ጤናችንም ሆነ በሽታችን በጉርሻችን ነው ዶክተር ዳዊት መንግስቱ።

  Рет қаралды 15,343

Lifeshow

Lifeshow

3 ай бұрын

አንዳንድ እምነት ስጋን መመገብ ይከለክላል ለዛ ይሆን እረጅም ጤናማ እድሜን የተቸሩት?

Пікірлер: 47
@awajmedia7090
@awajmedia7090 20 күн бұрын
ድምጽ በጣም ደካማ ነውና ይሄን ጥሩ ፕሮግራም ተዘጋጅተሽ በደንብ ብትሰሪው ጥሩ ነበር፣ ማይክ ግዢ በስልክ አይሆንም
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 20 күн бұрын
እሽ እናስተካክላለን በካሜራ ነው የሰራነው ግን ችግር ገጥሞን ነበር ሌሎችንም በመመልከት አስተያየት እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 16 күн бұрын
100%100%
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 16 күн бұрын
እናስተካክላለን
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 2 ай бұрын
ስጋ የሚያዘወትር ሰው እድሜው አጭር ነዉ::አጠክልት የሚመገብ ሰው ጤናማ ና እድሜው እረጅም ነዉ::ነጭ ዱቄት:ስኩዋር:የፍራፍሬ ጭማቂ:ቅቤ:ከወይራ ዘይት ውጪ የሆነ ዘይት ና ወዘተ የበሺታ ሁሉ ስር ናቸው:'
@liyademeke6073
@liyademeke6073 19 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እነዚን ነገሮች ሢወጡ ከምግብ ያለው ሥሜት ይለያል
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 18 күн бұрын
ቢገኝ ማን ይጠላል ?
@liyademeke6073
@liyademeke6073 19 күн бұрын
እንዴት ደሥ የሚል አገላለፅ ነው❤❤❤❤
@mekonnengirma7332
@mekonnengirma7332 3 ай бұрын
betam arif new berchi
@alexgatess
@alexgatess 19 күн бұрын
Has sound behind but the presentation os great
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@ebbaftube
@ebbaftube 3 ай бұрын
Good ❤
@saraweldu9570
@saraweldu9570 3 ай бұрын
Programachu betam astemari new
@TedrosAbatu
@TedrosAbatu 3 ай бұрын
👏👏
@user-wp1yv7ur3y
@user-wp1yv7ur3y 3 ай бұрын
👍👍
@user-wv3vp9dd5h
@user-wv3vp9dd5h 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 20 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-ez2wy2yi7s
@user-ez2wy2yi7s 3 ай бұрын
Ewnet nw👍
@BetiNgat-hc9zt
@BetiNgat-hc9zt 3 ай бұрын
Desyilal
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 15 күн бұрын
በእየሱሲ የምኖር ቢቻ እዲሜ ሬጅም ነዉ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 3 ай бұрын
Dimitse tirat yelewim madamet felige yirebishal
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
እናስተካክላለን ይቅርታ
@ethio1775
@ethio1775 18 күн бұрын
Demson bedenb indisema aderot le lella geze betam tero program new.
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 18 күн бұрын
Thanks
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 18 күн бұрын
ቢገኝ ማን ይጠላል ?
@alexgatess
@alexgatess 19 күн бұрын
Not clearly recorded
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 19 күн бұрын
እናስተካክላለን ይቅርታ
@almasbh6100
@almasbh6100 19 күн бұрын
ድምጹ አንሠማም ወጣው😮😮😮
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 16 күн бұрын
አቀራረባችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግንበጥራት አይሰማም እባካችሁ ጥርት አድርጋችሁ ስሩ የአንቺምጥያቄ የዶክተርም የድምፅ ጥራት ይኑረው ብለን አስተያየት እሰጣለሁ
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 16 күн бұрын
እሺ እናስተካክላለን እናመሰግናለን
@YetinayetSolomon-es9cx
@YetinayetSolomon-es9cx 3 ай бұрын
ሂውዬ ምርጥ ሴት❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 3 ай бұрын
Thank you my dear
@temustudio3197
@temustudio3197 18 күн бұрын
change your neck mic the sound ii slightly bad
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 18 күн бұрын
Thanks and we will
@kidesttagey8182
@kidesttagey8182 3 ай бұрын
ዶክተር የ8 ዓም ልጁ አለኝ እና ልጂ በፍዑም ስጋ፣ አሳ አልበላም አለኝ ምላድርግ ??
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 3 ай бұрын
+251 92 024 4516
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l 17 күн бұрын
የአትክልት ና የፍራፍሬ ውጤቶች ከስጋ የበለጠ ለጤና ይጠቅማሉ ስላሉ እይጨነቁ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 күн бұрын
የነጬ አለም አሻሮ ዶ/ር በጉርሻችን ነው ጤናችን አልክ ? ምን ታረግ አንተ አባቶቻችን የተውሉህን እምነት ትተህ በሳይንስ ብቻ ስትወሰድ በሽተኛ የሚያረግ ዲያብሎስ ነው አትሽወድ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 ай бұрын
እየው 9 ዓመቴ ወላ ስጋ እንቁላል ዶሮ አልመገብም አሣ እንኳን ከተወለድኩም ቀምሼ አላውቅ አትክልት ብቻ ነው ምመገበው ሰውነቴ ግን በጣም ቀንሷል😢 ምን ይሻለኛል? የስጋ ፍቅር እንዲያድርብኝ ፀልዩልኝ::
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 2 ай бұрын
ስጋን የሚተኩ ነገሮች ተመገቡ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 ай бұрын
​@@Lifeshowhiwotለምሳሌ ምን ምን??እህቴ ❤❤❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 2 ай бұрын
ባቄላ ቦሎቄ የመሳሰሉት
@clickcell4333
@clickcell4333 2 ай бұрын
@@Lifeshowhiwot ይቅርታ ፈሱስ????
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Ай бұрын
ደፊር ነሺ ያለሺበት ይበቃሻል ሰው የሚበላው ቆሎ አላገኘ የሚጠጣው ኖፁህ ውሃ አጥታል ሰጋ ፀልዪልኝ ትያለሺ ወይ ሰው ፈጣሪ ይታዘብሻል ድመት ❤
@user-ez2wy2yi7s
@user-ez2wy2yi7s 3 ай бұрын
Ewnet nw👍
@user-ez2wy2yi7s
@user-ez2wy2yi7s 3 ай бұрын
Ewnet nw👍
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 6 МЛН
የውኃ የመፈወሰ ኃይል
12:03
Pink Lotus Ethiopia
Рет қаралды 3,9 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27