ጅሆቫ ዊትነስ እንዳልሆን ብዬ ፀለይኩ!

  Рет қаралды 98,976

Semay Tube

Semay Tube

2 ай бұрын

#Bekele woldekidan
#Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን
#ጋሽ በቄ
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 633
@Rufo243
@Rufo243 2 ай бұрын
በ82 ዓመት እድሜ እንደዚህ አይነት የዐዕምሮ ጥራት: የማስታወስ ብቃት ይገርማል::
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ በተክለ ሰውነታቸው ራሱ 82 አይመስሉም ።ጌታ አለምልሟቸዋል። በጣም ነው የምወዳቸው። ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ !!❤❤❤❤❤❤❤
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j 2 ай бұрын
ውስጤ ያሰበውን በቃላት ገለጽሽው
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ የሚወድ ሰው አንዲህ ነው ይባላል የማስታወስ ችሎታ አላቸ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
ይህን ሰዉ እንዴ የሚያደንቀዉ ጥቂት ሰዉ ይመስለኛል ።መጻፎቹን አብዛኞቹን አንብቤያቸዋለሁ ።አሁን ግን ይቆጨኛል ።ነዉረኛ ሰዉ ነዉ ።
@robiha3595
@robiha3595 Ай бұрын
I am eritrean evangelical but በጣም ሚገርመኝ ኢትዮጵያውያን የተባረከ ማህበረሰብ ነው ብዙ እግዚአብሔር የሚወዱ የሚያከብሩ ሰዎች ኣሉ God bless Ethiopian people 🎉🎉🎉🎉 ጋሼ የሚገርም ምስክርነት የሚያንጽ ጌታ ይባርኮት what a love 😢😢
@hailaabiel5569
@hailaabiel5569 2 ай бұрын
በዘመኔ ፡ ሙሉ ፡ እንደዚህ ያለ ፡ ፍፁም ፡ ግልፀነት ፡ የተሞላበትና ፡ የህይወት፡ እውነት ፡ የተሞላ ፡ ምስክርነት ፡ ሰምቼ ፡ አላውቅም ፡ በእውነት ፡ የቀረውን ፡ ዘመኖት ፡ አምላከኬ ፡ በሰማይ ፡ ጠል ፡ በምድር ፡ ጠል ፡ ይባርከው ፡ ትልቅ ፡ ጠቃሚ ፡ አስተማሪ ፡ የእውነት ፡ የልብ ፡ ምስክርነት። መፀሀፎት ፡ በጄ ፡ እስኪገባ ፡ ቸኩያለሁ ፡ Thank you so much encounter producer for such pure row program 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን for the Genuine feedback and encouragement 🙏🙏🙏
@Eyobmea
@Eyobmea Ай бұрын
👍
@MudayWorku
@MudayWorku 2 ай бұрын
አቤት የአነጋገር ለዛ እዴት ደስ ይላላ አባቶቻችንን እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ ጌታ ቡዙ ልጆች አሉት ጌታ ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 2 ай бұрын
ጋሽ በቄን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እውነትን ስለሚናገር እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኑን ይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 ай бұрын
Amen to that 🙏
@yewbiwondimu9588
@yewbiwondimu9588 2 ай бұрын
O9😊9😊[⁹⁹>❤z]Uhr) p a@)
@ethioaddis6121
@ethioaddis6121 2 ай бұрын
መጋቢ የኢየሱስ ውድ ተባረክልኝ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ !!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
ኧረ ዝም በይ አስመሳይ ነዉ እኔም እንዳ ሰብኬ ነበር እንዳንቺ ሰዉዬዉን ሳላዉቀዉ ። ተስፋ የቆረጥኩት ያ ማነዉ ዮሐንስ ግርማ ነዉ የሚባለዉ በልሳን እናገራለሁ ብሎ ኦሴ ባሳ ኦሴ ባሳ ኦሴ ባሳ የሚለዉን ዘፈን ሲል የስ ኦሴ ባሳ ሲል አሜን ብሎ ሰዉ ሲጮህ ነዉ ።እና እነ ኦሴ ባሳ ለማያዉቃችሁ ታጠኑ።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Ай бұрын
​@@eyobdemoz7832 ዮሐንስ 3 :- 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ ይባረኮት ከረጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔርን የሚተማመኑ አይታክቱም አይደክሙም አይላቸውን ያድሳል እንዴት መታደል ነው በዝህ እድሜ ሁሉን ማስታወሰ እኛ የዛሬ አስር አመት ለማስታወስ እንቸገራለን ጌታ ሲወድ ያለመልማል❤ ለኔም ፀልዩልኝ በመንፈስ ቅዱስ እንድሞላ🙏💖
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you for watching
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ የዘመንህን ቁጥር የጨመረልህ አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-tu7tt9gr9d
@user-tu7tt9gr9d 2 ай бұрын
he is not alive, he already joined eisha and mussie
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 ай бұрын
? በአማርኛ ብትፅፈው ማለት የፈለግኸው ግልፅ ይሆናል! ​@@user-tu7tt9gr9d
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 ай бұрын
​@@user-tu7tt9gr9d" He is not alive"??? Of course he is alive, & giving us his testimony! Please say it in your own language if you speak Ethiopian, so we can understand you better.😅
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 Ай бұрын
wow Semay tube የምታቀርቡት ሁሉ የሚወደድ ነውና በርቱበት እላለሁ ። ሁሉ በእርሱ ሁሉም ደግሞ ለእርሱ ነውና አምላካችን እርሱ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ተባረኩልኝ 🙏❤
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 ай бұрын
ዘመናቸው ይለመልም የምታቀርቡት ጌታ ከምን አይነት ጨለማ እንዳወጣን እንድናስብ እንድናመሰግን ነውና ተባረኩ 🙏🙏💚😍❤😍❤💚😍❤👏👏👏👍👍🌹
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@hannalulu4576
@hannalulu4576 2 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ያልተቀየጠ ያልተጋነነ በእውነት የተኖረ የሕይወት ምስክርነት፣ ተባረኩ ጋሽ በቀለ ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@addishabesha395
@addishabesha395 Ай бұрын
ወረኛ
@zerfeworkdebebe7538
@zerfeworkdebebe7538 Ай бұрын
አዉነትም የተኖረ ድንቅ ህይወት
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 2 ай бұрын
ሁሌም እደምለው የዚህ ኘሮግራም አዘጋጅ አቅራቢወች ፀጋ ይብዛላቹ ሙሉ ቤተሠብቸ ጋረ ቁጭብለን ነው የምሠመው በጣም እየተጠቀምን ነው ፓስተረ መስፍን ሙሉጌታን አቅረቡል የኮልፌ ቃለህይወት ቸረች
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለምትከታተሉን። Praise God for everything.
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 ай бұрын
ልክ እንደ ጋሽ በቄ በእውቀት የሚናገሩ secular and theological ጥልቅ እይታ ያላቸው ፣ ሀሳባቸው ያለ ችግር articulate ማድረግ የሚችሉ ለምሳሌ በአአ 4killo በ90ዎቹ የህብረት አምባ ቃል ህይወት ፓስተር ኢንጂነር ግዛቱ ጫንቆ፣ ዶ/ር ማሙሻ ፋንቴ ... ቢጋበዙ የሚል ሃሳብ አለኝ
@HenonHmichael
@HenonHmichael 2 ай бұрын
በተጨማሪ ዶ/ር ዘገየ ቸርነትን ጋብዙልን ከሱም ብዙ እንማራለን
@tekele_t5607
@tekele_t5607 2 ай бұрын
የጋሼ በቄን ይህን ምስክርነት ከ25 ዓመት በፊት ሲመሰክር በደንብ በታላቅ ጉጉት ሰምቼዋለሁ በጣም የደነቀኝ እለፍተቀደሙ እንኳ ዝንፍ ሳይል ዛሬም በዚያው መልክ ነው ሳይረሳ የሰዎቹን ስም ሁሉ እየጠራ ሲመሰክር በጣም ደንቆኛል ጋሼ በቄ ጌታ ሰለረዳህ በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ ይባርክህ እንደገና ለመመሰከር እድሜ ሰለጨመረልህ ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 2 ай бұрын
ሀሌሉያ! እውነትን የሚፈልግ ያገኛል! እውነት:መንገድና ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ የናዚሬቱ ነው። ተባረኩ!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@eyasugensa
@eyasugensa 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ እንኳንም ወንጌል በጊዜ ገባው እንጂ የብሔራዊ ቲያትር ታሪካዊ የኪነጥበብ ሰው የሚሆን ይመስለኛል ።❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Mihret-cy7ld
@Mihret-cy7ld 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ እሳሳልሃለሁ እወድሃለሁ ስላንተ አስተያየት ለመስጠት ብቃት የለኝም ኑርልን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Stay blessed
@manal-jc777
@manal-jc777 2 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ጋሽ በቄ በረከታችን ነህ በሚገርም ሁኔታ ዛሬም ጉልበታም ነህ የጌታ አብሮነት ከአንተ ጋር እንዳለ ያስታውቃል እሰከ ሽበት እሸከማለሁ እንዳለው ነው ንግግርህ በጣም ደስ ይላል በተለይ ጌታን እንዴት እንደገኘህ ለመግለፅ የሔድከው መንገድ በጣም ደስ ይላል እንኳን ጌታ አገኘህ አሁንም ብዙ የሚጠቅመን ነገር በውስጥህ አለ ዘመንህ ይለምልም ለበረከት ሁንልን 🙏❤️
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 ай бұрын
እኛ ሁላችን እንደአንተ እዉነተኞች በንሆን ምድሪቲ ምንኛ በተባረከች ነበር እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም በህይወትህ ጌታን ስላሳየህን እናመሰግንህአለን ጌታ ይባርክህ ተባረክ!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@aazewde9394
@aazewde9394 2 ай бұрын
በጣም ነው ያማረቦዎት አባባ በቄ!!!! ምንም የ ሰማንያ ሁለት ዓመት የእድሜ ባለፀጋ አይመስሉም you really look younger !!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-gs2jw3dj4j
@user-gs2jw3dj4j 2 ай бұрын
😊
@berhanekeno9287
@berhanekeno9287 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ ሰላም ለአንተ ይሁን መልካም አስተምህሮ ነዉ ያለዎት እውነት አርነት ታወጣለች የእውነትን ዕውቀት እያስተማርክ ዘመንሕ ይለምልም በርታ በአንተ ምስክርነት ብዙዎች ነፃ ይወጣሉ ወንድሜ እወድሃለሁ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@melkhailu1833
@melkhailu1833 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ የቀደመው ዘመን እንቁ የጌታ ባሪያ ሁሌም የማይጠገብ የህይወት ተሞክሮ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ብዬ አስባለው ተባረክ እድሜህን ሙሉ እስከ ሽምግልና በጌታ ቤት መቼም መታደል ነው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@martasila5996
@martasila5996 2 ай бұрын
Dear teacher Bekele, thank you for teaching us the Word of God. You are our blessing. We love you.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@dawitwoldeyohannes667
@dawitwoldeyohannes667 23 күн бұрын
ራሴን ይዤ ፀለይኩ በዚህ እድሜያችው የጭንቅላታቸው አዋቂነት እያሰብኩ🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም ነው የምወድዎት ።I praise the name of Lord about you.He is Good God and his mercy grace multiplied on you .
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Ай бұрын
ዲንቅ የህይወት ምስክርነት ሲያስተምሩ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Thank you 🙏
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 2 ай бұрын
A clear life story full of gentleness and innocence I haven't seen or heard anything like this May God bless you. #Pastor Bekele Woldekidan እግዚያብሄር የቀረው ዘመንዎት በዘይቱ ይለምልም 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❣️❣️❣️❣️❣️🙏💕🙏💕
@dawitwelde7455
@dawitwelde7455 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ .....የክርስቶስ አካል ለሆነችው ቤተክርስቲያን ትልቅ በረከ ነህ ....ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ❤❤❤ ይዚ ፕሮግራም እዘጋጅ ....ፀጋ ይብዛላችሁ....
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@deb_june1141
@deb_june1141 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ጌታ እየሱስ ይባረክ የስራው ባለቤት ምስክር አለው ስሙ ብሩክ ይሁን፡፡ የፐሮግራሙ አዘጋጆች ተባረኩ እንዲ የሚገርም ህይወት ያለበት የሚደንቅ ምስክርነት እንድንሰማ ስለምታደርጉ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 ай бұрын
የምንወዳቸውን ያህል ደግሞ እስቲ በፍቅር ስጦታ እንባርካቸው ዘንድ የባንክ አካውንታቸውን ብታስቀምጡልን ሁላችንም በአቅማችን ብናደርግ ደስ ይለናል ።.... አዘጋጆቹም ተባረኩ በጣም እናመሠግናለን ።እንግዶቻችሁ ሃሳባቸውን ማንም ሳያቋርጣቸው ፍሰቱን ጠብቆ መልዕታቸውን እንዲያስተላልፉ ለምትሰጧቸው ነፃነት አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው !!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏. የባንክ አካውንታቸውን በውስጥ መስመር በtelegram Contact us.
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 ай бұрын
God bless you ❤
@wubishetdessalegn2167
@wubishetdessalegn2167 2 ай бұрын
ዋው ጋሽ በቅዬ በሚገርም ምስክርነት ከሚገርም የማስታወስ ብቃት እና አተራረክ ጋር! ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-ho4ug3md7h
@user-ho4ug3md7h 2 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የማስታውስ ችሎታወትን አደንቃለሁ እዲሚ ይጭመርልወት ❤🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@demissiewolde125
@demissiewolde125 2 ай бұрын
You are still as strong as Caleb even at the age of 82. Praise the Lord.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@aidam6784
@aidam6784 2 ай бұрын
Gash Dr. Beke, I have never seen a man making himself voluntable like this, talking about deep issues like this, this shows that you are a very secred person, you love books and on top of that you are very seasoned spiritually. You are such a good role model. We love and respect you so much!
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 2 ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ ልጁን እየሱስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
I can't stop listening, Gash Beke story and his sermons. He is our gift. especially for the young generation. I really love him. May the almighty God continue to bless him with good health and many blessings. ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 2 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ እና ተራኪ በጣም የማከብሮትና የተወደዱ አባት ዘመኖት ይባረክ ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@getachewwolde8836
@getachewwolde8836 2 ай бұрын
i hear 82 year testimony but the grace of God testifies like yesterday ...what amaizing grace
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 2 ай бұрын
ስለመብረቅ ያወሩት በጣም ነው ያሳቀኝ። ዉነት ነው ዛፍ ስር አትጠለሉ እንባል ነበር።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you for watching
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 2 ай бұрын
በጣም
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል ጋሽ በቄ አስደናቂ ነው በጣም በጥሞና በጣም በድስታ ነው የየሁት ይገርማል እግዚአብሔር እያንዳንዳችን የጠራበት የመራበት መንገድ አስደናቂ ነው የእግዚአብሔር መንግሥት❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@gitariku11
@gitariku11 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ኑርልን❤️❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
It felt like 5 minutes... Was it 2 hrs?! 😲😉 I love him!!! I will never forget his sermons at semen mkc about yemechereshaw zemen!!...he js always spot on 💯 Thank you Gash Beke. Thank you Semay tube. Well done 👍
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you for watching. 🙏🙏🙏
@genet1009
@genet1009 2 ай бұрын
ሰማዬች ተባረኩልን በጣም የምንወዳቸው አባት ስላቀረባቹልን ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Ай бұрын
የሚገርም ግልጽነት የተሞላበት ምስክርነት ነዉ። እድሜ ከጤና ይስጥህ ጋሽ በቀለ።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 2 ай бұрын
Candid, humorous, full of wisdom, yet deeply spiritual! "It suddenly downed on me why God became flesh", Thank you, Gash Bekele. Thank you, Lord Jesus!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@BettyTefera-hd2ix
@BettyTefera-hd2ix 2 ай бұрын
Many blessings and long life for you dear pastor. You are a father to many of us.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 2 ай бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነው ጌታ ያለው ሁሌም ብርቱና ጠንካራ ነው። ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አላማልማለሁ ያለው ቃል ትዝ አለኝ በዚህ እድሜ ልምላሜ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@argawabili6171
@argawabili6171 2 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነው። ለብዙዎች ትምህርትና መፅናናት የሚሆን ነው። ትልቅ አባት ነዎት ስለእርስዎ ጌታ እየሱስን ከልብ እንባርካለን።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 Ай бұрын
በጣም ደስሚል ምስክርት ለዛ ባለዉ ንግግር ማይጠገብ እገላለፅ ተባረኩ ፓስተር በቄ ተባረኩ እድሜና ጠና ይጨምርሎት ፀጋ ያብዛሎት
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Amen 🙏
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
አባቴን ከዚ ጉድ ፈጣሪ እንዲያስጥልልኝ እባካቹ ፀልዩልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምለካም ያደርጋል
@user-cz7jx7zu9c
@user-cz7jx7zu9c Ай бұрын
የምን ጉድ ?
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 Ай бұрын
ጋሽ በቄ ሁሌም በንግግርህ ጥንቃቄህ ያስገርማኛል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-qe8wc8tk2x
@user-qe8wc8tk2x Күн бұрын
ታላቅ እውቀትና እምነት የተገለጡበት ሐያል ሰው __ ጋሽ በቄ ረዥም እድሜና ጤንነት 🙏🙏
@nigistboricho3718
@nigistboricho3718 2 ай бұрын
❤❤❤❤ፓስተር በቄ የኔ አባት እድሜና ጤና ይጨምርሎት ተባረኩ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Ай бұрын
This is a great testimony. God bless you Gash Bekie!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Praise God
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 2 ай бұрын
ግሽ በቄ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ደግሞ ሳዳምጥህ መፅሀፍት የምትተርክ ነው የሚመስለው ተባረክልኝ እኛ ሁሉ በጌታ የወልደከን ልጆችህ ነን እኛም አንተን አባታችንን እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@demissiewolde125
@demissiewolde125 2 ай бұрын
I love you Gash Beke. Your are highly loved. I always loved your articulated preaching style which is so clear and so simple to understand. I used to always be happy whenever I invited new souls to Ketena hulet Full Gospel Church because of your amazing way of preaching. Love you always.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 😊
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 2 ай бұрын
ጋሼ በቄ አይጠገብም እኮ ስንቴ ሰማሁት አንዴት ነው ሚተርኩት የተባረከ አእምሮህ አባቴ "አንተ አውቀዋል "የሚሉት ደስ ሲል ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
ዋው የማስታወስ አቅማቸውን ሳላደንቅ አላልፋም ሲያወሩ አይጠገብም ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEKELE W/KIDAN.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@meronguish8092
@meronguish8092 2 ай бұрын
Amazing! Love and respect Gash Beke.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
የልጅነት አይረሳም ስቱ ወደጨለማ ነደዱ😢 አባታችን እኮንም ጌታ አወጣሕ አዳነሕ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 2 ай бұрын
Wow how is wonderful testimony
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@AmexDend
@AmexDend 2 ай бұрын
በቃሉ መሠረት ላይ ያልገነባ ክርስትና ለብዙ ስሕተትና ግራ መጋባት ይዳርጋል። የጋሽ በቄም እንዲህ ነው። ብዙ ምስክርነታቸው እንዲህ አረኩ፣ እንዲህ አልኩ፣ እንዲህ ገባኝ -- እያሉ ልምዳቸውን (experience) አካፍለውናል። እግዚአብሔር ዕድሜያቸውን ያረዘመላቸው (እርሳቸው በሰባ ዓመቴ እሞታለሁ ብለው ነበር) ለምክንያት ወደ ቃሉ እንዲመለሱ ነው ብዬ አምናለሁ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እርሳቸው ዛሬም ልዩ መገለጥ ውስጥ እንዳሉ ትሕትና በሚመስል ቃላት ይናገራሉ። ጌታ በምሕረቱ አሁንም ያስቦት።
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 2 ай бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ ድንቅ የ ሂወት ምስክርነት ከ ድንቅ አቀራረብ ጋር ጌታ ይባርኮት❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ለሁሉም የሚሆን ምላሽ ነው እግዚአብሔር ይባርኾት
@NafarraSA
@NafarraSA 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ❤ Loved one... ግሩም ፕሮግራም ፣ ቆንጆ ድምፅ፣ ግሩም ይዘት
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@gemedaguye6509
@gemedaguye6509 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንድህ አስተመሪ ነገር ከህይወትህ ህይወተችን አስተማሪ ሚሆን ስለ አከፈልከን ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@biniyamyohanis
@biniyamyohanis 2 ай бұрын
Egzabher yibarkachu....meche bikerbu bye kemasebache abat mehal esachew nachew......blesss you encounter❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@atmike123
@atmike123 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለንን ትጋት ይፈልገዋል!! ሰውን ሁሉ ቀስቅሰው ወደቤተክርስቲያን የሚወስዱ ትጉ ሰው ነበሩ። ያንን ጌታ ወዶታል ብዬ አምናለሁ!! ግሪኮች "መቶ አመት ይሙላህ" የሚባል አባባል አላቸው እኔም ለጋሽ በቄ መቶ አመት ይሙላዎት ብዬ እመኝላቸዋለሁ!!
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 2 ай бұрын
120 amet yihun
@dinkeneshzeleke1257
@dinkeneshzeleke1257 2 ай бұрын
❤❤❤ very brilliant and bright remain blessed your testimony uplifting me and encouraged me semay tub God bless you all you are blessed for us glory to God
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
You are so welcome
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትመህርተ እግዚብሔር ፀጋና እድሜ ይጨምርሎት
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፊፊፊፊፊ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ! አውነቱን ነው አንዲህ ያደርጋል ጋሽ በቄ አሁንም ሳትሞት የመንፈስ ቅዱስ የዕውነት እሳት ያሳይህ በምድርህ በዓለምም በኢየሱስ ሰም !
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@blenemoltotalwoldegiorgis7529
@blenemoltotalwoldegiorgis7529 2 ай бұрын
ጋሼ በቄ ጌታ ይባርክ ድካምህን ሳይቀር በግልፅ የምትፅፍና ባማረ አነጋገር ለዛ የምትመሰክር አባት ያደረገህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@aiduf1334
@aiduf1334 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው. ክብር ለልኡሉ እግዚአብሔር ይሁን.የረዳህ ያገዘህ አምላክ ክብሩን ይውሰድ አሜን🙏 እግዚአብሔር ሁሌ ልጆቹን አይተውም በጊዜ ወደቤቱ ያስገባል.
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙌🙌
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 2 ай бұрын
The blessing of this generation. God bless you Gash Bekiye.
@canon2829
@canon2829 Ай бұрын
ገሽ በቄ እንዴት እንደምወድህ እኮ ! እልፍ እድሜ መኖር ቢቻል እና ኖረህልን አንተ ስታስተምር ስትናገር ዝም በዬ ብስማህ ብሩክ ነህ!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Thank you 🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
በጌታ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@melakubetela6442
@melakubetela6442 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ የህይወት ምስክርነት የመፀሀፍታቸውን ርእስ አሳውቁን
@yeshiworkkebede7198
@yeshiworkkebede7198 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ በጣም ነው የምወድዎ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 2 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስራ አቤት ጥሪ ግሩም ነው ጋሽ በቄ ብሩክ ነህ እንኳንም የአየሱስ አማኛ ሆንክ ❤ ለብዙዋች ትልቅ ምስክረነት ነው ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@user-ns8nh6vr6p
@user-ns8nh6vr6p 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ. my. Favoriet Teacher. Bleesed
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 2 ай бұрын
እግዚአብሔር:አምላካችን:ሆይ ስለ:ጋሽ:በቄ:እጅግ:አድርጌ:አመሰገንሀለሁ::ትንትን:አድርገው:ሲሰብኩ:የልረዳሁት:ሁሉ:ነው:የሚገባኝ::ቸርች:እሳቸው: የዕለቱ:ሰባኪ:ከሆኑ:የሚሰማኝን:ሰሜትልገልጸው:አልችልም:: ከዚያ:መራቅ:ይከብዳል:ነገር:ግን:ምን:ይደረግ:ሙሉ:ወንጌል:በጣም:የሚናፍቀኝ:ነው::እግዚአብሔር:አምላክ:ወንድሞቼና:እህቶቼን:አብዝቶ:ይባርካቸው 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 2 ай бұрын
የኘሮግራሙ አዘጋጆች በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው ምታቀርቦቸው ሁሌ ነው አጥንቴ ድረስ ነው የመንፈስ ቅዱስ ህልውናው ሲገባ የሚሰማኚ የአባቴ ልጆች ዘራቹ ይባረክ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙌
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
የምልጃ መንፈስ ነው ጌታ ይባረክ !
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 21 күн бұрын
ተባረኪ ፀጋ ይብዛላችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 19 күн бұрын
አሜን
@beshirdale2491
@beshirdale2491 2 ай бұрын
What blessed man you are, Gash Bekele !!May God bless you again and again.
@truthtruth1982
@truthtruth1982 2 ай бұрын
ቃሽ በቄ ሁሌ ቢናገሩ የማይሰለቹ አሁንም እንደ ድሮው ከእርሶ መማር ደ ይለኛል እረጅም እድሜ ኑሩልን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@amanueltadesse5798
@amanueltadesse5798 2 ай бұрын
Gash Beke....my favorite Pastor ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@upright4363
@upright4363 2 ай бұрын
semaytube family ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፣ሁሌም በየሳምንቱ የህይወት ምስክርነቶች ኢየሱስ የሚያመደመቁ ናቸው።በርቱ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@ChristianAlem
@ChristianAlem 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም የሚገርም የሕይወት ምስክርነት። ጌታ ቀሪ ዘመኖት ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@Abayabay814
@Abayabay814 2 ай бұрын
ጋሽ በቄ እድሜህ ይለምልም! በጤንነት ያኑርህ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 Ай бұрын
What a life 🙏.....more grace sir
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Amen 🙏
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 ай бұрын
Pastor Bekele ,you are still in good shape. May God continue using you. You are blessed!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@TIRITAALEGN-om2xo
@TIRITAALEGN-om2xo 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ትልቅ አምላክ ነው ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ጌታ እያሱስ ያክብርልኝ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@yeg8378
@yeg8378 2 ай бұрын
What an amazing testimony, May the Mighty Lord Bless you more and more!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@danielhabtemichael1555
@danielhabtemichael1555 2 ай бұрын
My favorite Pastor Bekele from 🇪🇷
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you for watching
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 2 ай бұрын
በቀ በእጅ በተነካሁ ደሰ ባለኝ?ከእኔ ዕድሜ ለእርሶ ለኛ ክርሰታኖች ጌታ አስክመጣ የቆዩልን ፈጸሞ ይህ ይሁን እወደሀለሁ ያንስብሃል !!!!ጌታ ለራሱ ቀደሰ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 2 ай бұрын
Egziabher amlak zemenhin yibarik birtu hayal Jegina biyeshalhu 💯 pastor Bekele🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 Ай бұрын
Almighty God how wonderful you are lord ??? I have no words what a testimony? May God bless you .
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Amen amen 🙏
@hanishosweet4064
@hanishosweet4064 2 ай бұрын
ተማሪ እንዲሁም ሰራተኛ ሆኜ አገልግሎትህን እና በሳል ምክሮችህን ተቋድሻለሁ ። ሰዎች አንድን ነገር በቅጡ እንዲረዱ የምታደርገውን ንቁ ተጋድሎ ሁሌም እደሰትበታለሁ።አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ።ወደኋላ ወስደህ ያልነበርኩበትን ዘመን ፣እንዳንተ ብቻዬን ወይ ውረድ... ያልኩበትን፣ የንግግር ለዛህን በስፉት እንዳይ አደረግከኝ።እግዚአብሔር ይባርክህ!ሰንብትልን! አዘጋጆችም ተባረኩ፣የተጠያቂ ምርጫችሁ ጥሩ ነው ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН