ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ ለማድያት ¶ 100%¶መዳኒቲት ነው ለተጨማደደ Falaxseed mask

  Рет қаралды 3,284

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

16 күн бұрын

ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ ለሚድያ¶ 100%¶መዳኒቲት ነው ለተጨማደደ Falaxseed mask #ተልባ #ተልባ ለፀጉር #ተልባ ለፊት #antiaging #naturalbotox #shrots #beautiful #haircare #ethiopian #hair #meski #zizi #nintendo #nurobezede #maa #ebs #Olive #casteroil #umi #top #natural #roza #ጤና ሚድያ #dokter #hana #elsa #yemek #yetbitube #‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ ‪@nibrettube8913‬

Пікірлер: 56
@nibrettube8913
@nibrettube8913 15 күн бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ስለምትከታተሉኝ ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ይህ የፊት ማስክ ማዳት ፊታችሁ ለተጨማደደ ለሚቀላ በጣም ቆንጆ ነው ቪዶውን እስከመጨረሻው በትእግስት አይታችሁ ተጠቀሙ ትጠቃማላችሁ 💚💛❤😘🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 14 күн бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤❤በርቺልኝ አርፍ ነዉ 👌
@Ageri2
@Ageri2 Күн бұрын
ምርጥ ስራ ነው የሳሙናውን አሰራር አሳይን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ከስር አለ አሰራሩ የኔ ውድ ❤❤
@emukal
@emukal 3 күн бұрын
የመንዜዋ እንዴት ነሽልኝ ዋውውው እኔም እጠቀመዋለው በሳሙና መልኩ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
እኔም በሳሙና ይሄው እያመሰገንኩት ኖራለሁ ❤❤❤
@Shewa2219
@Shewa2219 5 күн бұрын
እናመስግናለን እህቴ ለስት ደቂቃ ልተውው
@ayudawudtube
@ayudawudtube 14 күн бұрын
ንብረትዬ የኛ ቅን እናመሰግናለን ሰርተን እንጠቀማለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl 12 күн бұрын
እነመሰግነላን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 күн бұрын
❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 13 күн бұрын
እናመሰግናለን💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
❤️❤️
@Khayrya
@Khayrya 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 күн бұрын
❤❤❤😘
@zeyada12
@zeyada12 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ምርጥዋ🎉🎉🎉🎉
@BezaFamilies
@BezaFamilies 15 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆጆ እንካን ደህና መጣሽ በርችልኝ ዉዴ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 15 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብራት በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ልባም ሴት እህት ግዜሽን በአግባቡ ተጠቅመሽ ራስሽን ጠብቀሽ ዘውትር በተለያዩ ውህዶች ስለምታጋሪን እናመሰግናለን ደግሞ በጣም ነው የተሰማምሽን ለእኛ ስታካፍይን በደስታ የምታቀርቡልን ያንችም ፍትጥርት ባለ ውብየ ሆነሽልኛል የኔ ምርጥ እህት❤ ተልባ ክፕውስጥ አካል እስከላይ ቆዳ ፍቱን ነው❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ልዩ ❤❤❤😘
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ተልባ በጣም ጠቀሜታ ነው ያለው ለፊት ውበት ለፀጉር ከኬሚካል ነፃ የሆነ የውበት ውህድ ነው ቀጥይበት ጠቃሚ ቪዲዮ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 14 күн бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ እናመሰግናለን wow wow 👍👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️
@SamiraMTube
@SamiraMTube 15 күн бұрын
ታልባ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት በጣም ነው የውደዲኩት ሞክርው አለሁ እናመሰግናለን ወዴ❤❤ ዋዉ ነው በተለይ ሻምቦው ልዬ ነው❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ቆይ ሻምፖውን መክረዋለሁ ቤትሽ አይቻለሁ አሰራሩን የኔ ውድ ነገር ❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 14 күн бұрын
❤❤❤
@hargtube216
@hargtube216 15 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሴዬሽን እናመስግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔዋ ❤❤😘
@konjonesh
@konjonesh 15 күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን ተልባ ብዙ ጥቅም አለው እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ቆንጆ ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 14 күн бұрын
የኔ ዉድ የኔ ጎበዝ ንብረትዬ❤ በጣም ቆንጆ የፊት ማክስነወ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የሁልግዜዬ ❤❤❤😍
@BezaFamilies
@BezaFamilies 15 күн бұрын
🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰👌👌🫶🫶💞💞💞 አሪፍ ዉህድ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት ዉዴ 🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 14 күн бұрын
ዋውውው ምረጥ አሰራር ነዉ ያሳየሸን በተለይ ነጩን አረፋ ያለዉ ሲታይ እራሱ ተቀቡኝ ተቀቡኝ ይላልልልልል 😅 በርች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 14 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ተልባ ከምግብነትም አልፎ ለውበታችን በጣም ጠቃሚ ሆኖ ተገኘ ለቡጉር ለማዲያት ፈታችን መፍትሔ አገኘ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ፊትሽን ትልቅ ለውጥ አጊንተሽበታል እንሞክረዋለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
❤❤😘
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 15 күн бұрын
የኔ ጀግና እህት እናመሰግናለን🙏 የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸው ።የአወቁትን እሚሳውቁ ቅን ልቦች የእግዚአብሔር ፍቅር እናይባቸው አለን። መስረቅ ሳይሆን መስራትን እሚሹ ጉልበቶች ለሀገር መብራት እንጂ ጨለማ አይሆኑን ። እሚጥሩ አዕምሮ ለበሽታ ና ለተንኮል አይዳረጉም። ብዙ ጀግና እህቶች ስላሉኝ ለአገር የተስፋ ፍንጣቂ ያላት ይመስለኛል !?ለምሳሌ} ንብረት@የመንዝ@ሮሚ@ገኒ @ሃኒ ብዙ በስደት ሳይሰለቹ ነገን በተስፋ አሻግረ እሚመለከቱና ለመጓዝ እሚታትሩ ስላሉን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ሁላችንም ከወሬ ስራ ከሃሜት ተግባር ፣ከምቀኝነት እራስን መቻል እንድንለምድ ፈጣሪ ይርዳን👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት ❤❤😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 14 күн бұрын
ንብረትዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ልዩ የሆነ ማስክ ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽን ፌትሽ ራሱ ይመሰግራል ጥርት ነዉ ያለ ተልባ ሳይቅቀል በዉስጡ ይሉት ንጥረ ነገሮችን ምንም ሳያጎል ይሰጣል እሳት ያልነካዉ ቆንጆ ዉህድ ነዉ ጎበዝ በርቺልኝ ዉዴ 👍👈👌❤❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😍
@TeqestTtt
@TeqestTtt 14 күн бұрын
❤👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
❤❤😘
@BezaFamilies
@BezaFamilies 15 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰የኔ ዉድ በርችልኝ 🥰❤️❤️🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@zeyada12
@zeyada12 15 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
❤❤❤😘
@HaregNeguse
@HaregNeguse 14 күн бұрын
ሠላም እህቴ እስኪ ለነሚነቃቀል መፍትሄ ካለሽ በናትሽ መላጣ ልሁን ነው በማርያም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 14 күн бұрын
እሺ የኔ ውድ ❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 13 күн бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ ተልባ ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላሉ ለሆድ ድርቀት ለፀጉር ለፊት ልስላሴ ይሆናል ቪድወው እንዳይረዝምብን ቆረጥ ቆረጥ አደረግሽው መልካም ጥሩ አድርገሻል ዋናው ማወቅ ያለብንን ከነጥቅሙና ማብራሪያው ከተናገርሽ ተመልካች ሁሌም በጉጉት ያያል ከርዕስ ውጭ ተረት ተረት ሲበዛ ግን 😅😅 ሶስት ቀን ማደሩ ጥሩ መዝምዞታል አብጧል የሩዝ ውሀም ጥሩ ነው ሙቀት ሲበዛ ከባድ ነው በተለይ ቆዳችን ሰው አይችልም 😮ብርጭቆ እቃወች የምትሰሪያቸውን ዠይትም ይሁን ክሬም እንዳይበላሽ ያደርጋል ክዳናቸው ደሞ የማይዝግ ውይም ብላስቲክ ቢሆኑ ምርጥ ነው ፊትሽ አሁን ለውጥ አለው ተመስገን ነው መጀመሪያ ላይ ነጠብጣብ ሲወጣ ወዳውኑ ማጥፋ እንዳይበዛ ትክክል ነሽ ብዙ ሰወች ፊታቸው ችፍታ ይበዛል ብቅት እና በተለያዩ ምክንያት 😢😢 ብቻ ግን ዋናው ጤና እናመሰግናለን 10k ገብተሻል ኮንግራ በቅርቡ ቀን 50k
@nibrettube8913
@nibrettube8913 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስለመልካም ምኞትሽ የሁልግዜ ብርታቴ ❤❤❤
@user-mu8fo5tt5x
@user-mu8fo5tt5x 13 сағат бұрын
እንዴት አይናት ሳሙና ኖው ምትጥቃሚ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 сағат бұрын
የተልባ ሳሙና ነው ከታች የሰራሁት ቪዶወ አለ ገብተሽ እይው ውድ ❤❤
@foziyaalimea4752
@foziyaalimea4752 12 күн бұрын
የተልባ ሳሙነ የትነው ሚሹጠው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 күн бұрын
ከታች የሰራሁት አለ ቤት ውስጥ ሰርቼ ነው የምጠቀም ውዴ ❤️❤️
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 51 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ 100% መድሃኒት ነዉ :: ተጠቀሙት ! FLAX SEED FOR FACE.
14:50
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
15 March 2024
2:03
Sumarlang Sidin
Рет қаралды 28 М.
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 23 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 630 М.
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН