No video

እግዚአብሔር እንደሚያሳድግ እንዳመነ እንደ አብርሃም ሁኑ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 4,414

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@smret5569
@smret5569 2 ай бұрын
እውነት ነዉ እግዚአብሔር በክብር የሚያሳድግ አምላክ ነዉ እውነት ነዉ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ቃሉን በመስማቴ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
አንዳ እኔ ነኝ ምንም ሳይኖረኝ አንስቶ ሰው ያደረገኝ በጥበቡ አሁን በፌት ላሰተዋሉኝ ነገ ሰው ትሆናለች ያላሉኝን እየረዳው እያገዝኩ አለሁ እኔ ግን የኅደለኝን ነው የማስበው እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠኝ
@romanghandour2003
@romanghandour2003 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@melkethany
@melkethany 2 ай бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም እንግሊዝ አገር መጥተዋል የፀበልና የቅብአ ቅዱስ አገልግሎት እየሰጡን ነው አጋንንት ያለባቸውን ሰዎች እየፈወሱ ነው ስላገኘኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል እልልልል ግን ፈተናው በዛባቸው አሳዳጆች በዙባቸው ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡን ❤
@webet2273
@webet2273 2 ай бұрын
በእዉነት በዘመኔ በህይወቴ ያየሁህ አምላኬ አመሰግንሀለሁ ቃል የማይለወጥ እዉነት የሆንከዉ የዘወትር ሰሪዬ አምላኬ ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እኔ አለው ማንም ሳይኖረኝ ያኖርኝ በቸርነቱ በምህረቱ ብዛት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ አምላኬ እግዚአብሔር ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የሁሉ ነገሬ ጠባቂ አሳዳጊዬ ነው ክብር ሁሉ የክብር ባለቤት ለሆነው ለእርሱ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@firehiwotamsalu924
@firehiwotamsalu924 2 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን።
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 ай бұрын
አሜንአሜንእጥዚአብሔርይመስገንቃልህይወትያስማልን
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 2 ай бұрын
Amen❤ Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏 Be yekenu EGZIABHER be Kesis alfo yemiseten temeheret ene eyetebarekekubete ,terarayenem eyenadelegn mengeden eyemeragn new. MEDHANIALEM Tsegawun abezeto yechemereleh.🙏 God bless you and your families.🙌🙌🙌🎉🎉🎉
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር ጌታ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን ❤ አሜን❤️ አሜን❤️ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤
@electrocell4284
@electrocell4284 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ameeenn ameenn ameenn ameenn ameenn ameenn
@beirutmazoriya6580
@beirutmazoriya6580 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@nolawitkassa4167
@nolawitkassa4167 2 ай бұрын
Amen Ersu New Egziabher Asadagiye Leena yAderegewen lehulum yadreg betedar BeleJ benuro hulu yebarekegn yebarek yewedefitunem leersu setechalehu Lesega we demu yabkagn Keber yehunelet ❤❤❤
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 ай бұрын
Egiziabher Kibir Misgana Yegbaw Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!❤❤❤
@ashebirgulilat8444
@ashebirgulilat8444 2 ай бұрын
ሕያው እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@KaliAlbi
@KaliAlbi 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ እየሱስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ እኮነው ሁሉን ያደረገው ❤
@girmatsegaye1103
@girmatsegaye1103 2 ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ አቤቱ አምላኬ ማንም ሳይኖረኝ እኔን እንዴት ረዳህኝ። ዛሬ ላይ ለሰውም ተርፍያለዉ። ተመስጌን አምላኬ ሞገስ ላይ ሞጌስ ጨምረህልኝ።
@tsion1202
@tsion1202 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@NatnaelTeklemariam
@NatnaelTeklemariam 2 ай бұрын
Amen Amen!
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 2 ай бұрын
Amen❤
@tsehaytefera7645
@tsehaytefera7645 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@sisadis-hb6fe
@sisadis-hb6fe 2 ай бұрын
ameen,ameen,ameen,kalehiyot,yasemalin,abbatachin
@user-yh7jn6vl2z
@user-yh7jn6vl2z 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን ዘመንኩም ይባርክልን
@AzbeEshetu
@AzbeEshetu 2 ай бұрын
አሜን
@salamtata3005
@salamtata3005 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋሪ ይስጦት❤
@abelhidase1226
@abelhidase1226 2 ай бұрын
አሜን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 2 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን
@beirutmazoriya6580
@beirutmazoriya6580 2 ай бұрын
አዎ እናምናለን እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልናል
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 2 ай бұрын
ቀሲስ የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶና ከቤተሰዎ ጋር ይሁን እኔ የሚገርመኝ ቢሮ ሆኜ ነው ሁሌም የማዳምጠው እና ሁሌ አንዱን ትምህርት እየደጋገምኩ ነው የምሰማው አንድም ሲያመልጠኝ ሌላው ደግሞ ልክ እንደዚህ የልቤን የሆነ ትምህርት ስሰማ በስመአብ በተለይ ልጅ ለወለደ ሰው ከባድ ነው በሃሳብ ማለቅ ጠባቂ እያላቸው ለምንጨነቅ እናቶች አሳራፊ ነው ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@kidisttemesgen6919
@kidisttemesgen6919 2 ай бұрын
አሜን ተባረኩ ቀሲስ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
በእውነት ተስፋ አልቆርጥም ስለቃሉ ሃያልነትና ሃያልነት አምናለሁ ይለውጠኛል ተባረክ ተባረክ ተባረክ ምን እላለሁ የሠማዩን ርስት ያውርስልን ያውርሰን❤❤❤❤❤
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 ай бұрын
አዎን በኡነት ያሳድጋል ድንቅ ነው ሥራው እግዝአብሄር ይመስገን
@penael821
@penael821 2 ай бұрын
እለት እለት ስለምታሳድገኝም አመሠግናለሁ ልዪ ነህ የኔ አሳዳጊ ፤ የዋህ ነህ፤ ሩሩ ነህ❤❤❤
@penael821
@penael821 2 ай бұрын
“እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3:6 Amen አሳዳጊዬ ክበርልኝ
@Geni2105
@Geni2105 2 ай бұрын
Slemayneger stotaw Egziyabher ymesgen 🙏🙏
@bruktawitdersse1492
@bruktawitdersse1492 2 ай бұрын
Amen
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 2 ай бұрын
ብቻዉን የሆነዉን ሰዉ እረዳት የሌለውን ሰዉ እንዳንተ ማነዉ ያሰበዉ ዘመኔ ምስክርህ ነዉ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማሁት ቃል የተነሳ የከበርኩኝ ነኝ አባቴ በተከበበ ከተማ ልጆቼን በሞገስ በጥበብ ያሳደክልኝ ሆይ ተመስገን በዉስጤ የገባዉ ቃል እያደር እንደሚያለመልመኝ አምናለሁ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 2 ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fikirtetube2029
@Fikirtetube2029 2 ай бұрын
Amen🙏
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 2 ай бұрын
ቃለውትን ያሰማልን
@salamtata3005
@salamtata3005 2 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አው አምናለው አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 2 ай бұрын
Amennnn
@KidistKidist-bg1zo
@KidistKidist-bg1zo 2 ай бұрын
Ewunet new egzihaber asadagiye new🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️
@user-su6ft3mh2f
@user-su6ft3mh2f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@simerabe
@simerabe 2 ай бұрын
እኔም አለሁ ከኖርኩበት አካባቢ ዙሪያዬን በእሳት ጠብቆ ያሳደገኝ ቤተሠብ አለኝ ግን ልጅ የሚያድገው በቤተሠቡ ብቻ ሳይሆነ በአካባቢ ተፅዕኖ ነው ከዚያ አካባቢ አውጥቶ ለዚህ ያበቃኝ ጌታ ይክበር ይመስገን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@sami-8103
@sami-8103 2 ай бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalin kesis❤❤❤🙏🙏🙏
@KidistKidist-bg1zo
@KidistKidist-bg1zo 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yimesgen 🙏🙏🙏
@Saba-7
@Saba-7 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 ай бұрын
1 ቆሮንቶስ 3:7፤ እንግዲያስ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ቢሆን ወይም የሚያጠጣ ቢሆን አንዳች አይደለም።
@emebetreda3149
@emebetreda3149 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eelsabet9231
@eelsabet9231 2 ай бұрын
Kalhiyot yasemalin ameeen
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 ай бұрын
አሜን አናታቺን ክ 17 አመቷ ጀምራ አኛን ወልዳ ስታሳድግ ማንም አለንበራትም አግዚአብሔር ብቻ ግን አብሮ አሳድጎናል ክብር ምስጋና ይግባውና ዛሬ ያኛን ህይወት ሳየው ከግዛብሄር ብቻ ረዳት መሆኑን አሳይታ ነው ያሳደገቺን! አናም አግዚአብሔር ደግ አባት ረዳት መሆኑን አንመስክራለን!
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachin
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 2 ай бұрын
Yena gata yena yena leyu abate ewnet new ❤❤❤
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 ай бұрын
አበርታኝ የኔ ታ 🙏🙏🙏
@gigibelay7404
@gigibelay7404 2 ай бұрын
Amen 🙏 God is faithful be ewenet egziabher yasadegal
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@meronsolomon3022
@meronsolomon3022 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔን አኮ ያሳደገኝ እርሱ አባቴም እናቴም ነዉ እንዴት እንዳኖረኝ እኔ አና አርሱ እናዉቃለን አርሱ እኮ እስትንፍሴ ነው
@liyatassefamekonen7387
@liyatassefamekonen7387 2 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@hamermersha6295
@hamermersha6295 2 ай бұрын
Kale hiwet yasmalen
@nitsuhadela312
@nitsuhadela312 2 ай бұрын
amen❤❤❤❤
@adenilfu2166
@adenilfu2166 2 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤
@habeshatune9143
@habeshatune9143 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Saba-7
@Saba-7 2 ай бұрын
Ene yemafrabetin ken enafkalew memhirachin
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 2 ай бұрын
Amen kale hiwoten yasmalen memehir
@HirutHailay
@HirutHailay 2 ай бұрын
enye miskr negn betam yene amlak kibr misgana lante yhun .abyetu lbona stegn
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 ай бұрын
Amen amen kalehiywetene yasemalnee ❤❤
@TigistTg-wk6fg
@TigistTg-wk6fg 2 ай бұрын
🙏
@user-ey8el2qw3l
@user-ey8el2qw3l 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln ❤❤❤
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mr6bz5jy7h
@user-mr6bz5jy7h 2 ай бұрын
tarkuye lefawe yhe yemechreshaye nw ,albeleziya be hulum ngr nw tesfa yemekortwe, kezi belaye alchalkum dekmoyal
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liduludu4383
@liduludu4383 2 ай бұрын
አሜን
@abfk6033
@abfk6033 2 ай бұрын
Amen
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 2 ай бұрын
Amen
@user-vn1ue8qm9v
@user-vn1ue8qm9v 2 ай бұрын
አሜን
@zufanlake632
@zufanlake632 2 ай бұрын
Amen
ፍርሃትን ከውስጣችን አጥቦ የሚያስወግድ መድኃኒት Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #ፍርሃት
19:30
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 7 М.
Anteneh
8:17
Kesis Zemari Ashenafi Gebremariam - Topic
Рет қаралды 129
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
አምላካችሁ ሲፈልጋችሁ የምታዩት ምልክት።Kesis Ashenafi G.mariam.
20:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 9 М.
ንዴት ቁጣና ብስጭት ሲሰማን ማድረግ ያለብን መንፈሳዊ ልምድ Kesis Ashenafi #explore #habesha #ethiopian #duet #love
17:21
ንስሐ ስንገባ ስንናዘዝ ማወቅ የሚገባን ወሳኝ ቁም ነገሮች Kesis Ashenafi  #explore #habesha #ethiopian #motivation #love
19:17
እግዚአብሔር እንዲሰማችሁ ትፈልጋላችሁ? Kesis Ashenafi G.mariam.
19:47
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,8 М.
እመምኔቱን ምን ገጠማቸው?   ..............የምንኩስና ፈተና
26:23
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.