የበግ እና የፍየል ዋጋ ! የ2016 ፋሲካ በዓል ገበያ ቅኝት ! | Easter holiday market | Gebeya media | Ethiopia

  Рет қаралды 33,386

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

20 күн бұрын

የፍየል እና የበግ ዋጋ ! የ2016 ፋሲካ በዓል ገበያ ቅኝት ! | Easter holiday market | Gebeya media | Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 36
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 19 күн бұрын
እናመሠግናለን እህታችን የወቅቱን ገበያ ስራ ተከታትላችሁ ስለምታቀርቡልን በተለይ ለኛ ለስደተኛች እጂግ ጠቃሚ ነዉ ለቤተሰብ ብር ስንልክ አመዛዝነን እድንልክ ይረዳናል ።
@Eagle1503
@Eagle1503 16 күн бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ትችያለሽ
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 16 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ህዝቦቻችን በአቅማችሁ ግዙ አትሻሙ
@munakasim4411
@munakasim4411 19 күн бұрын
እኔኮ የመዳም ቅመሞች ሰብሰብ ብለን እናርባ ብያቹህ ነበር አንዳንዴ ጥግረራውን ወደነው ነው የሚመስለኝ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 17 күн бұрын
ከምር እውነት ብለሻል
@munakasim4411
@munakasim4411 17 күн бұрын
@@slntayehucherney8210 ምን ታረጊዋለሽ የሚሰማ የለም
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf 19 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ
@kassaabebe8822
@kassaabebe8822 19 күн бұрын
😮😮😮
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 күн бұрын
Birr has fallen to the ground! inflation almost 1000%
@daniwolde8876
@daniwolde8876 19 күн бұрын
በግ በዚህ ግዜ 3500 እና 4500 ኧረ ቀልድ መሆን አለበት😂😂😂😂😂
@tizetatesfaye
@tizetatesfaye 18 күн бұрын
temsegne nw ymebalwe
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 18 күн бұрын
Yetekeskewun chappa bitadayew BEG NEGN YEMILIH BIZU NEW
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 17 күн бұрын
ግልገል እኮ ነው
@user-xi2qp7db9k
@user-xi2qp7db9k 16 күн бұрын
የታገር ነው እኛ ጋር ወሎ ደህና የስጋ ፍየል ሴት 6500 ነው
@claudiareyotclaudiareyot3010
@claudiareyotclaudiareyot3010 19 күн бұрын
Bir ale malet newu ethiopia,tadya mindnewu yemiwerawu ,sewu endezi yemegzat akm kalewu betam des yilal, melkam be’al
@ThomastomyTomy
@ThomastomyTomy 18 күн бұрын
ከ መቶ አያ ሚሊየን ሕዝብ 5 ሰው ፍየል ሰለገዛ ሰወ አልቸገረውም ማለት ነው የት ነው የተማርከው በናትህ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 19 күн бұрын
የባህል አልባሳት ዋጋ kzfaq.info/get/bejne/Z7Ceoqunp7PJeHU.htmlsi=FF-1A8gc_X8vCEVe
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 17 күн бұрын
ከዋሹ አይቀር እንደዚህ ነዉ ክፍለሀገርም በዚህ ዎጋ አይታሠብም
@user-mk9vb5pn9s
@user-mk9vb5pn9s 17 күн бұрын
እንደውም ክፍለሐገር ነው የሚወደደው አዲስ አባ ይሻላል ከሁሉም ቅጣጫ ስለሚገባ ገጠር ከገበሬ ስትገዢው ይወደዳል
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 19 күн бұрын
ወገኖቻችን: ኑሮ: የቀነሰ: አይመሰላችዉም: እኔ: በደና: ግዜ: ሰአሊ: መሆኔ: ጠቀመኘ: ሰአሊ: ባልሆን: ጉድ: ፈልቶ: ነበር: ልክ: የበሃል: ለት: በደንብ: አድርጌ: ሰዬ: በር: ላይ: መለጠፍ: ለምን: ከተባለ: እናንተ: ጨርሱት.........
@marta-mk5we
@marta-mk5we 19 күн бұрын
😂😂
@user-ir1kj3rt2k
@user-ir1kj3rt2k 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@munakasim4411
@munakasim4411 19 күн бұрын
ያንተ ይሻላል😂😂😂😂
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 19 күн бұрын
የበሃል ነው ።🤣🤣🤣
@simretyemaryamlij9366
@simretyemaryamlij9366 17 күн бұрын
ቢቀርስ
@israeljerusalem8104
@israeljerusalem8104 18 күн бұрын
የት አካባቢ ነው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 17 күн бұрын
ሀይሌ ጋርመንት
@tibebtsehay
@tibebtsehay 19 күн бұрын
😂ባይበላስ
@meseret7512
@meseret7512 19 күн бұрын
እረ ይበላ ስጋ ቤት የአህያ ስጋ ከምንገዛ አዋተን ፊየሉን ብንበላ አይሻልም 😂😂
@aynagirma3593
@aynagirma3593 19 күн бұрын
Wey gud ewnetm baybelas 😂😂😂😂
@ferih5651
@ferih5651 19 күн бұрын
የት የገበያው ቦታ ብትገልጹ
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v 18 күн бұрын
አለመስማትሽ እንጂ ንፋስ ስልክ ክፍለከተማ ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀጫሉ ሁንዴሳ አደባባይ
@user-vv4nn1wv1p
@user-vv4nn1wv1p 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yabisraferede8876
@yabisraferede8876 19 күн бұрын
ሽ ሮ የ ን አ ል በ ላ ም እ ዴ😂😂😂😂
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 59 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
Como ela fez isso? 😲
0:12
Los Wagners
Рет қаралды 7 МЛН
НАДЕЮСЬ БАБУЛЯ МЕНЯ ПРОСТИТ😂😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,2 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,8 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 22 МЛН
小路飞越变越大#海贼王  #路飞
0:16
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН