11. Yidnekachew Teka ወንጌል ስለ ልጁ Wongel sile liju ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 201,884

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#wongelsileliju#ወንጌልስለልጁ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 141
@geni4074
@geni4074 9 ай бұрын
እናያለን ገና እኛ ቤት ደርሷል 😢አሜን የስጋ አባቴ ጠንቋይ ነበረ ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይችላል ድንቅ ታምራቱን አይተናል እንደግና አሜን❤🙏
@temewolde365
@temewolde365 5 ай бұрын
ኢየሱስ ገና ወደየ ሰው ቤት እያንኳኳ ይገባል ዘላለማዊ ሰላም እና ደስታ ይሰጣል ወንጌል አያሳፍርም ሰው እየጠጣ ፣ ጫት እየቃመ ፣ በሙዝቃ እየጨፈረ ፣ በአደባባይ ርኩስ የሆነ ነገር እየሰራ ካላፈሬ ኢየሱስን ሰው ለመስበክ እንደት ያፍራል። ገና ወንጌል ኢትዮጵያን ይወርሳል። ወንጌል ይለወጣል ፣ ወንጌል የሰውን ሕይወት ፣ አኗኗር ፣ አካሄድ ይቀይራል። ኢየሱስ የገባው ሰው በኑሮው ያስታውቃል። ኢየሱስ የገባው ሰው በአለም ካለው ሰው በብዙ ነገር ይለያል። ምክንያቱም ሰማያዊ ዜጋ ስለሆነ የዝህ አለም ሕይወት ዝሙት ፣ መጠጥ ፣ ጫት መቃም ፣ ስጋራ ማጨስ የተለያዩ ነገሮች አይመጥኑትም። ኢየሱስ ይወድሻል ተባርክ መንፈሳዊ እህቴ።❤❤❤❤❤❤❤ እንዳንች ወንጌል ለልገባው ሰው በሰፈርም በተለያየ ስፍራ ፣ በስራ ቦታም ብሆን ፣ ተማር ከሆንሽ ለትምህርት ቤት ጓደኞችሽ መስክር።
@temewolde365
@temewolde365 5 ай бұрын
ኢየሱስ ገና ወደየ ሰው ቤት እያንኳኳ ይገባል ዘላለማዊ ሰላም እና ደስታ ይሰጣል ወንጌል አያሳፍርም ሰው እየጠጣ ፣ ጫት እየቃመ ፣ በሙዝቃ እየጨፈረ ፣ በአደባባይ ርኩስ የሆነ ነገር እየሰራ ካላፈሬ ኢየሱስን ሰው ለመስበክ እንደት ያፍራል። ገና ወንጌል ኢትዮጵያን ይወርሳል። ወንጌል ይለወጣል ፣ ወንጌል የሰውን ሕይወት ፣ አኗኗር ፣ አካሄድ ይቀይራል። ኢየሱስ የገባው ሰው በኑሮው ያስታውቃል። ኢየሱስ የገባው ሰው በአለም ካለው ሰው በብዙ ነገር ይለያል። ምክንያቱም ሰማያዊ ዜጋ ስለሆነ የዝህ አለም ሕይወት ዝሙት ፣ መጠጥ ፣ ጫት መቃም ፣ ስጋራ ማጨስ የተለያዩ ነገሮች አይመጥኑትም። ኢየሱስ ይወድሻል ተባርክ መንፈሳዊ እህቴ።❤❤❤❤❤❤❤ እንዳንች ወንጌል ለልገባው ሰው በሰፈርም በተለያየ ስፍራ ፣ በስራ ቦታም ብሆን ፣ ተማር ከሆንሽ ለትምህርት ቤት ጓደኞችሽ መስክር።
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 9 ай бұрын
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ #ስለ #ልጁ ነው፤ እርሱም #ጌታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4
@mimik1569
@mimik1569 9 ай бұрын
አሌሌሌሌሌሌሌሌሉያ ላብድለት ነው ❤
@wossen42
@wossen42 9 ай бұрын
“ፊልጶስም አፉን ከፈተ፥ ከዚህም መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት።” - ሐዋርያት 8፥35
@firerefiadisu1836
@firerefiadisu1836 9 ай бұрын
እሰይ ወንጌል በኃይል ይሰበክ ሌላው በሙሉ ፀጥ ይብል 🔥❤ይደኒዬ በኢየሱስ ስም ተባርከህ ቅር❤
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 7 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ፀጋዉን አሁንም ያብዛልህ በቃ ይሄንን ዝማሬ እየሰማሁ ዉስጤ ተነቃቃ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Yidnekachew I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ወንጌል ስለ ልጁ Wongel sile liju Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@teddyboss9009
@teddyboss9009 9 ай бұрын
ውነትም ስምን መላአክ ያወጣል ይላል አያቴ እንደ ስምህ ነህ ይድነቃቸው አሉህ ወላጆችህ ይህ መዝሙር ከላይ ቀጥታ የተሠጠህ ነው ዋው። በጣም ነው ያፅናናኝ ተባረክ
@elsabethgebru3569
@elsabethgebru3569 9 ай бұрын
መልካም መንፈስ የተሞላህ ወንድሜ ይድኔ ብሩክ ነህ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@EnochAklilu
@EnochAklilu 9 ай бұрын
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 10 күн бұрын
"ሰይጣን የማይችለው የወንጌል ማእበል ከሲኦል አፋፍ ላይ ትውልድ ይናጠቃል ..ገና" እጁን ልኮ ያስጣለኝ ፣በደሙ የሸፈነኝ ፣በቃሉ ያሳረፈኝ፣ በምህረቱ ያጠበኝ፣ ካውሬው አፍ የነጠቀኝ እኔ ህያው ምስክር ነኝ። የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ስሙ ለዘልአለም ይክበር ይመስገን ይክበር ይመስገን❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ይሄ ደግሞ ልዩ ነዉ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነዉ
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 9 ай бұрын
I couldn’t stop 🛑 listening Jesus is lord
@mulakids6787
@mulakids6787 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@fantaterefe1436
@fantaterefe1436 9 ай бұрын
አሜን ፣ የኢየሱስ ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል። ዘመንህ ይባረክ ይድኔ።
@KevienJhon-km3ef
@KevienJhon-km3ef 9 ай бұрын
ወንጌል ምድሬን ያሸንፋል
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
አሜን እንደገና የኢየሱስ ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበከል ተባረክ ይድኔ ቡሩክ ነህ
@hellenayele-gf8tb
@hellenayele-gf8tb 9 ай бұрын
Gana bemidre Ethiopia yetedefanaw yewonigel esat behayil yinedal tebare yidne
@elisameharmehar3466
@elisameharmehar3466 9 ай бұрын
አሜንንንንን ወንጌል ሰለ ልጁ ነው🙏🙏🙏🙏
@zoealemayehu3558
@zoealemayehu3558 9 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው 🔥🔥🔥 አውጀዋለሁ በመንፈስ
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 9 ай бұрын
❤❤❤🤚🏻Amen amen 🙏 Tebarekilign wendime yedankubet wengel❤
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜን ወንጌል ሰለ ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@helukasamuale1060
@helukasamuale1060 9 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ ብቻ ይዘመር ስለእየሱስ ይሰበክ ስለእየሱስ ሀሌሉያ🙏🙏
@tigitigi1841
@tigitigi1841 9 ай бұрын
የስ ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ ገና ገና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭
@TibeFisshaye
@TibeFisshaye 9 ай бұрын
Amen amen amen God bless you
@SelihomSelu
@SelihomSelu 4 ай бұрын
Amen Amen Praise our almighty lord Jesus.
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 Ай бұрын
Amen 🙏
@djdengem1896
@djdengem1896 4 ай бұрын
አሜን😮😮😮❤❤❤🎉🎉🎉
@djdengem1896
@djdengem1896 4 ай бұрын
Amen
@user-vl2vy1oc6q
@user-vl2vy1oc6q 3 ай бұрын
Amen amen 🙏
@NahotWasihun
@NahotWasihun Ай бұрын
Amen
@bertukan3934
@bertukan3934 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምድሬን ኢትዮጵያን ሰሜኑን ደቡብን ምስራቅ ምራብን ይሙላ ኢየሱስ ዝና🔥🔥🔥 ሃሌሉያ። ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ!!!!!
@tsiyonawitTesfa7095
@tsiyonawitTesfa7095 9 ай бұрын
ወንጌላችን ኢየሱስ🎉🎉🎉
@Adane_Girma.
@Adane_Girma. 9 ай бұрын
አሜን አሜን አንተ በረከታችን ነህ ተባረክ 💜💜
@user-kt8mp1jl6o
@user-kt8mp1jl6o 9 ай бұрын
አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@helenaraya3752
@helenaraya3752 9 ай бұрын
Elelelelelele Amennnn hallelujah praise the Lord Jesus 🙌🙏🙌🙏 Psalms 9 11 Sing praises to the LORD, which dwelleth in Zion:declare among the people his doings. 🎵🎵🎵🎧🙏🙌🙏♥️♥️♥️
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 9 ай бұрын
እሰይ አሜንንንንን ur blessed bro ❤👏👏👏v
@meazakidane72
@meazakidane72 9 ай бұрын
አሜን ገና እናያለን ገና ተባርከሀል ወንድሜ ፀጋውን ያብዛል❤🎉
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድማችን ተባረከ 🙏
@user-mv9jx4oj6h
@user-mv9jx4oj6h 9 ай бұрын
እሜን ወንጌል ስለ ልጁ ስለ❤ኢየሱስ❤
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 Ай бұрын
God bless you more
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 8 ай бұрын
ወንጌል ያሸንፋል 👌👌
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 9 ай бұрын
አንተ በረከታችን ነህ❤
@josseyofficial
@josseyofficial 9 ай бұрын
Praise Lord!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 9 ай бұрын
i couldn't stop listening jesus is lord💯❤❤❤
@makarioschurchethiopia5337
@makarioschurchethiopia5337 9 ай бұрын
አሜን ሃሌሉያ እያንዳንዱ ቃል ውስጥ ክብር አለበት ሙዚቃው ሁፍ ሰልፈኛ ጣት
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Beloved one thank you❤🙏
@hiwotkebede9328
@hiwotkebede9328 9 ай бұрын
ተባረክ ይድንዬ እንደገና አሜን
@messyhale9040
@messyhale9040 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@stenabereket5563
@stenabereket5563 9 ай бұрын
ተባራክ ይድኒዬ ጸጋው ያብዛልህ
@meseret5776
@meseret5776 9 ай бұрын
አሜን አሜን ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው ተባረክ ወንድሜ ❤
@loved4412
@loved4412 9 ай бұрын
ወንጌል የገባኝ ይመስለኝ ነበር አልገባኝም ነበር ለካ ።ወንጌል ሲባል ያላመኑ ሰዎችን አስባለሁ ትዝ ይሉኛል ትኩረቴ ወደነርሱ ኢየሱስን አለማወቅ ይሄድና አዝንላቸዋለሁ ።ወንጌልን ከነርሱ ጋር እንጂ ድኛለሁ ከምለው ከእኔ ጋር አላጋባሁትም። ጠላት በግዞት ቤት ውስጥ በማስጨነቅ ያሠራቸው እምባቸው ይታበሳል የነፃነት ወንጌል ሰምተዉ ። # ለካ ወንጌል አውቃለሁ የምለው እኔ በመጨነቅ ታስሬያለሁ ።ያለሁበት እስር ቤት ደግሞ ያለው ጠላት ግዞት ቤት ውስጥ ። 🙄ኧረ ነፃነት እፈልጋለሁ ! ለካ ነፃነት የሚገኘው በኢየሱስ ነው :በወንጌል ነው።ኦ ወንጌል ፈቺ ለካ አለልኝ ኢየሱስ አስመላጪ😅 # ለካ ቃሉን ሳነብብ: ለራሴ ስሰብከው የአጋንንት መሠረት ይናወጣል # ለካ ቃሉን ሳነብብ÷ ኢየሱስ ስል አጋንንት ሊቋቋመኝ ስለማይችል ጭንቀት ከላዬ ይበራል ወንጌል ወንጌል ወንጌል በእውነት ዛሬ በራልኝ ገባኝ ኢየሱስ ተባረክልኝ። ወንድሜ ይድኔ ብርክርክ ያርግህ መድሀኒትህ
@samueladinew570
@samueladinew570 9 ай бұрын
አሜን እናያለን
@msermser6478
@msermser6478 4 ай бұрын
❤❤❤
@Mule-Tube2k20
@Mule-Tube2k20 9 ай бұрын
አሜንንን❤️
@kayobabufufa2094
@kayobabufufa2094 9 ай бұрын
God bless you bro..
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 9 ай бұрын
እንደገና አሜን እንደገና አሜን
@DNJFT
@DNJFT 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ
@elisbtgezahn8461
@elisbtgezahn8461 9 ай бұрын
ውንጌል ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 9 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልል🤗🤗🤗🤗🤗🤗 ገና የእየሱስ ስም ገና ገና እንደገና ይሰበካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregghuanghul3910
@haregghuanghul3910 9 ай бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnn elelelelelelelelel
@user-ku6xs2ru3b
@user-ku6xs2ru3b 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@yafetmerid4926
@yafetmerid4926 9 ай бұрын
God bless you my beloved singer yidne❤
@dinad359
@dinad359 9 ай бұрын
Amen geta sim yibarek ❤❤❤😢😢
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 9 ай бұрын
Praise God 🙏🙏🙏🙏❤️
@mirtdawitdawit2966
@mirtdawitdawit2966 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼
@user-cd4he9yu4g
@user-cd4he9yu4g 9 ай бұрын
Amen Amen Yedna Geta Yebrk
@user-lr1tc9ow2q
@user-lr1tc9ow2q 4 ай бұрын
Amen🙏❤
@addisuzewudie9060
@addisuzewudie9060 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ሠላም እረፍት ይብዛልህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
Powerful ❤
@SolW.
@SolW. 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 9 ай бұрын
Amen kbr hulu legeta yhun halleluyaa
@asli2998
@asli2998 9 ай бұрын
Elelelelelelelelelel Amen 🙏 🙌 ❤❤❤
@user-gi4zc1pe9u
@user-gi4zc1pe9u 9 ай бұрын
What a song !!
@yisakBamud
@yisakBamud 9 ай бұрын
ኣሜን
@user-ir9wl1lo6j
@user-ir9wl1lo6j 7 ай бұрын
Amennnnnnm❤❤❤❤❤
@user-tp2ji6pm2p
@user-tp2ji6pm2p 9 ай бұрын
tebarek yidene Amen
@gosplesingerisraelzemedkun301
@gosplesingerisraelzemedkun301 9 ай бұрын
አሜን 🙏👏🙏
@loved4412
@loved4412 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ይሰበካል ገና ሀሌሉያ
@amanuelmelese9730
@amanuelmelese9730 9 ай бұрын
ይድኔ❤ Bekiye 👏👏👏👏
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 9 ай бұрын
Yetewodadike ❤ Tebarek ❤💕
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 8 ай бұрын
በረከት ተስፋዬ እናመሰግናለን በዝህ አጋጣሚ ያንተም ዝማሬ mixing abb ጋር ቢሰራ የበለጠ ያምር ነበር
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 9 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 9 ай бұрын
WANGEL SILA EYESUS BICHA NW ❤
@tomase6250
@tomase6250 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@edendebebe9893
@edendebebe9893 9 ай бұрын
አሜንንንን ወንጌል እንደገና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏ተባረክልን❤❤
@MuluembetLakew
@MuluembetLakew 9 ай бұрын
ተባረክ
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 9 ай бұрын
Endegena amen tebarekilin yidne
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 8 ай бұрын
Revival is coming in the very nearest future!
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 9 ай бұрын
Gospel winer .Aaaaaaaaaaaaaaaaamen.
@ዜማTube
@ዜማTube 9 ай бұрын
yess
@milkiyasjc6316
@milkiyasjc6316 9 ай бұрын
❤❤❤❤Amennnn
@hewangirma7684
@hewangirma7684 9 ай бұрын
Amen amen amen amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,,, Jesus,,,, Jesus,,, Jesus,,, Jesus,,,, Jesus,,, Jesus,,,yessss praise God ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 9 ай бұрын
Yidne ❤ you are Blessed.
@user-zi1hf8sp7r
@user-zi1hf8sp7r 9 ай бұрын
Tebarkelennnn....!!!
@kibrutsegaye7894
@kibrutsegaye7894 9 ай бұрын
Gena enyalen gena🙌
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@esubechristian
@esubechristian 9 ай бұрын
🙏❤
@milkiyasjc6316
@milkiyasjc6316 9 ай бұрын
❤❤Amennn
@TewodrosAyele-nk7ci
@TewodrosAyele-nk7ci 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Raya-Rayuma
@Raya-Rayuma 9 ай бұрын
አንተ ቡሩክ ምን ዓይነት መባረክ ነዉ ይድኔ😮😮😮
@milkiyasjc6316
@milkiyasjc6316 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@azebabera8096
@azebabera8096 9 ай бұрын
❤️
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
3.Yidnekachew Teka ግን ባንተ Gin bante ይድነቃቸው ተካ
5:31
AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK
1:01:04
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 149 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН