እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ Egzeabiher Besemay Tebarek ኤልያስ ሽፈራው Elias Shiferaw

  Рет қаралды 18,668

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

3 жыл бұрын

Gospel song by Singer Elias Shiferaw. Glory be to God on Earth and Heaven amongst all creation.
"እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ"
በዘማሪ ኤልያስ ሽፈራው
እንታነጽበት ዘንድ አቅራብ
ወ/ም ሶካ
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ
እግዚአብሔር በምድርም ተባረክ
ተባረክ የሚመስልህ የለም
ዙፋንህ ከፍ ይበል ዘላለም
አንካሳውን የምታዘልል
ኪራንቹን ከእጁ የምታስጥል
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ
ሽባውን ተርትረህ የምታቆም
ተባረክ የእኛ አምላክ ዘላለም
እግዚአብሔር በምድርም ተባረክ
ጌታ ተባረክ ዘላለም
ንጉሥ ተባረክ ዘላለም
አምላክ ተባረክ ዘላለም
በድንቅ የሚመስልህ የለም
ተባረክ (16)
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ…
እንቆቅልሽን የምትፈታ
የሰማይና የምድር ጌታ
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ
ከፊት እንባን የምታብስ አምላክ
በመንግስትህ ልዑል ተባረክ
እግዚአብሔር በምድርም ተባረክ
በመላዕክትህም ተባረክ ዘላለም
በልጆችህም ተባረክ
በፍጥረት ሁሉ ተባረክ
ተባረክ ንገሥ የእኛ አምላክ
ተባረክ (16)
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ….
የታመመን ፈጥነህ የምታድን
ተስፋ ላጣው ተስፋ የምትሆን
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ
የምትገፍ የሞትን ደመና
ዙፋንህን ይክበበው ምስጋና
እግዚአብሔር በምድርም ተባረክ
ማደሪያህን ይሙላው ምስጋና
ቤትህን ይሙላው ምስጋና
ዙፋንህን ይክበብ ምስጋና
አንተ ልዩ አምላክ ነህና
ተባረክ (16)/2
በላይ በሰማይ ለአንተ ይሁን ክብር
በታች በምድር ለአንተ ይሁን ክብር
ክብር ክብር ለአንተ ይሁን ክብር
አምላካችን ነህ ጌታ እግዚአብሔር
ራስህ ፍቅር ሆነህ ፍቅርን ላስተማርከን
የልጅህ ደም ፈሶ እኛን ለታረቅኸን
የመድኃኒታችን የኢየሱስ አባት
ክብር ለአንተ ይሁን በሰማይ ሰማያት
በፀባኦትህ በመንግስትህ የእኛ አምላክ
በምስጋና ዕልልታ ልዑል ሆይ ተባረክ
በላይ በሰማይ ለአንተ ይሁን ክብር…
በክብር በግርማህ ልቀህ ከፍ ላልከው
ሞገስህን እንደልብስ ለተጎናጸፍከው
ተወዳዳሪና አምሳያ የሌለህ
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከፍ ይበል ዙፋንህ
ከፍ ይበል ዙፋንህ አሜን ከፍ ይበል ዙፋንህ
ዛሬም ለዘላለም ይክበር ጌታ ስምህ
በላይ በሰማይ ለአንተ ይሁን ክብር…
ኪሩቤል ሱራፌል መላዕክት በሙሉ
ሁሌ ለሊትና ቀን ለአንተ ይሰግዳሉ
እኛም ከምድር ሆነን እንሰግድልሃለን
ክብር በአርያም ክብር ይሁን እያልን
ክብራችንን ሁሉ ጥለን ዝቅ ብለን
ክብር ለሚገባህ አሜን ክብርን እንሰጣለን
በላይ በሰማይ ክብር ለአንተ ይሁን…
በዙፋንህ ጸንተህ ተቀምጠህ ላለኸው
ሰማይና ምድርን በክብርህ የሞላኸው
የጌቶቹ ጌታ እየዘመርንልህ
እያሸበሸብን ከፍ እያደረግንህ
እናመልክሃለን ንገሥ የእኛ ጌታ
ለአንተ ይሁን ክብር በደመቀ ዕልልታ
በላይ በሰማይ ለአንተ ይሁን ክብር….
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 13
@apostelelias1239
@apostelelias1239 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ የሰጠኝን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ዙፋንህ ከፍ ይበል ዘላለም።
@Medan-Salvation-Tube
@Medan-Salvation-Tube 3 жыл бұрын
አሜን! አሁንም ለዘለአለምም ይባረክ! ምንም ባላውቅህ የአባቴ ልጅ ወንድሜ በመሆንህ እጅግ ደስ ይለኛል! አልፎተርፎም ለዘመናት የሚዘልቅ ህይወትን አዳሽና እግዚአብሔርን የሚያስከብር ፀጋ ተሸካም ሆነህ በእንደዚህ መዝሙር ስላገለገልከን እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ!
@ermaerma7565
@ermaerma7565 5 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
ክብር ይሁንልህ አባቴ
@fekedumekengo6932
@fekedumekengo6932 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ተባራክ ዘመናችሁ ብርክ ይበል።
@user-by1xo8wn7b
@user-by1xo8wn7b Жыл бұрын
ተባረኩቅሳን
@user-wq5eb4ld3b
@user-wq5eb4ld3b Жыл бұрын
ተባረኩ ከነገር መዝሙር እንስማ
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
Hallelujah, What a mighty God we serve. 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@user-rp4ny9hl9j
@user-rp4ny9hl9j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tenagnewoldemariam8684
@tenagnewoldemariam8684 2 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ይባረክ ተባረኩ ።❤
@yonatanshimeles5090
@yonatanshimeles5090 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይባረክ
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ በብዙ አሜን አሜን ሃሌሉያ -:
@ForthegloryofCHRISTJESUS.
@ForthegloryofCHRISTJESUS. 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይሁን። ተባረኩ ፤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ።
Tadesse Eshete ታደሰ እሸቴ   Mefetaten Awjalehu መፈታቴን አውጃለሁ
9:24
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 205 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 486 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 43 МЛН
አባብላታለሁ
6:35
እግዚአብሔር በቤቴል
Рет қаралды 458
YeShibsheba Choir Kidus ቅዱስ7  Hayal ኃያል7 Kibir Lante ክብር ላንተ3
8:04
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 17 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 158 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 563 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 739 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 1,3 МЛН