#04 | አልፈታዋ | ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር / ጥር 18 2012 ዓል / አፍሪካ ቲቪ / Africa TV1

  Рет қаралды 124,308

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

4 жыл бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 482
@hawi6650
@hawi6650 4 жыл бұрын
አላህየ አደራውን አንተን ደግሞ አፊያህን ሰቶ የበለጠ ለኡማው እንድትቆይለት ሞኞቴ ነው አሁንስ ፈራሁ ለኡለሞቸ ሳሳሁ ከሞት መደበቅ ብችል እንዳያይብኝ በደበቅኳችሁ ኡስታዜ አንተን ደግሞ አላህ እድሜና ጤናህን ከፍፍፍ ያድርግልን ክፉና ሀዘን አይንካት ጠበቅ ያለኳ እንጥሻ አያስነጥስህ እንወድጀለን እንሳሳልሀለን የሞቱትን አላህ ይራህማቸው ያረረረብ!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 4 жыл бұрын
አሚንንንንንያረቤል አለሚንንንንን
@user-if8qz1el7g
@user-if8qz1el7g 4 жыл бұрын
ሃያቲ ዱዓ እናድርግላቸው ከሞት ማን ይደበቃል አላህ እረጅም እድሜን ከሙሉ አፊያጋ ይስጥልን ያረብ አንተ ኡለሞቻችን ጠብቅልን
@aminataminat7420
@aminataminat7420 4 жыл бұрын
እስቶዝ አላህ ይጨምልህ
@zuzuzuzu2607
@zuzuzuzu2607 4 жыл бұрын
ትክክል አሏህ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@Tube-ez5et
@Tube-ez5et 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ki9yo4of2n
@user-ki9yo4of2n 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀዛከላህ ኽይር ያረቢ እስኪ እሄንን ዳእዋ የምታዩ እህት ወድሞቸ ለኔም ዱአ አርጉኝ ጭቀቴን በደስታ እዲቀይርልኝ
@tajudinabdoabdo9991
@tajudinabdoabdo9991 4 жыл бұрын
አብሽር አለህ ጭንቀትሽን ወዳ ደስታ ይቀይርልሽ ፣አለህ ከችግር ያዉጣሽ፣ አለህ ከታጋሾች ጋር ነዉ።አለህ ይቀይርልሻል አብሽር፣አብሽር አለይህ አይሰናዉም
@user-ki9yo4of2n
@user-ki9yo4of2n 4 жыл бұрын
@@tajudinabdoabdo9991 አሚንንንንን ያረቢ ለሁላችንም አሏህ ያስደስተን
@user-go1tq1gi1i
@user-go1tq1gi1i 4 жыл бұрын
አብሽርይ ሁሉም ለበጎ ነው ሰብር አድርጊ
@user-pr8zi3up1i
@user-pr8zi3up1i 4 жыл бұрын
Allahe kchineke yawutashe Yasbeshiwune allahe yasakaleshe
@mamahalif1945
@mamahalif1945 4 жыл бұрын
አብሽር እህት
@almanal120
@almanal120 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅወት የኡስታዝና የመዳም ቅመሞቺ ከግርድና አላህ ያውጣን አገራቺንን ሰላም ያምጣልን ያረብ
@selammuhamed2150
@selammuhamed2150 2 жыл бұрын
ፈተዋ እየተከታታኩ ሥመጣ ነብሥያየ የሠራሁትን ወጀል ሣሥብ ውይ አላህ ይዘንልኝ ኢላሂ ድነሥላምን ሥለሠጠህን ያአላህ ኡታዝ አላህ ጠብቀወት
@uyhi2385
@uyhi2385 4 жыл бұрын
አላህ አላህ እደው እደኢስላም ምን ደስ እሚል አለ አልሀምድ ሊላህ ሙስሊም ላደረከን አላህ ጥራት ይገባህ ሸህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ጀዛኩም አለኸይር
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Alihamedu lillaha
@user-vv3vt9zh9i
@user-vv3vt9zh9i 6 ай бұрын
Very quran carim readings jazak
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 8 ай бұрын
እድሜከጤናጋ ይወፍቃችሁ ኡሥታዝ ❤❤❤
@makyemakye3760
@makyemakye3760 Жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሠለም ☝️☝️🕋🕋🕋🕌🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🥰🥰
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ወይ ኡስታዝ አላህ ሶብሩን ይስጦት የነ ውድ ኡስታዝ ሰውቹ ያናድዳሉ ጥያቀያቸው ኡስታዘ እድሜና ጠና ይስጠዎት
@user-go4op4lo1c
@user-go4op4lo1c 4 жыл бұрын
አሚን
@user-nr7ei7bg8s
@user-nr7ei7bg8s 7 ай бұрын
ጀዛኩሏህ ኽይርር
@mohammadkassaw2019
@mohammadkassaw2019 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ
@fshewa2180
@fshewa2180 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ሄር ሸህ ሸዋሮቢቶች ስትሉ ድግጥ አልኩኝ እኔን መሰለኝ የሸዋሮቢት ልጅ ነኝ በእውነቱ ሸዋሮቢት ቀበሌ ያለ ሽርክ በጣም የከፋ ነው እኔ ግን ሳኡዲ ከመጣሁ ነው እስልምናን የተቀበልኩት አልሀምዱሊላህ ላኪን ኢትዮጲያ እንደነበርኩ ከሙስሊሞች ጋር አንድ አካባቢ ነን እናም በደብ አውቃቸዋለሁ በጣም ሽርክ ውስጥ ናቸው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ለሙስሊሞቹም ለኔም ቤተሰቦች ሂዲያ እንዲሰጣቸው ዲአ አድርጉልኝ
@zeyenumegebbet7055
@zeyenumegebbet7055 4 жыл бұрын
እሺ ሰለምቲዎች አርርፍችሁ እስልምናን ተቀብላችሁ የሰማችሁትን ሁሉ ሆዳችሁ ይቻለው ኩፍር ይመልሳችሃልና ምላሳችን ሸዋሮቢት የአማኝ አገርነው ራሳችሁን አትዞልሙ
@zeyenumegebbet7055
@zeyenumegebbet7055 4 жыл бұрын
ፋጡማ ሸዋሮቢት በጣም ባለጌ ለሴቶች የተሰየመ ውስታዝ ነው የሸዋሮቢት ህዝብ የምታወዳድሪው ሸዋሮቢት ራሱንችሎ የሚተዳደር ህዝብነው አሊሞች አሉበት እንዴት አንቺ ምንታቂለሽ አባትሽ ያለበትን ብቻ ነው የምታቂው
@zeyenumegebbet7055
@zeyenumegebbet7055 4 жыл бұрын
እኛ ሸዋሮቢቶች የገንዘብችግር የለብንም በገንዘብ የተደገፈ ሀይማኖት አንደግፈውም ማብላት ማጠጣት የጃችን ነው ታግበስባሽ ዘር አይደልንም የሸዋሮቢት ሙስሊም ልጅ ክርስቲያን ሆኖ አላገኝናቸውም ግን ሌሎች ለሆዳቸው ሲሊ ተቀይረው በቤታችን ይገኛሉ ወራዶች ሀይማኖት አስተምሮ አገር አይወስንም ዘር አይመርጥም ነውር ነው
@fshewa2180
@fshewa2180 4 жыл бұрын
@@zeyenumegebbet7055 አላህ ሂዲያ ይስጥህ ከጽሁፍህም ታስታውቃለህ
@zeyenumegebbet7055
@zeyenumegebbet7055 4 жыл бұрын
ማስፈራሪያ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ነው የናተመጨረሻ እኛ ሰው አነበላልጥም በየሚድያ አፍ መልቀቅ አንድነትን አይፈጥርም ትምርት ከሆነ ሰውን በማይነካ መልኩ አስተምሩ ከሀሜት እራቁ ቂጥሽ ቁርጥሽ እያላችሁ አታሰድቡ ትልቆችን ሰለምቴ ማለት የቦይ ውሀነው የታወቀነው እዚያው ለመመለስ አጫሪ አስቢበት ሂድያ ካላህ ነው ከውስታዝ እንዳይመስልሽ
@alfeyasane5393
@alfeyasane5393 4 жыл бұрын
አለህ ረጅም እድሜ ከጤነጋ ሺኸኸችንጀዘከለህህህ
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 4 жыл бұрын
ሽክ አላህ እረጂም እድሜ ናጤና አላህ ይስጥልን ያረብ
@user-vq8yi7xb6o
@user-vq8yi7xb6o Жыл бұрын
ማሻላአህ❤
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 18 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@tatariwtube8518
@tatariwtube8518 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዞቻችን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ያረብ
@jemillaahmed8156
@jemillaahmed8156 3 жыл бұрын
አላህ ከመልካሞች ያድርገን
@zuzubentseidtube798
@zuzubentseidtube798 2 жыл бұрын
wa wr wb አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ይስጥልኝ ኡስታዝና
@zmzamali1116
@zmzamali1116 4 жыл бұрын
ወየው ስለጫቱ ነገር ምን ይሻለኝ ሀገራችን በሱ ተሞልቶ
@hawahawa1434
@hawahawa1434 4 жыл бұрын
በጣም
@zuzuzuzu2607
@zuzuzuzu2607 4 жыл бұрын
እህህህህህህህ ያረብ እኔም ግራገባኝ
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
አማላ ያጥፋዉ ያረብ
@user-wb1vn1tb3o
@user-wb1vn1tb3o 4 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله جزك الله خير
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 3 жыл бұрын
አህለን ሸይክ ሙሀመድ ዘይን አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ጀዛከሙላሁ ኽይራ ዱንያ ወል አሂራ አላህ ሆይ ኡዝታዞቻችንን አንተ ጠብቅልን ያረብ
@nuredinrrr1794
@nuredinrrr1794 3 жыл бұрын
አለሃ ይጠብቀቹ
@sumayatub6320
@sumayatub6320 4 жыл бұрын
Jazakallhu kayire shaki
@TewfiqAliy
@TewfiqAliy 28 күн бұрын
ያሼህ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሰላማችሁ የብዛ እድሜና ጤና ይስጣቸሁ ያረብ
@igyv7729
@igyv7729 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرن
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና
@alimokonnen8435
@alimokonnen8435 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@sittieahmad884
@sittieahmad884 4 жыл бұрын
Jazakallah kayerane
@user-fr5hp7nw3m
@user-fr5hp7nw3m 4 жыл бұрын
አላህ፣ይጠብቃቹው፣ከነቤተሰባቹው
@halimamohammed1506
@halimamohammed1506 4 жыл бұрын
ኡስታዝና እድሜና ጤና ያረብ ጀዛአኩምላህ ኸይረ ጀዛዕ
@zeybayasufa8625
@zeybayasufa8625 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-sr4mg3uq6t
@user-sr4mg3uq6t 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀችሁ ሼኸችነ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ኸይረን ሼኽ
@zeiniyamohammed3967
@zeiniyamohammed3967 4 жыл бұрын
Ahlen ustazachen ws wr wb besmanew allah tetqamey yedrgen yerb allah ytbkachehu ustaz 🌹🌹🌹🌹
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 3 жыл бұрын
جزك الله خير
@user-xg4zk3do2n
@user-xg4zk3do2n 4 жыл бұрын
በሰላነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Amin yareb
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ከይር ኡሥታዝ
@user-cn8lv8ev9g
@user-cn8lv8ev9g 4 жыл бұрын
ጀዛከላኩም ከይርን. ያሸህ
@qashimmohammed6265
@qashimmohammed6265 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 4 жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ሸሁና አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@naemajamal7105
@naemajamal7105 4 жыл бұрын
Yashe Allah yatewulewuo wumerek
@meki8539
@meki8539 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላሁ ኸይረን ያሸህ አላህ እድሜያቹ ከፍ ያርግልን ኸረጅም እድሜና ከሙሉ አፊያ ጋ አላህ ይስጣቹ
@fathiyabhr3480
@fathiyabhr3480 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታ ጀዛከአላህ ኸይራን
@saadaendris4904
@saadaendris4904 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ,ሸህ
@user-vo9kj8uu8j
@user-vo9kj8uu8j 4 жыл бұрын
masha Allah👌👌👌👂
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 жыл бұрын
ጅዛ ከላ ከይር ኡስታዜ እርጅም እድሜ
@mommissyou7194
@mommissyou7194 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሆ ኸይረን
@shkreaa6574
@shkreaa6574 4 жыл бұрын
Mshalhalh mshalhlh Jzkalh
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡስታዝ
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 4 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ከይር
@user-wn5iv6qf2w
@user-wn5iv6qf2w 4 жыл бұрын
ጀዛአላህ ኸይር
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረን
@user-ys7tg7ff9w
@user-ys7tg7ff9w 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላ ኸይር ያኡሥታዝ አላህ ይጠብቅሁ
@bbnji5637
@bbnji5637 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይረ ኡሰታዝና
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸየር
@jemilaabdulaziz3946
@jemilaabdulaziz3946 4 жыл бұрын
Mashalah
@jrjf9768
@jrjf9768 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ
@toybayimor2020
@toybayimor2020 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይርኸይረንጀዛ
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይረ
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 жыл бұрын
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu jezakumllah hyren ya sheh Alhamdulillah remdan zare 4 ብለን እየፆምን ነው አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ፆመው ሰግደው ዘክረው ወደ እሱ ከተቃረቡትና ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን ያረብ
@user-pe3ro3wb6c
@user-pe3ro3wb6c 4 жыл бұрын
እሲ ውዶቼ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ጀዛቹህ አላህ ይክፈላችሁ አላህ ካለሁበት ጭንቅ እንዲገላግለኝ
@ummumohammad4992
@ummumohammad4992 4 жыл бұрын
አብሽሪ አሏህ ይፈርጅሽ
@rahamamahamde7500
@rahamamahamde7500 4 жыл бұрын
@@ummumohammad4992 አላህ ይፈርጅሽ።
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
አብሺሪ አላህ ያሥዴሥትሺ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 4 жыл бұрын
አልህኸይርይሻልሺእህት አብሺሩአይዞሺአላህያሰብሺውንያሳካልሺእህት
@user-jf1xz6le3s
@user-jf1xz6le3s 3 жыл бұрын
አላህ ከጭንቅሽ ይገላግልሽ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استذن جزاك الله خير جزا الله يطبقح يارب
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ውዱ አሊምቻችንያረብ
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር፡ኡሱታዝ
@HalaHala-fb1fi
@HalaHala-fb1fi 4 жыл бұрын
Ws wr wb Jezak allah hayr oustaz
@AbdulKadir-hi3py
@AbdulKadir-hi3py 4 жыл бұрын
Walkume asalme waramatulhe wabarkatue jazakumulhe kaera ustaza
@etpetp5827
@etpetp5827 4 жыл бұрын
Wa wr wb ahlan
@user-gq7kk8kp2g
@user-gq7kk8kp2g 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀይር ውስታዝ አላህ ሀያትወን ያርዝምልን
@sahaialiyu7193
@sahaialiyu7193 4 жыл бұрын
رغبتهم
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላኸይራ አላህ እድሚሁን አላህ ያራዝመው ያረቢ እውስታዞቻችንን አላህ ይጠበቅልን ያረብ
@nooryahahmed8009
@nooryahahmed8009 4 жыл бұрын
አለዉ አኪበር ☝️☝️😢
@nooryahahmed8009
@nooryahahmed8009 4 жыл бұрын
አለዉ አኪበር ☝️☝️😢
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Amin yareb
@user-mf2yc4sh1q
@user-mf2yc4sh1q 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ኡስታዝ
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا علجزا ماشاءالله تبارك الله 😍👍👍⁦☝️⁩ استاذ
@user-rb3bs6yf9h
@user-rb3bs6yf9h 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-gc1jm2dh5h
@user-gc1jm2dh5h 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-kh7nc4ci1f
@user-kh7nc4ci1f 4 жыл бұрын
ጀዛ ከላሁ ኸይር
@rlove1242
@rlove1242 4 жыл бұрын
ጀዛኩም ኸይርን እስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ
@welelamehamed6372
@welelamehamed6372 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሸሀችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@hayatomar7649
@hayatomar7649 4 жыл бұрын
ጀዛክ ከላሕ ኸይር ያሸክ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 2 жыл бұрын
Masha Allah 👍
@dubaiprince6291
@dubaiprince6291 4 жыл бұрын
Assalmlekum woramatulhi wobarakatu sheikh MAASHAALAH TABARKALA
@kawkap1775
@kawkap1775 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-sh8ui9fc9r
@user-sh8ui9fc9r 4 жыл бұрын
Masha Allah Allah ytabiqachu yasha
@uwhgs6795
@uwhgs6795 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህይር
@hawahawa6968
@hawahawa6968 4 жыл бұрын
ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካቱ
@jamjam5308
@jamjam5308 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ የሼኽ
@hietyhussen7008
@hietyhussen7008 4 жыл бұрын
Masha allh jezakm alhir
@user-pn5kx8hm5d
@user-pn5kx8hm5d 4 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zmzamadm9829
@zmzamadm9829 4 жыл бұрын
አሰ። ወራ ወበ ሰለምነው
@yyuyryuyuy7150
@yyuyryuyuy7150 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሸኽ እድሜናጤና ይስጥህ
@shitounited9120
@shitounited9120 4 жыл бұрын
ጄዛኪ አላህ ኸይሪ የሼሂ
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝና አላህ ይጠብቅህ ኢሻአላህ
@rvratya1193
@rvratya1193 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamamer8598
@maryamamer8598 4 жыл бұрын
ጀዘከላህ አላህ ከይርን ሽህ አላህ ይጠብቅልን
@jamilahhk7693
@jamilahhk7693 4 жыл бұрын
ማአሻላህ
@kluoodalsmsi1115
@kluoodalsmsi1115 3 жыл бұрын
ወለዪኩሚሰለሚ።ሼክ።ጀዛከኝሪ
@Ma-ls8jz
@Ma-ls8jz 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ይጠበቅወት ጀዛከላህ ኸይር
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
እሥክሬኑ ላይ አለኮ እህት 251920124101 .ወይም966559025391
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 3 жыл бұрын
መሻአላ ኡሰታዜ ኡምርሁ ይጠወልልን
@zahrahabas4802
@zahrahabas4802 4 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይር
@mamahalif1945
@mamahalif1945 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ህይር
@mariamm9178
@mariamm9178 4 жыл бұрын
Jezakilh shekachn
@khadijaamman3051
@khadijaamman3051 4 жыл бұрын
ጀዛክአለህከይር።አለህይጣብቃቹ
@user-zf8jw1eg9c
@user-zf8jw1eg9c 4 жыл бұрын
جزاكم الله يا شيخ
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነውጀዛኩም አላህኸይር
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 жыл бұрын
መሽአላ
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 137 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27