"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

  Рет қаралды 4,246,227

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Жыл бұрын

@-betaqene4118
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер: 1 200
@drphone9773
@drphone9773 10 ай бұрын
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vr5uc9bi7o
@user-vr5uc9bi7o 4 ай бұрын
betam gobez zemari
@EyobEyoba-vg2kw
@EyobEyoba-vg2kw 3 ай бұрын
ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@danieltamirat6797
@danieltamirat6797 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i
@moneymonthgenerator
@moneymonthgenerator 2 ай бұрын
ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 2 ай бұрын
Eshe
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏
@EnaneNidaw
@EnaneNidaw Ай бұрын
​@@AlAin-sz1odeeeei
@fasikaamene587
@fasikaamene587 Ай бұрын
​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 3 күн бұрын
ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ገብረ ፃድቅ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሮችህ ነፍስን ያለመልማል🙏
@sinteteshome6104
@sinteteshome6104 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc Ай бұрын
Zmare melaket yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EK-mx4xw
@EK-mx4xw 4 ай бұрын
በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 ай бұрын
amen amen amen 🙏 ❤❤
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ያንተ መዝሙሮች ይለያሉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 ай бұрын
''የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@Natnaelsgirma
@Natnaelsgirma Ай бұрын
ያንተን መዝሙር ስሰማ እንዴት ልቤ ሀሳቤ እንደሚረጋጋ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
💙🤍 የመላዕክት ዝማሬያት ስብስብ ነው ይሄ ዝም ብሎ አይደለም:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
@user-go8kp2og7z
@user-go8kp2og7z 7 ай бұрын
egziaber ande gize yetenagerw Enem yehn beacha sense zemare melaktn yasemalen Fetari abzto yebarekk
@messyzewd168
@messyzewd168 7 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የኔ ብቻ የሚመስለኝ ታሪኬ ህይወቴ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንተን አይነት የቤተክርስትያን አገልጋይ ላደረገህ አምላክ ይመስገን 🙏🙏
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 6 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@paul-qf3os
@paul-qf3os 6 ай бұрын
min b r
@enattilahun8576
@enattilahun8576 5 ай бұрын
AMEN EGZYABHER YEMSGEN
@ayalbeletebelete1282
@ayalbeletebelete1282 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻዲቅ አንተን ለመግለጽ ችሎታየ ባይፈቅድም እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን የኦርቶዶክስ እንቁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ftl4gLJ11dyspac.html
@samigola1344
@samigola1344 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን
@meseret8268
@meseret8268 Жыл бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ftl4gLJ11dyspac.html
@jerusalemtegbaru5882
@jerusalemtegbaru5882 10 күн бұрын
የ እግዚአብሔር ቀባት የተቀባ ህ ድምጸህ ከ እግዚአብኀር ቃል ጋር ተቀነባብሮ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። በመንፈስ ክንፍ ወደ አምላካችን የሚወሰወደን ነው።
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀጥታ ትኑር ❤❤❤❤
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h Ай бұрын
Amne❤❤❤❤❤❤❤
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 9 күн бұрын
ፀንታ
@MakiAbebe6
@MakiAbebe6 5 ай бұрын
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝
@hailemelekotgirma9978
@hailemelekotgirma9978 2 ай бұрын
አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏
@geberemaryamterefe7721
@geberemaryamterefe7721 Жыл бұрын
በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡ እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@2BriezDwomen
@2BriezDwomen 2 ай бұрын
Amen❤
@MTeddyLdebele
@MTeddyLdebele 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍
@yonatan8956
@yonatan8956 7 ай бұрын
የ በርትዖሚዮስን አይን ያበራ አምላክ ያንተንም ያብራልክ !!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 5 ай бұрын
ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 ай бұрын
amen amen amen 🙏 ❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያለምልማል 🙏❤🙏
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lb5di6hk6m
@user-lb5di6hk6m 3 ай бұрын
ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤
@keanamestawot4889
@keanamestawot4889 Жыл бұрын
ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 23 күн бұрын
እልልልልልል 🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ የድምፅህ ነገርስ? ❤❤❤🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጸጋው ይደግፍህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@sulamatistube279
@sulamatistube279 4 ай бұрын
ልዩና ድንቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን 🙏
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 Жыл бұрын
አንተ ሰው ምን ያህል እግዚአብሔር ባንተ ላይ እንዳለ ነው የምንረዳው አሁንም ጨማምሮ ስጦታውን ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያቆይልን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያቆይልን
@alemtsehayebekele5862
@alemtsehayebekele5862 Жыл бұрын
@@astertadeess9692 ሰዘዘ
@mesayakililu946
@mesayakililu946 Жыл бұрын
@@astertadeess9692 Qaq
@alemnehkaleb5842
@alemnehkaleb5842 Жыл бұрын
Good
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 ай бұрын
እንደው የዚህ መልካም ሰው ዝማሬ ስሰማዉ ውየ ባድር አልጠግብዉም ማለቴ የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ሁልጊዜም አድስ ነው የእሱ ስጦታ የተለየ ነዉ በእውነት😢 ምን አይነት ፀጋ ነዉ በማርያም 😢
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 29 күн бұрын
ፀጋ ይጨምርልህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን😊
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐
@user-pj9yi5rp9f
@user-pj9yi5rp9f 3 ай бұрын
😊😊😊
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ኣሜን 🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏
@tesfayetakele1723
@tesfayetakele1723 Ай бұрын
Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f
@user-xb4fm4gz7c
@user-xb4fm4gz7c 7 ай бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸዉ እልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን
@EthiopiaFikr-hg8fw
@EthiopiaFikr-hg8fw 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 6 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እጅግ ጣፋጭ ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር አምላክ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።
@kibromSemere-gh6wz
@kibromSemere-gh6wz 2 ай бұрын
Bewnet talak memerets new. 🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤❤
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው እኔምይህንብቻሠማሁ ሀይልእግዚአብሔነው ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 3 ай бұрын
ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏
@user-rg1jb2ju8n
@user-rg1jb2ju8n 3 ай бұрын
Ye ewunet, Girum Zimare, Betam miwedih zemar nh, MEDIHANALEM yetebikih, gin yet tefahibin........
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
የተደበቀ እዩኝ እዩኝ የማይል የእግዚአብሔር እቁ ስወድህ
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
አሜንእግዚአብሄርፀጋውንያብዛልህውንድማችን፣መንፈስቅዱስየሞላበትመዝሙር❤❤❤❤❤❤❤እውንትነውአዎህይውትእየሱስ💋💋💋💋❤️❤️👏👏👏🇪🇹🇪🇹⛪⛪🤲
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 5 ай бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 3 ай бұрын
አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን
@MuluRega
@MuluRega 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን⛪️✝️🙏
@egigayehudamtew6832
@egigayehudamtew6832 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yawrk4047
@yawrk4047 Жыл бұрын
ሰባኪ ነህ በመዝሙርህ ❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን
@hannamel2083
@hannamel2083 3 ай бұрын
Amen
@user-sj3dl4mn5o
@user-sj3dl4mn5o Ай бұрын
በቤቱ ያፅናቹ እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ገጠችዋ❤❤❤❤❤
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 6 ай бұрын
Zemare Melaekete yasemalenn!!!Eneku ye Oretodox leje koranbehe Dengele Eme Berehne tela kelela teunhe!!!Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 7 ай бұрын
ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባክሂን አምላክሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@user-dr9fs2gn3k
@user-dr9fs2gn3k Ай бұрын
Ende ene yhen zemari emwedew ale gn kale hiewot yasemaln wendmachin❤❤❤❤❤
@selammarquardt3288
@selammarquardt3288 7 ай бұрын
Zare melakt yasemaln
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ጥሩ ዝም ማሪ ከመልክት ጋር!!!
@maskremtuluu2822
@maskremtuluu2822 7 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ በቤቱ ያኑርህ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም❤❤❤
@sarkalemganale2281
@sarkalemganale2281 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@Bechki
@Bechki 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@selammolla3915
@selammolla3915 2 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n Жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ የምሳሳልህ በክርስቶስ እየሱስ ወንድሜ በእዉነት ያንተን ዝማሬ ስሰማ መፃሀፍ ቅዱስ የማነብ ነዉ የሚመስለኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏💖
@lamaasene1019
@lamaasene1019 Жыл бұрын
Des ylal Bxam 👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏 💞💞💞💞💞 💗💗💗💗💗
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@auanyway2275
@auanyway2275 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏 🥀🥀🥀ክብር ምስገና ላንተህ ይሁን። ልዑል እግዝአብሔር ኣምላኬ የመኖሬ ምስጢር ምንጪ ደስታዬ።✝️💒✝️ 🌷🌷🌷👏👏👏💝💝💝💋💋💋🌹🌹🌹💘💘💘💘እልልልልልል🤲🤲🤲💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@abdiabera3101
@abdiabera3101 5 ай бұрын
who is listening to this 'mezmur' every day like me? God bless you all
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 5 ай бұрын
Zemare Melaekt Yasemalen Zemenek Yebarek Ante Yeortodox Leyou Setota Nek Erejem Edme Ketena gar Temegnehu🙏❤🙏❤🙏❤
@HiwotAyele-ne9fc
@HiwotAyele-ne9fc Ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ይመስገን ስለዝማሬው
@user-vs9lb5eu9n
@user-vs9lb5eu9n 7 ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንን❤❤❤❤❤❤
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗🌹🌹🌹🕌🕌🕌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😊
@alamark1631
@alamark1631 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቱን የብዛልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን🙏
@rita5733
@rita5733 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@user-ur2zg6cw8v
@user-ur2zg6cw8v 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካቺን እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@GhGh-ns7pn
@GhGh-ns7pn Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን!!
@helinaademsu1031
@helinaademsu1031 Жыл бұрын
ሁሌም መዝሙሮቹን ስሰማ እንባ እየተናነቀኝ ነው ልቤም በሀሴት ይሞላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በረከቱን ይሙላብህ
@fasigetahun3998
@fasigetahun3998 Жыл бұрын
W WAC
@yeshibubu4991
@yeshibubu4991 7 ай бұрын
@@fasigetahun3998q.
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
እኔም😢❤ እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ❤❤❤
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ። ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና። አሜን(3).,፡,።,። ።
@semenawit8438
@semenawit8438 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@alemazal-rx5kh
@alemazal-rx5kh 2 ай бұрын
ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍
@tighist331
@tighist331 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ግዜ የተናገረው እኔም ይሕን ብቻ ሰማው ኀይል የእግዚአብሔር ነው ። ደም ግባትም ይጠፋል በቅፅበት ፣ የከነዳም ይሰበራል ጉልበት ፣ ዛሬን በአለም ብንኖሖንም ባለዝና ፣ ሌላ ቀን ነው ነገ አይሞላምና ። እውነት ነው ሑሉም የከንቱ ክንቱ ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏼 መፅናኜ ውንድሜ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርልን ።
@almazsemere6802
@almazsemere6802 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ጌታ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ftl4gLJ11dyspac.html
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ almaze እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@betretesefamariam7799
@betretesefamariam7799 Жыл бұрын
L!0000000000
@user-mo2ii1il8b
@user-mo2ii1il8b 7 ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የተዎህዶ እቁ ወድማችን
@user-gd5eq4ol7j
@user-gd5eq4ol7j 7 ай бұрын
ተባረክ
@heniandtsi
@heniandtsi 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏
@sanioortega1650
@sanioortega1650 Жыл бұрын
Egezeyabeher yebarekih zemari melaketen tasemalen
@user-em6ts6ts4v
@user-em6ts6ts4v 7 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሂር ይጠብቅህ
@temesgentekle-ee6dc
@temesgentekle-ee6dc 2 ай бұрын
"እውነት ነው አዎ እውነት ነው መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው ሕይወት ነው በእርግጥ ሕይወት ነው " ደስ ይላል
@negestnegest1416
@negestnegest1416 6 ай бұрын
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል በቤቱያፅናህ ወንድማችን የገገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤
@user-bz6nw4bz3t
@user-bz6nw4bz3t 5 ай бұрын
ወንድማችን በተሰጠህ ጸጋ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ እንደሰማሀን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 6 ай бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያስማን❤❤
@asteraster3044
@asteraster3044 7 ай бұрын
አሜንንንአሜንንልልልልልልልል
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse 22 күн бұрын
ቃላቶች ሁሉ ያጥረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ ካዘንኩ እፅናናለው፤ብርታት አገኛለሁ፤ ቃላት ስለሚያጥረኝ ከዚህ በላይ መግለፅ እቸገራለሁ።እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።👏👏
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እል ልል ልል ልል👏👏👏👏
@danieltadele5406
@danieltadele5406 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ድንቅ እና ተመስጦ ውስጥ የሚከት ዝማሬ።እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘማሪህን ፍጣሪ ይቀበልህ የተዋህዶ እንቁ የታላችሁ የተዋህዶ ልጄች እነበረታው ሺረ ላይክ እያረጋችሁ ለሁሉም እነስተላልፍ የህ የመስል ዘማሪ ተስምቶ ያማይጣገብ እኮ ነው ቅዱስ ሚካኤል በሄድክበት ይከተልክ
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Zmare Melaekt yasemaln Temesgen EGZIABHEIR AMLAK ❤❤❤.
@nardosgirma9224
@nardosgirma9224 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን...በጣም ደስ የሚል መዝሙር
@eyobtesfaye4142
@eyobtesfaye4142 Жыл бұрын
ጌታ በእቅፉ ያኑርህ ዘማሪ።በእውነት የተባረክንበት መዝሙርህ ነው
@User-rh8di
@User-rh8di Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምወደውና የማደንቀው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ftl4gLJ11dyspac.html
@woinshet2595
@woinshet2595 Жыл бұрын
አሜን
@fikirtesfaye6472
@fikirtesfaye6472 Жыл бұрын
L
@zewdineshdagne3247
@zewdineshdagne3247 Жыл бұрын
Ytyftd.C. XXI a h h
@mengistutadesse5342
@mengistutadesse5342 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን
@HenokDerej
@HenokDerej Ай бұрын
ሁሉም መዝሙርህ በጣምነዉ ደስየሚለኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ናጤና ይስጥልኝ
@atsededemisse7204
@atsededemisse7204 Жыл бұрын
Menifes yadisal e/r edemena tena yistihe
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ aseda እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 Жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ sheyte እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@abebayehuwondafrash827
@abebayehuwondafrash827 17 күн бұрын
Egiziabher yistelign fetari tsegahin abzito yibarklihi
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ። ለኑሮየ ሠላምን ለአላማየ ማሣካትን ለጉልበቴ ብርታትን ለገዘቤ ረዴትን። ለእደሚየ። ጸጋን አቤቱ ጌታየ ሆይ አትንፈገኝ ለዘላለሙ አመሠግናለሁ አሜን አሜን አሜን
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 601 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,7 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi
52:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 393 М.
የመድሃኒአለም መዝሙሮች || 27 || New_orthodox_mezmur
46:47
ሃረገ ወይን Harege Weyn Tube
Рет қаралды 142 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,3 МЛН
Guljahon - Malohat | Xamdam Sobirov - Malohat (cover 2024)
3:05
Акмаль
Рет қаралды 3,2 МЛН
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 292 М.
Diana Ismail - Kezdeser (Official Music Video)
4:01
Diana Ismail
Рет қаралды 997 М.
Артур Пирожков и Хабиб - МЁД (Премьера клипа 2024)
2:11
Александр Ревва
Рет қаралды 2,7 МЛН
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 71 М.