንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j Ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር አብሮነት ካንቺ ጋር ነ ው ሞገስ ሆኖሻል ተባረኪልኝ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
በስመአብ የእግዚአብሔር ተአምር😢😢😢ፈጣሪ ለዚህ ሰው ምድራዊ ህይወት ሳይሆን ሰማያዊ መንግስተሰማያትን ያለ ጥርጥር እመኝለታለሁ😢😢😢እግዚአብሔር መርጦሃል ታድለሃል😢😢😢 በብዙ ተባርከሃል አንተ😢😢
@ሀሉዩቶብ
@ሀሉዩቶብ Ай бұрын
እኮን ደስ አለሺ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላል
@AbeerSanad
@AbeerSanad Ай бұрын
እኯን፤ደስ፤አላች
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@Sefede6
@Sefede6 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለያየ መንገድ የረዳችኋት እግዝአብኄር ይባርካችሁ ለ እናንተም ያልተጠበቀ ስሳይ ይስጣችሁ
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 Ай бұрын
To God be the Glory God wants Helen for his work 🙏 ❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 Ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለክ
@a20mas18
@a20mas18 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንደስአለሽ
@amhariska-tube
@amhariska-tube Ай бұрын
ተመስገን ሄለን እንኳን ገረተሸ ረዳሽ🙏🏾🙏🏾
@manycell9813
@manycell9813 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የረዳችሆት በሙሉ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ዘር ማንዘራችሁ ክፍ አይንካው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሰጠን እያንዳንዱ አካላችን ቢያስከፍለን ምን እንሆን ነበር አምላኬ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመን ለሌለው ስጦታህ ።
@asnisime2495
@asnisime2495 Ай бұрын
ያሳዝናል መቼ ነው በየቤሮው ያሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ሆኑ ስራተኛች እንደስው የማያስብት አዜኔታ የሚኖራችሁ ያች አገር እንዴት ታዴጋለች ወይ ብልፄግና የውሺት ትንግርት ነው ለማንኞውም እህቴ እንኮን ተሳካልሺ እግዚአብሔር ይመስገን::
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
Glory be to God 🙌🙌🙌 its so wonderful to see a renewed life with the generosity of kind souls 🤗🤗🤗 to better a person's life that we can see the joy in her eyes radiating into her beautiful smile 🥰🥰🥰 There is a storm after the Sun when God compensates he goes beyond imagination 😍😍😍 May God bless you Helen wishing you only good chapters filled with love, joy & success unfold 🙏❤️🙏#KeepShining ✨✨✨
@biruktemesgen1392
@biruktemesgen1392 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አሳረፈሽ ያገዙሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው የልባቸውን መሻት ይስጣቸው በሚፈልጉት ሁሉ ይገኝላቸው።
@user-ge5xh3dy8p
@user-ge5xh3dy8p Ай бұрын
አንከን ደስአለሽ ሔሉ መስዮ አግዚአብሔር ይመስገን
@HanamDen
@HanamDen Ай бұрын
መሢዬ አንቺንም እግዚያብሔር ይባርክሽ ሔለንም እንኳን ደሥ አለሽ❤
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Ай бұрын
መሲ!እግዚአብሔር እንቺንም ቤተስብሽንም ይባርክ ቅንነትሽ አይወስድብሽ!!🙏🙏🙏❤️❤️
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Temesegn ❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ አምላክ ነው ምን እንላለን ስሉስ ቅዱስ ስላሴየሁላችን ፈጣሪ አባት ስምህ የተመስገነ ይሆን::እልልልልል ድንግል ማርያም ወላዲተ እምላክ ልጅሽ እንዲህ ይክሳል ::ደስ ብሎሽኑሪ::
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 Ай бұрын
What a beautiful miraculous work of God❤❤❤May the Lord of heaven and earth bless you all. ❤❤❤ Mesi wishing you abundant and long life❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አባት መደአኒአለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
እንኳን ደስ አሐሽ እህቴ የቸተቸገረ ሁሉ ደስታዉ ይመልስለት መሲ አችም የሰዉ ደስታ ያስደስትሻልናአ ሁሌም ደሰ ይበልሽ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰው አዕምሮ የማይገመት እጅግ ትልቅ ቸር አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 44 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН