የሸጎሌ ፍንዳታን የፈጠረው ጦርነት፤ ሜርኩሪ ፍለጋ ገብተው ያለቁት፤ ወጣቶችን ወደሞት የመራቸው ስውሩ ሰው Mengistu Haile Mariam | ግንቦት 20

  Рет қаралды 1,151

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Ай бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 7
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 29 күн бұрын
ዉልደቴም እድገቴም እዛዉ ሸጎሌ አስቴላ ሚባል አጠገቡ ካለ ሜዳ ተጫውቼ ያደኩ እርግጥ ነዉ የሚያስፈራ ግቢ ስለነበር በቅርብ እርቀት ነዉ ምናየዉ ጥይት ፋብሪካዉን።ሲፈነዳ ሰአቱ ወደ አስር ሰአት አካባቢ ነበር ልጅ ስለነበርን ጠዋት ተዘርፎ ከተራረፈዉ ድርሻችንን ለመዉሰድ ከየአካባቢዉ ብዙ ሰዉ እዛዉ ግቢዉስጥ ነበርን ያለቀዉ አለቀ በእሳት ተለብልቦ የቆሰለዉ አብዛኛዉ ጳዉሎስ ገብቶ ያልዳኑ ብዙ ሰዉ ነበር ።በተአምር እሳቱ ሳይነካን አፈር ልሰን ከተረፍነዉ እኔና ጓደኞቼ ምስክር ነን ዳዊትና ኤርሚያስ የሚባሉ ብይ ምንጫወት የነበሩ ጓደኞቼ እዛዉ ቀሩ።ግቢዉ በጣም ትልቅ ስለሆነ ልጆችም ስለ ነበርን ተበታትነን ነበር ።ዙሪያዉ በሽቦ አጥር የታጠረ እንዴት በእዉር ድንብር በተቀደደ ሽቦ አጥር እንደሾለክንና ቁልቁል ተንከባለን እንዳመለጥን አንድዬ ነዉ ሚያዉቀዉ።በጣም የሚያስፈራ ፍንዳታ እና መሬት ላይ የተደፋዉን ባሩድ እየተከተለ የሚንቀለቀል እሳት አስታዉሳለሁ።ሀይለኛ ተኩስ ያልከዉ ወሬ ለማሳመር የፈጠርከዉ ነገር ነዉ ለረጅም ጊዜ ሀይለኛ የከባድ መኪና ድምጽ ስሰማ እባንን ነበር።እስካሁን ድረስ አልረሳዉም።ህልም ነዉ ሚመስለኝ።ለሞቱት ነፍስ ይማር።ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አደል ተረቱ የሚያዉቅ ሰዉ ጠይቅ።
@nahommimi9882
@nahommimi9882 Ай бұрын
ከየት አካባቢ እንደተተኮሰ የማይታወቅ ከባድ መሳሪያ(ሚሳይል)ሳይሆን አይቀርም በላያችን ላይ አየተምዘገዘገ ሄዶ ነው አካባቢውን ወደ እሳተ ገሞራ ዓይነት ፍንዳታ የቀየረው ኢህአዴግ ነው ሊቆጣጠረው ያላቻለውን ችግር በከባድ መሳሪያ ሺዎችን ፈጅቶ ፀጥ ያረገው
@Abdtub12
@Abdtub12 Ай бұрын
አጣርታቹ አቅርቡ
@adamakenema1697
@adamakenema1697 Ай бұрын
በክሩዝ ሚሳኤል ነው የተመታው
@Abdtub12
@Abdtub12 Ай бұрын
በከባድ መሳራያ ነው የተመታው
@jimihune9650
@jimihune9650 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ ክሩዝ ሚሳኤል ኖርዋት አያቅም ማሞ
@teklumark4122
@teklumark4122 Ай бұрын
የሚሳኤል አቅጣጫ ጠቋሚ አስተኳሾቹም ሞተዋል
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 55 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
ዳህሳስ መድያ
TEFETAWI TALKSHOW
Рет қаралды 204
Alemneh Wasse  የኒኩለር አደጋ!!!  ያሁኑ ይባስ ...
59:46