ልጅነቴን አልኖርኩትም!ልብ የሚነካው የሄለን ታሪክ ክፍል 1 Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 83,047

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 186
@betslot9715
@betslot9715 8 ай бұрын
የልጅቷ ታሪክ ያሳዝናል መሲ በእናትሽ በእናትሽ ክላሲካሉን አጥጠቀሚ ይጨንቃል ድምፁም ጥርት አይልም እንደ በፊትሽ አቅርቢዉ ተባረኪልኝ መሲ የብዙሆች እናት ነሽ ቀጣዬን እንጠብቃለን
@fanussisay8991
@fanussisay8991 5 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 8 ай бұрын
የቤተሰብ በዕድ አምልኮ ነው እህቴ ገና ከልጅነትሽ ጀምሮ ያንከራተተሽ ፈተነም የበዛብሽ አንቺ ደግሞ ጠንካራ አመስጋኝ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ነው የምትይው መከራው ወደ ልጅሽ እንዳይሄድ በረትተሽ ፀልይ እህቴ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በቃሽ ልጄ ይበልሽ 🤲 በፀሎትም በስነልቦናም ከዚህ በላይ ጠንካራ ሁኚ እህቴ ለልጅሽ ታሰፍልጊዋለሽ ፍጣሪ ይርዳሽ 🤲
@umeman3175
@umeman3175 8 ай бұрын
የኔ እናት ምን እንደምል አላዉቅም ብቻ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ😢😢😢😢
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 8 ай бұрын
ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 8 ай бұрын
አሜንንንን
@bestrong1237
@bestrong1237 8 ай бұрын
ላለፉት 50 ዓመታት 80% የኢትዮጵያ ወጣት ልጅነቱን አልኒረውም፡፡ ምድራችን አኬልዳማ ሆነች! በጦርነት ከወረድንበት የድህነት ጥልቀት የተነሳ ነገራችን ሁሉ ጣር ሆነ!
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 8 ай бұрын
መሲዬ ደግ ነትሽ መታደል ነው እንወድሻለን የድሃ ወዳጅ ነሽ
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 8 ай бұрын
አቤት ይሄ ሶሻል ሚድያ ስንቱን የተደበቀ ጉድ አወጣ እማዝነው ግን ይሄ ስልጣኔ ባልነበረበት ወቅት ስንቱ ሳይተነፍስ እንዳረረ አልፏል
@Eurael
@Eurael 8 ай бұрын
Betam tikikil nesh. I feel the same way!
@genettesema8908
@genettesema8908 8 ай бұрын
ትክክል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
አቤት ድህነታችን ስንቱ ህጻናት በብዙ ፈተና ያልፋሉ::😢😢😢
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
ሁላችንም ሰሚ በማጣት ሂወታችን ምስቅልቅል የሚልብን😭😭
@addisk6627
@addisk6627 8 ай бұрын
ምንም ጥፋት የለብሽም የኔ እናት አንቺ ጀግና ነሽ። አንቺ እግዚአብሔር አባት አለሽ ከዚ ሁሉ ያተረፈሽ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 8 ай бұрын
የእናትሽ መጥፍት ነው ያንች ህይወት መበላሸት ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ ወላጆች መውለድ ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁ ማሳደግ አትርሱ የልጆቹን ህይወት አታጨልሙ😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@T.a698
@T.a698 8 ай бұрын
Amen amen
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 8 ай бұрын
Amen amen
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 8 ай бұрын
አሜን🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@MY-ek2ye
@MY-ek2ye 8 ай бұрын
Amen
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 8 ай бұрын
ይህ ሁሉ ሀጥያታችን ነው እርስ በእራሳችን የሚያባለን እግዚአብሔር በምረቱ ያስበን አይዞሽ ቀን ያልፉል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 ай бұрын
አይዞሺ የኔ እናት አላህ ቀሪ ሂወትሺን በደሰታ አላህ ያኑርሺ😢😢😢😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ወይ ሴት መሆን አይ እድላችን😢😢😢😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
እሺ አሁን ማንን ተጠያቂ እናድረግ ኡፊ የኔ ባሪች አይዞሽ የኔ ቆጆ😢😢😢😢😢😢
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው ብቻ ከባድ ነው 🥹💔
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 8 ай бұрын
እይዞሽ እኅታችን😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት ይህን ታሪክ እንደሰማሁት አስታውሳለሁ ነገር ግን የትኛው ዮቱብ ላይ እንደሆነ ዘነጋሁት ድርብ ድርብርብ እንግልት
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 8 ай бұрын
እኔ እንደእኔ መከራን ያሳለፈ የለም እላለሁ አሁን ላይ ብዙዎች ከእኔ የባሱ ስላሉ አባካቹሁን በእኔ ስም የድንግል ማሪያም ስም በደሀኒያለምን አመስግኑልኝ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
እህት ነጌ ሌላ ቀንነው ጌታ ኢየሱስ የተረሡት ዘመድ አዝማድ የረሣው ጌታ ኢየሱስ አይረሣ ም ጠንካራነሽ ነጌ ትልቅ ሆነሽ በዚህ ሚድያ እንደ ምትመጪ ሙሉ ተሥፍ አለኝ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 8 ай бұрын
ሀይ መሲዬ የኔ ቆንጆ እውነተኛ መረጃ ነው የምተቀርብልን ከሠላምታዬ ቀጥዬ እባክሽ ስለባንክ አኮዎኖት ባለቤቱ በሌለላበት ከባነክ ቤት ያወጣሉ ይባላል እንደው እባክሽ ንግድ ባንክ ላይ ብዙ ግዜ ጥሩ ነገር አይወረም እባክሽ እኔ ከሀገሬ ከወጣው ብዙ ጊዜ ነው እኔ ምንም ውኪልና አልሰጠውም ለሰው ገንዘቤ ሁሌም በስሜ ነው ከቅርብ ጊዜ ቧኃላ ንግድ ባንክ ላይ ጥሩ ነገር አንሳማም ይህን ኮማኒት እንደ ምተነብ እርግጠኛ ነኝ አመሠገናለው
@selamissak5726
@selamissak5726 8 ай бұрын
በጣም ይባላል ተጠንቀቂ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 8 ай бұрын
አዎ ፋጠን ብለሽ ገብተሽ አስታከኪ ረሰቸው ነው ያምሰርቁት ስንቱን አስለቀሱ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 ай бұрын
ብዙዎች አሉ በዜሮ የቀሩ ይህ ቆይቶአል የዛሬ 3አመት 400መቶ ሺህ ብር ዱባይ ስትኖር. ስትገባ በዜሮ ነበር ንግድ ባንክ
@mame.f3798
@mame.f3798 8 ай бұрын
አትጨነቂ እህቴ 5ሳንቲም ቢጎድል የባንኩ ሃላፊነት ነዉ
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
በሌላ ቻናል ግን አይቻታለሁ መሰለኝ ከዚህ በፊት ታሪኩን ሙሉ ስሰማው አስታወስኩ
@rozinahaile
@rozinahaile 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanoskiros6845
@yordanoskiros6845 8 ай бұрын
Yena konjo betam yasaznan egzabiher kanchi yehin🙏
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 ай бұрын
ወንዶች በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፎች!::በደህነታችን ላይ ተጨመሪ ደህነት ያመጣችሁብን እናንተ ናችሁ::ወይ አታርፉ ወይ አትጠፉ በእናንተ ምክንያት የስንት ህፃናት ህይወት ተበላሸ!?
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንዳንደ ህይወት ፈተና ናት የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ነው ይችን እህታችንን ብዙ መልካም እህት ወንድሞች አላችሁ እርዱአት ዋጋችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@saharm119
@saharm119 8 ай бұрын
አቤት ፈጣሬ ለምን ነግ በኔ ብለው ቤሥቡ ምን አለበት ሠውለሠው ብንተሣሠብ እህቴ እግዚአብሔር ጼናቱን ይሥጥሺ ፈጣሬ ይማርሺ ክልጅሺጋርም ቀሬሄወትሺን ያሣምረነው ያለፈውን የምትረሺበት ቀን ያመጣልሻል❤
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 8 ай бұрын
አይ ሴት ስንቱን መከራና ስቃይ ተሸከመች አይዞሽ ላያስችል አይሰጥም 💔😥
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
ለምንድነው እሚወልዱት?? አልጋ ላይ ለመውጣት እሽቅቅድም በጣም እሚያሳፍሩ እኔ እምሰማው በብዛት እዚህ ሚዲያ ላይ ቤተሰብ ውልዶ መጣም ወልዶ መጣል ምን ጉድ ነው ሀበሻው ምንድነው እንዲህ አረመንኡ እነት!!!😊
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 8 ай бұрын
እኔ ብሆን ማርያም አጀቴ ችሎ መኖር አልችልም እናትና አባቴ በሂወት የሉም ግን እናም አንድ እህት አለችኝ ታናሸ ናት እናም አጎቶቸና አያቴ ተናግረዋት ስታለቅስ እሷ እንባዋ ሲያቀር የኔ እንባ ይፈሳል አክስቴ ትስቅብኝ ነበር የኔ የሚገርመኝ ያች ማልቀስ ትለኝ ነበር እንኳን በተሰብ ሆነዉ መጨከን ይገርማል😢😢
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 8 ай бұрын
እኔን ያገሬ ልጅ እኔም የጎልጆታ ልጅ ነኝ አይዞሽ የኔ እህት አቅም ኖሮኝ በገንዘብ ባልረዳሽም የእህትነት ፍቅር ልሰጥሽ ዝግጁ ነኝ እግዚአብሔር ይማርሽ የታሪክሽን ፍፃሜ ለማውቅ ጓጉታለሁ ። መስዬ የኔ ደርባባ ከአትዮ ኢንፎ ጀምሮ የትስሪውን መልካም ስራ ሁሌ እከታተላለሁ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክሽ ❤❤❤
@helengetachew402
@helengetachew402 8 ай бұрын
Amesginalew
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 8 ай бұрын
አይይይ የሴት ልጅ ስቃይ መብዛቱ አይዞሽ እማኮ😢😢😢😢
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 8 ай бұрын
ፈጣሪይመስገን ጤናየን ደና ነኝ ግን እኔም ልጅነቴን አልኖርኩትም ሂወቴ በፈተና በመካድ. የተሞላነው. ድንግል እናቴ በቃበይን ቀሪውን ዘመናችን ባርኪልን
@user-nr7rh9eh1w
@user-nr7rh9eh1w 8 ай бұрын
Yana ehit alla kanichi yihin❤❤❤
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ሰው የወለደውን ልጂ ውሰድልኝ ይላል.
@yafetabel2474
@yafetabel2474 8 ай бұрын
ምን እንደምል ቃል የለኝም እህት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ!
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 8 ай бұрын
ያኔ ወደ እህት የእኔ እንባ ይፈሰሲ አዘሺ ሁሉም አልፈል ኤሉ
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 8 ай бұрын
You beautiful be strong!
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስበን አይዞሽ ሁሉ ያልፍል እህቴ
@user-dz3si6bq7k
@user-dz3si6bq7k 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደሞ እዴት እደምታምሪ እኮ
@user-ol7xq4ls2x
@user-ol7xq4ls2x 8 ай бұрын
አቤት የስው ልጅ መክራ ብዙ ነው ፈትናው :እኔ የገርመኝ የእናትዬዋ ጭካኔ ነው ይገርማል
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 7 ай бұрын
ወይ የኛ አገር ሴቶች ፈተና እንዴት ያሳዝናል ታሪኳ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 8 ай бұрын
Ayizoshe geta kanchi gare new yeni eht 🙏
@nigusadis7992
@nigusadis7992 8 ай бұрын
ሌላሚድያ አይቼሻለሁልበል
@rainman1775
@rainman1775 8 ай бұрын
Mesi pls next time low the music. Some of the things she is saying covered by the loud back ground music.
@tadelakidane101
@tadelakidane101 8 ай бұрын
Egzabeher yetebeklen
@mahderafework7044
@mahderafework7044 8 ай бұрын
Lijinetuan yekemahat sew Egziabher yibekelih, ayizosh yene enat ehem yalifal.
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ 😥😥😥😥
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
በጣም የምናደደበት ነገር ልጆች በሰዘች ጥቃት ሲደርስባቸው ለምን ዝም እንደሚሉ የምር በጣም ነው ምናደደው በወቅቱ ብትናገር እኮ ቶሎ መፍትሄ ታገኝ ነበር ለፈረንጁ ራሱ ከደወለላት ለሱ መንገር ትችል ነበር ብቻ በጥፋት ላይ ጥፋት ተደራርቦ ሂወት ይበለሻሻል 😢
@Zemichael13
@Zemichael13 8 ай бұрын
Kahulum nagare yegaramage yelala agare zega senekabakebat noro yegeza yehagerwa zega gen segoduwat manorachawe betam yasazenale fetare ruru lebe yefetarelen
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 8 ай бұрын
ወንዶች ወንዶች እውነት ፍርድ ከላይ ነው የስንቱን ሴቶች አበላሻችሁ ምነው ለአንድ ቀን ሀይል ቢኖረኝ አሰልፌ ነበር የምረሽናችሁ
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 7 ай бұрын
Yenem mignot new benatish mereshen neber
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 ай бұрын
አሰልፎ መረሸን ሳይሆን በንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር::
@geberu899
@geberu899 8 ай бұрын
ይህን ክላሲካል ማጮህ ከቀጠልሽበት አድማጭ ይቀንሳል
@muludemile9020
@muludemile9020 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢😢
@yodittekelemariam9628
@yodittekelemariam9628 8 ай бұрын
Egzybher enbashen yabselsh yeny Kongo 🙏
@elyanademise9227
@elyanademise9227 8 ай бұрын
Ayizosh yene ehit
@MabetTadsee
@MabetTadsee 8 ай бұрын
😢😢😢
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
💔😭😭😭ውይ እህቴን😭
@tube3498
@tube3498 8 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔናት
@frefre2238
@frefre2238 8 ай бұрын
Uffff Amlakiy Hoy .
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 8 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ እንኳንም በህይወት ኖርሽ ጠንካሪ እናት እና አባት ልጆቻችሁን ጠብቁ 🙏😢
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 8 ай бұрын
❤❤❤
@yoditmender1732
@yoditmender1732 8 ай бұрын
Euuuuuuffffff so sad
@jote5284
@jote5284 8 ай бұрын
ከባድ ነው አራስ ቤት መራብ እኔ አራስ ቤት ባዶ ቤት ተኝቼ አላቅስ ነበር ደሞ ይርባል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እያለቀስኩኝ ነበር ታርክሽን የጨረስኩት በርቺ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 ай бұрын
ዓይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ቀን ነው
@EiskderEmu-oe4yk
@EiskderEmu-oe4yk 8 ай бұрын
የኔ ምስኪን
@user-lq2gk3pz2m
@user-lq2gk3pz2m 8 ай бұрын
እይዞሽ እህቴ
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 8 ай бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏💔
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 ай бұрын
መሲዬ የኔ እህት ሙዚቃው ቢቀር መልካም ነው እናመሠግናል
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 8 ай бұрын
የኔ እናት ውይይይይይይ
@ameleworkalemayehu5602
@ameleworkalemayehu5602 8 ай бұрын
Endet leb yemineka tarik new egezihabeher weseteshin yaberetaw anchi gobez tenkara liji neshi .
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 8 ай бұрын
😭😭💔💔💔
@T-T743
@T-T743 8 ай бұрын
Mesi clasicaw ychnkal betam pls teyw
@amanuelzerabruk5306
@amanuelzerabruk5306 8 ай бұрын
😭😭🙏🙏
@zeynbahmed7037
@zeynbahmed7037 8 ай бұрын
ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሽ. ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እህቴ
@melakmalek2451
@melakmalek2451 8 ай бұрын
ይለንን እናግዛት
@zamzamabadrjamal5181
@zamzamabadrjamal5181 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-lp7ib1mq1j
@user-lp7ib1mq1j 8 ай бұрын
😢
@Semirayilma
@Semirayilma 8 ай бұрын
😭😭😭
@fatumaseid6332
@fatumaseid6332 8 ай бұрын
ኡፍ ሂወት
@comcell3831
@comcell3831 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 ай бұрын
የሀገራችንን ህፃን ማሳደጊያ ትልቅ ችግራቸው 18አመት ከሞላ አውጥቶ ይውረውራሉ
@helenberhe8645
@helenberhe8645 8 ай бұрын
Welag yemayasadgew lig fetenaw bizu new😢😢😢
@haimont9075
@haimont9075 8 ай бұрын
መስዬ ቀጣይ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 ай бұрын
🙇👈
@MahiVictoria
@MahiVictoria 8 ай бұрын
Demo setamer fetari edebertashe ahuneme yabertashe fetari kehoneshe yehune l
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 8 ай бұрын
መጨረስ አቃተኝ
@BiruktawitMengesha
@BiruktawitMengesha 8 ай бұрын
ከዚ በፊት ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ነበር ልበል
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 8 ай бұрын
Awo inem ayichati neberi
@user-iw8mp1oe3e
@user-iw8mp1oe3e 7 ай бұрын
Background music is not necessary.
@user-zq7xc7ei9g
@user-zq7xc7ei9g 8 ай бұрын
Ere ahuns
@tayechborena4575
@tayechborena4575 8 ай бұрын
ደምፁን እንስማ ወይስ የምትናገረውን እንስማ ምን አይነት ነገር ነው። ክላሲካል መሆኑ ነው
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 8 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያን ሕዝብ መተዛዘን የለለበት ጨካኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህ ነው የሚል ስም የውሽት የተሰጠን ውይይይ እረምን ይሻላል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
አባትየው መጀመሪያ ውስዱልኝ ኡልፈልጋትም ብሎ አልነበረም?
@salambsilase5906
@salambsilase5906 8 ай бұрын
Betam yegermal bezi dereja sew fetenaw yebezal yach degmo behulum meged sezgabsh tekara nesh ayezosh ehna gebzi ehdehoku awekalew banch Fetena teru new lach degmo e/r bezi derja yefetenesh nege beru lehon new
@yemarma
@yemarma 8 ай бұрын
Background classical ይረብሻል ቀንሱት
@uamamarali4794
@uamamarali4794 8 ай бұрын
ምን ሚድያ ላይ እንደሆነ ባላውቅም አቻታለሁ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 8 ай бұрын
Yet ebdhob yhen tareke salhewalw
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y 8 ай бұрын
ቀጣዩን እጠብቃለን
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 8 ай бұрын
መሲ ወደ ኢቤስ end
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 8 ай бұрын
የኔናት ስታሳዝኚ ኦፍ ስቃይሽ 😢😢😢😢
@user-rt9if9pl1w
@user-rt9if9pl1w 8 ай бұрын
ለካ የኔ ሂወት ያጋጠመው አለ
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 39 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 297
የታፈነ ዕውነት !  Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
18:28
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4 МЛН
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19