Пікірлер
@abdifive
@abdifive 5 күн бұрын
ykrta tanama neger adelem shar yaregshw kbdet lemekenes new lemewefer yenegershw lemekenes kehone bchrash yetetebese neger ena ruz megbat yelebetm yha hulu eyetebelama bat bekul ykenesal shugerm mnm metekem yelebnm
@MlatAraya
@MlatAraya 23 күн бұрын
Hay lemtataba set ended new ebakshe teaflg
@EDITINGKING109
@EDITINGKING109 Ай бұрын
ውዴ እባክሽ ከወለድኩ አራት ወሬ ነውዳይቱ ለኔ ይሆናል በጣም ወፍሬአለሁ
@EDITINGKING109
@EDITINGKING109 Ай бұрын
ዳይቱ ለምታጠባ እናት ይሆናል እህቴ
@lihal-m1w
@lihal-m1w Ай бұрын
አዎ ይሆናል
@user-md2bf1bz1j
@user-md2bf1bz1j 2 ай бұрын
ውዴ እኔ ዳዬት የሚከብደኝ ስኳር ማቆም ነው ቡና በስኳር እንጂ ባዶውን ዬከብደኛል ምን ይሻላል
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 ай бұрын
በጣም ከከበደሽ ያን ያክል ለውጥ አይፈጥርም ችግር የለውም
@seluselam4967
@seluselam4967 2 ай бұрын
እህቴ እኔ ሞባይል የሚባለው የጉን ስብ አለብኝ እና እሱን ለማጥፋት እፈልጋለሁ ምን አይነት እስፓርት ልስራ እባክሽ እርጂኝ
@love_ly9881
@love_ly9881 2 ай бұрын
ኪኒዋ ማግኝት ካልቻልን በእሱ ፋንታ የምንጠቀመው ነገር ንገሪን
@beletearagaw
@beletearagaw 2 ай бұрын
በሙሉ ያልሽው ትክክል ነሽ እኔ በተግባር እደርገዋለው ብዬ ለእራሴ ቃል ገብቻለው ግን በፁም ግዜስ ምን መብላት አለብን እንደምታውቂው ኦርቶዶክስ ብዙውቻችን ማለቴ በትክክልኛው መንገድ ከሄድን ስጋ የሚበላበት ወራቶች ከአመቱ ውስጥ በዛ ከተባለ 4 ወር ግዜ አይበልጥም ስለዝህ ያንን በግምት ውስጥ በማስገባት ለአትክልት በሊታውችም ከፅም ጋራ አያይዘሽ ብትነግርን ከትልቅ አክብሩት ጋራ
@adiniguse4615
@adiniguse4615 2 ай бұрын
እሥፖርት ጀምሮ ማቆም ያወፍራልዴ ዉዴ እባክሽ መልሺልኝ😢
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 ай бұрын
አያወፍርም ግን በስፖርቱ ያገኘሺውን ለዉጥ መልሰሽ ልታጪው ትችያለሽ
@adiniguse4615
@adiniguse4615 2 ай бұрын
@@lihal-m1w አመሠግናለዉ🙏
@user-md2bf1bz1j
@user-md2bf1bz1j 2 ай бұрын
Erat banbela chigr alew ebakishi melshilgn
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 ай бұрын
አንቺን ከተመቸሽ ምንም ችግር የለውም
@hirutadeba520
@hirutadeba520 2 ай бұрын
is it ok to change the order
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 ай бұрын
It's aight
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 2 ай бұрын
አትፍጠኝ መሰማት አልቻልንም
@azebhabtemariam3475
@azebhabtemariam3475 2 ай бұрын
መጀመሪያ አነጋገር ሸ ለመስማት አይጋብዝም
@user-md2bf1bz1j
@user-md2bf1bz1j 2 ай бұрын
Sele weter fasting diet seriln please
@lidyatenkir3583
@lidyatenkir3583 3 ай бұрын
Wow, very helpful Knowledge thank you Lidet!!! 😍
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
እኔ በባዶ እግሬ ከተራ መ ድኩ. ሆዴን ይነፋኛል
@Chainsawchad451
@Chainsawchad451 3 ай бұрын
እኔ ለውዝ በጣም አበዛለሁ እሱ ይሆን እንዴ
@helentesfahunegn6027
@helentesfahunegn6027 3 ай бұрын
ተባረኪ❤
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 3 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለን እናት እኔ በሳምንት 5 ቀን እሰራ ነበር ስፖርት የምሰራው ፆም ሲሆን2 ግዜ አደረኩት ግን ስፖርት ከሰራሁ በኃላ በጣም ይደክመኝ ጀመር ሰውነቴ መቋቋም አቃተኝ ስፖርቱን ማቆም አልፈልግም ሌላው ከመመገቤ በፊት ሆዴ ፍላት ነውምግብ ስመገብም ውሀ ስጠጣ ሆዴ ይነፋል እንደው መፍትሄ ካለሽ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 3 ай бұрын
ስለ ሆድ መነፋት እዚ ቪዲዬ ላይ ብዙ አውርቼበታለሁ. ምናልባት ሊረዳሽ ይችላል. kzfaq.info/get/bejne/mc51aK6A3rrMdXU.html
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 2ጥያቄ አለኝ 1ኪኔዋ ምንድነው 2ቀይ ወጥ ያልሽው የስጋ ነው ወይስ የፈለግገውን? 🙏❤
@lihal-m1w
@lihal-m1w 3 ай бұрын
የኪንዋ አሰራር ከፈለግሺ youtube ላይ ብዙ ቪዲዬዎች አሉ ቀይ ወጥ ደግሞ የፈለግሺውን መጠቀም ትችያለሽ. ብቻ ዘይቱን አነስ ማድረግ እንዳትረሺ
@Chainsawchad451
@Chainsawchad451 3 ай бұрын
Anchin mayet kejemerku wedih be 3 wer wist 24 kilo new yekeneskut
@AlazerAsrat-he4cf
@AlazerAsrat-he4cf 3 ай бұрын
Gobez kemr, mikr tsemiyalesh, keep it up
@Danialdayadada
@Danialdayadada 3 ай бұрын
Ba samnt senta naw jim mesrat yalabn
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 3 ай бұрын
አመጋገቤን አስተካክዬ በ6ወር 25 ኪሎ ነው የቀነስኩት
@BahafitaGebire
@BahafitaGebire 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@BahafitaGebire
@BahafitaGebire 3 ай бұрын
👌👌👌
@dyzzz3w5eaa
@dyzzz3w5eaa 3 ай бұрын
haaaa 😅😅😅
@AlazerAsrat-he4cf
@AlazerAsrat-he4cf 3 ай бұрын
Sis betam eyefetensh new. Ende asteyayet🙏
@edenabebe751
@edenabebe751 3 ай бұрын
በግል ስልጠና ትሰጫለሽ ወይ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 3 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ @personal_trainer_lidet
@edenabebe751
@edenabebe751 3 ай бұрын
@@lihal-m1w ሊንኩን ላኪልኝ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 3 ай бұрын
​@@edenabebe751t.me/personal_trainer_lidet
@fikruworku5898
@fikruworku5898 4 ай бұрын
Tnx yena konjo
@gami2618
@gami2618 4 ай бұрын
ይሔን ስራ ትናንት ሰርቼው ዛሬ ስትራፖ ሊገለኝ ነው😂
@selamlove7554
@selamlove7554 4 ай бұрын
Thank u ❤️
@Ruthless958
@Ruthless958 4 ай бұрын
Anchin mayet kejemrku behuwala bezu neger temriyalew keep going
@gami2618
@gami2618 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚ እንደሚቻል አላቅም ነበር። እስኪ ሞክሬው እመለሣለሁ
@user-pp7xx1yv3p
@user-pp7xx1yv3p 5 ай бұрын
ምግቡ ላይ ጨውሳ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 4 ай бұрын
ጨው ምንም አይነት ካሎሪ ስለሌለው የሰውነት ኪሎ ላይ ለውጥ አይፈጥርም
@user-oy6ji6eq1g
@user-oy6ji6eq1g 5 ай бұрын
በፈጠረሽ,ኪሎ,ጨመረ,ሀረብ,ሀገር,ነኝ,ምን,ትመክሪኛለሽ
@khalidwanted6816
@khalidwanted6816 6 ай бұрын
Tnx i started it month ago and now i lost 3kg very help full
@mahima8399
@mahima8399 6 ай бұрын
Day 4 qenche alesh yegebs or yesende
@helentesfahunegn6027
@helentesfahunegn6027 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ የሰራሽዉ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ እየተጠቀምኩበት ነዉ ቢቻልሽ የወር ቢሆን ጠቀሜታው የበለጠ ይሆናል አመሰግናለሁ ተባረኪ
@ayshaaman-xr8sv
@ayshaaman-xr8sv 8 ай бұрын
የቴሌግራም አካውትሽን ስጭን በዛ እንድናወራሽ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 3 ай бұрын
ቴሌግራሜ @personal_trainer_lidet ነው
@Abinetze
@Abinetze 8 ай бұрын
Broccoli Mendenew be Amharic pls
@HannaMeseret-bx3rf
@HannaMeseret-bx3rf 8 ай бұрын
ያው ነዉ ልዩነት የለውም
@nibeck515
@nibeck515 9 ай бұрын
Really heapl full thank you
@user-fy1gz7ug4v
@user-fy1gz7ug4v 9 ай бұрын
betam amesegnalehu betam keneshalehu
@tigistgetachew5815
@tigistgetachew5815 10 ай бұрын
አሪፉ ቀጥይ
@genetsemera6116
@genetsemera6116 10 ай бұрын
ሰለም አሁን ያልሺዉ አምጋገብ አቀሜ የማይችልው ሊኖር ይቸላል ሰልዚህ 1_6በአሎት ቀናትሁልቱን ቀን ደጋገሚ ብመግብ ይቻላል?
@user-rj9pc7mn9s
@user-rj9pc7mn9s 11 ай бұрын
30 kene baregwews
@betselotzelalem7741
@betselotzelalem7741 11 ай бұрын
THANKS
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ከሰባተኛ ቀን በዃላስ ያንኑ ነው የምን ደግመው ?
@nardihailu728
@nardihailu728 Жыл бұрын
le breast feeding mom yhunale?
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እኔም ድክም ይለኛል ትሠራ😢😢