Пікірлер
@taytigirma3846
@taytigirma3846 44 минут бұрын
😍😍
@zeritutube
@zeritutube 46 минут бұрын
ባይጠለልስ ንብረታችን እደተፈጨ ብንቀባዉ አይሆንም ችግር አዉሪ አይደብረኝም
@zeritutube
@zeritutube 49 минут бұрын
ይችን ኪልኪል የምትለዉን ሳይለት አርጊልኝ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉እኳን ደስ አለሽ የኔ ሞዛዛ አስራምስት ሽ ስለገባሽ🎉
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 55 минут бұрын
❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 сағат бұрын
ሰላም ውድ በተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ላይክ እያደረጋችሁ ለምታበረታቱኝ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ ይህ ቪዶው ለሳሳ ፀጉር ለተጎዳ ለተበሰቋቆለ ለተበታጠጠሰ ለእድገት በጣም ጠቃሚ ነው በትግስት ካሰራሩ እስከ ማብራራው እዩት ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 2 сағат бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ ጠቃሚ ውህድ ነው ያጋራሽን እናመስግናለን እስኪ እሞክረዋለሁ
@Hana_tube
@Hana_tube 2 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል የጸጉር ውሕድ ነው ያጋራሽን ንብረትዬዬ ከልብ እናመሰግናለን👌👌
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 9 сағат бұрын
❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
❤❤❤
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 14 сағат бұрын
ከታች ክክክክክክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
😂😂😂❤❤
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 14 сағат бұрын
እኔኮ ኮሜቶች በሳቅ በተለይ ቃልአለበትየኔ ያልሽው ክክክክክክክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
ሳቂልኝ ውዴ ❤❤❤😂😂
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 14 сағат бұрын
የትነሽ ማም
@SamiraMTube
@SamiraMTube 15 сағат бұрын
ብሩቱካን ባይታሚን ሲይ ስላለው ለቆዳችን ትልቅ አስተዋፆ አለዉ ሼር ስላርግሽልን አሰራሩን እናመሰግናለን በርችልኝ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤❤
@user-kp7kk9yb9o
@user-kp7kk9yb9o Күн бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነዉ አትደጋግሚዉ ለማዳመጥ ያሰለቻል !!! ይቅርታ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 23 сағат бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁም ❤️❤️
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r Күн бұрын
ስልክሽ ላኪልኝ ማሬ
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r Күн бұрын
እ እውነት ነው ውዴ ተባረኪ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@ekoniya
@ekoniya Күн бұрын
ዋዉ እጂሽ ይባርክ ማሪ ዋው🎉🎉🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
❤❤
@user-yj2pl2se88
@user-yj2pl2se88 Күн бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ ዉሀ ማሞቅ አያስፈልግም ፀሀዩ ላይ አስቀምጡት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@konjonesh
@konjonesh Күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን አብሱ ለማዲያት እናመስግናለሁ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤❤
@lulasolomon9496
@lulasolomon9496 Күн бұрын
Addis negn imokrewalehu mels itsflshakehu
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@hanytwin
@hanytwin Күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ጎበዝ በቀላሉ የምናገኛው ነገር ስለሆነ ቆንጆ ነው ጎበዝ ላንቺ የጠቀመሽን ነገር ለኛ ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ቆንጆ የሆነ የቡርቱካን ልጣጭ በኦልቪራ የተሰራ ምርጥ ክሬም ነው ጎበዝ ሳተሰለቺ ስለተጠቀምሽ ነው የጠፋልሽ ትንሽ ነው የቀረሽ እሱም ይጠፋል በርቺ ጎበዝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 күн бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ የብርቱካን ልጣጩን ቀቅለሽ ፈጨሽው Oliver cream ጋር አዋህደሽ ተቀባሽው ምርጥ ነው በነገራችን ላይ ብርቱካን ፍሬሽ ጁሱንም መጠጣትም ጥሩ ነው የብርቱካን ልጣጭ ሳሙናውም ቡግር ያጠፋል ፊትሽ ደሞ ለውጥ አለው ገበዝ በርች እናመሰግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@Bzu632
@Bzu632 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም የልቤ እንኳን ደህና መጣሸ የብርቱካን ልጫ በጣም አሪፍ ነዉ ምርጥ ክርየም ነዉ የሰራሸዉ ጎበዝ በርች👌👍👈
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤❤👈
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 күн бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ የዛሬው ይለያል ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እረ እኔ ማዲያት ሊጥልብኘ ነው መሰል ከወዲሁ እከባከበዋለሁ ቆይ በጣም ቆንጆ የፊታችንን ውበት መጣበቂያ ነው ያሳየሽን ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 күн бұрын
አድስ ነኝ እኔ ለቤትሽ አርንጓደው ምንድን ነው ውደ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
የሬት ጀሊ ነው ውዴ ፍረሹ እረት ካለሽ መጨመል ትችያለሽ ❤❤🙏
@zeritutube
@zeritutube 2 күн бұрын
የኔ ጎበዝ ንብረታችን ምርጥ ስራነወ የብርቱኳን ልጣጭ ለቤት ጠረን እራሱ ምርጥነወ አችደሞ ለፊታችን መጠቀም እደምችል ነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብሩቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ቫታምን ለፌታችን በጣም ጠቃሚ ነዉ ተፈጥሮ አዊ መድሃኒት ነዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ጎበዝ ዉድ ነዉ ብገዛ እኮ ይህ ብገዛ አሪፍ ክሬም ነዉ ለወዛም ፌት ሬት ጥሩ ነዉ እኮ ዉዴ ይጠቅምሻል በጣም ለሁሉም ይሆናል ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቀስ በቀስ ይጠዉሻል አይዞን ጎበዝ ተመስገን ነዉ እንኳንም ዳነልሽ 👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️🙏
@Aregeyehussen
@Aregeyehussen 2 күн бұрын
ወይውሸት በንድወር ቀጣፊ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 күн бұрын
በጣም ምርጥ, የፊት ማሰክ, ነዉ ያሳየሸን እናመሰግናለን ,ሞክርን ,ለዉጡን, እናሳይሻለን ዋውውውውውው ,,ጎበዝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️❤️
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 2 күн бұрын
ነበራትይ በርች 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞🫶❤️❤️❤️❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 күн бұрын
የኔ ጠንካራ እህት እናመሰግናለን ብርቱካን ለሁሉም ነገር ምርጥ ጥቅም አለው👌👌👌👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️
@user-mu8fo5tt5x
@user-mu8fo5tt5x 2 күн бұрын
❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️❤️😍😘
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ቪዶሽ ሁለቴ ሣጫውተው ከፍቼ ሄጄ እዴት ልኮምት ያው ክሬሙም ልሞክረው ሥለምፈልግ በጣም ምርጥ ክሬም ነው የሠራሺው ግን እኔ ሬት ሽፍ ነው ሚልብኝ ለውጥማ ባቻ አየው የኔ ጎበዝ ሣትሠለቺ እየተጠቀምሽ ሥለሆነ አውን ፊትሽ ፏ አለ በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ እሬቱን ሳትጨምሪ የብርቱካን ልጣጩን የበቆሎ ዱቄት ማር ማይ ወርድ ያበባ ውሃ አርገሽ መጠቀም ትችያለሽ እኔ በፊት በጣም ፊቴ ብጉር እና ማዳት በበዛበት ወቅት የምጠቀመው ነው አሁን ደሞ በዚህ እየተጠቀምኩ ነው ውዴ ❤️
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 күн бұрын
@@nibrettube8913 እሺ የኔ ውድ የምር ምርጥ ክሬምነው እሠራዋለው 😍😍❤️
@abebutube
@abebutube 2 күн бұрын
የኔቆንጆ በጣም አሪፍፍፍ ነው የኔልዮ በእውነት በርቺልኝ አው ለማዳት እና ለቁጅና እና ፊትን ይጠራል ቪታሚን ሲ አለው ብርቱካን በእውነት ምርጥ በቤት ውስጥ መጠቀም ጥሩ ነው❤❤❤❤ሼር❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@saratube1538
@saratube1538 2 күн бұрын
ንብርትየ በርች ጎበዚ❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔመልካም የብርቱካን ልጣጭ ይህንን የመሰለ ጥቅም እያለው ነው እስከዛሬ ስንጥለው የነበረው በጣም እናመሰግናለን የኔ ጀግና በርቺልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️🙏
@BezaFamilies
@BezaFamilies 3 күн бұрын
Selamshe yibza nbretye wude enkan dehna metashe waw Arif yekbat Aserar new yizeshe ln yemetashew yeni bale muya bercilgn ejishe yibarek beechlng belela vido eskemngenagn baleshebet semshe yibaza yene konjo ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️🙏
@user-ch1hb1qe3f
@user-ch1hb1qe3f 3 күн бұрын
Min hayil li koyi yichilal?
@user-ly4on4me5t
@user-ly4on4me5t 3 күн бұрын
ውዴቪዶወው ላይ ተነስተው ግራለች እኮ እስከመጨረሻው አዳም ጫት ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
ቪዶወ ላይ ተናገራለሁ እኮ ውድ በደንብ እይው ❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ 💚💛❤️🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
😮❤
@romanethiopia
@romanethiopia 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ንብረትዬ እህታችን እሞክረዋለሁ ለውጡን ነግርሻለሁ ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️
@Hana_tube
@Hana_tube 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል የፊት ማስዋቤያ ነው በቡርትኳን የተሰራ ጎበዝ እኛም እንሞክረዋለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️🙏
@yenemartube1
@yenemartube1 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ንብረትዬ እንደምን አለሽ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ቅመማሽ አንደኛ ነው ሲመቸኝ እምክረዋለሁ ስለምታመጪልን ጠቃሚ ውህዶች ከልብ እናመሰግናለን አንደኛ👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️🙏
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 3 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ንብረት በጣም ጥሩ ውህድ ነው እናመሠግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 күн бұрын
Waoo ንብረትዬ በጣም እናመሰግናለን ዝንጅብል ቅርንፍድ ጎበዝ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️
@sbbsyajwjj4332
@sbbsyajwjj4332 3 күн бұрын
Wow❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤❤❤
@rozahassan8871
@rozahassan8871 4 күн бұрын
የኔስ ንቅንቅ አልል ብሎኛል ካልሆነ ዘይቱን ልጠጣውደ😂😂😂😂
@user-xg4js1jz4d
@user-xg4js1jz4d 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
😂😂😂ሀሳብ እና ጭንቀት ቀንሺ ውሃ ጠጪ የውስጥ ሰላም ይኑርሽ ምግብሽን በአግባቡ ተመገቢ የኔ ውድ ፀጉራችን የሚረግፈው አንድም ከውስጥ ሰላም ማጣት ብስጭት ንደት ስናበዛ ውሃ ሳንጠጣ ስንቀር ነው ቅባት በሳምንት ሁለቴ ተቀቢ ጫፍን ጭቃ ቅባት ቀቢ ውድ ❤❤
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 14 сағат бұрын
ሀሀሀሀሀ ኸረተውግን ቃልአለበትየኔ
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 4 күн бұрын
የኔ ባለሙያ ላመሰግንሽ ነው የመጣውት የካሮት ቅባት የሠራሽውን አይቼ ሠርቼ ምርጥ ሆኖ ነው የወጣልኝ ተባረኪ ይህንንም ሁሌ እሰራዋለው ምርጥ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
እኔ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤😍🙏
@genzebdejene1709
@genzebdejene1709 4 күн бұрын
Teqebetn sra sensra ayishetm wude
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
አይሸትም የኔ ውድ ❤😍
@user-iy2vm3gy2m
@user-iy2vm3gy2m 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 күн бұрын
❤️❤️❤️
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 күн бұрын
ሩዝ መሪ ቅባት ያሸብታል እንደ እውቀቱ ካለሽ ተባበሪኝ እባክሽ ገዝቸው ነበር ግን ፈራሁኝ ጠጉሬ በጣም ምርጥነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 күн бұрын
እኔ ገዝቼ አላቅም ግን የሮዝመሪ ቅባት ቤት ውስጥ እየሰራሁ እጠቀማለሁ አያሸብትም አረ ውዴ ሽበት የሚመጣው ከሙቀት እና ከመጥን በላይ ሀሳብ እና ጭንቀት ማብዛት ነው ❤️❤️
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 күн бұрын
@@nibrettube8913 ክበሪልኝ ጌታየ መጨረሻሽን ያስምርልሽ እኔ ዛሬ ቅናሽ አግኝቸው ገዛሁት ጠጉሬ መነቃቀል ያበዛል ቢቀንስልኝ ብየ ከኔናም ይዠ መጥቻለሁ መነቃቀሉን ያስተዋል ያሉኝን ሁሉ ነው ማድረግ የያዝኩት ቆርጨው ነበር ቢያድግ ምናልባች በርች ተከታይሽ ነኝ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 күн бұрын
በርች ጠጉርሽ በጣም ቆንጆ ነው
@salm4735
@salm4735 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️😍🙏