እግዚአብሔር ይመስገን!! || ዲ.ን ዘማርያም እና ዶ.ር ሕሊና

  Рет қаралды 134,804

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

2 ай бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon ‪@Zemaryam2921‬
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 147
@Yorilua
@Yorilua 2 ай бұрын
ይሄ ቻናል የቤ/ክ ጋብቻ ውበት በማሳየት ወጣቱን ለ ቅዱስ ጋብቻ ስለምታበረታቱ አመሰግናለሁ❤
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
አቤት መታደል እዳዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እኳንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደረግኝ እልልልልልልልልልልል
@mursis4162
@mursis4162 2 ай бұрын
ውድ አንጋፋ ዘማሬወች ውድ አንግፋ መምህሮች እነ አክሊለየ መምህር ቢኒየ ጭምር ማን ቀረ የምር ባንድ ላይ ደስ ተሰኝተው ማየት እንዲ ዱስ ካሰኘኝ ቃና ዘገሊላ ምን ያክል ደስ ያሰኝ ይሆን❤❤❤
@mblfj7608
@mblfj7608 2 ай бұрын
ስርአተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ ሰርግ ገና አሁን አየሁ የሴቶ ሁሉ ነገሮ በተፍጥሮዋ የእግዚአብሄርንን ስጋና ደሙን አክብራ እሱም እንቁ አቦ ትዳራቹ ይባረክ በደስታ ብዛት አለቀስኩ
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
የአብርሐም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ሥላሴዎች በቤታችሁ በህይወታችሁ ይግቡ
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስስስአላችሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr2cg2zo1e
@user-gr2cg2zo1e 2 ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልል መታደል ነው ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ ደስተኛነኝ አምላኬሆይ ወይኩን ፈቃድከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 4 күн бұрын
እግዚአብሄረ አምላክ ከዚህም በላይ ይስጣቹህ ❤❤❤እመቤቴ ለዚህ አብቂኝ❤❤❤❤❤
@getachewtesfaye6839
@getachewtesfaye6839 2 ай бұрын
Orthodox Church is always preaching the gospel of Juses Christ , because the church is the foundation of Juses.
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ወንድማች ዘማርያም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ፡
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 2 ай бұрын
መምህራችን ወንድማችን እካንለዚህ አበቃችሁእካንደስአላችሁ ዘማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችሁአለን በቤታችሁ ያምላክእናት ትግባላችሁ
@AsfawteketayTeketay
@AsfawteketayTeketay 2 ай бұрын
ተባረኩ የአብርሃም ና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እንደ ያእቆብ ቢት ያብዛችሁ ይባርካችሁም
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ ሰንደሮስ መንፈሳው ቅናት ቀነው በጋብቻ ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 4 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ለዚህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RitaAssamnew
@RitaAssamnew 2 ай бұрын
አቤት ውበት እልልልልልልልልልልልል ዘማርያምዬ እንኳን ደስ አላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 2 ай бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 2 ай бұрын
Temesgen Getahoyi mn yichegerhal aten ! Edineh sewun ametsegnawun dekmeh tagseh sewu taregewu aleh ! Tinsh fkr tinsh metazez siyasayih ate libn eji edesewu fitn habtin fitn atayi❤❤❤❤ Soyi equn Egziyabhear barekesh!! Yesuschristos ayalkbet tsegawu berchi ! Zemiri Medreklayi wetesh lemtwejiwu Yesuschrstos zemri Egziyabhear ejun zergtol wedachi❤❤ Amen bezu tegefteshal betdarsh behiwetsh hulu bzu fetenawech teferarkewubshal ahun gen ashenfeshal berchi ! Bekurbanm tagebiyalesh! Berchi! Werash temelsesh tselyi gzea sichi leras shi ahun malet newu ! Bzu atkoyi agbi Geta yirdash! Amen .betam des blognal des yibelsh hiwetsh hulu abebayihun!❤❤
@Enat2721
@Enat2721 2 ай бұрын
አቤት መታደል❤❤❤❤
@user-us2nx3wr9b
@user-us2nx3wr9b 2 ай бұрын
አቤት ደስ ሲሉ ምነኛ መታደል ነው እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ሞገስ ይሰጣል ቅዱስ ዳዊትን ያከበረ ኤልሻዳይ ከፍ ያድርግልን ማርጌታ ዘማርያም!
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsresTesfaye
@AsresTesfaye 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የልቤን መሻት ከአጥያት በስተቀር ፈፅምልኝ🙏 ታድላችሁ❤እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏
@donkeytub3504
@donkeytub3504 2 ай бұрын
Amen amen amen zemar milektin yasemani 🥰🥰⛪️⛪️⛪️eeeeelllllll
@meeraalremeithi5173
@meeraalremeithi5173 2 ай бұрын
Kaljocheshe abat ga bayekrta tamalsachu baze keber nuru sofeya tare akbare nshe tabarake❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዲህ ያለክብር በማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@kekebaby618
@kekebaby618 22 күн бұрын
❤❤❤
@MebrahteAse
@MebrahteAse 2 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ውበት ተዋህዶ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እና እህታችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c 2 ай бұрын
Amen amen amen
@tesfayea5408
@tesfayea5408 2 ай бұрын
መልካም የትዳር ዘመን❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
እስካሁ ድንግልና መጠበቅ ያዉም የዴቆን ሜስት መሆን እድለኛ ናችሁ እኛስ ቤቱ አድገን ቁርባንም አናገኝ ዘመናችን ዝሙት ለሰጥተን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
ለዚህ ክብር ስለበቃችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ደስስስስ ብሎና እንኳን ደስ ያላችሁ። የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ!!!
@fikirtemarya
@fikirtemarya 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ስልአምነገር ስቶጣ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰🥰🥰ማነው እንዳኔ ዳጋግሞ እንን ቪዶ ያየ ሳው አሌ 🤔🤔🥰🥰🥰🥰🥰🥰ክብር ላዲንግ መርያም ልጅ 🙏🥰
@user-fu1zg6tx1l
@user-fu1zg6tx1l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@seble6210
@seble6210 2 ай бұрын
👏👏👏👏❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@Sew2016
@Sew2016 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስሐእናንተ ደስብሎናልና።በቤቱ ያፅናችሁ።
@Yashe-jc1zk
@Yashe-jc1zk 15 күн бұрын
Esekahon. Kaywachew. Sereg yeh. New. Tkekel ortodekes. Gabcha 🎉🎉🎉🎉❤yesara. Yabarham yhonelach
@ZinashZinash-xl7wk
@ZinashZinash-xl7wk 2 ай бұрын
Abet metadel abet webet egziyabher gabchachehun yeaberhamna yesara yadergulachu❤❤❤
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 2 ай бұрын
Zemar melkit yaselmaln ❤❤❤❤❤ Dakonki Berta fetari betsagaw yegobnyki
@user-iw5sq3yq5g
@user-iw5sq3yq5g 2 ай бұрын
መልካም ጋ...ብቻ!!!
@yohannes5352
@yohannes5352 2 ай бұрын
Ellllleellllelllllllllellllll yeabreham ena ye Sara gabcha yadreglachw fetari🌹❤️
@girlethiopia4893
@girlethiopia4893 2 ай бұрын
Amen Amen Amen egizabher yimesgen zemare melaket yasemalen amen 🙏
@NahomDaniel-zg6jr
@NahomDaniel-zg6jr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይተዋህዶ ፍሬዎች መልካም ጋብቻ።
@user-no6pv4mu7z
@user-no6pv4mu7z 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁም ነገር🌷🙏🙏🙏
@wagitame9564
@wagitame9564 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እደ አብርሃም ሳራ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን 🙏💕
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሔን ስላደረግ የአብራሀም የሳር ያግላቹ ትዳራቹን
@birtudem7419
@birtudem7419 2 ай бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ወገኖቼ
@user-tb4ik8mc7t
@user-tb4ik8mc7t 2 ай бұрын
የአብርሃም የሰራ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 2 ай бұрын
❤❤❤❤egzahaber yemsgen
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲያምሩ❤❤
@yordanosbekele9722
@yordanosbekele9722 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቴዲሻ እንኳን ደስ አለህ!!!
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 2 ай бұрын
Yaberehamena yasara gabecha yehunelachehu ❤❤❤❤❤
@lydiaaraya966
@lydiaaraya966 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል..... እግዚኣብሔር ይመስገን ❤🙏🏽
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 ай бұрын
Elelelelele ☦️ ❤❤❤❤❤
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 2 ай бұрын
Eleeeeeleeeel🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍
@martabogale7735
@martabogale7735 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁን ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WegayehuLema-ng9cq
@WegayehuLema-ng9cq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር መልካም ጋብቻ ይህንላቹ 🎉❤❤🥰
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 ай бұрын
ዲያቆን ዘ ማርያም የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ❤❤❤❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሐም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ በፍቅር በሠላም በመልካም ፍሬ ድንግል ትባርካችሁ አሜን አሜን አሜን
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@shimela-stork-tech
@shimela-stork-tech 2 ай бұрын
Amen
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@mikiyasalemayehu6885
@mikiyasalemayehu6885 2 ай бұрын
...እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@Mommylove2008
@Mommylove2008 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙏
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mimimola7057
@mimimola7057 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@amh9081
@amh9081 2 ай бұрын
ታድላቹ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቹ🙏🙏🙏
@fikereseb
@fikereseb 2 ай бұрын
amen ellll
@shhsshjjd8510
@shhsshjjd8510 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 2 ай бұрын
ሲያምር❤
@MasaretMulu
@MasaretMulu 2 ай бұрын
የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 2 ай бұрын
Egziabher ymesgen
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ አቤት መታደል
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
❗❓በእመቤታችን ስም የዘማሪቱን ስም ንገሩኝ
@technotest4119
@technotest4119 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@sendudegu5518
@sendudegu5518 2 ай бұрын
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL Egziabher yemesegen zemare meleakten yasemalen tedarun yeabrehamena yesara yaderegelachu memehere
@user-ev3bp8ws8z
@user-ev3bp8ws8z 2 ай бұрын
Egziabeher yemesgen 👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💐💐💐I wish the best all May God bless this marriage ❤
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KalyaZegeye
@KalyaZegeye 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 2 ай бұрын
እንዃን ደስ አላችው
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እማምላክ ትዳራቹሁን ትባርክ❤❤❤❤❤
@hir3699
@hir3699 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 2 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@user-se2kz2sr8n
@user-se2kz2sr8n 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል
@amsaldesalegnwudu7013
@amsaldesalegnwudu7013 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@frewetdemeke9605
@frewetdemeke9605 2 ай бұрын
Ellll Ellll Ellll melkam gabcha yhunlachu yetewahdo ljoch frogramun hulunm lkekuln 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,9 М.
አረበረበ ሊቁ ወረበ  ማህሌተ ገንቦ ዲ/ን አካል በለጠ
11:36
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 72 М.
እግዚአብሔር ደጋሽ ነው።
8:31
ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam
Рет қаралды 15 М.
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 9 МЛН