2. Yidnekachew Teka የክብሬ ደጋሽ Yekbre Degash ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 522,495

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Yekbre Degash #የክብሬ ደጋሽ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 292
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ አለፈ *3 እለፍ ሲለው አለፈ አለፈ*2 በቃ ሲለው አለፈ አለፈ*2 ዮሴፍ ሞተ ብለው አሉ ብለው አሉ አበቃለት የለም አሉ የለም አሉ ልብሱን በደም ነክረው መጡ ነክረው ወጡ በማስረጃ ሊያስረግጡ ሊያስረግጡ እውነትም ልብሱ የዮሴፍ ነበረ ደሙ የማን ነው እሱ በህይወት አለ በእኔም እንዲህ ነው የሆነው ነገሩ ሞቴን አውርተው መኖሬን ማነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ ያከበረው ኢየሱስ ነው አሉ ይህን ያረገው ኢየሱስ ነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ*5 ጠላቴ ማያስቆመው ሰው እኔ ነኝ ጠላት እልል ማይልበት ሰው እኔ ነኝ በአምላኩ የተረዳ ሰው እኔ ነኝ ክብር የደገሰለት ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ ኸረ እስኪ በማን ተረጋጋ ያሁሉ ወጀብ ወዴት ገባ ኸረ እስኪ በማን ቤቱ ስም የተጠበቅሁት በሰላም ኸረ እስቲ በማን የኔ ሕይወት የነፋሱ ኃይል የጠፋበት ኸረ እስቲ በማን በማን ስም ነው ጠላት ሕይወቴን ያላገፕው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ስል ወዲያው ሰይጣን መተንፈስ ሲያቅተው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ይህን ስም ስጠራ ጠላት ደንብሮ ሲሄድ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ብዬ ወጀብ ፀጥ ሲልልኝ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስን ስጠራው ለኔ ፀጥታ ሲሆን ነው እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳንኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ
@SaraBekeleJESUS-qw6xq
@SaraBekeleJESUS-qw6xq 9 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen 🙌🙌💖💖💖
@miftahseid3148
@miftahseid3148 9 ай бұрын
❤❤
@abbi591
@abbi591 9 ай бұрын
Yidiye yabate lije
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
አለፈ እንጂ ይድኔዋ!!!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 8 ай бұрын
ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ውስጤ ይሄን መዝሙር እየዘመረ አገኘሁት። Thanks to the Holy Spirit for giving us this song through you.
@drlydia1306
@drlydia1306 6 ай бұрын
Me too❤❤
@mekdizeleke5064
@mekdizeleke5064 6 ай бұрын
Getan enem
@SaraSaraa-ic6di
@SaraSaraa-ic6di 6 ай бұрын
በእዉነት እኔም
@theodorames5498
@theodorames5498 6 ай бұрын
me too😭
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 5 ай бұрын
እኔም ለሊቱን አሞኝ ምንድነው እያልኩ እየተጨነኩ እንቅልፍ ለረጅም ሰአት አልወስድ ብሎኝ ከዛ ሳላቀው እንቅልፍ ወስዶኝ ስነቃ ይሄን መዝሙርበውስጤ እየዘመርኩት አገኝሁት ከዛ ከፈትኩት ይህው እስካሁን እየዘመርኩት ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን😊
@nattymanshiferaw8064
@nattymanshiferaw8064 9 ай бұрын
ከ13 ዓመትም በኃላ የተገኘው ዝማሬ ኢየሱስን ስላገነንከው ተባረክ ይድኔ
@samrawitdelelegn8001
@samrawitdelelegn8001 8 ай бұрын
እየሱስ ብቻ ከፍ ያለበት መዝሙር ❤❤ 14 መዝሙር ሳይሆን የ14 አልበም ያህል ነው የመዝሙሩ ክብደት ተባርከሃል፡፡
@fitsummohamed5048
@fitsummohamed5048 9 ай бұрын
ወሬአችን ኢየሱስ ብቻ ይሁን ያዋጣናል ተባረክ ይድነቃቸዉ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
@EsromSongs
@EsromSongs 7 ай бұрын
That's what mighty God did for me. He is doing a miracle in something very important, despite the fact that i thought it was dead. Hallelujah Glory be to the God of Abraham, the God of Isaac, the God of Jacob. Thank you, Christ Jesus. Everyone who sees this please give glory to the God of Israel yhwh who never slumbers. Jihovah Jireh (God provides) indeed.
@user-su4bg8xn1f
@user-su4bg8xn1f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ብሩክ ነህ
@jedi1872
@jedi1872 Ай бұрын
Amen. እንኳን ደስ አለህ ብሮ። እንኳን ተሳካልህ
@kidinardos3076
@kidinardos3076 4 ай бұрын
ይዱዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ጠቀልሎ ይውሰድ በምንም አትያዝ እለፍ ውጣ ወደከፍታ ውረስ ያከበርከው ኢየሱስ የክብርህ ሱስ እንደሆነብህ ይቅር ተባርከንበታል ተባረክልን
@blesskidona
@blesskidona 17 күн бұрын
This is my life testimony. God has changed a chapter that seems to be a fall from a height in to a glorious chapter. God is amazing!
@DNJFT
@DNJFT 9 ай бұрын
ይዱዬ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@EsubaBizu
@EsubaBizu 9 ай бұрын
Tebarek wendime
@jerusalemmedhin
@jerusalemmedhin 20 күн бұрын
ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ🔥 ይድንዬ Blessed 🥰
@Beki_music1
@Beki_music1 9 ай бұрын
ኢየሱስ ያከበረው ትንሽ መሆን አይችልም🙏🙏አለፈ❤
@martamata8232
@martamata8232 9 ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 8 ай бұрын
እስይይይይይ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤️❤️ ተባርክልኝ ❤️❤
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@MerryGashe
@MerryGashe 9 ай бұрын
ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ 🥺 በጠራሁት ጊዜ ደራሽ 😢
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 9 ай бұрын
እየሱስ የክብሬ ደጋሽ.......እኔ ነኝ እየሱስ ከሞት ያዳነኝ! ጌታችን ይክበር
@MekidesDemeke-mv6bx
@MekidesDemeke-mv6bx Ай бұрын
Thanks to the holy spirit for giving us this song through you
@mercy4fu
@mercy4fu 9 ай бұрын
በወጀቡ ላይ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ማዕበሉ ሰማ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ ❤
@user-uq3qc5wv2k
@user-uq3qc5wv2k 5 ай бұрын
አሜን ኢየሱስዬ የኔ የክብር ደጋሽ ስምህ ለዘላለም🙌😇😘😘😘😘😘😘😘
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 9 ай бұрын
ምንም ምለው የለም ብቻ ጌታ አብዝቶ ይባርክር ይድኔ
@ashunazirawi
@ashunazirawi 9 ай бұрын
ይዱዬ እየተባረክንበት ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው ኡኡኡኡ ኢየሱስ ሲጣፍጥ😢❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen Ashuye. Tebarekilign🙏😍
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 8 ай бұрын
❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN JESUS IS LORD
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meazakidane72
@meazakidane72 9 ай бұрын
እኔ ነኝ በእየሱስ የዳንኩት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@nhatymusic
@nhatymusic 9 ай бұрын
ወጀብ የማያገኘው ሰው እኔ ነኝ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q Ай бұрын
Thank you Holy spirit ❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን ይድኔ ድንቅ መዘሙር ነው እንኳን ረዳልህ ጸጋ ይብዛልህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ እየሱሰ በየሱሰነፋሰን የሚረሰርሰ መዝሙር ተባረክ።
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 4 ай бұрын
እልልልልልልል ሀሌሉያ🙌 ይድኔ❤ በእውነት ከልቤ
@keneanaklilu345
@keneanaklilu345 9 ай бұрын
በዝማሬክ ውስጥ እየሱስን ስላገነንከው ተባረክ
@user-ot6pi4mj4x
@user-ot6pi4mj4x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቃሲአበቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fanit118
@Fanit118 7 ай бұрын
ያከበርከዉ ጌታ ያክብርህ:: ነፍስም አልቀረልኝ::ልጠግበዉ አልቻልኩም:: እየሱስ ብቻ የነገሰበት ዝማሬ::እስይይይይ::ተባረክ ከዚህ በበለጠ ክብር ደብቆ ያዉጣህ::
@user-kz4uk7eq7v
@user-kz4uk7eq7v 8 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@sarabelete-vd6ny
@sarabelete-vd6ny 7 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ይባርክ ይህ ዝማሬ የተነካሁበት የኔ ሕይወት ነው የዘመርከው ተባረክ
@shalom134
@shalom134 9 ай бұрын
በዝማሬክ ውስጥ ኢየሱስን ስላገነንከው ተባረክ የማያልፍ ሚመስለው አለፈ
@user-lu8sd6tb4p
@user-lu8sd6tb4p 8 ай бұрын
Yedenew!! It is my message. I can't stop listening to this song …God bless you abundantly!
@Azeb-gh8if
@Azeb-gh8if 9 ай бұрын
ለካ ከላይ ከሰማይ ከአርያም በክብር በዙፋኑ ላይ ያለው ዘላለም እየተከበረ የሚኖረው እሱ ውዴ በቃቃቃቃቃቃ ካለ ማን ተው ሊለውውውውውው ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@emnetashenafi4082
@emnetashenafi4082 9 ай бұрын
ኢየሱስ ስል ወዲያው ሰይጣን መተንፈስ ስያቅተው!😮❤❤❤
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 5 ай бұрын
ዛሬማለዳ በውስጤ ሲመጣ የነበረ ዝማሬ ነው ተባረክ ተባርኬ በታለሁ❤😊
@bezayesimie2767
@bezayesimie2767 4 ай бұрын
ጠላት እልል ማይልበት ሰው እኔ ነኝ🥰🥰🥰🔥🔥
@bereketalemuofficialchanne1345
@bereketalemuofficialchanne1345 9 ай бұрын
Wey wey yidneye ❤️❤️❤️❤️❤️
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Bekuye🙏😍
@bekibez
@bekibez 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!❤
@selamelias8467
@selamelias8467 9 ай бұрын
በአምላኩ የተረዳ ሰው እኔ ነኝ ክብር የደገሰለት ሰዉ እኔ ነኝ ❤❤❤
@MARCYDAVID-id2jc
@MARCYDAVID-id2jc 2 ай бұрын
God bless u
@mekdil6721
@mekdil6721 4 ай бұрын
ኢየሱስ ሲጠራ ሁሉም ይታዘዛል💕🙏💕
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 9 ай бұрын
እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ ❤❤❤❤❤❤
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 ай бұрын
God bless you more and more 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 9 ай бұрын
ኢየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነው!!! ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ኢየሱስ አንተንም ከክፎል ጨብጥ ❤❤😘🙌🙏
@tigistyiman1105
@tigistyiman1105 7 ай бұрын
Amen
@tiitiy2170
@tiitiy2170 3 ай бұрын
We love you, Yidnuye, Bro. thanks for this new Album,.I am being blessed by it these days. God bless you more bro❤❤❤
@GospelOfChristForAll7777
@GospelOfChristForAll7777 3 ай бұрын
😢😢😢Haleluya amen .
@_Nattyo_
@_Nattyo_ 9 ай бұрын
የክብሬ ደጋሽ ኢየሱስ ❤❤
@SolomonYigzaw-uu6wm
@SolomonYigzaw-uu6wm 8 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ አባትህን አየኸው ከየት እንዳነሳን ኢየሱስ ይባላል እንደ አብርሃም ይባርክህ
@haileyesuskebede5833
@haileyesuskebede5833 8 ай бұрын
ኢየሱስዬ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ❤❤❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ስምህን ሥጠራ ከሞት ከጨለም አስመለጥከኝ
@asterlema-sy2dr
@asterlema-sy2dr 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስንት የሞት ድድግሶች አለፋ በጌታ ሃሌሉያ 😢😢 እልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ይዲኑ❤❤❤❤
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 2 ай бұрын
ተባረክልኝ!!
@meazakidane72
@meazakidane72 9 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ውስጤ ሀሴት አደረገ በጣም በጣም ድንቅ መዝሙሮች ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🎉
@user-cy8kh5mi1c
@user-cy8kh5mi1c 9 ай бұрын
ጠላት የማያስቆመው ሰው እኔ ነኝ ተባረክ ይድኔ
@KalosKalos-ib5bw
@KalosKalos-ib5bw 9 ай бұрын
Powerful ኢየሱስ የክብሬ ደጋsh tebereke 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
@fevenfiseha6851
@fevenfiseha6851 8 ай бұрын
❤❤ des ymil menfes yalebet mezmur kezih belay fiten
@natnaeldawit6038
@natnaeldawit6038 9 ай бұрын
Dawit Lemi 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@temesgenfeleke2472
@temesgenfeleke2472 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አቢሲቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassetassefa242
@hassetassefa242 3 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሀ 🙏🙏🙏
@user-ii2ig9rl4x
@user-ii2ig9rl4x 6 ай бұрын
Teka!!! Men Jesus bless you all!!! This all your songs men am blessed with them they my jamming all day and night long!!! Bless bless bless! Amen!❤🎉😊🇪🇹
@mastewalMim
@mastewalMim 2 ай бұрын
Zemeni Yibarek
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 7 ай бұрын
ተባርከንበታል እየሱስ እየሱስ የሚሸት ዝማሬ ተባረክ❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@abenezert51gmail
@abenezert51gmail 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክ
@solomontekalign5974
@solomontekalign5974 9 ай бұрын
Amen amen. It fits to my current life and witnesses. Praise God. God bless you dear Brother in Christ Yidnekachew Teka. 🙏
@gechsahile2847
@gechsahile2847 8 ай бұрын
Makom alecalekum men ayenat mazemur nww eeeee wow tebark abo ufaaaaa
@enateshetu3791
@enateshetu3791 6 ай бұрын
God bless you brother.
@elsakifle7322
@elsakifle7322 9 ай бұрын
Bless you brother!! ኢየሱስ የገባው ሰው ይኸዉ ነው ምላሹ። ""ከእርሱ ጋር እንደነበርክ ንግግርህ ያስታውቃል አሉት""ጴጥሮስን
@melakugebre7593
@melakugebre7593 9 ай бұрын
በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ......❤❤❤❤ይድኔ stay blessed
@zola1100
@zola1100 9 ай бұрын
ይዳዬ ❤ ጌታ እየስሱስ ይባርክህ
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
በኢየሱስ እና በኢየሱስ ስም ብቻ በቃ አለቀ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!💃💃💃💃💃💃
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 9 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ😊😊😊❤
@realmedia161
@realmedia161 9 ай бұрын
Amen 🙏
@GeletaDaba
@GeletaDaba 9 ай бұрын
Yidnekachew inkon geta redak! Betem dasi yemlu minerwoch nachew, kibru lgeta yihun ,ahunm tsegehun yebizali🎤🎹🎸🪕🎻🪘🥁🎧
@MEZMUR-Archive2020
@MEZMUR-Archive2020 3 ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን ጌታ በሰጠህ ጸጋ በታማኝነት እያገለገልከን ስላለህ
@samuelteweld4169
@samuelteweld4169 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤amen
@EsubaBizu
@EsubaBizu 9 ай бұрын
Our blessed yidne &Dave lemi❤
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልል
@user-ly5iy8rf2z
@user-ly5iy8rf2z 8 ай бұрын
God bless you
@nahomemikiyas759
@nahomemikiyas759 6 ай бұрын
No 1 I can't stop listening this song God bless you all your life yen brother 🙏 ❤️ 🙌
@hun__makeup_decor
@hun__makeup_decor 9 ай бұрын
ጌታዬ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ😊😊
@yeabsirakassa4837
@yeabsirakassa4837 9 ай бұрын
Amen tebarek..yedene big bro
@user-ib3ej6ql8e
@user-ib3ej6ql8e 4 ай бұрын
Tebarek ❤❤
@OrichooroAnja
@OrichooroAnja 7 ай бұрын
እሰይይይይይይይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@kalebaberra5791
@kalebaberra5791 9 ай бұрын
Yidne yebefitune album semiche altegbim betam new miwedih...#yegezak amlak hulem semu yikber ...anten sisema amlaken new mamesegnew endezemerkew mezmur❤
@user-wu3qi7go6b
@user-wu3qi7go6b 9 ай бұрын
Our blessing yidne 🥰
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 9 ай бұрын
ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏
@LetaKefena
@LetaKefena 7 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukkefyalew2478
@birukkefyalew2478 9 ай бұрын
እንወድሃለን ይድንዬ በጥያም ተመችተሄናል ተባረክልን። እንኳን እግዝአብሔር ረዳህ።
@wubitegetachew7753
@wubitegetachew7753 9 ай бұрын
Yidene behetefe tebarek bereketachen neh
@user-zt1up3sc7k
@user-zt1up3sc7k 8 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit 9 ай бұрын
❤ይድንዬ ተባርከህ ባረከን! ዎው
@liligigi6455
@liligigi6455 9 ай бұрын
Amen Amen Blessed You More Brother 🙏❤
@turobuke
@turobuke 9 ай бұрын
the favorite one 🥰🥰😇😇 GOD bless you ydina
@abinermarkos34
@abinermarkos34 8 ай бұрын
yidenewa zemenk yibarek
@mekonenbekle3566
@mekonenbekle3566 9 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤ W0W ተባረክ
@liyaaman3457
@liyaaman3457 9 ай бұрын
ጌታዬ ሞገስ ይጨምርልህ🙌
@firehwotbekeleasnake2366
@firehwotbekeleasnake2366 7 ай бұрын
ይድኔ ብሩክ ነህ❤❤❤
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
7.Yidnekachew Teka ታማኝ ነህ Tamagn neh ይድነቃቸው ተካ
7:32
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 57 МЛН
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН