10 ሰው ባከማችው "Sew Bakemachew" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 115,130

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

10 ሰው ባከማችው "Sew Bakemachew" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Music Arrangement Bereket Janje
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 598
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 2 ай бұрын
ለእኔ የገረመኝ የዘማርት ዚናሽ ነገር ነው ፤ ለምንስ ከላችሁ ብዙ ሰው የምዛሚረው ፤ጡሩ ቦታ እስከ ምዳርስ ነው ፤ ከዚያ ቦኋለ ይቀያየራል። ግን ዘማርት ዚናሽ የቤተ መንግሥት በለቤት ሆነ እንኳ ልክ እንደ ዳዊት ለእግዚአብሔር ትዘምረለች ።የጌታ ልጆች የሆነችው እስቲ እንደ እኔ የተባረከችሁት ባርኩሀት ። እናታችን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይላቅ ተባረክ 💞💞💞💞💞👈
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Tew engi atelegim 😂
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Leba hula
@FacikaSara
@FacikaSara 2 ай бұрын
ቤተመንግስት መግባት አያድንም ሲቀጥል እግዚያብሔር የሚመለከው ቤተመንግስት ስለተገባ ስላልተገባ አይደለም እግዚያብሔር እግዚያብሔር ስለሆነ ነው ስለሚጠፋው ቤተመንግስት ታደንቃለክ ጌታ ኢየሱስ ሲጠራን ሲልከን ማቲ 10:1_15 ሲቀጥል ወንጌል አልገባችሁም የመንፈስ ፍሬም አልገባችሁም ይልቁንስ ንስሃ ግቡ የሷ ቤተመንግስት መግባት ምድራችንን በደም አጨቀየ መቼም ወንጌል እየሰራች ወደ እግዚያብሔር መንግሥት አላመጣች ትውልድ ወንጌል ሳይደርሰው ወደ ሞት መራች ህዝብ አሳረደች ዳዊትማ እድለኛ ነው አንድ ኦርዮንን ገሎ ንስሃ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ጨረሰ ለማንኛውም ብር መንግስትና መንግስተ ሰማይ ለይ ጌታ መች ለዚህ መጣ ፅድቅና አመፅ የጠፋባቹ የእግዚአብሔርና የጨለማው የተምታታባቹ ጋር የውስጥ አይናችሁን ይክፍት የሷ ቤተ መንግስት ታሪክ ይሆናል ዘላለማዊውን መንግስተ ሰማያት አስቡ ማር 6:129
@FacikaSara
@FacikaSara 2 ай бұрын
@@OnlyActionET ክብራቸው በነውራቸው ያሳፍራሉ በኢየሱስም ምን አይነት ደፋርና እውር ህዝብ ነው
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
@@FacikaSara lam 🐄
@danieldemisse-ui5yu
@danieldemisse-ui5yu 3 ай бұрын
የስኬት ጣሪያ ሰማይ ላይ ትኩረት ማድረግ ነውና ተባረኪ! ዘመንሽ እግዚአብሔር እየከበረብሽ ይለቅ!
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 2 ай бұрын
“የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።” - 2ኛ ሳሙኤል 6፥16 ዘማሪአችን ዝናሽ ብዙ ሰዎች እንደ ሚልኮል ቢንቋትም እሷ ግን ጌታን አክብራ ዛሬም ከልቧ ታመልከዋለች ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 3 ай бұрын
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ዘንድ !!!!መላእክቱ ሰለአንተ ያዛቸዋል !!! የሚለው ቃል ዝም ብዬ ነበር በዘልማድ አነበው ነበረ አሁን ግን አይኔ እያየ ጆሮዬ እየሰማ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የአለም ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የእግዚአብሔር ታምራዊ ስራ እየታየ ነው ምን ይባላል ?ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው ክብር ሁሉ ስማይንና ምድርን ለፈጠረው አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!
@edenalemayehu3438
@edenalemayehu3438 3 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ከእነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤ እናንተ የኢትዮጵያ በረከት ናችሁ 😍
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 3 ай бұрын
Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ 🙏🏻
@marykuki6319
@marykuki6319 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 3 ай бұрын
“..............፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥30
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 ай бұрын
Ameeeenn!!!አንቺንም ጌታ ለበረከት ያድርግሽ!!;❤❤
@abebech3154
@abebech3154 2 ай бұрын
ተባረኪ ስላቺ ሲል እየሱስ ኢትዮጵያን ከዘር በሽታ ይፈዉሳት ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤
@haimanotkumlachew3654
@haimanotkumlachew3654 2 ай бұрын
Amen
@ana8712
@ana8712 2 ай бұрын
Amen ❤❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
Amen
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
ምን ይባረካሉ ቤታቸው በደም ተጨማልቆ የተረገሙ እግዚአብሔር ፍርድም ዘገዬ
@ana8712
@ana8712 2 ай бұрын
​@@gebretesfaye7565enante Tornet jemerachehu ensu mene yareguachehu. zeme yebelu newe chenkelatacgewe laye komachehu. enante eko chere sele atewedume
@temesgenmathewos6698
@temesgenmathewos6698 2 ай бұрын
እኔም ከዝህ ምርቀት እና እይታ ጋር በጣም በጣም እስማማለሁ ። ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
@yabi656
@yabi656 2 ай бұрын
አባቴ እየሱስ አውንም ጨምሮ ከሰማያዊ በረከት ወደ አዲስ መነፈስ መገለጥ ውስጥ ያስገባሽ ተባረኪ
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 ай бұрын
🙏❤
@animallife8337
@animallife8337 3 ай бұрын
“ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” - መክብብ 1፥14
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational 2 ай бұрын
yes God bless you❤❤
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 2 ай бұрын
ቀዳማዊት እኔ መቼም ይገርመኛል ከዚያ ቤተመንግሥት ሠማያዊ ቅኔ ስንቆረቀር ከዚህ የበለጠ በዝማሬ ፀጋ ያረስርስሽ!!
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
አገሬ፡ ተባረከች! ለመጀመርያ፡ ጊዜ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስን፡ የሞተልንን፡ በአደባባይ፡ እሰይ፡ የምታመሰግን፡ የጠ/ሚኒስቴራችን፡ ሚስት!
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 2 ай бұрын
ቀላል ተባረከች በዘመናት ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ መአት ደረሰባት እጂ ከሀይማኖት ጎጠኝነት ወቶ እውነታውን ማየት ጥሩ ነው ከዚች አዝማሪ ሀይማኖት የሌላት አዜብ መስፈን ትሻላለች
@TikTok17397
@TikTok17397 2 ай бұрын
@@user-xg3uy8en9nእስቲ እራስህን እይ አውነት አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ትወደዋለህ?
@korebmount1203
@korebmount1203 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ውድ ልጅ ዝንዬ የተወደደው ልብሽ በጌታ ተባርኴል ምድር ቀሎብሽ ሰማይ የገዘፈብሽ ለዛ ነው ተባረኪ እንች ለዚች መከራዋ ለማያልቀው ምድራችን ብርክት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም
@feaaef5243
@feaaef5243 3 ай бұрын
አቤት እንዴት የገባሽ የጌታ ወርቅ ነሽ ምሳሌ የሆንሽ አቤት እንዴት እንደምወድሽ❤🎉❤ብዙኅ ተባረኪልን የዚህ የምወደው መሪር መስተ መሆንሽን ወይ እንዴት አምላኬን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 ай бұрын
እውነት ነው!!! የተባረኩ ባልና ሚስቶች ናቸው!!! ጌታ ለምድራችን ያስነሳው መልካም መሪ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@FacikaSara
@FacikaSara 2 ай бұрын
@@mealatdemessie5939 መልካም ማለት ግብረሰዶም ትውልድ መፍጠር የሰው ልጅን ማሳርፕድ ሌላውን ማሳደድ መግደል እናንተ የዋቄፈታ ልጆች ስለሆናቹ ለእናንተ መልካም ናቸው እኔ እያልኩ ያለሁት እንደ እግዚያብሔር ህዝብ እንደ ኢየሱስ ተከታይ መልካም የሚባል የመንፈስ ፍሬ ያለበትን መልካም እላለው የዳቢሎስን ስራ የሚሰረትን እገልጣለሁ ኤፌ 5:11 ከወዴት እንደሆናቹ እራሳችሁን ገለጣቹ ጌታ ቤቱን ይጠራል ኤልዛቤልም ከነ ዘር ማንዘሯ ትጠፋለች አትቀጥልም ወንጌል የሚሰሩ ኢየሱስን በስራቸው የሚያከብሩ ይነሳሉ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
የገባትማ እነደ ባሏ እግዘብሔርን በመዝሙር ማጭበርበር ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
​​@@mealatdemessie5939ለምድራችንን እግዚአብሔር እንደቀጣን ያዘጋጀው ጨካኝ አውሬ ሰይጣን ሰው አይ ጴንጤ አሽቃባጭ
@FacikaSara
@FacikaSara 2 ай бұрын
@@gebretesfaye7565 እግዚያብሔር በዝማሬ አይጭበረበርም 1ኛሳሙ 15;13_23 እግዚያብሔር እርሱ እግዚያብሔር ነው ትላንት የመጣች ያጋንንት ስውር እጅ ደም አፍሳሿ እንደ እውሩ ህዝብ አያደንቃትም ዙፋን ሰማይ ምድር ስልጣን የእርሱ ነው በማይክሮ ሰከንድ የወደደውን ያደርጋል በፊቱ ምናምንቴ ናት የሚከተላት እውር ህዝብ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ይልቅ ዛሬ የተነሳችው ኤልዛቤል የበለጠችበት በእርኩሰቷ በሴሰኝነቷ ስላሳተችው ነው ዛሬ ኮ በሷ ዘመን ግብረ ሰዶም ነገሰ አራጅ ነገሰ እናት ደፋሪ ነገሰ ይህን የተቀላቀለ ህዝብ ይደግፋታል ጌታ ጌታ እያለ ህዝብ ያስታል ዮራይ 3:23...አዎ እግዚያብሔር አይዘበትበትም የእግዚአብሔር ህዝብ ህይወት ፅድቅ ቅድስና ሰላም ወንጌልን መኖር ነው
@marykuki6319
@marykuki6319 3 ай бұрын
የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክርሽ ፀጋ የብዘልሽ ዘማንሽን ሁሉ የለማልምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
የኔ ቀዳማይት ጀግና ሴት እወድሻለው ፀጋ ይብዛልሽ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ай бұрын
አሜን ቲቪ እስቲ ቀዳማዊትን አቅርቢልን በተረፈ ተባረኪልኝ እወድሻለው❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
አይ ጴንጤ ሰይጣንም ቢመጣም ተተባረክ እልልልል እያለ የሚሰግድ የሚነዳ ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አክአብና ኤልዛቤል እግዚአብሔር ይፈርዳል የፈሰሰው ደም እንደ አክአብ የእግዚአብሔር ቁጣ ይገለጣል ቢዘገይም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ እግዚአብሔር በመሰዋእት ማቅረብ አይታለልም ይፈርዳል በቅርብቀን ደማችን ፈሶ ለቅሷችን አይቶ ይገለጣል ጴንጤ የግፉ ጽዋ ሞልቷል
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ай бұрын
@@gebretesfaye7565 በመጀመሪያ የእግዚአብሔር የሚፈርደው እንደእናንተ አይደለም እርሱ ያያል ፃዲቅ ነው ይልቅ ስለራስሽ ፍሪ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ደም ያፈሰሰው ሴረኛው ማን እንደሆነ በአምላክ ፊት የተገለጠ ነው ፍረድ ስላልሽ አይፈርድም ስራን ያያል የልብን ሀሳብ ያያል ሰው አይደለም ባላየሺው ነገር ፍረድ ስትዪ ወደራስሽ እንዳይመለስ የእናንተ ቄስጳጳስ ቶቦት አቁሞ በአውደ ምህረት ላይ ይራገማል በአንድ አፍ መርገም በአንድ አፍ እግዚአብሔር ይላሉ እነሱ ላይ አልፈረደም በአደባባይ በሚሳደቡ የእኔ እህት አይንሽን ወደ እራስሽ መልሺ ጣትሽንም ወደ እራስሽ መልሺ ጌታ ይወድሻል ይምርሻል ይራራልሻል ነይ ወደ እውነት ጌታ አለሙም ምኞቱም ያልፋል ሞት በደጅ ነው የመንግስተ ሰማይ መግቢያው መንገድ አንድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጭ ሲኦል ነው
@abrahamtesema3709
@abrahamtesema3709 2 ай бұрын
በእውነት የጌታ ፍቅር የገባሽ የባረክሽ ፈጣሪ ብተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ የወንጌል አርበኛ የምድርን ክብር የናቃችሁ ለእውነት የቆማችሁ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፋናችሁ ተባረኩ መላው ቤተሰቦችሽ የገባው አለምን እና ክብራን ንቆ እዲህ ያመልካል ጌታ ሁላችንንም ይይርዳን ላች የገባሽ ለኛም ይግባን ተባረኩ ዘርሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@KidistDeleli
@KidistDeleli 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ነገር የገባው ሰው ዘመኑን ሁሉ ለእግዚአብሔር ያስረከበ ነው!! ዐለምን ሳይሆን እግዚአብሔር ማስከበር በጣም በሚከብድበት በዚህ ዘመን የወገንሽለት እግዚአብሔር አብሮሽ እንዲቆም ፀሎቴ ነው። ጀግኒት🙏
@abenetbeyene2555
@abenetbeyene2555 2 ай бұрын
❤❤❤ የጌታዬ የእየሱስ መልክ ና ሽታ አይታጣብሽ ዘመንሽ ሁሉ የክብር ይሁን አንቺ እያለሽ እግዚአብሔር ሰው አጣሁ አይበልሽ የተወደድሽ ተባረኪ።
@meskeremtaye218
@meskeremtaye218 2 ай бұрын
እሄንን መዝሙር ሰው የሆነ ሁሉ በየ ቋንቋው ተቶርገሞ ሊሰማው ይገባል ሰው ከንቱ ያለ ጌታ!!!!!
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 3 ай бұрын
ዘመንሸ በሙሉ ይለምልም እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ከነሙሉ ቤተሰብሸ ❤❤❤
@sintayehubelihu2120
@sintayehubelihu2120 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል።በዚህ ዘመን ቤቱ ፈርሶ ባለበት የተሰበረ ልብ አግኝቶ ማረፊያ ስላገኘ የፀሎታችን መልስ ስለሆንሽ አንቺና ቤተሰቦችሽ አብዝቶ እንዲባርክ ፀሎት አናቋርጥም።
@binigirma6748
@binigirma6748 3 ай бұрын
ልኡል እገግዚአብሄር ይባርክሽ
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አንቺንና ቤትሽን ይባርክ በክርስቶስ ኢየሱስ ቡሩክ ነሽ አሜን
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 ай бұрын
ዘመንሽ ከወድ ከጀግና መሪያች እና ከልቻችሁ ጋራ ብርክ ብርክ ብርክ ይብላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@boergoat193
@boergoat193 3 ай бұрын
ቀደማዊ እመቤት ዝናሽ የኢትዮጵያኖች እናት እመቤታችን ትባርክሽ እማዬ
@shewayeergate923
@shewayeergate923 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ክርስትያን ነን ለምንል ምሳሌ ነሽ ያለሽበት ቦታ ሳይገድብሽ ለጌታ መዘመር መታደል ነው
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 ай бұрын
ቀደማዌት እመቤት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእርግጥ ለኢትዮጵያ ራርቷል ምህረትም አድርጎልናል ሥሙ ይባረክ!!!
@ITStudents_With_Firanmit
@ITStudents_With_Firanmit 3 ай бұрын
I never stop to listen to this Mesmur
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጌታ የመመረጥ ዘመነሽ ይለምልም ከነ ቤተሰብሽ በደሙ ተሸፈኑ 🙏🙏🙏
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 ай бұрын
አሜን!!!!❤
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 2 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ለዘላለም ተባረኪ የአንቺ ማትረፍያ ጌታ ኢየሱስ ይሁንልሽ።
@batrileta5214
@batrileta5214 3 ай бұрын
WOW!እህታችን ቀዳማዊት እመቤት አለም ከንቱ፣ሰው ከንቱ መሆኑ ገብቶሽ የምድሩን ክብር አንዲትንቂና የዘላለሙን እንድመርጪ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ለእኛም ለእያንዳንዳችን ይህ እውነት ይብራልን!አሁንም ፀጋ ይጨመርልሽ!፣አሁንም ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ!፣አንቺና የአንቺ የሆኑት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፈኑ!ለምልሙ!🙌🙏❤
@dhugichatube
@dhugichatube 2 ай бұрын
በዚህ ዘመን ክርስትያን ነን ለምንል ምሳሌ ነሽ ያለሽበት ቦታ ሳይገድብሽ ለጌታ መዘመር መታደል ነው😪😍
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 3 ай бұрын
ቢገባው ልኩ ማንነቱ አይ ሰው ሰው ከንቱ ድንቅ ዘማሬ ተባረኪ
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 2 ай бұрын
እውነት በእውነት ይህን የሁሉን ጌታ በተግባር ለማመንሽ ከአስር አመት በፊት አንተነህ ሚደቅሳ በሚባል የቀን ሰራተኛ ሆኖ እቤታችሁ ገብቶ ለነበረ የሙት ልጅ ያደረግሽው መልካም ተግባር ምስክር ነው ። የእግዚአብሔር ቃል ከተግባር የተለየ እምነት የሞተ ነው ይላል ። ያንቺግን በተግባር የተገለጸ ነውና በቀሪ ዘመንሽ አሁንም ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እሱ ጌታ ይጠብቅሽ።
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 3 ай бұрын
“..............፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥30
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 ай бұрын
ትክክክክክል
@chuchumelse458
@chuchumelse458 2 ай бұрын
አሜን አሜን እየሱስ ለልጆች የማይሰሰትዉ ፀጋ ስላበዛህ ስምህ ይባረክ ምከፍልህ የለኝም ዘመን አመጣህልን እንድናመልክህ ተባረክ ያለኝ ይሄ ነዉ❤❤❤❤❤❤ ከነ ቤበሰብሽ ተባረኪልን🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkidanworku2655
@kalkidanworku2655 3 ай бұрын
ሰው አለሙን ብያተርፍ ምን ይጠቅመዋል? ሰው ከንቱ ቀዳማዊት የዘላለሙ ቸሩ አምላክ አብዚቶ ይባርክሽ ፡፡ ሁሉ ያልፋል ጌታ ግን ለዘላለም ይኖራል
@amenlong7229
@amenlong7229 2 ай бұрын
አንቺ መልካም ሰው ላባልሸ የክብር ዘውዱ ነሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ !ይህንን ማወቅ መታደል ነው !!!
@mahiletgezahagn
@mahiletgezahagn 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ
@takelemenena4613
@takelemenena4613 2 ай бұрын
ልባም ሚስት ለባሏ ብቻ ስትሆን ለክርስቶስም ታመኝና ታዛዠ ናት።ፀጋው ይብዛልሽ❤❤🎉
@ethioman2020
@ethioman2020 3 ай бұрын
የሃገር ዋልታ እግዜያብሄር የባረከው ቤተሰብ
@mimidesta3395
@mimidesta3395 3 ай бұрын
ጌታ ይባርከሺ
@genettekle4477
@genettekle4477 3 ай бұрын
አሁን ያለው ክርስትና ሙሉ ሱፍ ሲለብሱ አንድ መኪና ሲገዙ መሬት መርገጥ ባቃታቸው ለዛውም ከህዝብ ዘርፈው አንቺና ቤተሠብሽ ግን እግዚአብሄር ራሱ ሾሙአችሀ ሁሉ በእጃችሀ እያለ እንዲህ የተገለጠ የወንጌልን ህይወት መኖር የሚያሳየው ትላንት በስደት አብሮሽ የነበረ በቤትሽ መሠዊያ ያለው አምላክ ዛሬም መሠዊያው እንዳለ የተወቀጠው የተጠለለው ዘይት እንዳልጎደለ ያሳያል ዘር ትውልድሽ ይባረክ በናንተ ዘመን ሀገሬ ትረፍ የምትለፉላትን ሀገር በረከት ያስበላችሁ የጠላትን ደጅ ውረሱ ተባረኪልኝ ውድድ አረግሻለሁ
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@welensabelete73
@welensabelete73 2 ай бұрын
AMEN
@tsegenasharega4406
@tsegenasharega4406 2 ай бұрын
Amen Amen
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 ай бұрын
አሜን!!!!❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
❤እእልልልልልልልእልልልልእልልልል ተባረኪ አንች በጌታ የተመረጥሺ ምርጥ እህት ዘርሺ ይባረክ ዘመንሺ ሁሉ የለመለመ ይሁን የጠላቶቻችን ደጂ ወረሺ❤
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d Ай бұрын
አሜን እማዬ ዝማሬዎችሽ እንደመፃፍ ቅዱ ስ አስተማሪ ናቸዉ፣ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጌታ ያድሎት ከአባቴጋር
@user-dk2hv5tg6k
@user-dk2hv5tg6k 3 ай бұрын
wow tebarekilign ehite
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 3 ай бұрын
almighty God is with you our sister more grace 🙏🏻 🙌 ❤️
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 2 ай бұрын
ባደባባይ በግልፅ ያከበርሽው ጌታ ገና ያከብርሻል ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ role model ነሽ እናከብርሻለን ።
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 3 ай бұрын
ምሳሌውንም ይመስል ጀመረ ዓይኑ የበራለት ..እንድህ ይላል❤❤❤❤❤
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊት እመቤት እግዛብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ሁልጊዜ ስለናንተስፀልይ ጌታሆይ በፊትህ የሚፀልዩት ምን ይሆንጌታሆይ ፀሎታቸውን ስማ አግዛቸው እለዋለሁ አሁንም አምትፀልዩትን ይስማችሁ ላንችም ለእህቴ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k 2 ай бұрын
በጣም ልታይ ልታይ የማትይ በጣም የሰከነ መንፍስ ያለሽ የምትወደጂ ነሽ ተባረኪ
@gabregirmu3652
@gabregirmu3652 2 ай бұрын
በትክክል ኢየሱስን አውቀሽዋል በርቺ ሕይወት የግል ነው ገብቶሻል እንዳትደክሚ ጌታ ብርታት ይሁንሽ አሁን ተረድቼሻለሁ
@fitsumabebe2033
@fitsumabebe2033 2 ай бұрын
የልቦና አይንሽን ያበራ የአለም ብርሀን ያደረገሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 3 ай бұрын
ስለ አንች እኔ ቀናው ሁኔታ ሳይገድብሽ የተፈጠርሽበትን አላማ እየኑርሽ ያለሽ እድለኛ ሲት ነሽ ተባረኬልኝ ፀጋው ይብዛልሽ
@Daandiieebbaa
@Daandiieebbaa 3 ай бұрын
God bless you and your family today and everyday
@adanchkefetw2931
@adanchkefetw2931 2 ай бұрын
የጌታ፡ፀጋ፡በዝቶልሻል፡ክብርት፡ቀዳማዊ፡የፀጋው፡ባለቤት፡ክብር፡ይሁንለት
@eliasgezahegn
@eliasgezahegn 2 ай бұрын
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
@singermulugetaassefa1027
@singermulugetaassefa1027 2 ай бұрын
እስካለሽ በህይወት ገና ሀሁ ታስተምርናለሽ አሁን ነዉ ለኢትዮጵያ ጌታ የመጣሁ አስተማርያችን ንርልን
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የገባው ሰው በመጠራቱ የማያፍር። እግዚአብሔር አብዝትቶ ይባርክሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ የተወደድሽ ❤🙏❤🙏
@abay3856
@abay3856 2 ай бұрын
የአለምን ነገር ሞኝነት አድርገሽ የሰማይን የመላእክት አገልግሎት በምድር ላይ ያገለገልሽ ምርጥ የአባቴ ብሩክ ልጅ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ አሁንም አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ዘሮችሽ በእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም ይዘምራሉ
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርክሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏we love you so much❤️❤️❤️
@prophetzinashyada9417
@prophetzinashyada9417 2 ай бұрын
ቀዳማዊ እሜቤት ጌታ ዘመንሽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዜዬ በጣም ይወድሻለሁ ፀጋው ይብዛልሽ!!!!!!!!!
@user-xo4mt4jw7j
@user-xo4mt4jw7j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያበለጥሽው ደግሞም ያላቅሽው ጌታ አንቺንና መላው ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ መሆኑን የዘላለሙ ግን የዘላለም መሆኑን የሚያስተምር ለሚያስተውል የቆመበትን እንዲያይ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ስጦታውን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 ай бұрын
ጌታ ያለው ቢሞላም ባይሞላም በሰሳም በደስታ ጌታውን አስከብሮ ያልፉል እግዚአብሔር ይባርክሽ የዚህ ምድር ኑሮ ያለጌታ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@bezaseli5625
@bezaseli5625 3 ай бұрын
❤ቀደማዊት እመቤት ዝናብ ታያቸው ዘመኖዎ ይለምልም ይጨምርልኦ❤
@TesfayeTakele-tr5gh
@TesfayeTakele-tr5gh 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም //የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።💗💗💗
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Blessings dear sister our ቀዳማዊት❤❤❤❤
@Yakob979
@Yakob979 3 ай бұрын
Tebareki yene enat e/r yibarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareku
@tsehayabat6072
@tsehayabat6072 3 ай бұрын
Geta yebarkesh
@endalekumsa
@endalekumsa 2 ай бұрын
በመንፈሣዊ ሥራ ይሁን በልማት ሥራ ተወዳዳሪ የለሌሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ ቀዳማዊት በመዝሙሮችሽ እየተባረክ ነዉ❤❤❤
@SouthWest-tz2yl
@SouthWest-tz2yl 2 ай бұрын
አሜን ተባረከሻል ትምህርታዊ ዝማሬ ነው ለዘመኑ በቂ መልዕክት ያዘለ ነው
@user-wc5hm4tz4f
@user-wc5hm4tz4f 2 ай бұрын
ያረፍሽበት ጌታ ለቤትሽ ክብርና ድልን በዘመንሽ የደርጋል እየደረገም ነው
@EphremHailu
@EphremHailu 3 ай бұрын
በረከታችን ነሽ
@tamesiyum
@tamesiyum 2 ай бұрын
እህቴ ዘመናችሁ ይለምለም በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
@user-cv2cq5ug1d
@user-cv2cq5ug1d 3 ай бұрын
GOD bless you!! I have no words to express what I am feeling now.
@RedatTagese
@RedatTagese 2 ай бұрын
ላከበረሽ ክብርሽን የተዉሽለት አቤት መታደል አቤት አቅም ብርታት ሀይል በእጥፍ ይብዛልሽ 💞
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪልኝ ዉድ የአባቴ ልጅ ጸጋው ይብዛልሺ 😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤ሰው ከንቱ
@muzameasho2299
@muzameasho2299 2 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙሮችስ ተባረኪ እግዚኣብሔር ኣምላኽ አብዝቶ ይጨምርልሽ ጸጋው ያብዛልሽ
@yengatsisay4771
@yengatsisay4771 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ 18
@yonathan2895
@yonathan2895 3 ай бұрын
ታባረክ ሌላ ምን ይባላል
@rahelztzion
@rahelztzion Ай бұрын
እውነት ነው ጥሎት ነው የሚሄደው ።ችግሩ ጥሎ እስኪሄድ የሠው ፊት ማየት ነው።እግዚአብሄር ካልረዳ የዚህ መሬት ኑሮም ከባድ ነው።
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 3 ай бұрын
አይ ሰው ሰው ከንቱ 😢 እማ ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤
@alexs5384
@alexs5384 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ
@AsenakechWorku
@AsenakechWorku 2 ай бұрын
ውይ የጌታ ፍቅር እንዴት ይደንቃል አብዝቶ ይባርክሽ ይርዳሽም።ፀጋው ይብዛልሽ ለቤትሽም።
@AssefaPhilipos
@AssefaPhilipos 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ! ሰዉ ለገባዉ እዉነት እንደመኖር መታደል የት አለ? ለዚያዉም ለሞተለት ለኢየሱስ ክርስቶስ!!!
@user-yy8du8vo6f
@user-yy8du8vo6f 3 ай бұрын
Tabarki zamnshi yebarak ❤
@mengeshawae8890
@mengeshawae8890 3 ай бұрын
I love you my blessed sister be blessed more and more and more in the name of Jesus!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@anteneh41
@anteneh41 2 ай бұрын
ተባረኪ እግዚያብሄር እንዳስንሳሽ ምንም ጥርጥር የለውም ደግሞ እግዝአብሄር ከአንቺ ጋር ነው አለምን አትስሚያት ዞሮባታል ፣
@ashuyohannes7391
@ashuyohannes7391 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባሪክ ።ፀጋዉንም ያብዘልሽ!
@TigistTafese
@TigistTafese 3 ай бұрын
May God bless you. Bekirstos dem teshefegni.❤❤. Akeberishalew ewdishalew.
@Prophet_MesfinAbera
@Prophet_MesfinAbera 2 ай бұрын
ዘመንሽ የክብር አባት በክብር ይጠቅልል ! ❤
@kpop9170
@kpop9170 2 ай бұрын
ተባረኪ መዝሙርሽ ደሰ ይላል ለዶ/ር ፀልይለት "
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 2 ай бұрын
ሰው ከቱ ቢገባው የመፈጠር ልኩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክሽ ❤❤
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ የእኛ እንቁ❤❤
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ባለቤትሽ ልጆችሽ የዘላለም አምላክ እና አባት ጋሻ እና መከታ ይሁናቹህ የእግዚያብሄር ስም የጸና ግንብ ነው እና
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 2 ай бұрын
ከፀሀይ በታች ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ነው ። አየሁት በግሌ my Life
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም።
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 33 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 543 М.
Meberchaye
5:44
Pastor Tekeste Getnet - Topic
Рет қаралды 794 М.
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН