እስካሁን አለማወቄ ቆጨኝ ፀጉር ያበዛ ያሳድጋል ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዳይረግፍ ያደርጋል Carrot and Okra Abash Clove Hair Mask

  Рет қаралды 4,130

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Ай бұрын

እስካሁን አለማወቄ ቆጨኝ ፀጉር ያበዛ ያሳድጋል ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዳይረግፍ ያደርጋል Carrot and Okra Abash Clove Hair Mask for Faster Hair Growth#ethiopian #beautiful #haircare #ebs #skincare #recipe #hair #meski #maa #umi #zizi #zemenawit #nurobezede #dokter #hanawuletaw #elsa #mesi #berry #roza ##ውበት #yegnatv #‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ ‪@nibrettube8913‬

Пікірлер: 67
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የፈጣሪ ጥበቃ ው አይለያችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማለግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ላይክ እያደረጋችሁ ለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
ንግእያቸዉ ትክክል 👍👍👍😂😂😂አያረጉም ብያረጉም ሰማዮዩ ተከትሉ ይጠፋል 😂
@Tsegi
@Tsegi Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት በሰፊው ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍👍❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@merry-2121
@merry-2121 Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ካሮት፣ ባሚያ ፣አብሽ የወይራ ዘይት ገራሚ ውህድ ነው በርችልኝ ወደ ፊት 👍👍ጉበዝ ልጅ ነሽ 😍🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Ай бұрын
ንብረት አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ የም ሳላደቅሽ አላልፍም ተስፋ የማትቆርጪ ጠንካራ ሴት❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እሱን ታመንን ምንም አይነት ነገር ቢመጣ ተስፋ አይስቆርጥም የሰው ልጅ የሚሞተው ተስፋ የቆረጠ ለት ነው ❤❤❤🙏👈
@BezaFamilies
@BezaFamilies Ай бұрын
💕💕💕💕🥰🥰🥰😍😘😘😘🥰🥰🌹🌹የኔ ልዩ በርችልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@hargtube216
@hargtube216 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን በርቺ ውዴ እኔም ተጠቅሜ ውጤት እነግርሻለሁ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia Ай бұрын
ንብረትዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሰግነው ምርጥ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን ያለሽው ❤😍😘በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@zeyada12
@zeyada12 Ай бұрын
ዋው ምርጥዋ 😅😅 ልምጣ ላግዝሸ እዴ
@jonimercy
@jonimercy Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ መጥተናል ሩጫ ላይ ሆኜ ነው በጣም ቆንጆ ነው እንሞክረዋለን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ውድ ቅር ቅር እያልሽኝ ነበር አመሰግናለሁ ❤❤😘
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለፀጉር እድገት እንዳይበጣጠስ እንዳይረግፍ የሚጠቅም ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግ ናለን የኔ ጀግ ና በርቺልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@TeqestTtt
@TeqestTtt Ай бұрын
የኔውድ ትችያለሽ ❤👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😍😘
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ የምትለቂየያቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ለፀጉር ለፊት ውበት ጠቃሚ የሆኑ ናቸው ካሮት በቫይታሚን የበለፀገች ነው ቤሜ ይሉታል አረቦቹ ለፀጉር መፈረዝ በጣም ቆንጆ ነው አብሽ ለፊትም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😘
@hhaa44473
@hhaa44473 Ай бұрын
በርች እኔስ አልሀምዱሊሏህ የአላህ ጸጋ ሁኖ እዳችዉ ነዉ ግን ሻንፖ ቅባት ዉሃ ብቻ ነዉ ምግቡ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሌሎችም ነገር ብትመግቢው የበለጠ ያምራል ያድጋል ውድ ❤❤😘
@hhaa44473
@hhaa44473 Ай бұрын
@@nibrettube8913 አመሠግናለሁ እሞክረዋለሁ አሽ
@BezaFamilies
@BezaFamilies Ай бұрын
አንቺን አለማድነቅ ንፍገት ነው የስራ ፈጠራሽ በጣም የሚገርም ነው በርች ቀጥይበት የኔ ባለሙያ 🥰🥰😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤😘
@user-nr9ju4zf8m
@user-nr9ju4zf8m Ай бұрын
ተባረኪእህት🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ❤❤😘
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ንብረቷቷ የኔ ቅመም ሴት እስኪ እሞክራለን ብዙ ካንች የጠቀመኝ ነገር አለ።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሞክሪው ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@BezaFamilies
@BezaFamilies Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ንብረትየ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ ከልብ እናመሰግናለን 🥰💕💕🌹🌹
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@AbaB-pp8hj
@AbaB-pp8hj Ай бұрын
ቦሚያ በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤😘
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ቅድም እራት የስራሁ ሆኔ ኮሜንት ስላስቀምጥ ወጣሁ ጠቃሚ ውህድ ነው ያካፈልሽ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ውዴ ቀጥይበት ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@avivtube
@avivtube Ай бұрын
በርች ጎበዝ ነሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
ንብረትዬ ባሚያ ጥሩ እንደሆነ አቃለሁ ግን አንቺ የጨመርሻቸውን ጨምራ አልተጠቀምኩትም ነበር ከንግዚሕ እነሱንም ጨምሬ እጠቀማለሁ። በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ እሕት❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ተጠቀሚ ውድ በጣም ፀጉርሽን የማሳምር ትገረማለሽ እሺ አመሰግናለሁ ❤❤😘
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ በመጀመራ እኳን ደሥ አለሽ የኔ ምርጥ ይገባሻል ጉዞ ወደ አምሣ k እና በጣም ምርጥ ትሪትመት ነው የሠራሺው አውን እኮ ነቃ ብዬልሻለው ወደ እራሤ ተመልሻለው እና እራሣችን መጠበቅ አለበን በርቺልኝ ለብር ብለሽነው የሚሉሽ አትሥሚያቸው ከሆነም እሠየው ምን አገባቸው የሠራ የለፍ ያግኝ እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ከእነሡ ገዘብ ሚወሠድ ሚመሥላቸው ነገርሥ😂 እና ምርጥ አርገሽ ነው መሣጅ ያረግሺው መሣጅ ሢደረግ ነው ለውጥ የሚኖረው 👌ከቤት የሠራሺው ሻቦም በጣም አሪፍነው የፀጉሩ ገመዱ ደሞ በጣም ነው የሚያምርብሽ ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ ❤❤❤😘
@SamiraMTube
@SamiraMTube Ай бұрын
ንብርትዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም አሪፊ የፀጉር ምግብ ነው ያሳየሽን ምክርሽም ጥሩ ነው ለራሳችን ካልኮን እውነት ልክ ነሽ በርችልኝ ፀጉርሽምብለው ጥ አለው ከበፊቱ ሸበትም እንዳይውጣ ያግዘናል ግን እውነትሽን ነው ሽበት አለኝ ያልሽው ጆርዬነው ወይስ😮❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አለኝ ለዛውም በግማሽ 😂😂ግን የምጠቀማቸው ውህዶች እየቀነሰልኝ ነው ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
ንብሩዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😮አሁንም አረፈደም ዉዴ በርቺልኝ በጣም ቆንጆ ነዉ ባማያዉ ካሮቱ አብሽ እነዚህማ ለፀጉር እጅግ ተስማሚ ናቸዉ ዋዉ ጎበዝ ቅርፉድ መአዛዉን ያሳምራል በጣም እናመሰግናለን ብረቺልኝ ቅቤ ይመስላል አብሹ ማስቀመጥ ትወጃለሽ ሥራ ያቀላል 😂👌ጎበዝ ሲያምር ሙቅ ይመስላል የምር ተጭ እንዳትይኝ እንጂ ብቻ 👌👍❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
😂😂😂አች መቸም የሆድሽ ነገር አይሁንልሽ ሁሉም ምግብ የሚመስልሽ ሸፍ ድሮም እንድህ ነው ሸፍ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤❤
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 18 күн бұрын
👍👍❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 17 күн бұрын
❤❤❤😍
@zeyada12
@zeyada12 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekdii-Tube
@Mekdii-Tube Ай бұрын
Thank you ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤😘
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ንብረቴ የወንዜ ሽታ ገራሚውህድ ዘውትር በጥሩ ሁኔታ ስለምታሳይን ስለምታቀርቢልን ነው አሁንም ይጨምርልሽ ከዚህም በላይ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉ ❤እኔም ባምያ ተጠቅሜ በጣም አሪፍ ነው ግን ባመያውን ብቻውን ነበር የተጠቀምኩት ካሮት ደግሞ ዘይት ነበር አሁን ግን አንቺ እንደሰራሽው እጠቀማለሁ አብሬ አብስዬ እኔም የወይራ ዘይት እውዳለሁ❤❤🙏ንብረቴ አንድ ነገር ልበልሽ በዚሁ አጋጣሚ እኛ ሰዎች ራሳችንን ጠብቀን ለሌሎች ይጠቀሙበት ተብሎ የተጋራ ሁሉ ላለመተግበር የቀረበውን ቪዲዮ ያጣጥሉታል ለሰውነታችንም ጤና ፣ለእውቀታችን ፣ለሀይመኖታችን ተብሎ የቀረበ ነገር ተውዳጅነት የለውም ለምን እንደሁ ልገርሽ በባዶው አለች አሉ ብለን ምንም ጥቅም የሌለውን ነው የምናራገበው ብናይም ቪዲዮ የማይቆጨን ግን ይህ ስህተት ነው ቅድሚያ ለራሳችን የሚጠቅመንን ብንከተል መልካም ነው ባይ ነኝ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ውድ የፃፉ እጆችሽ ቁርጥማን አይካቸው የኔ ቅን አመሰግናለሁ ❤❤❤😍😘🙏
@Bzu632
@Bzu632 Ай бұрын
ሰላም ሰላም የልቤ ናፍቆቴ 😌 እንኳን ደህና መጣሸ የኔ አበሳ እንኳን ደሰ አለሸ 10kገብተሻል እንኳን ደሰ አለሸ በደጋሜ 🎂🎂🎂🎂🍴🍴🍷🍷🍅🍅🍒🍒🍒🎁🎁20k ሰገቢ በደማቁ አብርን እናከብራለን እሸ😉😃ይገባሻል የኔእህት ተዝህም በላይ ትገቢለሸ በርችልኝ የፀጉር ወህዲ ቢሚያ ካሮት ግን አላጥሸዉም ሊሸ??አብሸ ዘይትዘይቶን አረገሸ ምርጥ ወህደ ነዉ የሰራሸዉ ዋዉዉዉ የሚሳደቡትን ኮሜንት አተሮች ተያችዉ ያጣለማኝ ተሳደቦ ይሂዳል ይባላል እሸ😅😅😅 ፀጉርሸ ገምዶሸ በጣም ያምርበታል ዋዉበርችልኝ የልቤ❤❤❤😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ የኔ ተናፋቂ ጠፋሽ እኮ አንች በሰላም ነው የኔ ❤❤❤😍😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አሜን ፫እንኳን አብሮ ደስ አለን አመሰግናለሁ ውዴ ❤😘
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
ንብረትዬ የኔ ወድ ምነዉ ጎረቤትሽ በሆንሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ነይ ውድ 😂😂❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ ካሮት አብሽ እና ባሚያ ሁሉም ፀጉር ያፋፋል ያለሰልሳል ልክ ስትቀቢው ኮንድሽነር ማለት ነው ይለሰልሳል ለመረዝም ይሆናል የወይራ ዘይት ይስማማሻል ለፀጉርሽ ደስ ይላል ሚዲያ ላይ እስካለሽ ድረስ ሰው የፈለገውን ገሳብ ይሰጣል ግን ሰነፍስ ሰው በአሁን ስአት የለም ንብረቴ 😅😅 ሚዲያ ቪድወ አልሰሩም ማለት ሰነፍ ናቸው ማለት አይደለም 😅😅 ሁሉም ሰው የራሱ አላማና እዕቅ አለው ለምሳሌ እኔ ዩቲብ የሚጠቀሙትን የሚቀቡትንም አንዱንም አልጠቀምም ለራሴ የሚመችና የሚስማማኝን ግብአት ግን አዘጋጅቸዬ እጠቀማለሁ ግዜንም አበናመናምኔ እና ሰነፍ ያስብላል ??😅😅በደንብ አትናገሪም ያሉት ተሳስተዋል ከዚህ በላይ 😅😅እናመሰግናለን በርች ሁሉም ሰው ከበረታ ከጠነከረ እንደፋላጎቱ እንደ ልፋቱና ድካሙ ማንም የለፋበትን አያጣም አንች ስሪ በርች የሰው ልጅ ሲለወጥና ሲያድግ ራሱን ሲችል ለራሱ የጠቀመውን ለሌሎችም ማካፈል ጥሩ ነው የጋን መብራት አንሁን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ ❤❤❤😘
@AbebaArefayne
@AbebaArefayne Ай бұрын
የወይራ ዘይት ማለት ብትግርኛ ምን ማለት ነወ በናትሸ ንገርኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ውድ አላቅም ፎቶውን አሳይተሽ ግዢ ወይ ለነሱ አሳያቸው ይረዳሉ ሳውት ውድ ❤️❤️❤️
@brotube304
@brotube304 Ай бұрын
ነሀሚያ ምን ማለት ነው አልገባኝም ግልጽ አድርጊልኝ፡
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ባሚያ ማለትሽ ነው ውዴ አረቦች ለምግብ በጣም የሚወዱት ለፀጉር ደሞ በጣም ቆንጆ ነው ያሳድጋል ያለሰልሳል ❤❤
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 107 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 55 М.
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 21 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН