4 ልቤ ከአንተ ጋራ ይሁን "Libe Kantegara Yihun" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 21,689

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

4 ልቤ ከአንተ ጋራ ይሁን "Libe Kantegara Yihun" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 146
@pharesbarnabas1435
@pharesbarnabas1435 2 ай бұрын
#ቀዳማዊት እመቤት፤ እርስዎንና ተወዳጅና ባለ ምጡቅ አእምሮ መሪ የሰጠን ጌታ የተባረከና የተመሰገነ ይሁን። ከ❤❤❤ እንወዳችኋለን! ጌታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልኝ!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
እንዴት የሚጣፍጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬና ድንቅ መልክት & ቃል ሳያወጡ ልብን የሚናገር በብዙ ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ያአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ!! 6:49
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 ай бұрын
AMEN
@jo4801
@jo4801 2 ай бұрын
ታድለናል እንደ ሀገር ! በረከቱ እጥፍ ወደቤትሽ ይሁን ቀዳማዊት 🤲
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Leba hula
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 ай бұрын
AMEN
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏እኔም ይሄንን ነው ያልኩት ትክክል እንደሃገር ታድለናል።
@fikir875
@fikir875 3 ай бұрын
ክብር አለኝ ለቀዳማዌ እመቤት የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 3 ай бұрын
ተባረኪ 😍😍😍
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 3 ай бұрын
ክብር ይሰጠሽ ቅነትሽ አይውሰድብሽ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Leba hula
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Le 4 shi demoz tasheregedalchu 😂😂 digital beltsega
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 2 ай бұрын
@@OnlyActionET ይሄ ለአንቺ ይሄ እሩቅ ነው አይገባሽም ወደሽ አይድልም ለአንቺ የሚገባሽ ዘፈን ካቲካላ መሸታ ቤት ወዘተ
@andenetayeta3814
@andenetayeta3814 2 ай бұрын
እመነቴ ባይሆንም መዝሙርሸ መንፈሴን ደሰ ኣሰኝቶታል ተበራኪ የመሪ ያችን ባለቤት ተባረኪ
@fantayeashenafy5432
@fantayeashenafy5432 2 ай бұрын
ስለዚህ ቤተሰብ ጌታን እባርካለሁ አመሰግናለሁ ለዘላለም ተባረኩ ልጆቼ
@abrahamnigusie8719
@abrahamnigusie8719 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ብለህ መጣህና አረካሃት ነብሴን አደረካት ደህና በረዶ ከሰማይ ምድርን እንደ ሚያርስ ልቤ በመንፈስህ ከማይነጥፈው ረካች ❤❤❤❤❤
@user-wc5hm4tz4f
@user-wc5hm4tz4f 2 ай бұрын
ብዙ ውሸትና ስድብ በዙሪያችሁ እየተነገረ ከእናንተ የሚሰማው አምነትና ፅናት ተስፋ አያስቆርጠንም እግዚአብሔር ከእናንተጋር ነው አሜን!!!
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 2 ай бұрын
What a blessings to have The leader of Ethiopian (PM' s) wife worshiping and serving THE KING OF KINGS and LORD OF LORD'S Jesus Christ, the Son of God. Thank you our sister. We love you dearly..
@sinkekassa1971
@sinkekassa1971 2 ай бұрын
ሰዉ ጌታ ሲገባው ምድርን ይንቃል ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 2 ай бұрын
እውነት ነው ያለጌታ ህይውት የለም ተባረኪ!!!!!!!❤
@demsisbezu
@demsisbezu 2 ай бұрын
ልቤ ላንቺ በጣም ይሳሳል መዝሙሮችሽ ሲለቀቁ በጭራሽ ከያልፉኝም አብሶ አባበልከኝ የሚለውን እዴት እደተጠገኩበት ዘመንሽ ይለምልም እስከ ፂዎን የሚያደርሰው እጁ አጥብቆ ይያዝሽ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
❤ተባረኪ እውነት ጌታ የለው ሁሉ አለው ❤ፀጋውን ያብዛልሺ የቡዙወችን የመዳን ምክነያት ያድርግሺ ❤
@user-od8oo5qg2f
@user-od8oo5qg2f 2 ай бұрын
አሜን ❤❤ ልቤ ካንተ ጋራ ይሁን
@edomawraris9401
@edomawraris9401 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተጋር ይሁን ተባርከናል
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
አሳ ያለ ውሃ ሕይወት እንደሌለው ባጣ የማትርቀኝ ባገኝ በረከቴ❤❤❤❤
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 ай бұрын
Just I want to say thanks 🙏 and God bless you and your family our First Lady.
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 2 ай бұрын
በምን ቃላት ልግለፅሽ የኔ ጀግና ቀዳማዊት ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤ አሜን ጌታሆይ ልቤ ከአንተ ጋር ይሁን
@hywate
@hywate 2 ай бұрын
ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏🙏
@singermulugetaassefa1027
@singermulugetaassefa1027 2 ай бұрын
እግ/ርን የምትፈራ ሴት እሷ ትመሰገናለች ድንቅ ስጦታች ከየትኛዉ ዝና ኢየሱሲ የበለጠብሽ የልብሽ ብርሃንሽ በርቷልና ጎልቶ ፀዳልሽ ሁለም ደምቆ የምድርን ፍት ይሙላ ዝኑ ተባሬክ!!!!
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ነገሰ ክብርንም ለበሰ ።
@BuushMingiste
@BuushMingiste 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@tirengoyetenayet4046
@tirengoyetenayet4046 2 ай бұрын
ተባረኪ የሰማይ አምላክ ያከናዉንልሽ
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል !!! እንችና ቤትሽ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ናችሁ !!! ሳትሰጉ ኑሩ!!! ዘመናችሁ ይለምልም!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dakalodashe9658
@dakalodashe9658 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክሽ አህቴ ቀዳማዊት እሜቤት!
@firehiwotwoldetsadik2863
@firehiwotwoldetsadik2863 2 ай бұрын
ዘመንሽ ብሩክ ይሁን!!!
@sarasiyoum
@sarasiyoum 2 ай бұрын
መላው ቤተሰብሽ ይባረክ 🙏🙏
@user-hn1yr7un7h
@user-hn1yr7un7h 2 ай бұрын
ዘመንሽ ሁሉ ይባርሽ
@user-eu7bc6eq9o
@user-eu7bc6eq9o 2 ай бұрын
እግዚአበሔር የምትፈራ ሴት እሷ የተባረከች ናት የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ እንደ ዳዊት በለሊት መዝሙር እየተቀበልሽ ምድሪቱላይ ያለ የክፋ መንፈስ በገ ና ሲደረደር ይወድቃል ዘፀ 14;1_14
@NigatuTariku1
@NigatuTariku1 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት ተባረኪልኝ❤
@sarasiyoum
@sarasiyoum 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@girmaamen
@girmaamen 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከነምትወጅው ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏
@kassahun_gebe
@kassahun_gebe 2 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኧረ ምን እላለሁ ተመስገን ነው በሀገሬ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@birukassefa4348
@birukassefa4348 3 ай бұрын
Thank you first lady Zinu....I am so blessed. God bless you
@Gelahun-gl4bw
@Gelahun-gl4bw 2 ай бұрын
እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው እርሱ ይባረክና እንዲህ ለሌውም በረከት ይሆናል። ገና ብዙ ክብር በአንቺና ቤትሽ እናያለን ።ይህ ትንቢት ሳይሆን የተጻፈ እውነት ነው።ማረጋገጫ አለው እግዚብሄር የሚያከብሩኝን አከብረለሁ ብሎአልና።
@Woldisha
@Woldisha 3 ай бұрын
Bless you my sist....!!!!!!
@dagnachewyitbarek8668
@dagnachewyitbarek8668 2 ай бұрын
ልቤ ከአንተ ጋራ ይሁን
@amuasefa8939
@amuasefa8939 3 ай бұрын
አሜን ይብዛልን ከእርሱ ጋ መሆን ❤
@user-df7dr9ri1m
@user-df7dr9ri1m 2 ай бұрын
አሜን ተባረኪልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ በዘመናችሁ ሁሉ ጋሻ ይሁንላችሁ ክመላው ቤተስብሽ ጋር ።
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 ай бұрын
ተባረኪልኝ ዝኑዩ 🙏
@KidistDeleli
@KidistDeleli 3 ай бұрын
አይንሽን የከፈተ ጌታ ይባረክ
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 2 ай бұрын
No Comment እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
you and Tamirat haile kept me going l'm pure lonely man i feel great by you tamirat haile I never been to church over 30 years
@misrakdemissie8030
@misrakdemissie8030 2 ай бұрын
AMEN AMEN, kesugara yehune!!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜን
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
AMEN FOR ALL ! *GOD IS RETURNED GIVES PEACE ME FOREVER AND I GIVE THE GREATEST THANKS GOD FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE YOU ALL AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!! * GOD BLESS FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND MAY GOD GIVES MERCY AND PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@gemedaguye6509
@gemedaguye6509 2 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 2 ай бұрын
ጌታ ይመሰገን
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 2 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ያባቴ ልጅ 🎉🎉🎉 ዘመናችሁ ይባረክ ውዶች ናችሁ።❤🎉
@astergezawe191
@astergezawe191 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመሰገን ምድሬን ልታባረክ ሰለሆነ ተመሰገን ሰለምህረትህ ጌታ ሆይ
@BediluFashe
@BediluFashe 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ እ/ር ኢት/ያን ልባርክ እናንተን ወደ ቤተመንግስት ያሰገባ ይመሰለኛል
@user-hr3iu5jw3u
@user-hr3iu5jw3u 4 күн бұрын
Tebarke anche melkam belay akemache aywesedbshem ☝🏻🤲🏻❤️🙏🏼
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Egzaibher Selamish Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhettesgaye982
@abrhettesgaye982 2 ай бұрын
ቢገባን እግዚአብሔ ወዶናል። ስለዚህ ምስጋና የተሞላን ህዚብ ያድርገን። አሜን
@mohidubale4391
@mohidubale4391 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤#1 የኛ ድቦራ❤#1❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetbekele357
@genetbekele357 2 ай бұрын
ጌታብርክ ያድርግሽ:: ይጨምርብሽ መብራትሽ ከምንግጊዜውም የበለጠ በርቶ ይታይ እህቴ እንወድሻለን!!!!
@AbeniAmeha
@AbeniAmeha 3 ай бұрын
may God Bless you have put God first .
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረ ክ።
@user-be3yh1pz7j
@user-be3yh1pz7j 2 ай бұрын
ድንቅ ነዉ መቼም ተባረኩ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ❤
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 2 ай бұрын
🎉 🎉 waqayyoo jiraa Eebbiffaami gifiti duree Dr Abiy🎉🎉
@user-ip7zo2jy1u
@user-ip7zo2jy1u 2 ай бұрын
አቤቆ መታደል ነዉ ተባረኪ እባክሽ በናትሽ ፀልይልይልኝ አንች ጀግና
@user-xt8jy8ts1c
@user-xt8jy8ts1c 2 ай бұрын
ይህን ፀጋና በረከት ያብዛልህ ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ❤
@meseretufgae6256
@meseretufgae6256 2 ай бұрын
አስተማማኝ እጅ እየሱሴ🔥🔥🔥🔥🙏❤
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 ай бұрын
መዝሙር ትርጉም የሚኖረው ለሰዎች የሚታይ ብርሃን ሲኖረን ነው... በምድሪቱ ላይ ስቃይና መከራን ያበዛ መሪ ተሸክሞ እግዘብሔርን እወዳለሁ ማለት "አንደበቱን ሳይገታ..." ማስመሰል በዛ... ያንቺ ዝምታ ራሱ የግፍ ተባባሪነትን ነው የሚያሳየው... እንኳን በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የሚመራ ሰው ቀርቶ በህሊናው የሚመራ ሰው ራሱ ብዙ የሚታዘበው ነገር አለ... በዚህ ጊዜ ስንት የሚያስጮህ ነገር እያለ በፈገግታ... የእግዚአብሔርን ስም እያሰደብን ሽብሸባ፣ አምልኮ፣ እልልታ ምንድነው??? ኸረ እንደው አለማፈራችን... እግዚኦ ድርቅና!🤔... እኛም ፕሮቴስታንት ነን ግን....
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 ай бұрын
❤❤❤❤እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@user-hr3iu5jw3u
@user-hr3iu5jw3u 4 күн бұрын
Keep worshipping god is with you ❤️🇪🇹
@Marsiill
@Marsiill 2 ай бұрын
haleluya irif alle libe bemezmuru kibir lemedanialem yihun
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
thanks ever since pretoria peace agreement the country with out leader given up life you are great for me i'm lonely man it is my own choice thank you
@mediabraham9291
@mediabraham9291 2 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ልብሽን የጠበቀ ጌታ ይባርክ
@senaphotography6825
@senaphotography6825 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 2 ай бұрын
Kezi belay mn ale anchi yegna davit nesh kiber zena nigesena yaliyazesh zemenish esun getan endakebere yelek
@ebisaworku3816
@ebisaworku3816 2 ай бұрын
Waaqayyoo si haa Eebbisu! God bless you!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@tewodroosteshoome7601
@tewodroosteshoome7601 2 ай бұрын
Ameen Ameen 🙏🏻
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 3 ай бұрын
Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ 🙏🏻 🙌 👏
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
i did't go church long time the country still under in colonial system
@martaneguse8225
@martaneguse8225 2 ай бұрын
Tebareki .zemnshe bebttu yelek.tadlshal
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 2 ай бұрын
Tebarekkkk i❤❤❤❤
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 2 ай бұрын
ጌታ አብዚተወ ይባርክሽ❤
@Tadelechabc
@Tadelechabc 2 ай бұрын
ነውነውነውነውነውነውአሜኔአሜኔ 😭😭😭😭😭😭😭😤😤😤😤😤😤😤😤😓😓😓😓😓😓😓😓😂😂😂😂😂😂😂😂🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧😮😮😮😫😫😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
thank you i was alone thanks
@robirobisolo
@robirobisolo 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ 😍😍😍
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
l was honest boy on earth still stands despite off churches the creator knew honest man test and pass he does test a man the creator test as individual alone i passed me and him he so me live
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 2 ай бұрын
የተባረክሽ ነሽ
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 3 ай бұрын
Blessed!
@zelalemtemesgen8855
@zelalemtemesgen8855 2 ай бұрын
Wugyaw lez new...gin aysakaletim lesezan
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k Ай бұрын
Xoosi Anjo
@user-rn7sp3xz5y
@user-rn7sp3xz5y 2 ай бұрын
God bless you 🙏
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
you and tamirat haile mad me i'm not alone
@astergezawe191
@astergezawe191 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@astergezawe191
@astergezawe191 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@ZewudituFurgasa-st6ej
@ZewudituFurgasa-st6ej 2 ай бұрын
God bless you!!
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k Ай бұрын
Worship: Cool
@beebrr3617
@beebrr3617 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏
@getamamoteklu6496
@getamamoteklu6496 2 ай бұрын
Indmish Kef yibal iniwedishalen
@lemmagutema4411
@lemmagutema4411 3 ай бұрын
God bless you
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
you reach out some times unusual lonely people
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
🙏✝️🙏
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:36
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 48 М.
ወዳጅ አለኝ
8:59
Muzika - Topic
Рет қаралды 22 М.
አለኝ  ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
9:23
Zinash Tayachew
Рет қаралды 447 М.
13 ፀናሁ   "Tsnahu"  Zinash Tayachew   ዝናሽ ታያቸው
5:35
Zinash Tayachew
Рет қаралды 26 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 780 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН