#እኔ

  Рет қаралды 103,725

The Christian News

The Christian News

Ай бұрын

#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
ተወዳጁ ዘማሪ አስፋው መለሰ ከማይጠገብ ጨዋታዎቹ እና በኣንባ የታጀቡ ቁም ነገር አዘል የሆኑት ምክሮቹ እና የትም ያልተሰሙ የቤተሰቡ ድንቅ ምስክርነት የቤታችን እንግዳ ሆኗል።
በብዙ ጉጉት ሲጠበቀ የነበረው #የተወዳጁ #ዘማሪ አስፋው መለሰ #ድንቅ ቃለ መጠይቅ እንድትመለከቱ ግብዣችን ነው።
#gospel
#thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #ebstvworldwide #ethiopianbroadcastingservice #1choice
#ebc #news #newsong #newvideo #newsupdate #entertainment #enjoy #habesha #video #song #songs #blessed #christian #christianity #christ #christiansongs #christianmusic #happy #happynewyear
#sifu
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩ The-Christia...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024: #thechristiannews

Пікірлер: 352
@TheChristianNews
@TheChristianNews Ай бұрын
ዘማሪ እና መጋቢ አስፋው መለሰ ከመላው ቤተስብህ ጋር የቤታችን ኣንግዳ በመሆንህ በቤታችን የቤተሰብ ፕሮግራም ስም እጅግ አብዝተን እናመሰግናለን!!! ለተወዳጁ ዘማሪ አስፋው እና ቤተሰቡ ታሪክ ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት እና ፍቅር በ Comment መስጫ ላይ ማካፈል ትችላላችሁ ለምትሰጡን ሃሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን !!! Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አትዘንጉ ቃለ መጠይቁን ከወደዳችሁት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ
@tamiratsinore8301
@tamiratsinore8301 Ай бұрын
God bless you all really!!
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Ай бұрын
Asefiy mirxi agalgayi anamasi enyami 🙏👏👏🥰🥰
@martasila5996
@martasila5996 27 күн бұрын
Qq1
@senatamirat
@senatamirat Күн бұрын
Geta zemanechu yebarki asfiye mirx yegzabher aglgayi
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 27 күн бұрын
ቁጥር 1 መዝሙር የወጣ ግዜ በ14አመቴ እናቴ እንጀራ አባትሽ አልወደደሽም ብላ ከቤት አባራኝ ነበር ኦርቶዶክ ነበርኩ ሰው ቤት ተጠግቼ እየኖርኩ አንድ ተከራይ በጠዋት መዝሙሩን ይከፍት ነበር ሁል ቀን የአስፍሽን መዝሙር ነበር ሚከፍተው ደም ነበር እያለቀስኪ ምሰማው ለካ ጌታ እና እኔ በዚህ መዝሙር በኩል እየተተዋወቅን ነበር ጌታ ይባረክ ሁሉ አለፈ ጌታ ወረሰኝ አበዛኝ ለአሳዳጆቼም ጭምር እንጀራ አረገኝ''ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከህጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻው ዛሬም አልሰለቸኝ'ለኔ ይሄ መዝሙር ህይወቴ ነው ኑሮዬ ነው አስፍሽ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ❤
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e 13 күн бұрын
Wow wow eysus geta naw 😭😭😭
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 12 күн бұрын
Wowowow iyesusi la zalalami gata new ❤ iyesusi huluni yichilale Ameni ❤
@user-rc7em5qi4m
@user-rc7em5qi4m 2 күн бұрын
geta Yibariksh konjo
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ዘማሪ አስፋው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአስፋው መዝሙሮች ስከፋኝ የምፅናናባት ስደሰት የምደሰትበት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህን ልጆችህን ሁሉ
@tsehayegubo4488
@tsehayegubo4488 Ай бұрын
በመንፈሱ ትሁት የተረጋጋ በመዚሙሩ የምባረከን እውነተኛ ነገር ላይ እንባ የምቀድመው እንደዘመኑ አገልጋዮች እዮኝ እዮኝ የማይል እውነተኛ ታማኝ አገልጋይ እንደሆነ ከንግግሩ በደንብ ተረድቻለው ጌታ ዘመኑን ይባረክው አኔ በበኩለ የዚህ ዓይነት አገልጋይ በዘመናችን ያብዛልን ተባሪከው
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
ሰኒ ሰላም ላንቺ ይሁን ዘማሪ አስፉው የጭንቅላቱን ህመም ለምን አይታየውም በህክምና፣እንዲ ሚያሰቃየው ከሆነ አሁን አሁን ሁሉም ነገር በእጅ ሆናል፣ ይህን የመሰለ አገልጋይ በርግጠኝነት ቅዱሳን ማሳከም አያቅተንም አንድ ዉጭ ሃገር የሚኖር ዘማሪ ቢያስተባብረው ባጭር ግዜ ሚሳለጥ ይመስለኛል
@betietomedia7778
@betietomedia7778 21 күн бұрын
በትክክል ሁሉም ነገር ሣይርፍድ ነው😢😢እግዚሐብሔር አባቴ ጨርሶ ያማርህ አሰፍዬዬዬ❤❤❤❤
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 12 күн бұрын
Ba tikikili new ❤iko ba ihunati yitakami ❤
@rahelisoli9208
@rahelisoli9208 5 күн бұрын
ይታካም❤❤
@daniKabo
@daniKabo Ай бұрын
ደስ የምትል ሞገሳም እና ጨዎ ሚስት ነች ያለችህ እርጋታዋ ደስይላል አስፍሽ እግዚሐብሄር ቤተሰብህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 Ай бұрын
የእኛ እንቁ ዘማሪ እወድሃለሁ
@MathewosLungo-jl8it
@MathewosLungo-jl8it 26 күн бұрын
Program አዘገጁን በእውነት ጌታ ይበርክሽ ስለዝህ ቤተሰብ ጌታ ይክበር አስፍሽ ጌታ ቀር ዘማንህንም በብዙ ይበርክህ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Ай бұрын
የሚገርም ስርአት የአስፍዬ ባለቤት በእውነት ለአንተ የምትገባ ሰት ናት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-gn6os5sw5d
@user-gn6os5sw5d Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም እወዳችሁአለሁ አስፍዬ ስጦታችን ነህ የተባረከ ቤተሰብ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህን ቤተሰብ በሰማያዊም በምድራዊዉ በረከት ካላቸዉ በላይ ባርካቸዉ እኔ በእዉነት የምወደዉ ዘማሪ ነው በዛ ላይ ምችት ብሎት ካናዳ የሚኖር ነበር የሚመስለኝ ወንድሜ ከልቤ ጌታ በጎደለህ ሁሉ እንዲሞላልህ በጣም ተመኘውልህ ባለቤትህ ልጆችህ ይባረኩ ሙሉ ጤና ጌታ ይስጥህ ጌታ ትልቅ ከአይምሮ በላይ የዘመርክለት ያወደስከዉ አምላክ እና አባታችን ፍጹም ጤና በረከት እንዲሰጥህ ለመኩልህ ከማይጥለዉ አባ ለመኩት
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi Ай бұрын
Ewnare inemi yemi wodwo❤❤❤
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Ай бұрын
እንዴ እኔ አስፍሺን የምውድህ ስወ አሌ እግዚአብሔርን በጣም በጣም ነው ምውድህ 😢ስደት የውጣውትሁት 15 አማቴ ነው አሁንም እዛ ነኝ 😭 በእሱ መዝሙሮች በጣም ታፅናንቸሃሎ ልዩ ነው ፀጋ ይብዛልሀ ተባራክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
@MominMomin-xl6bo
@MominMomin-xl6bo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Ай бұрын
​@@MominMomin-xl6bo♥️♥️🥰የኔ ዉዴ
@user-vi6nd9ho7g
@user-vi6nd9ho7g Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ እና ምእመን ነኝ ነገር ግን የዘማሪ አስፋውን መዝሙር አብዝቼ ነው የምወደው የማዳምጠው እውነት በጥልቀት እግዚአብሔርን እንዳስብ እና እንድፀልይ ያደርገኝ እና በሀሴት ልቤን ይሞላዋል ወንድም አስፋው ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ፀጋው እና በረከቱ አይለይህ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር ቁጥር አንድ ሲዲው እንደወጣ ደንበል ጋ ከነበረው ከመስፍን ጉቱ መዝሙር ቤት ገዝቼ በመዝሙሩ እየተባረኩበት እያለ የሆነ ሰው ይሄን ዘማሪ ግን ታውቂዋለሽ አለኝ አላውቀውም ስለው በመዝሙሩ መታወቅ ሲጀምር በጣም ትቢተኛ ሆነ ሲለኝ በቃ ካሁን በኋላ አልሰማውም ለካ ዝም ብዬ ነበረ የልጁን ህይወት ሳላውቅ በመዝሙሩ ያለቀስኩት ብዬ ከዛን ቀን በኋላ ሲዲውን አውጥቼ የሆነ ቦታ ደበቅኩት ለማያውቁ ሰዎች ትእቢኛ ነው አሉ እያልኩ አወራ ነበረ ከዛ ከረጅም ጊዜ በኋላ ታሪኩን ሰማሁ የሰማሁት ወሬ ትክክል እንዳልነበረ በጣም ጌታን የሚወድ ልጅ በቅድስና ህይወት ውስጥ ያለ ዘማሪ እንደሆነ ሰማሁ እናም እንደገና በአዲስ መንፈስ መዝሙሮቹን ማዳመጥ ጀመርኩኝ አሁን ላይ እንደ እኔ የአስፋውን መዝሙር የሚወድ የለም ያ በመሀል ሳልሰማ የቆየሁባቸው ጊዜያቶቹ ይቆጩኛል አስፍዬ ተባረክልኝ እወድሀለሁ ወንድሜ ጌታ ይቺን የመሰለች ውብ ሚስት እና የሚያማምሩ ልጆች ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል ምስክርነት ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@yodwako9291
@yodwako9291 Ай бұрын
Betebalw bicha yeminda mirt zegawoch we ethiopian we don't take time to think about something we listen and take it ere yesemanwn lemastewal judgment sangeba zimm lemalet yabkan
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
@@yodwako9291 big Amen 🙏
@PacificGamingchannel-ih4do
@PacificGamingchannel-ih4do Ай бұрын
ጌታን እንደዚህ የሚወድ ሠው የጌታን ውለታ የማይረሳ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው በጅምር አይቀርም......
@manbeza918
@manbeza918 Ай бұрын
አስፋው የኛ ጀግና ነህ ድካምህ ከንቱ አልቀረም በጣም ደስስስ ብሎኛል ክርስቲያን ትዳር ቤተሰብ ማለት እንዲህ ነው ብርክ በሉልን በዠለይ ልጆችህ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 27 күн бұрын
ዘማሪ አስፋ መለሠ ፀጋይብዛለት።። ባለቤቱው ልጆቹው እግዛብኤር። ፀጋውን ያብዛላቸው ።።ባለቤቱው የተባረከች ፈጣሪ ሞጎሡን ያፈሠሠ ባት ሴት ናት❤ በጣም ፀጋይብዛላችው በጣም ነው የምወዳችው❤ እናግዘው የእግዛብኤር ንቤት ለመስራት ነወና አስር አምስት ሳንል የጌታቤት አንስራ ወገኖች ❤❤❤እናመሰግናለን
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Ай бұрын
አስፉው በጣም ነው የምወድህ በዝማሬዎችህ ተባርከናል እግዚአብሔር ለቤተሰብህንም ለአንተም ጸጋዉን ያብዛላቹህ❤
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 Ай бұрын
ኦ ይገርባል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ይረዳል ይጠብቃል አስፋውና ባለቤቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቅዱሳን እባካችሁ ለአገልጋዮች እንፀልይ በምን እንደሚያልፉ አናውቅም
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 Ай бұрын
ምን አይነት ቃለመጠይቅ ነው እንዴት ደስ ይላል amazing ❤
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d Ай бұрын
አስፍት እግዚአብሔር ዘማንክን አብዝቶ ይባርክ ከነ ቤቴሳቦች❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ምወድ❤❤❤❤
@selomekifle9418
@selomekifle9418 20 күн бұрын
ሚስቱ ስታምር ከስርዐት ጋር እንዴት እንደወድካቸው❤❤❤
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 Ай бұрын
ዋው ደስ ስል ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@Mom2023new
@Mom2023new Ай бұрын
ተወዳጁ አስፋው ከነቤተሰብህ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛሊችሁ! ትውልድ ላይ እየሰራችሁ ስለሆነ ጌታ ይባርካችሁ! ፀጋውንም ያብዛላችሁ!! እኔም እጸልያለሁ፣ እውነተኛ የጌታን ድምጽ ልኬላችኋለሁና ለብዙዎችም አድርሱት!! ጌታ ሊመጣ ጊዜው እየፈጠነ ነውና በርቱ!! ማዘር ነኝ. እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Ай бұрын
❤❤❤ዋው የሚወደድ ዘማሪ አስፋው ሰኒ ተባረኩ🎉🎉🎉
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
ተወዳጁ ዘማሪ አስፉው መለሰ ፣ ስንድን የታነጽንበት ዘማሪ ትውስታው 😢 ብዙ ነው 🙌 ተባረክ ከነ ውብ ቤተሰብህ❤ Waw what a matured kids ❤
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
አስፉውዮ ከነ መላው ቤተሰብክ ተባረክ ❤ቃል የለኚም ወንድሜ በአገልግሎትክ በብዙ ተባርኬያለሁ እወድሀለሁ❤❤❤
@eriksire5714
@eriksire5714 Ай бұрын
አንቺ ቆንጆ በጣም የምታምሪ ፈገግታሽ እጅግ የሚማርክ ጥርሶችሽ ጠብ እርግፍ የሚያደርጉ ውበት ያላቸው ስለሆኑ ፈገግታ ከፊትሽ አይታጣ ይምታቀርቢያቸውም ፕሮግራሞች ልብን ፈልቀው ያሳያሉና ተባረኪ ዐይን ከጥርስ ጋር ኩሎና ጠርቦ የሰጠሽ ይባረክ ይንገሥ ይክበር ተንቧለይበት
@mesayasrat5370
@mesayasrat5370 Ай бұрын
እስካሁን ድረስ መዝሙሩን ስሰማው እንደ አዲስ ነው …በብዙ ተባርኬበታለሁ …በብዙ ተፅናንቼበታለሁ…ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ከነመላው ቤተሰብህ።
@TgDiana-dh5rk
@TgDiana-dh5rk Ай бұрын
እውነተኛ አገልጋዮች ዋጋ ይከፍላሉ አስፍዬ ትቢተኛነው ሲባል አልሰማቸውም በአካል አይቼሕ አላውቅም ግን የመዝሙሮችሕን መልክቶች እሰማቸዋለሁ ትቢተኛ ሠው እንዲሕ አይነት መልክት ያለውን ዝሜሬ ሊቀበል አይችልም ከነቤተሰብሕ ተባረክ
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ አንተ ለኔ መልካም ነህ አንተ ለኔ መልካም ነህ 😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Ай бұрын
አስፊሽ ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ አንተ ልዩ ሠው ነህ በዝማሪዎችህ በብዙ ተባሪክላሁ በጣም ልዩ ሠው ነህ.....ዕረጂም ዕዲሜ ከጤነህ ገር ተመኘው አስፊሽ
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመናቹሁ ቤታቹሁ ይባረክ የልባቹሁ መሻት ይስጣችሁ
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Ай бұрын
አስፍዪ ሃይለኛ ነው እንደሚባል ዛሬ ነው የሰማሁት እኔ በበኩሌ በጣም እወድሃለሁ እናቴ አሁን ወደጌታ ከሄደች 7ወር ሆናት እጅግ ትወድህ ነበር ብሩክ ነህ ስለቤተስብህ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ዘመናችውን ይባርክ ተባረኩ እንወዳችዋለን የጋታ ፀጋ ይረዳኛል በፀሉት አሰባችዋለው ጌታ ኢየሱሰ ሰውችን ይሰጣችው
@edolovedbyjesus
@edolovedbyjesus Ай бұрын
አንቺንም እግዝአብሔር አብዝቶ ባርክሽ ውድ እህታችን እነአስፋውን ስላቀረብሽልን፡፡ አስፋው በጌታ እንዲበረታ ካደረጉን ዘማሪያን መካከል በመጀመሪያ ረድፍ ላይ ነው ያለው፡፡ በተለይ ብዙ ዓመት ራራህልኝ ስሰማ የነበረውን መንፈስ ባስታወስኩ ቁጥር እንደገና እነቃቃለው፡፡
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o Ай бұрын
አሽቃባጭ
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Ай бұрын
እጅግ በጣም የምንወደውን የምናከብረው ዘማሪ ነው፣ጌታይባርከው አገልግሎቱን ያስፋ።ባለቤቱና ልጆቹ ውስጤ ነው የገቡት፣❤❤❤❤❤
@jhonshita7965
@jhonshita7965 Ай бұрын
አስፍሽ ጌታ ይባርክህ እግ/ር አንተ ላይ ስላስቀመጠው ጸጋ ጌታን እባርካለሁ በጣም ነው በመዝሙርህ የምባረከው
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe 20 күн бұрын
የምወደውን ዘመናት የማይሽረውን ከተሰራ ሰው የሚወጣ ዝማሬ ያበረከተልንን ደሞ ከአዲስ አበባ ወጣ ብለን ላነው ወገኖቹ የማገልገል ፀጋ ያለው የተባረከ ወንድማችንና ባለቤቱን ልጆቹን ስላየሁ መሻታችሁን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ይጠብቃችሁ።
@FatumaMuktar-pz6ok
@FatumaMuktar-pz6ok Ай бұрын
አስፍሽ በመዝሙርህ ተባርኬአለው ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉
@user-rg5um5yv3z
@user-rg5um5yv3z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ beautiful family
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 Ай бұрын
ወንድሜ ዘማሪ እና መጋቢ አስፋው መለሰ ከመላው ቤተስብህ ፀጋ ይብዛልህ
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Ай бұрын
ሆሳናዬ የብዙ የወንጌል አርበኞች ምድር ጌታ በረከቱን በምድሬ ኢትዮጵያ ላይ በህዝቧም ላይ ያድርግ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 5 күн бұрын
የሚገርም አገልጋይ ነው በጣም የእግዚአብሔር ክብር ያለበት አገልጋይ እና ለጌታ ዋጋ የከፈለ የእውነት ሰው ነው❤❤❤❤❤ጌታ ቀሪ ዘመኑን ይባርክለት ያገለገልከው ጌታ በብዙ ይርዳህ መዝሙሮች ህን በጣም ነው የምወዳቸው ስሰማው አለቅስ ነበር😢❤❤❤❤
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 Ай бұрын
አገልግሎትህን ፣ ቤትህን ፣ ትዳርህን ፣ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። አስፋው እውዳሃለው ። ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Merii25
@Merii25 Ай бұрын
May God bless your beautiful family.🥰❤ Asfaw melese Our family's favorite Gosphel Singer 🙏 🙏.
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Ай бұрын
Tedarachu Lejochu geta abizeto yibarek❤❤❤❤
@betietomedia7778
@betietomedia7778 21 күн бұрын
አሰፍሸ ባንተ ዝማሬ ነበር አገልግሎት ጨርሼ ዝማሬ ተምሬ ባንተ መዝሙር ነው የተወዳደርኩት ደሞ ቤተሰብ ጎደኞቼ ሁሉ ባንተ መዝሙር ነው ሚያሰታውሱኚ በጣም ምታወቀው ባንተ መዝሙር ነው እግዚሐብሔር አባቴ ቤትክን ልጆችክን በደሙ ሸፍኖ ይጠብቅልኝ እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
Pls ነብይ መስፍን ንጉሴን አቅርቢልን። እንደነ አስፍሽ፣ እንዱ ፣ መስፍኔ አይነት የተባረከ ትዳር ህይወት ያላቸው ለብዙዎች ምሳሌ ስለሚሆኑ pls መስፍኔን አቅርቢልን
@cubaleta6492
@cubaleta6492 Ай бұрын
#በጣም_ነው_የምወዳችሁ_መጋቢ_እና_ዘማሪ_አስፍስ_ከነ_ባለቤትህ_እወዳችኋለሁ ። #አቅራብዋም_በሳል_ሰው_ነሽ_ጌታ_ይባርካችሁ ። 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ #ዘማሪ_አውታሩን_እባክሽ_ከነ_ቤተሰቡ_እባክሽ_አቅርቢልን ❤❤❤❤
@melakuyimer317
@melakuyimer317 21 күн бұрын
ዘማሪ አስፋው እውነት ከአመታት በፊት የሰማሁት መዝሙር በውሰጤ ነው የቀረው ከአፍህ በመዝሙር የወጣው ቃል የእውነት የእግዚአብሄር ቃል ስለሆነ በእውነት የሚያፅናና የሚያበረታ ቃል ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያበርታክ ከዚህ ምድራዊ ህመም ለዘለአለም ይፈውስክ ነፃ ያውጣክ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 7 күн бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የሚለውን ዝማሬ በፍጹም አረሳውም ከጓደኛ ከቤተሰብ ተለይቼ በወጣሁበት ጊዜ እናቴ ስጦታ ይዛልኝ መጣችና ልቤ ውስጥ ቀረ ተባረኩበት አሁንም ተባረክ።
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 Ай бұрын
Amazing Family God bless you ❤❤❤ We love you
@TheChristianNews
@TheChristianNews Ай бұрын
Thanks so much
@tsionsolomon9496
@tsionsolomon9496 Ай бұрын
My brother Asfaw you and your family are so blessed and thank you for your wonderful songs.
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Ай бұрын
ፕሮግራም አዘጋጃ እህታችን ተባረኪልን ይህን የመሰለ አስተማሪ ገሳጭ መልእክት ነዉ ::አስፋዉ በመልካም ትሁት የተረጋጋች አስተዋይ ሚስት ስለተባረክ ጌታ ይመስገን በነገራችን ላይ የባለቤትህ ድምፅ ወደ ክርስትያን ወገኖች መሰማት ይቀረዋል ማበረታት ማገዝህ እንዳይጋደልባት አደራ ከእሳም ፀጋ በአለም ሁሉ ያለን ክርስትያኖች ዘመን ባመጣዉ ቴክኖሎጂ መካፈል ይገባናል ::ሌላዉ የልጆቻችሁ ስርአት አነጋገር ማወቅ የሚገርም ነዉ ::ገና በዚህ እድሜያቸዉ እንዲህ አይነት አንደበት እንዲህ አይነት ስነስርአት እድሜያቸዉ ሲደመር ሲደመር ምድራዊ እዉቀት ሲደመር መንፈሳዊ ፀጋ የት እንደሚደርሱ ካልኩሌት ሲደረግ ዉጤቱ የትየለሌ ነዉ እላለሁ ለማንኛዉም ለወንጌል ለከፈላችሁት በራሳችሁ ብቻ ሳይሆን በልጆቻችሁ ለማጨድ ፀሎታችሁ ስለሚከባቸዉ ተባረኩ አሜን ::
@estveerga5606
@estveerga5606 Ай бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ በእድሜ ከኔ ታንሳለህ፣ በእግዚአብሔር ቃልና አገልግሎት ከኔ ትቀድማለህ፣ በዝማሬህ የቆመና የፀና ሰው ቢኖር አንዱና ዋነኛው እኔ ነኝ ይህንን ቃለ መጠይቅ ስሰማ በተለይ የልጆችህ ንግግር እያስለቀኝ ነው የጨረስኩት ጌታ በብዙ ይባርክህ አንተ አታውቀኝም እኔ ግን አውቅሃለሁ ተባረክልኝ ትዳርህ ይባረክ፣ ሰኒ ደግሞ እንዲህ አይነት ትምህርት ሰጪና መንፈሳዊ ነገሮችን ስለመገብሽን ያንቺም ትዳርና ዘመንሽ ይባረክ!!!
@berhaner73
@berhaner73 Ай бұрын
አስፋው ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል አንተና ቤተሰብህ በጣም እግዚኣብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በመዝሙርህ በጣም እስካሁን ይባርከኛል ❤❤ ወንድምህ ብርሃነ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
በጣም የምወደውና የማከብረው ዘማር አስፍሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉ትዳርህን ልጆችህን ጌታ ይባርካቸው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@chalashumi5491
@chalashumi5491 Ай бұрын
I love you songs Asfish !!! Blessed family !! God bless you !
@selammicael
@selammicael Ай бұрын
እግዚኣቢሄር ይባርካቹ
@user-uc4rw9sc8f
@user-uc4rw9sc8f Ай бұрын
13 እና 14 አመቴ ላይ መዝሙሮችህን ስሰማ ምን እንደሚያስለቅሰኝ እንኳን ሳላውቅ ያነባሁባቸዉን ጊዜያት አስታዉሳለሁ መንፈስ ቅዱስ ያኔ ልቤን ይነካዉ ነበር:: ተባረክልን:: "ጌታ እንዳንተ ማን እንዳንተ ማን ለኔ ለኔ ማን ይሆናል::"
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 29 күн бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ከአስፋው እንዲሁም ከምርጧ ባለቤቱ ተባረኩ።
@bk7202
@bk7202 Ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ አስፍትኮ በ1997 ያወጣከው መዝሙር እስከ ዛሬ ትኩስ ነው ያንን መዝሙር ሳስታውስው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነው የሚመስለኝ 1990ዎቹ ይመጡብኛል ተባረክ ከእነ ቤቴሰብህ
@gemeboke7318
@gemeboke7318 Ай бұрын
asfish mazimurih asadigoonaal wada Getaaa, lageetaa .barakatuun balijoochih yikifalih ❤❤❤❤
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
አስፋየ ስወድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከሰይጣኑ አበል
@mamealseef430
@mamealseef430 Ай бұрын
Kibr legeta yhun ❤❤❤❤❤
@user-yk4qk9uz6u
@user-yk4qk9uz6u Ай бұрын
አስፋውን በጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አውቀዋለሁ ሲዘምር የጌታ መገኘት ጉባዬውን ይሞለዋል :: አንዴ " አንተ መዳኛዬ ነህ" የሚለውን ሲዘምር የነበረ የጌታ መገኘት አይረሳኝም በወንጌል ጉዳይ ቀልድ የማያውቅ ደግሞ ሲፀልይ ድምፁ አጋንንቶችን አደናብሮ እርስ በእርሳቸው እሚያላትማቸው ነው የሚመስለው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ረጋ የለችውን ይህችን ውብ ሚስትህን ልጆችህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ በክርስቶስ የተወደድህ ንፁህ የወንጌልን ህይወት ያየንብህ ወንድማችን ነህ በመዝሙርህ ተፅናንተናል ደግሜ ተባረክ ለማለት እወዳለሁ
@milliontesfaye6876
@milliontesfaye6876 Ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁንም❤❤❤
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 Ай бұрын
Love his songs, bless you and yours
@alextekabe1551
@alextekabe1551 Ай бұрын
Asefaw melese ijig ijig workama zemari new blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@assefasibamo3210
@assefasibamo3210 Ай бұрын
Geta yibarikachu betam des tilalachu 👍
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
እሄ ቃለ መጠየቅ ለኔ መልክት ነው በእውነት አስፍሼ በጣም ነው ምወድህ አንተ ባገባህ ሳምንት ቦታው አላስታውስም በጣም ትንሽ ነበርኩኝ ከአሳዳጊዬ ጋር እና በጣም ነው ምወድህ ልጆችህ አድገው ሳይ ግርም አለኝ የተባረከ ቤተሰብ ተባረኩልኝ❤
@kifleayana7273
@kifleayana7273 Ай бұрын
Tebareku🙏🏾
@user-ex9tm5qi8c
@user-ex9tm5qi8c Ай бұрын
ኣሴ ዉድና የገባው ኣርበኛ ተባረክ
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh Ай бұрын
balbatu merx mest erGa yalch darbaba konjo wawe zamnsh yatbrka naw
@bezasweden9966
@bezasweden9966 25 күн бұрын
አስፍዬ እኔ ደግሞ እንዴት በጌታ ፍቅር እንደምወድህ በጌታ ነገር ላይ የማታመቻምች ነህ የተባረከችዋን ባለቤትህን በረከቶችህንም ጌታ በደሙ ይሸፍንልህ ❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤❤❤
@MULUNEHERGANLO
@MULUNEHERGANLO Ай бұрын
አስቤ እግዚአብሄር አምላክ ይባርኪ ቀሪ ዘመኔ የተባረከ ይሁን ቤተሰቦችንም አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቀ በጣም ነው ሚወደ ብዙ ጊዜ ዝማሬዎች እኔ ይናናሉ ዝማሬዎች እግዚአብሔር አልፎ ለኔ ሁልጊዜ ይናገረኛል ጌታዬ ባርኪ በጣም ነው የማያከብሪ የኔ ውድ አገልጋይ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
በእውነት ፓስተርዬ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ አሁንም ፀጋ ሞገስ ቅባት ሀይል ይብዛልክ❤❤❤❤ መልካም ቤተሰብ ታባረኩ
@habtamumadamo8gamil
@habtamumadamo8gamil Ай бұрын
ወይ እኔ! ደስስትሉ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባራኩልኝ። በቃሉ ታማኝ አምላክ ለእኛም ያስብልን ያስቃናል!🎉🎉🎉❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
የተባረክህ የተወድክ ዘማሬ ትህትና ዝማሬ ከመንፈሰ ቅዱሰ የሆነ ተባረኩ።
@ahmedassen2281
@ahmedassen2281 Ай бұрын
ለማሪ አስፋው ዘማሪ ጵውሎስ ነቢይ አህመድ ሁነን ነበር ለአልግሎት የሄድነው በጣም ድንቅ ግዜ ነበር ምሳ ተጋበዝን ጵውሎስ ከእኛ ጋር አልሄድም ነበር ይችን ልጁ አግባት ሲለው እኔ ተቆጣሁት ጵውሎስን ስናገለግል ወርቃችንን አውልቀን ነበሪነ እዳነስናክል ብለን ምሳ በልተን ስንወጣ ለአስፋው እንድህ አልኩት ሀብልህን አድርግና ያች ልጅ አስርችልኝ በለው አልኩት ለጴውለስ ሲነግርው የምር ደስ አለው ፣
@alemugirmaofficial6361
@alemugirmaofficial6361 12 күн бұрын
ስለእዚህ ቤተሰብ ጌታ ይበረክ እንዴት ደስ እንደሚሉ።አስፊዬን የሰጠን ጌታ ይባረክ ።
@MaM-eu9np
@MaM-eu9np Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nigusiemekonnen
@nigusiemekonnen 14 күн бұрын
አሰፋው መለሠ በጣም ነው የምወድህ ።ተባርከህ ተባረክ!
@nanitadesse3348
@nanitadesse3348 Ай бұрын
አስፋው እግዝአብሔር ከዝም በለይ የስፋችሁ🙏❤📖❤📖❤🙏
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g Ай бұрын
Betam yemiwodad.❤❤❤tabarekulgn❤❤
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 22 күн бұрын
ጌታ ስለናተ ይክበር ይብዛላችው ጸጋ በኢየሱስም አውንም ስፉ ለምልሙ ልጆቻች በጌታ ሞገስ ይደጉላችው ተባርከንባችሀል 😍😍😍😍
@bizubekele7737
@bizubekele7737 Ай бұрын
እኔ የአስፋዉ መዝሙሮች በደም ስሬ ዉስጥ ገብተዋል ከመዉደድ አልፈዉ። እርሱ በአካል በሚያገለግልበት መድረክ ብዙ ጊዜ እድል አግኝቼ ተገልግዬ አዉቃለሁኝ ዘማሪ ብቻም አይደለም መስማት የማይችሉ ሰምተዉ ማየት የተሳናቸዉ አይናቸዉ በርቶ ሲመሰክሩ አይቻለሁ ኃይለኛ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ነበር ።አስፋዉ አንተ ስጦታችን ነህና ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ ጌታ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
@dagenteMarkos
@dagenteMarkos Ай бұрын
አስፍዬ በጣም ነው ምወድ በእውነት ብዙ ትዝህታ አለብኝ ጌታ ራዥም እድሜ ይስጥ
@senakedir-xp3rr
@senakedir-xp3rr Ай бұрын
I respect Alla the family
@Tsehay-tk2nm
@Tsehay-tk2nm 29 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም የተባረኩበት መዝሙር
@user-yc6rv5uf1e
@user-yc6rv5uf1e 26 күн бұрын
አሰፋው እንቁዓችን ዘመንህ ይባሬክ እግዚአብሔር ከኔ በቴሰብህ በሰማያዊና በምዲራዊ በሬከት ጨርሶ ይባርካቹ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Ай бұрын
Beunet yehe zemary betam slemwedew new inji tagishe yesemahut betam yehone dmts yemirebish ale yedmts trat chereskut betam tnshye wetat hone yezemerow mezmurochu tetsnanchebetalew zemenu nurow tdaru lijoch agelglotu ybarek ke Eritrea ❤❤❤❤❤
@user-wh9zb4ry9k
@user-wh9zb4ry9k 14 күн бұрын
መጋቢ አስፋው መለሰ የተባረክ ሠው ዘመንክ ይለምልም ኑርልን አንተ የተባረክ እንወድካለን የጠላትን ደጅ ውረስ ብዛ ስፋ ውረስ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ አስፋው ባለቤትህም
@almazmossissa7673
@almazmossissa7673 Ай бұрын
እግዘአብሒር ይባርክ አስዬ በጠላት በእግዝአብሔር ልጆች መካከል በተለይም አገልጋዮችን እያነቃቀፈ በግቢያ በር አገኘ። እግር እጅን ታስፈልገኛለህ ብሎ በፍቅር ተቃቅፎ የሰጣንን በግቢያ ይዝጋ የዚያን ጊዜ የእግዝአብሔር ሀሳብ መምድራችን ያገለጣል። ምድያዎች እባካችሁ ትኩረታችሁ ቅዱሳንን ለማቀራረብ ስሩ።የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
@AmarLegess-pz2zk
@AmarLegess-pz2zk Ай бұрын
ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidusdereje8068
@kidusdereje8068 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ እጅግ የምትወደዱ ቤተሰቦች የሀገር በረከቶች ተባረኩ። በ1997 ዓም ይመስለኛል ከ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ ጋር ባህር ዳር መተው የዘመረው መዝሙር ምነው ብታወጣው እላለሁ እነኛ ምድረ በዳዎቼ እኔን የሰራህባቸው እንዴት ውብ ናቸው እንዴት ውብ ናቸው በቃሉ ሲዘምረው በውስጣችን ቀርቶ ሁሌ እንዘምረዋለን ሙሉውን መዝሙር ቢለቅልን ተባረኩ እንፀልይላችሁአለን። እጅግ እንወዳችሁአለን።
@emuyeshebre
@emuyeshebre 7 күн бұрын
wow በጣም የምወደው ዘማሪ አሰፊቲዬ ከነቤተሰብህ ለምልም 🙏🙏😍😍😍
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ጌታን የምትወድ ጌታን በግል የምታውቅ ዋጋዋ የገባት ሚስት አጋር ጌታ ስለሰጠውም ነው አስፍሽ እንደዚህ በርትቶ የቆመው ያልተረበሸው። አባዛኞቹ የዚህ ዘመን ክርስትያን ሴቶች ሚስቶች ለማለት ስለሚከብደኝ ነው፡ ስላለው መከራ መስማት አይፈልጉም ፡ ምቾታቸው እንዲነካባቸው አይፈልጉም፡ ሲሰበክ፣ሲዘመር በለቅሶ በመንፈራገጥ ተነካው ያዙኝ ልቀቁኝ አንደኛ ናቸው፡ ችግር ሲመጣ ጎደል ሲል ከመቼው ክንፋቸው ከላያቸው ላይ ተነቅሎ፣ ፊታቸውን ዘፍዝፈውት ታድያ ልሙት እንዴ የሚሉ ባሎቻቸውን የሚያስጨንቁ የስንቱ ቤት ይቁጠረው ። አስፋው እድለኛ ነህ ስለ እውነት እንደዚች አይነት የህይወት እረዳት ስላገኝህ ። እንዲህ አይነትዋ ናት እውነተኛ እረዳት። አርፈሀል ወንድሜ አንተ እግዚአብሄርን እያመሰገንክ ለመነጠቅ ተዘጋጅ ፡ ጌታ ትልቁን ሸክም ነው ያንከባለለልህ። በግል ጌታን የምታውቅን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል??? በዚህ ዘመን ???
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
ሰላም ታሪኩ እንዴት ነህ? ምናልባት የቤትህ ችግር ሊሆን ግን ደግሞ አባት ሆኖ ስራም ሰርቶ ቤተሰቡን መርዳት የማይፈልግ ሌሎችን ግን በገንዘቡ የሚደግፍ ሚስትና ልጆች እየተቸገሩ ሀላፊነት የማይሰማውን እራሱን እንደ ጻድቅ የሚቆጥር ራስ ወዳድ ወንድ አለና ሚስቶችን ባትወቅስ በሀዘንና በእንባ በሽተኛ የሆንን እናቶች አለንና ትንሽ ብታገናዝብ ምን ይመስልሀል
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 11 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 5 МЛН