3.Yidnekachew Teka ግን ባንተ Gin bante ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 387,816

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Ginbante#ግን ባንተ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 277
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ደካማ ሆኜ አገኘኸኝ ኃጥያተኛ ሆኜ አገኘኸኝ የማልጠቅም ሆኜ አገኘኸኝ ከሰይጣን እጅ ሆኜ አገኘኸኝ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ ዛሬ አርገኸኛል የብርሃን ልጅ እኔን ኢየሱስ ወሰደህ ጨለማዬን/4*/ ይቺ ፅዋ ከኔ ትለፍ ብትል እንኳ ኢየሱስ ታዘአል እንዳያልፈኝ የሕይወት ፅዋ የእግዚአብሔር በግ አስቀድመህ የታረድከው ሌባው እንዳያርደኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት ነው ለምን ተውከኝ ብለህ ስትጮህ አብ ዝም ያለህ እኔ እንዳልጣል እንዳልተው ሁሌ ፊትህ ደዌ እመሜን ተቀበልህ ተሸከምህ እኔ ያንተን ሕይወት ደኅንነትን እንድቀበል የብርሃን መልዕክቴ ነህ ኢየሱስ ልቤ ላይ በራህ ሰማሁህ የምስራቼ ድኛለሁ ወንጌል ሰምቼ በአመድ ፈንታ ሆነኽልኛል አክሊሌ በለቅሶ ፈንታ የደስታ ዘይት ነሆ ለኔ በአዘን ፈንታ የደስታ መጎናፀፊያ አረከኝ እኔን የምሕረትህ ማሳያ ጋሽ ሆነህ ግን ተወጋህ ጎንህን እረኛ የሆንከው ልክ እንደ በግ ተነዳህ የአለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል ምንጭ የሆንከው አንተ የኔ ኢየሱስ ተጠምተአል እንደ ፀሐይ የሚያበራ ፊት እያለህ ግን እኔ እንዳበራ እንድደምቅ ተተፋብህ ሰማይ ምድርን የምትጠቀልል ልክ እንደ ጨርቅ ግን ኢየሱስ ለኔ ተጠቅልለህ መቃብር ሆንክ ይሁን ስትል የሚሆንልህ አንተ ላይ ይሁን አሉብህ ግን ዝም አልክ አልመለስክም አይተህ ነው እኔን ደስታህን ለወጉህ እጆች ኃይላቸው ነበርክ ፈጣሪ ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም የምትሞተው በጦር ለወጉህ ለእነርሱም
@Mule-Tube2k20
@Mule-Tube2k20 9 ай бұрын
Tebarek ❤️❤️
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 9 ай бұрын
𝓐𝓶𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓷 𝓽𝓪𝓫𝓪𝓻𝓪𝓴𝓲𝓲𝓲 𝔂𝓲𝓭𝓮𝓮 ❤️❤️❤️❤️🎸🎸🎸🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@BlessedTg608
@BlessedTg608 9 ай бұрын
በኢየሱስ ስም what a song
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👍
@lillymulugeta7438
@lillymulugeta7438 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ይህንን መዝሙር እየሰማሁ ኢየሱስ ተሰቅሎ አየሁት እያለቀስኩኝ አይኖቼ ተከፈቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@anandebela
@anandebela 9 ай бұрын
😢😭😭😭😭🤗
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
blessed
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-eh9yz5so5r
@user-eh9yz5so5r 8 ай бұрын
ጌታ ይበረክ
@EECMY.SERS.Secretary
@EECMY.SERS.Secretary Күн бұрын
@@user-eh9yz5so5r tebarek
@mercy4fu
@mercy4fu 9 ай бұрын
ይህን መዝሙር ለረጅም ግዜ እንደትዝታ አስታውሰው ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይድኔን ረድቶት በዚህ አልበም ስለመጣ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ምናልባት ልጅ ሆነው ስለመጡባቸው ነው የተቀበሏቸው ጓደኞቻችሁን ብትሉ ስራቦታ የትም ቢሆን ሊያበቃ ሚችል ነገር አለ አስቡት እስኪ የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን ግን የሚያበቃ አንዳች ነገር ሳይኖረን በ ኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ያበቃን እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን!
@AzebMoo
@AzebMoo 8 күн бұрын
@henokzeleke566
@henokzeleke566 9 ай бұрын
በ track 4 አንተን ማስወደድ ነው የኔ ስራ ብለህ የዘመርከው ተሳክቶልሃል ይድኔ❤ ግን ባንተ(03) የሚለውን መዝሙር ስሰማው የምር ኢየሱስን ይበልጥ እያስወደድከኝ እንዳለ ታወቀኝ። yihenin track bicha degagme eyesemawu በ jesus fikr ከነፍኩ
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 10 күн бұрын
ሙሉውን ወንጌል በ1 ዝማሬ ለመስበክ ያስቻለህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ፣ጸጋውን ይበልጥ ይጨምርልህ ፣ሁሉም ሰምቶ ይዳንልህ ❤🎉
@Ab-Volun
@Ab-Volun 4 ай бұрын
እውነትም መዝሙር ከ እግዝአብሔር ነው ምስጠው ይሄ በሰው ጥበብ አይቻልም በ 5 ደቅቃ መዝሙር ሙሉ ወንጌል ጌታ ይባረክ የ እየሱስ ፍቅር ያልገባችሁ ወንድም እና እህቶቼ እየሱስ ይወዳቹዋል ወደ እየሱስ ኑ መዝሙሩንም በማስተዋል ስሙት እየሱስ ያየው መከራ እናንተም እንድትድኑ ነው እየሱስ ይወዳቹዋል 🙏🙏
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 5 ай бұрын
ለወጉህ እጆች ኃይላቸው ነበርክ ፈጣሪ ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም የምትሞተው በጦር ለወጉህ ለእነርሱም
@sofiab2207
@sofiab2207 8 ай бұрын
ይሔ ዝማሬ ዝም ተብሎ አልተፃፈም እየሱስ እግር ስር ተደፍተህ የእጁ ንክኪ እየተሰማህ እየዳሰሰህ እንደሆነ ያስታውቃል ለኔም እንደዚ ስለተሰማኝ ወንድሜ አሁንም ህልውናው በዘመንህ ሁሉ ይክበብህ ተባረክልን
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen. Thank you dear.
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 7 ай бұрын
እኔ ቃላት የለኝም ስለዚ መዝሙር እውነት ምንም መናገር አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭በመንፈስ ቅዱስ እጥንብሎ እንደጅረት ስለሚፈሰው ዜማ ክጅምሩ እስከመጨረሻው ስክትክት ብለው ስለተሰደሩት ጠንካራ ስንኞች ብቻ በቃ አልቻልኩም የውስጤን መግለጥ ከረጅም አመታት ቆይታ በሃላ የሰራህው የሄ አልበም የቆይታውን ያክል የጣፈጠ በመንፉስ እና ጠንቃራ በሆኑ የእግዚያብሔር ቃል የተሞላ ሂወት ሰጪ መንፈስን የሚያድስ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ እጅግ ድንቅ ድንቅ ስጦታ ነው ያበረከትክልን ዘመንህ ሁሌም የጣፈጠ ይሁን❤❤❤❤
@martatenker5973
@martatenker5973 9 ай бұрын
ዛሬ ቀኑ ሙሉ ልንባረክ ነው😊❤❤❤❤
@tsiyonawitTesfa7095
@tsiyonawitTesfa7095 9 ай бұрын
ኢየሱስ😭😭😭 ሁለመናችን ሁለንተናችን😭😭😍😍❤❤❤ ከኢየሱስ ውጪ ርዕስ የሌለክ ምን አይነት ፍቅር ነው የያዘህ😍😭
@Beki_music1
@Beki_music1 9 ай бұрын
ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኛለሁ❤❤
@user-gb5zf3ow2w
@user-gb5zf3ow2w 9 ай бұрын
ምን አይነት እየሱስን እንደገና የሚያስናፍቅ ነው መተንፈስ አቃተኝ የብርሀን መልእክቴ ነህ አየሱስስስ😭😭😭😭
@abrhamkassahun9234
@abrhamkassahun9234 8 ай бұрын
እእእእረረረረ ኡኡኡ በቃ ሁሉ ነገሩ ኢየሱስ የሆነበት ዝማሬ ተባረክ ይድኔ።
@fafbaye2760
@fafbaye2760 9 ай бұрын
ይድኔ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ይባርክህ። እምባየን መያዝ አልቻልኩም። አፈሰስከው ጠጣሩን ልቤን ዛሬ አደማህልኝ፣ ይህ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ። አሁንም በአንተ ጌታ ጎበኘኝ። ጌታ እድል ሰጠኝ።
@tesakalignpetros3763
@tesakalignpetros3763 9 ай бұрын
ይድኔ ተባረክ፡፡
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነዉ ስለ ኢየሱስ የተጻፈውን ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ቅዱስ ያነበብኩ ነዉ የመሰለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elyasaasafa5218
@elyasaasafa5218 12 сағат бұрын
This is the beauty of the Gospel, he made us new creatures with a price nobody I can’t pay, and we love him forevermore for that, EYESUSYE EWEDHALEW
@jesusislord6861
@jesusislord6861 9 ай бұрын
I cant get enough of this song, በቃ ወንጌልን በዜማ ማለት ይሄ ነው፡ ማለቴ ወንጌል ስለልጁ ስለ እየሱስም አይደል። ስሰማው ክርስቶስ እየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ በአይኔ ላይ ተሳለብኝ፡ ለእኔ የተከፈለውን ዋጋ አሰብኩት: ጌታን በይበልጥ ወደድኩት ላየውም ናፈኩ😢
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 4 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ልቤን እንደሚነካው ልቤን ምንም አይነካውም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samueladinew570
@samueladinew570 9 ай бұрын
በዝማሬ ወንጌልን ሰብከሃል ይድኔ
@seyifebelay3027
@seyifebelay3027 8 ай бұрын
ሞገስ ይጨምርልህ ተባረክ
@tsigefikiru3828
@tsigefikiru3828 9 ай бұрын
ይድኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 4 ай бұрын
ምን፣ልሁን፣በእንቅልፍ፣ውስጥም፣እዘምረዋለሁ።ይድንዬ፣አንተ፣ልዪ፣ስጦታችን፣ነህ❤❤
@mekrezym
@mekrezym 9 ай бұрын
ይድንዬ ይሄ ደግሞ ልዩ ነው። ይህንን መዝሙር ሰምቶ በክርስቶስ የተደረገልንን አለማስታወስ፣የተከፈለልንን ዋጋ አለማሰብ በምላሹ ደግሞ በአምልኰ በፊቱ አለመፍሰስ አይቻልም። ተባረክልኝ!!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ኤንዬ በጣም ነው የማመሰግነው ካንተ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 9 ай бұрын
ኢየሱስን ብቻ ያደመቀ ዝማሬ ይድንዬ የተባርክ
@faresmitiku3228
@faresmitiku3228 9 ай бұрын
ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት 😢😢😢😢
@birukwesera217
@birukwesera217 9 ай бұрын
#ምን አይነት ድንቅቅቅቅ ዜማ ፣ ግጥም ከዛም ባለፈ ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው የእውነት መጀመሪያ ስሰማው እንባ ነበር የቀደመኝ ''ግን ባንተ' 1:48 ጀምሮ ያለው ቁጥር ደግሞ ከኖርማልቲ ያወጣል❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen🙏🥰
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 9 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ❤
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 9 ай бұрын
Geta Eyesus zemenhin yibarkew! That's all I can say...!
@destadolaso9621
@destadolaso9621 9 ай бұрын
በድንቅ ሰው ውስጥ ድንቅ ነገር ብቻ ይታየል
@EyerusalemA21
@EyerusalemA21 Күн бұрын
ግን ባንተ ኢየሲስ🥹🥹🥹 የብርሀን መልዕክቴ ነህ🙏🙏🙏🙏
@nardosberhanu99
@nardosberhanu99 9 ай бұрын
I can’t stop listening to this song ❤❤😢😢
@KalkidanWeza
@KalkidanWeza 7 ай бұрын
Are you with me
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 7 ай бұрын
Me too!
@danielmechal8863
@danielmechal8863 9 ай бұрын
ለወጉህ እጆች ነበርክ ፈጣሪ ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነሱ ሰሪ ምን ዓይነት መዝሙር ነዉ በጌታ አቦ ጌታ ያብዛልህ
@hiwotkebede9328
@hiwotkebede9328 9 ай бұрын
አሜን እየሱስ ናፈቀኝ
@user-cr7cd7zj8v
@user-cr7cd7zj8v 2 ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር በቀራንዮ 😭😭😭
@shallommedia5043
@shallommedia5043 9 ай бұрын
wow ይድነቅ የአሸውነት ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸውን መዝሙር ነው የሰራኸው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከክፉ ዝና ፣ ጠልፎ ከሚጥል እውቅና በክንፎቹ ከልሎህ። እንደዚህ የምንባረክበትን መዝሙር ልቀቅልን
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Amen 🙏🥰
@mesaymanedo3276
@mesaymanedo3276 9 ай бұрын
My eyes are full of tears. Thank you Jesus. Yidu thank you very much for such lovely song ❤❤❤
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 9 ай бұрын
Me too
@Hjjklcddtygvbnvczsstuigd9459
@Hjjklcddtygvbnvczsstuigd9459 5 ай бұрын
Ene gn koy mdr lay honh aymeslegnim yhen mezmur yetekebelkew semay hedeh nw ymetahew adel 😮endat besga joroye chershe lsmaw alchalkum eyesusn wendme tewat gabzogn gena mezmuru endejemere enbayen endat lkotater 😢 yidye kkeljnete jemro nw msemah mwedh kal ylgnim lante yalegn mewded❤
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit 9 ай бұрын
ይድንዬ ❤ ተባርከህ ባረከን! ዎው
@nebiyueyuel7507
@nebiyueyuel7507 Ай бұрын
I’m so blessed by this song… I can’t stop listening 😢😢😢😢
@tamratmeharimehasho
@tamratmeharimehasho 9 ай бұрын
የአለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል።
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ሞቶ ከዘለዓለም ሞት ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው በመቀጠል ይድንዬ በጣም ግን ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው የዘመርከው የእውነቴነው ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምን ይባላል😭😭
@ZimareTube4Christ
@ZimareTube4Christ 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ💋
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"ዛሬ.አርገኸኛል.የብርሃን.ልጅ.እኔን. "ኢየሱስ.ወስደህ.ጨለማዬን::(4×)"!!❤👈 "አሜን::"!!❤👈
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
ትክክል በእርሱ ነው ሁሉ የተቀያረልን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ይድኔ
@HannahBirbirsa-sy2qj
@HannahBirbirsa-sy2qj 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ የፍቅር ጥግ
@melalihd428
@melalihd428 9 ай бұрын
This one is my favorite track ❤❤❤❤❤❤
@withlyrics8818
@withlyrics8818 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ወንጌል በመዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lalisemulugeta7115
@lalisemulugeta7115 18 күн бұрын
What full of love soulmate 🎵 Much grace yidne
@user-ne7mr4bk7c
@user-ne7mr4bk7c 9 ай бұрын
መስማት ማቆም ያቃተኝ trac😢❤❤❤❤
@yerowakgobena1041
@yerowakgobena1041 9 ай бұрын
Yidne you're blessed ❤😢
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
እውነት ነው ኢየሱስ አሜንን ባንተ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሆና አገኒኒ ኢየሱስ❤❤❤
@FirhiwotMekonene
@FirhiwotMekonene 8 ай бұрын
ከዚህም በላይ ይጨመርልህ የተባረክ ነህ
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 9 ай бұрын
Above all, all songs are Christ-centered and I think that's where the secret of this album is! Bless you more!
@swiftsound2139
@swiftsound2139 9 ай бұрын
This is More than song!
@Somewhereaf
@Somewhereaf 9 ай бұрын
Halelujahhh Enkuwan yagegnehegn
@BirukZ2023-xq5oe
@BirukZ2023-xq5oe 2 күн бұрын
Marcil lay semiche sifeligewu neber🙏🏻🙏🏻🙏🏻wow tebarekulign🙏🏻
@enanyene2999
@enanyene2999 9 ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ስተረክ እንዴት ልብ ይማርካል ይድኔ አሁንም ጉዞ ወደፍት ከኢየሱስ ጋር.....
@mazamerd5032
@mazamerd5032 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙌
@mimishoabrish8265
@mimishoabrish8265 9 ай бұрын
Gata Eyesus yene Abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢anta batdarslegi noru 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biniyamteka384
@biniyamteka384 9 ай бұрын
Praise God for the grace that he revealed through you brother! Am sure this album will be aroma of Christ to many souls. Keep shining!!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Dr.Bini, my younger brother, thank you so much. God bless you.
@LetaKefena
@LetaKefena 7 ай бұрын
አሜን😭😭😭ኢየሱስን እንደዚህ ስለዘመርክልን ዘመንህ ይባረክ። በእውነት ስላነተ ጌታን አመሰግነዋለሁ
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 9 ай бұрын
Wowowowowowow iyasus yadinali Uuuuufff 😢😢 Amen Amen Get izabire yibareki tabaraki tsag yibazliki ❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 9 ай бұрын
Amen amenn❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 7 ай бұрын
My favourite song! ❤❤❤
@bezayalu5469
@bezayalu5469 9 ай бұрын
Yemigerim ye mefesi mulat yalebet new geta yibarikh yidneee
@beautyskincare510
@beautyskincare510 6 ай бұрын
Kal yelgnim lezi mezmur...geta Eyesus yibarkik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ሁሉም መዝሙሮቹን በለቅሶ ነዉ የሰማሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 9 ай бұрын
What a precious song...yidu tebarek.
@medimedo5191
@medimedo5191 9 ай бұрын
Speechless praise the lord
@maranatayigremachew
@maranatayigremachew 8 ай бұрын
...ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና ኤፌሶን 2:4-5❤❤❤
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 7 ай бұрын
ወይኔ 😢❤ከባድ ነው ይሄን መዝሙር መስማት ራሱ ይድንዬ የዘመርክለት ኢየሱስ ከዚህ በላይ ያክብርህ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"Amen."!!❤👈 "God.bless.you.abundantly." "Singer.Yidne."❤👈 "You.are.blessed."!!❤❤❤👍
@woinshetdegut8095
@woinshetdegut8095 9 ай бұрын
በዚ ዘመን ወንጌሉን ሚዘምሩ?ጌታ ይባርክ ይጨምርልእ የተጠማዉን እየሱስ እንሰብከዋለን
@Vdjfuf
@Vdjfuf 9 ай бұрын
We love u our brother, you're our gift from God. 🎉
@simongeremew4498
@simongeremew4498 Ай бұрын
Always listening with my misty eyes Thanks to God ❤
@natnaelmesfin1425
@natnaelmesfin1425 9 ай бұрын
what a blessing song may God bless you yidu
@brkyegeta
@brkyegeta 9 ай бұрын
What a song yiden what a blessing my precious grace i cant to move to the next song kale yelegnem mene lebeleh tsega yebezaleh ahunem i thank u
@ChristianRevivial
@ChristianRevivial 15 сағат бұрын
Wow Geta Yebarkhe
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
የኢየሱስ ዉለታ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፍቅር ኢየሱስ በመስቀል የሰራዉ ስራ
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
@TesfahunpetrosForsido-te2mz 9 ай бұрын
Amen amen yesus
@EagerRicePaddy-yq1rn
@EagerRicePaddy-yq1rn 4 ай бұрын
😢😢❤ yemgerm mezmure new tebarke🙏
@Bini116
@Bini116 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት ❤❤❤
@faithstudioEthiopia
@faithstudioEthiopia 9 ай бұрын
What a blessing are you yidne? 😭
@mihretengidawork4026
@mihretengidawork4026 9 ай бұрын
Oh my God, I just have no words! Millions of blessings Yidne😊!
@KibromAdamseged
@KibromAdamseged 8 ай бұрын
ይሔ እኮ ነው የኔ ጌታ ። ሚስጥሬ የኔ ገመና። እወድሀለሁ ኢየሱሴ❤
@lidetdegu9459
@lidetdegu9459 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ kal yelegnm yidne tsegawun yabzalh
@Kira_grace
@Kira_grace 9 ай бұрын
Eseyyyy Amen Amen❤❤❤
@tamenesorsa8943
@tamenesorsa8943 8 ай бұрын
MY JESUS ,YOU ARE THE ALPHA,THE OMEGA,THE KING OF KING ,THE LORD OF LORD! ❤❤❤❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ጋይንት ❤🙏
@edilayitbelayneh6423
@edilayitbelayneh6423 9 ай бұрын
Jesus love me ❤️❤️❤️
@revivaltube9717
@revivaltube9717 9 ай бұрын
Yidne bless you more and praise to be the father and his glory of grace!
@tamrtefekadu-kq8bk
@tamrtefekadu-kq8bk 9 ай бұрын
Iove this song❤❤❤❤❤❤good bless you more more more
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 9 ай бұрын
ደካማ ሆኜ አገኘኸኝ😭😭😭😭😭
@henokababu1866
@henokababu1866 6 ай бұрын
My favorite song from this album❤
@bekelegebeyhu2942
@bekelegebeyhu2942 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dw8yr5nt8t
@user-dw8yr5nt8t 5 ай бұрын
Wow what an amazing song,the lyrics is really amazing tebarek yidne🙌🙏❤
@user-gx5eb1xq3l
@user-gx5eb1xq3l 9 ай бұрын
በዚ መዝሙር ተባሪከ ጎይታ ይባርኽካ። ይድኔ ሓዉና
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
Yohannes Girma - Eregnaye
9:35
YohannesGirmaVEVO
Рет қаралды 962 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.