Пікірлер
@nebeyetgirmai1138
@nebeyetgirmai1138 53 минут бұрын
Praise the Lord God! Blessings, brother 🙏 🙌
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze Сағат бұрын
Wowowow❤️❤️❤️ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ አለ አውነት ኢየሱስ ይድናል አግዚአብሔር ይባርክህ
@TibletsMichael
@TibletsMichael Сағат бұрын
Jesus is lord❤❤❤❤❤
@azebderege5393
@azebderege5393 2 сағат бұрын
It’s very true - Holy Spirit is everything. People can leave you but the Holy Spirit is faithful. Hallelujah I am truly hungry and thirsty for the Holy Spirit.
@azebderege5393
@azebderege5393 2 сағат бұрын
Great testimony. Thank you for sharing.
@azebderege5393
@azebderege5393 2 сағат бұрын
እውነት ነው ካለ መንፈሰ ቅዱሰ ምንም ነገር አይሳካም ድካም ነው ትርፍ እግዚአብሂርን መንፈስ ቅዱሰ እለምናለሁ ከኒ እንዳይሂድ
@nuhaminwakgari8492
@nuhaminwakgari8492 6 сағат бұрын
Iyeses hiwot new medagna mesheshegiya new simu lezelalem yetemesegene yihun Amen!!!
@tsegalegese
@tsegalegese 8 сағат бұрын
full preaching (almost) not testimony ስብከት ብቻ
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 10 сағат бұрын
ትክክል አውበተኛ ፍቅር ሌላውን አይጎዳም.
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 11 сағат бұрын
አባኪያዬ ውዴ እየሱስ ተባረክ😢😢😊❤
@adamnahusenay2508
@adamnahusenay2508 15 сағат бұрын
Tebarek
@MelatTakie
@MelatTakie 15 сағат бұрын
Egezhu maharene fetari, fetari men yesanewal, yene geda meseganah yebeza 🙏🙏 kebereh yebeza🙏
@ZahraMohamed-f8u
@ZahraMohamed-f8u 17 сағат бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አዑዙ ብላህሚነሸይጣንረጅም እያልክ እንዴት ሰይጣን ይቀርብሃል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 17 сағат бұрын
እንኳን እግዚያብሄር በቸርነቱ ፈወሰሽ የሰጣንሥራን የሚከተሉ ቡዙኢትዮጵያን አሉ አፊን ከፈቸ ነውበ😢😢 የሠማሁሽ እውነት ለቡዞች ትምህርት ነሸ እደነዚህ አይነት ሰዎች አሉ ከስተጀረባ ብዙ የሠይጣን አምላኪወች የድግል ማሪያም ከነልጇ መታ እዳጠበችሽ ንስሃ ግቢ ቄደም ተጠመቂ በብዙ ነገር ሕወት ሠቶሻል ክብር ለሱ ለመዳሃኒታችንለእየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ የፃድቃኔዋ ማሪያም ክብሩን ይውሰዱ 🙏🙏😭😭
@user-qe8wc8tk2x
@user-qe8wc8tk2x 20 сағат бұрын
ጋሽ በቄ እወድሃለሁ
@YohannesYona-w6y
@YohannesYona-w6y 20 сағат бұрын
Amazing, testimony!
@user-qe8wc8tk2x
@user-qe8wc8tk2x 20 сағат бұрын
ታላቅ እውቀትና እምነት የተገለጡበት ሐያል ሰው __ ጋሽ በቄ ረዥም እድሜና ጤንነት 🙏🙏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Күн бұрын
የኔ እናት ደሥታሽ የተትረፈረፈ ይሁን ክፍ አይካሽ ይሴ ዘሩ እንደይሠሀቅ ይብዛ ❤❤❤
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ይሁን የሚታደግ የማድን የማስመልጥ ክብር ለታላቅነቱ ይሁን ኢየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረኩ እንኮን ጌታ እረዳችሁ ክብር ለጌታ ሽፈት ውርደት ለሠይጣን ይሁን አሜን❤❤❤❤❤
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 Күн бұрын
ናቲዬ ብሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ምስክርነት ነው❤ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላችሁ።
@user-vz7ne6ki2n
@user-vz7ne6ki2n Күн бұрын
Enkwane geta redah❤❤❤❤❤ tebareku🙏❤️❤️❤️
@samrawitsentayhu1778
@samrawitsentayhu1778 Күн бұрын
Rawda akrbulen 🙏🙏🙏🙏
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 Күн бұрын
ወይኔ ኢየሱሴ😭😭😭😭😭
@wagayemengistu7811
@wagayemengistu7811 Күн бұрын
❤❤❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Күн бұрын
የሚገርም መስክርነት ነው እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰህ
@abenezerdaniel8781
@abenezerdaniel8781 Күн бұрын
Yane aynet life testimony new.geta yebarkek
@Khjesus113
@Khjesus113 Күн бұрын
ሰማይ ቱዩብ በጣም እናመሰግናለን በምታቀርቡት ምስክርነቶች ታንፀናል ተጠቅመናል በተለይ ጌታን encounter ያደረጉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ያላቸው ሰዎች ለየት ይላሉ:: ስላገለገላችሁን ተባረኩ!! ልጅ ናቲ ተባረክ ንግግርህ ፀጋ የተሞላ ንግግር ነው ከማን ጋር እንደምትውል ታስታውቃለህ:::በርታልን!!
@SebleHabte-fq8nu
@SebleHabte-fq8nu Күн бұрын
Jesus is lord
@bosenaeyayu-gh4cx
@bosenaeyayu-gh4cx Күн бұрын
የራራልን ጌታ ስሙ ይባረክ
@Zetseat12345
@Zetseat12345 Күн бұрын
God is good ❤
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 2 күн бұрын
እየጣፈጠኝ የሰማሁት ምስክርነት ነው የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ወንድማችንም ተባረኩ
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
ደስ ሲል ጌታን እንደዚህ መግለጥ የሚቻለው እዉነተኛዉ መነካካት ሲሆን ብቻ ነዉ ሁሉን ለበጎ ያደረገልህ ጌታ ስለ አንተ ይከበር የዚህ አይነት ከህይወት የተጨመረ መዝሙር ከየት ይመጣ ነበር ?በዚህ መንገድ ባትገናኙ ኖሮ በጣም ልብ ጋ የሚደርስ ምስክርነት ነዉ በእምባ ነዉ ሁሉን የሰማሁት ጌታ በብዙ አትረፍርፎ ያቁምህ ወንድምዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በነገረ ላይ ሞገስ ይጨመርልህ
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 2 күн бұрын
ብዙ ጊዜ ሰሰማነህ
@genetzippertzippert6414
@genetzippertzippert6414 2 күн бұрын
🙏🙏🙏 ❤❤❤
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 2 күн бұрын
ስለ እየሱስ ሲወራ እንድት ደስ ይላል የማትጠገብ የማትለመድ እየሱስ እየሱስ ስምህ መዳኒቴ ተባረኩ
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 2 күн бұрын
ዛሬም ያ ክብር በላዩ ላይ አለ! ፓስተር ዳንኤል እጅግ የምወደው ታላቅ የእግዚአብሔር ጄኔራል ነው!! ስለ እርሱ የተፃፉትን ሁሉ በመጽሔቶችና በመጽሐፎች አንብቤአለሁ፡ በሲሼልስ ሬዲዮ ጣቢያ ይተላለፉ የነበሩትን ስብከትና ትምህርቶቹን ስመገብ ኖሬአለሁ፡፡ በአቧሬ ባለችው የወንጌል ብርሃን ቤተ-ክርስቲያን ሲያገለግል በእርሱ ፀጋ ስባረክ ኖሬአለሁ፡፡ ‹‹ወገኖች ሆይ ሲል›› በዚያ አስፈሪና አስገምጋሚ የአንበሣ ድምጹ ሲያስፈራ!! ወገኖች ሆይ ሲል የድምጹ ግርማ ሲያስፈራ!! ቀኝ እጁን ለመባረክ ሲዘረጋው መድረክ ላይ ቆሞ አቤት ሲያስፈራ!! እኔ ሳየው ራሱ እፈራዋለሁ!! በላዩ ላይ ያለው ግርማ ሞገስ ያስፈራኛል!! አይደለም መድረክ ላይ እንዲህ በሚዲያ እንኳን ሳየው ሲያስፈራ!! አንተ የትውልድ አባትና የትውልድ በረከታችን ነህ!! በኦሎምፒያ መሠረተ ክርስቶስ ይገለጥበት ስለ ነበረው ክብር ከመጽሔትና ከሰዎች ምሥክርነት ስሰማና ሳነብ ነው የኖርኩት!! ወላጅ እናቱ እንኳን ኦርቶዶክስ ሆነው ቤታቸው ሊጠይቃቸው ሲመጣ ቆመው እንደሚቀበሉት፣ በላዩ ላይ ካለው ክብር የተነሣ እንደሚፈሩት አንብቤአለሁ፡፡
@user-oc1iq4wb4e
@user-oc1iq4wb4e 2 күн бұрын
ስልካቸውን እንዴት ነው ማገኘው እንዲፀሊዩልኝ እፈልጋለው
@Taredan77
@Taredan77 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነው የማትተኛ የማታቀላፋ በክንፎችህ ጋርደህ የምትጠብቀን ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ወንድማችንን እንኳን ጌታ ረዳህ 🙏🙏😍😍🎂
@user-ko4zs1gm3t
@user-ko4zs1gm3t 2 күн бұрын
It's lovely testimony am really blessed thank you so much may God bless you all 🙏🥰
@shashukeleta5428
@shashukeleta5428 2 күн бұрын
Jesus is the king of kings, love and just
@mahlettadesse1347
@mahlettadesse1347 2 күн бұрын
ተባረኩ በጣም 😇
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 күн бұрын
አቤት የጌታ ፍቅር ይቅርታው ስጦታው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! ናቲዬ ጌታ እትርፎህ ሌሎችን ለማትረፍ እየተጠቀመብህ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ። ደማስቆ በረከት ይብዛላቹ።
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 3 күн бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@helentsegaye5291
@helentsegaye5291 3 күн бұрын
Mesekernat batme yabaratele gata hoye semeke yebarake
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 күн бұрын
የሰውነትህ ለውጥ በራሱ የሚገርም ነው።የመጀመሪያውን ምስክርነት የሰጠህ ጊዜ አጥንትህ ነበር የቀረው።አይ ጌታ ደግ አይ ሩህሩህ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን አንተኮ ትለያለህ።በእውነት ያንተ አባትነት ያንተ አምላክነት ይለያል።ርህራሄህ አያልቅ
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 3 күн бұрын
Natiyachen, what a testimony! your expression scale it’s beyond measure. keep shining the best is yet to come. 🙏🏽💜💜💜
@Mihiert
@Mihiert 3 күн бұрын
Dse sile eko ye geta mlekamente bebezu tebareku ❤❤
@user-mi8jm3sm2p
@user-mi8jm3sm2p 3 күн бұрын
Mahi
@KurshaveAlemayehu
@KurshaveAlemayehu 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊