No video

#በገነት_መሬት_እየተሸጠ_ነው

  Рет қаралды 3,951

Ge'ez Tube

Ge'ez Tube

29 күн бұрын

#EOTC:- በገነት መሬት እየተሸጠ ነው .ሰው የፀበል ዝሙት ይዞታል
My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Пікірлер: 76
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 26 күн бұрын
Dear Ge'ez tube, thank you for your videos. May God bless you abundantly. Keep it up.🎉🎉🎉
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 26 күн бұрын
Egziabher yisakaleh!!!
@asratfeyisa9377
@asratfeyisa9377 27 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስልኝ ዲያቆን አቤመሊክ እኔ የምለው እደነዚህ ያሉ ሰዎች እየተ መለመሎነው የሚመስለኝ እዳውም አታቅርባቸው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጎን ቅማልናቸው ተሳቼም እደሁን ይቅርታ እመብርሀን በምልጃዋ ይሄንን መቅሰፍት ታርቅልን ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏
@jonatangilbert4809
@jonatangilbert4809 27 күн бұрын
ያበርታህ በጣም ጎበዝ ነህ በእውነት
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 27 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN
@elleniafework9926
@elleniafework9926 27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረኪዳን።
@fanosisay6819
@fanosisay6819 26 күн бұрын
Egezabeher yeredal
@user-ch2vk1sr2b
@user-ch2vk1sr2b 27 күн бұрын
ይሳካልህ ወንድምዬ ተባረክ😊😊
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 27 күн бұрын
Amen amen amen
@user-xz8fk9yd6g
@user-xz8fk9yd6g 19 күн бұрын
ያሣካሐልህበርታ
@Massimeme
@Massimeme 26 күн бұрын
አዎ ያሰብከው ይሳካልህ እኛም ለመስማት ያብቃን አበረታቱት ወገን
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 20 күн бұрын
ይሳካልህ
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 27 күн бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝነህ ወንድማችን በርታ
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 23 күн бұрын
በርታልን❤❤❤
@enataleme375
@enataleme375 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ዲያቆን ማየት እንፈልጋለን በርታልን!
@AsnakechAlemu
@AsnakechAlemu 27 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን።። አባችን ቃለሕይወት ያሰማልን ።እንደዚህ አይነትየጥምቀት ስርዓት አናውቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።የልጆቹ ሁኔታ ምን አይነት አባት ነው ፀብን የሚላምድ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው እላለሁ
@IbrahimIbrahim-dw7ux
@IbrahimIbrahim-dw7ux 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ወንድማችን
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 27 күн бұрын
ወይ ተማር ወይ ፀልይ የስሙ ህይል ነው እባክህ አታስት እባክህ የስሙ ሀይል በዱላ ይላል እግዚአብሄር ይገስፅልህ
@lovelet0124
@lovelet0124 27 күн бұрын
እውነት ለመናገር መሰወር አለ ግን አንድ ግርም ያለኝ ነገር አለ ለምሳሌ እኔ በጣም ተጨንቄ ጊዮርጊስን እባክህ ለቦታህ ብየው ከእኔ ሳይሆን በሰው በማላውቀው ሰው አማካኝነት ሄድኩ፣ እና አንዲት ሴት ጋር ከመንገድ ጀምሮ ተገናኘን እና ስነ ምግባሯ ዝም ብሎ የሆነች ሴት እንደ ተገለጠላት እና መልእክት ተናገሪ ተባልኩ እና እራሷን ፀሎተኛ ሌላው ደግሞ እንደማይፀልይ አይነት እሳቤ ሲኖራት እህ ብየ ግራ ገብቶኝ ነበር። ልጆች የሚያመቱት ወላጆች ግን አብዛኛው እንዲህ አይነት ወላጅ ነው በዚህ ዘመን ያለው እኛ ሲተኙ ጉልበት ስመው ትምህርት ቤት ሲሄዱ ጉልበት ስመው የሚሄዱ ልጆችን በእንደዚህ አይነት ወላጅ ያደጉ ልጆች የሀይማኖት ትምህርት ቤት እያስገቡ ልጆቻችንን ሊበክሉብን ነው።
@solomonreda8456
@solomonreda8456 27 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin Silekolo Timhirtbet Hiwot ye Temariwochun huneta Ebakih Akiribilin astemari Vidio nachew Abatachin Bereketachew yideribin eyandanduwan sihitetochachinin eyaremun ye Dihinet Mengedachinin eyetergulin new edmena Tens yistachew . Antenim Egziabher yibarkih .enwedihalen .
@elleniafework9926
@elleniafework9926 27 күн бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩኝ ዛሬ ቅዳሜ July 12 ከ USA
@abenezernebiyu184
@abenezernebiyu184 27 күн бұрын
Egzabehar yker yeblen!!!!!!
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እደምንከረምክ ወንድሜ❤❤❤
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 26 күн бұрын
Mayti anfalgalane
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 26 күн бұрын
Kezih jemero new Le hulet wedimamachoch mesarta setito tegadelu yemibalew Egziabher libona yistachew!!!
@Dagimw
@Dagimw 27 күн бұрын
Egzihabher yibarkh yemitanesachew hasaboch yimechugnal
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 27 күн бұрын
አሜን
@user-dx7gc5vg7r
@user-dx7gc5vg7r 26 күн бұрын
ይቅርታ ይጠይቅ
@tersite858
@tersite858 26 күн бұрын
አዎ ይቅርታ ይጠይቅ ለቀረፃ ብሎ የቆሎ ተማሪውን ባህል መጠልሸት የለበትም
@tersite858
@tersite858 26 күн бұрын
እነኝህ ዩ ቲዩበሮችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው! ደግሞ እነሱን ማቅረባቸው ይሔ የጥምቀት ነገር እኔም ግራ ኾኖብኛል ብዙ ታዝቤያለኹ ቤተክርስቲያንም ዝምታዋ ደንቆኛል። በተረፈ ይህንን አባት ነገ እንደሚመቱት ንገሩልኝ!
@user-yl1zy8rm1d
@user-yl1zy8rm1d 27 күн бұрын
Tekikil adelem
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg 27 күн бұрын
እግዚሐቤር ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏❤
@Tesmayirgu
@Tesmayirgu 27 күн бұрын
Ysekelh
@diamogaming5086
@diamogaming5086 27 күн бұрын
ወንድማች በርታ እጥማቂዎ ከቤተክርታያን ወይምከቤተክነ ለምን አይታገዱም ሃይማኖት። እያራከብ ነው።
@user-zt6rl8bi5x
@user-zt6rl8bi5x 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayechZeynu
@TayechZeynu 27 күн бұрын
በእውነት ሁሌ ይገርመኛል እዉነት ማርያም ን አየናት ስላሴን አየናቸው ገብርኤል አናገረኝ ጊወር ርጊስ እንዲ አለኝ ሲሉ እንዴት እያልኩ ኝ ነበር አባታችን ቃለ ሂወ ት ያሠማልን . የሚያቀርቡት ሠዎች ቢያስተውሉ መልካ ም ነው ለገንዘብ ብ ለው ብቻ ልቦና ይስጣቸው ወን ድ ሜ እውነትህ ን ነው በርታ
@meron7563
@meron7563 27 күн бұрын
አለማመን ያንቺ ነው።ሂጂና እይው።ደነዝ ሰው ከመከተል ሄደሽ ማየት
@TayechZeynu
@TayechZeynu 26 күн бұрын
@@meron7563 እኛ ሀጥያተኞችበየትኛው ስራችን ነው ስላሶችን እና ሌሎችን የምናየው ባይሆን አንቺ
@SenaytBiza
@SenaytBiza 14 күн бұрын
33😢3😢3😢3😢3😢34😢3😢34😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢😢43😢3😢4😢3😢3😢33😢😢4😢😢3😢3😢3😢34😢3😢33😢33😢3😢3😢333😢😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢4😢3😢33😢333😢3😢3😢3😢3😢33😢33😢3😢3😢3😢3😢33😢😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢33😢33😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢33😢3😢33😢😢3😢33😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢333333😢33😢33😢😢33😢3😢333😢3😢333😢33😢3😢3😢3😢33😢333😢3😢3😢3😢3😢3333😢3😢33😢3😢3😢33😢33😢333😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢33😢😢3😢3😢3😢33333😢333😢33😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢43😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢😢3😢3😢33😢😢3😢33😢333😢😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢333😢3😢3😢4😢3😢3😢4😢3😢33😢33😢😢3😢333😢3😢33😢3333😢3😢33😢3😢3😢3😢😢3😢😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢333😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢33😢333😢33333😢33😢333😢😢33😢3😢3😢3😢33😢3😢😢3😢3😢3😢3😢33😢😢3😢33😢33😢33😢3😢3333😢3😢33😢33😢3😢3😢3😢33😢3😢33😢3😢3😢33😢3😢3😢33😢33😢33333😢3😢😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢33😢3😢3333😢3😢😢3😢33😢3😢😢3😢3😢😢33😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3😢3333😢33😢333😢3😢3😢3😢3😢333😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3333😢3😢3😢333😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢333😢3😢3😢3😢3😢😢4😢3😢3😢3😢3😢😢3😢33😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢3😢33😢3😢33333😢3😢3😢33😢3😢3333😢3😢33😢3😢3😢3😢3😢33😢333😢3😢😢33😢3😢😢333😢33😢3😢3😢33😢​@@meron7563
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 27 күн бұрын
ጥፍሮ ይናገራል
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 27 күн бұрын
እግዚሐቤር ይቅር ይበለን
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg 27 күн бұрын
🙏🙏🙏❤
@Zeyen427
@Zeyen427 27 күн бұрын
Betam ብልግና ነው ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@enataleme375
@enataleme375 26 күн бұрын
ይቅርታ ይጠይቅ!
@S-G.19
@S-G.19 27 күн бұрын
Egzeabeher yasakaleh! Sele Abinet Temari yet yawkal! Takur Muslim new esu eyashofe mehonu new eko!
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 27 күн бұрын
ትክክል አይደለም ፍፁም ስህተት ነዉ ፀበል እንደዚህአይፀበልም
@merontsegaye6511
@merontsegaye6511 27 күн бұрын
Hi wendi ke honik hid izane awira lib kalek isiki hidi bizu atikefilim
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 20 күн бұрын
ሁልጌዜ መውቀስ መክስስ። ሁሉም።እባካችሁ በተስጠው ፀጋ ይኑር እኔ ካልታየኚ ሌላው አይታየውም ማለት ነው እእባካችሁ የእግዚአብሄርን ቃል ብቻ አስተምሩን አትክስሱ ለመፍረድ አምላካችን በቻ የበቃናል😮
@hannatekle6898
@hannatekle6898 27 күн бұрын
This a little small guy he has to ask sorry he has to say Sorry God damn it
@HamaryAlemneh
@HamaryAlemneh 13 күн бұрын
ሰይጣን አዳምን በእባብ አድሮ፥የስማይ ንጉስ የምድር ጌታ ነበር ያለው ስይጣን እራሱ እየሸወዳቸው ነው
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 23 күн бұрын
ሄደህ አረጋግጥ ያየኸዉን ብቻ ብታወራ መልካም ነው የሌለ ነገር በዚህ ዓለም የለም መጀመሪያ ተፀበል
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 18 күн бұрын
ታኩርልጅነውየዋህነውይቅርታይጠይቃልእኛክርስትያንከሆንንእያዳዳዱንመጽሀፍቅዱስየሚለውንአናስተምርምእያዳዳችንጠበቅአርገንአንይዝምአባቶችምፍዳቻችንንነውየሚጠብቁት
@mulugadu6121
@mulugadu6121 27 күн бұрын
ወንድሜ አትሳሳቱ ናትናኤል በዛፍ ስር ጌታን ውይይት አይደል ሙሴ እረ ስንቱ አሁን እምልህ ምስክር እኔ እኔ አይቻለሁ በፀሎት ስፍራዬ አይችልም ድኛለሁ
@AyuNaa-yt2pv
@AyuNaa-yt2pv 26 күн бұрын
ኧረ ተው እኔ በሃገሬ የማውቀው ደረቅ እንጀራ ተቆርሸሶ ነው የሚሠጠው ለምን
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 27 күн бұрын
ኦቶዶክሲጥሚቀትአዴለም
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 27 күн бұрын
ኧረ እኚፕሮቴስታንቶች በጣም እየተጃጃሉ ተከታዮቻቸዉንም እያጃጃሉነዉ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 27 күн бұрын
ቡታጅራ 1984-85 መስቀል በመስጅድ ላይ ዙሩያው ለአይን እሚያጠፍ በወቅቱ የነበረው ህዝብ እያየ ጫፍ ደሞ እሳት እየነደደ አየን እና ውሸት ነው እግዚአብሔር ለሚወደው ይገለፃል ይህንን መስክር
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 26 күн бұрын
የያቲብ ጡረተኛ ሁሉው ሀይማኖትዋን አታጥፍሁ ያዩትን መስከሩው በቃ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 27 күн бұрын
እኔም የሚያስገርመኝ ይሄ ነው ምንያህል ንፅህና ቢኖር ነው ሀያላኑን ለማየት የታደሉት? የኔም ጥያቄ ነው?
@aleaye3205
@aleaye3205 19 күн бұрын
I think you have to learn about the secret of Mequteria. Another one, I heard a lot of people speaking witness about miracles to Bermil Georgis. So, how can be all those witnesses you said them script of drama? Can you go to Bermil Georgis yourself check it?
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 25 күн бұрын
ነገ ጸበል ይዘጋ ልትሉ ነዉ በዚህ ዓይነት። ሔዳችሁ ያላያችሁትን አትተቹ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 26 күн бұрын
አስተውሉ ያለ ዕውቀት ዕውቀት 13/07/2024 ሐምሌ 6/2016 የአባ ገ/ኪዳን የክህደት ትምህርት ሰለባ የሆንክ እንደሆነኮ መሰከርክ።እሳቸው እራሳቸው አንዴእንዲሁ ሰሰቅጡ ሰውን አትከተሉ እኔንም አትከተሉ ክርስቶስን ብቻ ተከተሉ ብለዋል።አባ ገ/ኪዳን ከምን መሠረታዊ ጭብጥ ተነስተው ጭራሽ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምርና የፈውስ አገልግሎት እሚነቅፉት? ኤውልህ የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሉን መጽሀፍ አጠበች እንዲሉ ያም ያም ያለ ማስተዋል ጠቃሚ ትምህርት ያለውንና ስቀጣውን ሳይለይ እንክርዳድና ስንዴ አድርጎ በየፌስ ቡኩና በየቲክቶኩ ሰማይ ሲያደሳቸው አማራ ደም ያለው ውሃ ጠጥቶ የቅቤ ምግብ እንደበላ ማሳት ይወዳልና እሳቸውም ሳቱ፤መቅዶኞስ በሕይወት ቢኖር ከኔ የባሰው መጣ ባላቸው፤ወሬ ሲወዱ እዛ ደረጃ ላይ ሆነው ወሬ ሲወዱ አንድ ወዳጄ እንዲህ አለኝ፤ያ በቂ ዕውቀት ከሰው የሰሙትን ምንጩንና መሠረታዊ ይዘቱን ሳያውቁ በጥናት ወይም ከአንድ መጽሔት እንዳገኙት ይወሸክታሉ፤እሳቸውን እንደ ማይመጥን እንዳያስተውሉ የቆሎ ተማሪ በነበሩ ግዜ አብሮ የገባ ሳይኖር አይቀርም፤እሳቸው ያልተረዱት ስውር የሆነ የቅናት መንፈስ አለባቸው ልበ እግዚአብሄር ዳዊት ከስውር ሀጥያት ሰውረኝ ያለው ለምን ይመስልሃል? አንባቢ ሆይ ዳዊትን አስቡት እሱ ይኸን ካለ እኛ ምን እንበል፤መቼም የሳቸው ጉድ አያልቅም አንዴ ምን አሉ ማን፟……በሚባል ገዳም ሁሉ ነገር ሥርዐት አለው ጥጆች እንኳ አንዴ ቸብ ቸብ አድርገህ ስታጨበጭብ የናታቸውን ጡት ይጠባሉ፤ደግመህ ስታጨበጭብ መጥባታቸውን ያቆማሉ ብለው በትምህርታቸው መሐል ያስገቡት ወሬ በቪዲዮ ያለ ነው።ለነቀፌታቸው ምስክር እንዲሆን “ተአምረኛ ትውልድ ምልክትን ይሻል” ብለዋል አንተም መጽሐፍት ሳይሆኑ ባለመታደልህ እሳቸውን ስለምትከተል ያንኑ ደገምህ በእርግጥ ይላል ግን አውደ ንባቡ ምንድን ነው ለምን ተባለ ቢባል አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ እንዲሉ ይሆናል።በመጽሐፍ ቅዱስ መዝሙረ ዳዊት ምዕ 104(105) ቁጥር 1 እንዲህ ይላል ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን አመስኑ ስሙንም ጥሩ ለአህዛብም ሥራውን አውሩ። ተቀኙለት፤ዘምሩለት፤ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። ተአምርን የሚሻ ሃጥያተኛ ትውልድ የተባለው እምነትና ግብር የሌለው ዋል ፈሰስ የሆነ ማለት ነው ባጭሩ፤አባታችን እሚፈልጉትን ጥቅስ እየፈለጉ ያለ ቦታው መደንጎር ከስቀጣ አያልፍም።ገድልና ድርሳናት እንዳለ ተአምራት አይደሉም ወይ? በተአምር እግዚአብሄር ቅርብ እንደሆነ አውቀን ዕድሜያችን እንደ ጧት ጤዛ አልፊ መሆኑን አውቀን እራሳችንን እንድናይ ይረዳናል፤የሚገጥመንንም ፈተና በቁርጠኝ ነት ለመጋፈጥ ይረዳናል።የአባቶቻችንም ተጋድሎ በረከት ይሆነናል።ታድያ አባቶቻችን እንዲህ አድርገው ለምን እናወራለን ተዉ አስተውሉ።እነ መምህር ግርማን ስለሰደቡ ስለዋሹ ክፋትና ምቀኝነት እንደሆነ እንዳይታወቅ የሄዱበት መንገድ እርቃናቸውን አስቀራቸው፤ እንዲህም ብለዋል አንድ እማሆይ አይቼ አላውቅ አንድ አባ አይቼ አላውቅ ፤ እውነታቸውን ነው እራሳቸውን ዝቅ አድርገው በሱባኤ ጸሎት በውስጣቸው የተደበቀውን ድል ያድርጉት የዚያኔ እውነቱ ይገለጥላቸዋል።አንባቢ ሆይ በግብጽ ገዳማት እመቤታችን በብዛት ትታያለች ምክንያቱም መታች ደብተራ ፈጽሞውኑ የለም፤ሁሉም እራሱን ዝቅ አድርጎ ነው እሚኖረው።እኛጋ በገዳሙ እንኳን ሳይቀር ገና ያላስወገዱት ምቀኝነትና ቅናት አለ፣ ስለዚህ ይህ ግርዶሽ እግዚአብሄር እሩቅ እንደሆነ አድርገን እንድናምን ሰቅዞ ይዞናል።እንደውም ባለፉት ጽሑፎቼ አንድ የአረቦች አባባልን የጻፍኩትን ላስታውሳችሁ አረቦች “መንገድ ስትሄድ ደክሞህ ዛፍ ሥር ለማረፍ ስትጠጋ እባብና ሀበሻ ብታይ እባቡን ትተህ ሀበሻውን ግደል እባቡ በራሱ ግዜ ይጠፋል”ክፋት የእግዚአብሔርን መገለጥ አያደናቅፍም ያለ ማስተዋል ያለ ዕውቀት ከስቀጣ አያልፍም፤የፌስ ቡክና የቲክቶክ ሥምና ዝና በአፍንጫዬ ይውጣ።የበርሜል ጊዮርጊስ አባቶችና የሚድያ ሰዎቻችን አለምን ናቁ ስለ ሳቱትም ጸልዩ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሄር ሥራውን ይሰራል። የቤተ ክርስቲያንን ሥርዐት በጠበቀ መንገድ መሄድ
@hannatekle6898
@hannatekle6898 27 күн бұрын
You guys why you concerned about this lady first you have to brush her teeth hurt his nasty
@tigisit2534
@tigisit2534 26 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ባለፈው ሳይጣን አይነጥላ የለም ሲሉ ነበር 🙄አሁን አደሞ ሰይጣን አለ ጌታ ሆይ 🤔ከዛ የሆነ ሰዓት 666 የለም ብለው ነበር አለ ብለው መለሰው አስተማሩት 😮
@tersite858
@tersite858 26 күн бұрын
ዝም በይ ወሬኛ
@HiwotDemise-qt1zs
@HiwotDemise-qt1zs 26 күн бұрын
ሀሳብህ እመብርሐን ትሙላልህ ሲቀጥል ሊጁ ሙሥሊም አይደል እንዴ?
@TesfaGezu
@TesfaGezu 27 күн бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ አልሄድኩም ግን ሚሰውር ፀበል ነው እና ምንችግር አለው ያዩትን ቢናገሩ?
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 27 күн бұрын
አንተ ማነህ
@geeztube7Tube
@geeztube7Tube 27 күн бұрын
ሊ.ል.ት.ዲ.ን አቤሜሌክ ጸጋ ነኝ::
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 27 күн бұрын
ይቅርታ ይጠይቅ
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 87 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 61 М.