143ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰዶማዊነትን ሳያውቁት ሥድስት ሴትና አንድ ወንድ ልጆቻቸው ሰዶማዊ የሆኑባቸው እናት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 83,484

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

11 ай бұрын

Пікірлер: 280
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 11 ай бұрын
መምህር እኔ ገና በህፃንነቴ ምንም ሳላውቅ ነው ማንም ሳያሳየኝና ሳያስተምረኝ ከሴት ጓደኞቼጋ እቃቃ ስንጫወት ባልና ሚስት ሆነን ከዛ እንደ ግብረሰዶም እንደሌዚቢያን ያደርገኝ ነበር ሶስት ሴት ጓደኞቼ ጋር ተገቢ ያልሆነ ነገር እናደርግ ነበር ገና በ5 አመታችን ጀምሮ በገባን ልክ እርስ በእርሳችን እንነካካ ነበር ከዛ ሰፈር ስንለያይ አቆምን አድገን ስንገናኝ እርስ በእርሳችን ተፋፈርን አሁን የመንፈስ ስራ እንደሆነ ሲገባኝ በጣም ዘገነነኝ የቤተሰቦቻችን ባእድ አምልኮ ለዚህ እንዳበቃን ገባኝ ከሶስታችንም አንዷ ዘማዊ አንዷ ደግሞ መስማት የተሳናት ሆነች እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ነቅቼ ተምሬያለሁ ግን አሁንም መስገድ መፀለይ አልቻልኩም መስማትና ማወቅ ብቻ ሆንኩ ይህ ምናልባት ውሸት ሊመስላችሁ ይችላል ግን እኔጋ ያለው እውነት ነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ፃድቅ
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 11 ай бұрын
እሔ ታሬክ የኔም ነው ልጅ ሳለን እዲህ እናደርግ ነበር ሁሌ በተገናኝን ግዜ እና አሁን ሰለመናፍሰት ውጌያ ሲገባኝ ነው ሰህተትና ሀጤያት እደሆነ ያወኩት እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@robelmedia9469
@robelmedia9469 11 ай бұрын
Ehete ayezosh
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 11 ай бұрын
በትክክል እኔም እንደዝ የምያደርጉ ልጅች አይቼ ነበራ በታላይ ገጣር ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል አሁን ስንመር ህዝቤ እውቃት በመጣት ጣፋ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 11 ай бұрын
እኔም ከኛቤት የቅድመአያት አለ አሆንም ሁሉም ባአዲ አምልኩት ይደርጋል ከጉርቤት የ8ት አመት ልይ እሆናልሆ ሀፍት ስንነዲ ልጂቱጋር እንገናኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢አለሆ የተሠቃየሆ ኧር😢😢😢😢ሠዉ መሆን😢😢😢😢
@abebechadam9525
@abebechadam9525 11 ай бұрын
አባት ሆይ ሺ ጊዜ ጠፍቼ ሺ ጊዜ የፈለከኝ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን እህቴ እኔም አልፌበታለሁ እናም አሁን ሲገባኝ ገርመኝ እግዚአብሔር አባቴን እንዳሳዘንኩት እናም ማማዬ ንስሃ ግቢ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ መምህር የናፈቀው ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
እማምላክንን እኔ😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም❤❤❤❤
@yeneneshmelese3591
@yeneneshmelese3591 11 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እኔም 🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
እኔ ❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
እኔም
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
❤ተመስገን ፈጣሪዬ❤ማመን አቃተኝ ❤መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የመቤታችን ምልጃ እቅፍ ድግፍ አርጋትጠብቅህ 😢😢
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 11 ай бұрын
መምህርእየ እኔም በምን እዳቆመልኝ አላስታውስም እጅ አልጋ ላይ እሸና ነበር እናቴ ግን የሴት ጠቋይ ቤት ትሄድ ነበር ከቤት ሰው ከታመመ ትሄዳለች ግን ደግሞ ጧት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ከዛ ደግሞ ከስት አድ ግዜ ፀበል ትሄዳለች አባቴም ይሄዳል አሁን እኔን በስደት ያሰቃየኛል ያተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መበርከክ ስጀምር እሱም ስራውን ጀመረ እኔም ስለመረረኝ ስደውል በጣም እቆጣቸዋለሁ ግን አናምንበት ይሉኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በሰላም ገብቸ ቤተሰቦቸን ለማቁረብ እዳበቃ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን አንተ ክፈትልን ተምረንበት ለመዳን ያብቃን🙏
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 11 ай бұрын
መምህር በቴሌግራም መልእክት አስቀምጬልህ ነበር እረፍት እንደሌለህ አምናለሁ ጊዜ ካገኘህ እይልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በአስተምሮህ እንድነቃም እንድተጋም ሆኑኩኝ ግን ቤተሰቤስ ከሩቅ ሆኜ ምንም አልተረዱኝም በልጄ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሁላችሁም የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የተረዳችሁ ሁሉ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ።
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ ቴሌግራም ማህበር ላይ ግቢ ተከታተይ መምህርን እስክታገኝው
@worldtiktok2039
@worldtiktok2039 11 ай бұрын
መምህር ከ 20 አመት በላይ ምክንያቱን በማላዉቀዉ ነገር በሆድ ኩርተት አንጀቴ እሰቃይ ነበር፤ የሌሊት 9፤00 ፀሎት አርጋኖን እና ሰይፈ ስላሌ መፀለይ ከጀመርኩ ጀምሮ ግን ብዙ ነገሮች ተከሰቱ፤፤ አሁን ሙሉ ጤነኛ ነኝ፤፤ ደስ የሚል እንቅልፍ እየተኛሁ ነዉ………….አግዚአሔር ይመስገን
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 11 ай бұрын
መምህርዬ ያተ ትምህርት ከመንፈሰ ቅዱስ ሞሆኑ ምረዳው አዱ አተ ያናገርካቸውና ወይ ያገኘሀቸው ሰዎች አስር ጋኒንም ይኑሩባቸው ሰከንና ረጋ ብለውነው ሚሰሙሁና ሚናግሩህ እናም ያልካቸው ሰምተው ሚለወጡት 😘😍😍😍 መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አለ መምልርዬ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏
@AsAs-pr5en
@AsAs-pr5en 11 ай бұрын
እውነት የኛ እንቁ መምህር
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 11 ай бұрын
በትከከል❤
@astertube8785
@astertube8785 11 ай бұрын
በትክክል
@banchyonatan5879
@banchyonatan5879 11 ай бұрын
😊😮icon i
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
አንድ ነገር ስንሆን ከማማረር ያለውን ማመስገን ሁሌ ከዚህም የባሰ አለ እንበል እግሬ ታሞ ባልሰግድ እጄን ነፃ ስላረገልኝና መፀለይ መቻሌን ማመስገን እጄም ቢታመም በአፌ አመሰግናለሁ ብሎ አሁንም ተመስገን ማለት አፌም ቢያዝ በልቤ አመሰግናለሁ ማለት ስቃይ ቢበዛብኝም ደግሞ አሲኦል አልሄድኩም ጊዜ ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ሰቶኛል ብሎ ማመስገን ጠላት ሰይጣንንም ማናደድ አለብን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾም እንዴት ነው እየበረታችሁ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አዎ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷን አይለየን ወለተ ስላሴ አስብኝ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 11 ай бұрын
ተስፍ እዳልቆርጥ ያደረከኝ በነዚህ ገጠመኞትህ ነው መምህር ጤናውን አብዝታ ትስጥህ ድንግል ማሪያም የጭንቄ ቀን ደራሽ እመ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም
@rass6636
@rass6636 11 ай бұрын
የአንተን ትምህርት በዳንኤል ክብረት አረጋግጫለሁ
@abc12452
@abc12452 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን ውድ መምህራችን ኑ ገባ ገባ በሉ የመምህርዬ ተማሪዎች!!!አዳምጬ ለኮሜንት እመለሳለዉ
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ጾሙን ጾመን በረከት የነፍስ ድህነት የምናገኝበት ጾም ፈጣሪ ያድርግልን
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዲያቢሎስ አገዛዝ ከርኩሰት ሀጢየት ነፃ ያዉጣን😢😢ታመናል
@sosinatsegaye9754
@sosinatsegaye9754 11 ай бұрын
አቤት ደስ ሲል አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ለመምህር ይሁን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።እንኳን ለ እመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሰክ።ወለተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስበኝ።
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
ስሙማ አንድ መከራ ሲደርስባችሁ ለምን መጣ በምን ምክንያት ከየት መጣ በምን ምክንያት ወዴት ያደርሰኛል ብለን መፀለይ አለብን
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 11 ай бұрын
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለመቤታችን ለፍስለታ አደረሳቹ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ትስፍዬዋ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ እቁ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው 📚📚📚📚📚📚 ረቢኒ ሊቪ በፍልሰታ ትገባለህ ብዬ በጣም በጉጉት ጠብቄ ነበር ግን አልገባህም ምነው ምን ሆክብን ምን ገጠመህ አምና አብረን ነበር ያሳለፍነው በፀሎት በምኒም የኔን ማርያም ሳሙልኝ እያለች. ስገምት በቃ ሱባኤ ገብቷል ብዬ ነው ያሰብኩት ከሆከውን አንተ ነህ ምታቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት እናት አትለይህ. እና መምህርዬ. ዛሬ የኔን ታሪክ ላአካፍልህ ምን መሰለህ በጣም ልጅ እያለው ከፃን ልጅ ጋራ አደርግ ነበር ሲቀጥልም ከትንሽ እፃን ሴት ተኝቻለው ይሄ ነገር አብሮኝ አደገ ዛሬም ጭምር ግን ያንተን ትምህርት ለአምስት አመት ሰማለው ግን ተመልሼ ገባበታለው በርግጥ ከሰት ከተኛው ሰባት አመት ሆነኝ ግን ከራስ ጋራ ማድርጉን በቃ ምን ልበልህ በዝሙት ጭምልቅ ያልኩኝ ቆሻሻነኝ አሁን ግን በአንተ ትምህርት ሰምቼ ንሰሐ ገብቻለው መልሼ ወድቃለው መልሼ ገባለው አሁን ምን እየተሰማኝ ነው ሰሞኑን ግብረ ሰዶምን እንቃወም ሲሉ ሰማው ማርያምን ምርርርርርር ብዬ ነው ያለቀስኩት እኔም ነኝ ግብረሰዶም ነኝ እያልኩ ግን ንሰሐ ገብቻው ግን ሰላም ነሳኝ ልጅ እያለው ከሴት ጋራ ማድርጊ ማርያምን እራሴን ጠላውት እግዚአብሔር ግን ወዴኝ ዛሬም ከነቆሻሻዬ አቅፎኝ አለ አቤት ቸርነቱ 😭😭😭😭 ምን ልክፈለው አምላኬን አስቡኝ በፀሎታቹ ዳግም ከራሴ ጋራ እዳላደርግ ወለተ ሰንበት ብላቹ በዛላይ አይምሮዬ ምንም ነገር አይ ዝም ትምህርትም አይገባኝም ግን ደሞ ውሃ በጣም ፈራለው ዝም ብሎ ሻውር ስወስድ የሚሰማኝ ስሜት በጣም ይከብዳል እንቅ ነው ሚያደርገኝ ፀበልም ብዙም አልወድም አሁን እግዚአብሔር ከርዳኝ አገር ስገባ ፀበል መቆየት እዳለብኝ አስቢያለው ለመቁረብም እደዛው
@abebechadam9525
@abebechadam9525 11 ай бұрын
የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን አይዞሽ እህቴ ፀልይ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤🎉😢
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 11 ай бұрын
ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን❤❤❤
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 10 ай бұрын
በጣም እውነት ነው መምህር በጣሆት አምልኮትነው ኢትዮጵያን እዲህ ወድቀን የቀረነው 100% እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 11 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በነፃ ፍቃዳችን ወደ ደብተራ የሄድንበትን ባእድ ኣምልኮ በየ ቤታችን የሚደረገው ነገር ለኣሁን ያለው የዘርኘት ነገር ዋናው ተጠያቂ ነው መምህር ግልጥልጥ ኣድርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንደ ፀሎታችን ሳይሆን እንደ ማሃሪነቱ መድሃኒኣለም ይማረን ❤❤❤
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 10 ай бұрын
በእውነት በትክክል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣልን ቸሩ መድሃኔዓለም ይህንን አስፈሪ ዘመን ያሳጥርልን ፀሎታችን ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 11 ай бұрын
አሜን በእግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤
@selamneeri5546
@selamneeri5546 11 ай бұрын
May God bless you memhir.
@TsgeredeM
@TsgeredeM 11 ай бұрын
መምህር ችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እድሚ እና ጤና ትስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 11 ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ትሁንልኝ አሜን አስተማሪያችን ነህ ተባረክ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 11 ай бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng m/r fexar rajim edime ke mulu Xena gar yixuk behunet
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 11 ай бұрын
እንካን ደህና መጣክልን መምህራችን በየደቂቃው በጉጉት የምጠብቀው በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛልእግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@mesertemelese493
@mesertemelese493 11 ай бұрын
ሰለ,ሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 11 ай бұрын
መ ምኸር ሠላም ነኸ እኔንን ከሥተ ት የጠበከኝ ሠውን ባንተ ትምኸርት ያወኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ብረሀነ ጸጋ ያብዛልኸ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 5 ай бұрын
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ለሁላችንም ይላክልን አሜን❤❤❤
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ በጸሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ❤
@user-ff5pw1fp7w
@user-ff5pw1fp7w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቴ በየቤታችን በበአድ አምልኮና ወደ ደብተራና ጠንቃይ ቤት ቤተሰቦቻችን በነፃ ፍቃድ በመራመድ የደረስንበትን ሳየው በጣም ነው የማዝነው አብዛኛዎቻችን ያለነው በዛ ውስጥ ነው ያልነቃችሁ ንቁ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤
@abebahiluf459
@abebahiluf459 11 ай бұрын
ሰላም የመምህራችን እንኳን ሰላም ተመለስክልን ገጠመኙ ጨርሼ አልሰማሁትም ሰምቼ ኮሜንት እጽፋለው ተዛዥ ነን መምህርየ
@YamrotAbba
@YamrotAbba Ай бұрын
መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,እንደኔ,በበረካታችን,ቤት,ያለወን,ችግረ,ነወ,የነገረከን,ሁላችንም,የምንድንበት,ትምህረት,ነወ
@user-jw7de5pd9m
@user-jw7de5pd9m 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህን ሰላም ክርስቶስ ከኔ ቤተሰቦች ይብዛልን መምህርዬ እዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu 10 ай бұрын
መምህር ገጠመኞችክ ሁሉ የሚያስተምሩ ናቸው ዘግይቼ ብቀላቀልም እግዚአብር ይጠብቅህ
@lisen888
@lisen888 11 ай бұрын
ሰላም መምህር
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 11 ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹህ አደረሰን መምህር እንኳን በደህና መጣህ በርታልን
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
መህር እንኳን ደና መጣህልን እኛ ልጆችህ ናፍቀንህ ነበር ከምር ተመስጬ ነው እኮ ማዳምጥ እስካሁን ያባካንኩት ግዜ ያንገበግበኛል ማርያምን አይ አለማወቅ😢
@mulugetaasmamaw9004
@mulugetaasmamaw9004 11 ай бұрын
ስላም መምህር ገጠመኝህ ናፉቆን ነበረ ይቅርታ እንየ ካንተ ባላቅም እነዝህ ይቱቦሮች ጋር ህደህ መልስ ባትሰጥ ለምን ስለ ማይሰሙሁ አንተ ብቻ ትምህርትህ አስተምር ትምህርትህ ለምያስፈልግዉ ስዉ ይደርሰዋል
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የማስበው በርግጥ ከኢንተርቪይው ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያዩት ስለሚኖሩ የነሱ የመዳን ምክንያት ይሆናል
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 11 ай бұрын
መምህርዬ ግራገባኝ በህልሜ ከማህፀኔ አባብ መስሎ ግን አፉን ከፍቶ ሊዉጠኝ ና አብርዉኝ ሰወችምነበሩ እነሱንም እያባረረ አየሁ አሁን ፍልሰታ ከገባነዉ ከየከዉ ፃፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 11 ай бұрын
ልጆች ካሉሽ ፀባያቸውን ግሪ ከሌሉሽ ደግሞ በህልም ስለ እርግዝናና ስለማህፀን ማለም ሐሳብና ጭንቀትን ነው የሚያመለክተው እናም አስጨናቂና መጥፎ ነገር እያሰብሽ ነው ማለት ነው
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 ай бұрын
መምህር በእዉነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በፀጋላይ ፀጋን ይስጥልን እመ አምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ በእዉነት ለመናገር ለመግለፅም ይከብዳል በገጠመኙ ዉስጥ ስንት ሰዉ እዳዳንክ ሳስበዉ አምላክን ከማመስገን በቀር ምን ልበል ሁላችንም በብዙ ፈተና እየተፈተን ነዉ ያለነዉ ምክንያቱም አስተዳደጋችን ነዉ
@beti7658
@beti7658 7 ай бұрын
ደስታየ ወደር የለውም😢😢😢መምህርየ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም 😢😢ልዑል እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥክ 🥰🥰ሰላምየ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ አባትሺ ተገኝተው ተደስተሺ ለማየት ያብቃኝ😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
@getachewnedaw2256
@getachewnedaw2256 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@Frhiwot16
@Frhiwot16 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መጨረሻው በጣም ደሰስስስ ይላል ተመስገን አምላክ 🙏❤
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ የምር ናፍቀሀኝ ነበር❤so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@baftahadas1264
@baftahadas1264 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳዕ በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜ❤❤❤❤
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 11 ай бұрын
እኳን ደህናመጣህ መምህረየ እናመሰግንአለን ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህን ያነቃህን መምህየ እኛቤት እማይደረግ ነገር የለም ነበር ግሁን ተመስገን ሁሉንም አሽቀጥርው ጥለዋን እና እማየ ምስክረነት ንገሪልኝብላለች የእመቤቴ ታምርነው በጦርነቱ ትልቁመሳሪያ እቤታችን አጠገብወደቀ አባቴ እዛውነበር እመቤተ ከልለው ወጣ ቤቱሁሉም ሳቃጠል የኛብቻተረፈ የሳረቤትነው ሁሉም ጣራለጣራ የተየያዘነው በመትረፉ ያለተገረመየለም የእመቤቴታምርነነው የሶታምር ስቱተወርቶ 👏እኛቤት ያልተሰራ ሀጥያትየለም ከኔጀምሮ ግን አሁን ሁላችነም ወደእግዚአብሔር ስንቀርብ ቤቱ በበረከትሞላ ኧር ስቱ ብቻ ተመስገን
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 11 ай бұрын
ሰላም በትክክል የብአድ አምልኮዉጤት ከባድነዉ እኔ 7ቀንልጂ ሁኜነዉ ላመችሳየተሰጠሁት ግን ሃጢአትን እደኔ የሰራዉ የለም ❤❤❤❤❤
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 10 ай бұрын
ይግሪማል የእግዚአብሔር ስራ ሰለ መይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በተ ላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እበካህ መምህር በፆለትህ ኣስበን ወለተ መጀ መድህን
@merrymerry6157
@merrymerry6157 11 ай бұрын
ሰላም የመምህር ተማሪዎች ጥሩ የንሰሃ ኣባት የምታውቁ ተባበሩኝ🙏
@-yetabotulejochmahiber5120
@-yetabotulejochmahiber5120 11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sun.love8575
@sun.love8575 11 ай бұрын
መምህር ሙጬ ስለሚባለው መንፈስ ለብቻ ብታቀርብልን🙏😥 ምክንያቱም ልጄ ተጠቅቶበት ስለነበረ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ከላይ አድ እህቴ እደለችው እኔም እደሷ ከጓደኞቼ ጋር ገና በልጅነታችን እቃቃ ስንጫወት ከብት ፍየል ስናግድ ወድና ሴት ሆነን እናደርግ ነበር ከዛን😢😢ከዛን ጀምሮ እኔ አሁንም ድረስ እደልማድ ሆኖ አድጎብኝ እራሴን አረካለሁ ይሔን ስላችሁ በጣም እያዘንሁ እና እየተማቀቅሁ ነው ላለማድረግ ብዙ እደክማለሁ ስለት እሳላለሁ አላደርግም እልና እደገና እዛው እገባለሁ 😢😢😢 እዳው በመቤቴ ማርያም ምንም እዳትሉኝ😢😢😢ከዚህ ውስጥ እድወጣ እመቤቴን ለምኑልኝ እግዚአብሔርን ሳሳዝነው ኖሬለሁ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላት እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ😢😢😢
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እዉነት ነዉ ያደግንበት ያምልኮ መንፈስ እየፈተነን ነዉ ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የህ የሁላችን ቤት ያለ ነገር ነዉ ጨሌ እኛቤትም ነበር ከዛ አያቴ ጋ ብዙ ዘመን ተቀምጣል ግን አይደገስለት እናም እዳልከዉ አክስቴ አግብታ ሄዳ ከስት አመት ብኋላ መታ ወሰደችዉ እና መደከስ ጀመረች አሁን እየነገርኳቸዉ ነዉ አንድቀን ግን እግዚአብሔር ይርዳን አያቴ ቋርባለች አክስቴንም የተማርኩትን እያስረዳኋቸዉ ነዉ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ሰነበትክ እኛ ደህናነን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@etoeto5473
@etoeto5473 11 ай бұрын
አሜንንን🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እካን ደህና መጣህ እቁ አቺን አተነህ አሁን ያለንበትን የተረዳህን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-pp3uz3ew7v
@user-pp3uz3ew7v 11 ай бұрын
ሰላምመምህ ርእህተ ማሪያም ብላችሁ አስባትበበሀርመገድላይ እየተሰቃየችነወእህታችን
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 11 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት እራሴን ወደ ኃላ እያየሁ ነበር በእውነት በጣም የባአድ አምልኮ ጉድማ የደብተራ ጉድ የደረሰብን እናቀዋለን
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደእና መጣክ
@rass6636
@rass6636 11 ай бұрын
እኔ የምለው፣እንቁ ፣ደንቁ፣ከማለት ወጪ አስተያይት አተስጡ ተብላችኋል
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን እፁብ ደንቅ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በርታልን አዳምጨ እመለሳለሁ
@sun.love8575
@sun.love8575 11 ай бұрын
ክብል ለመድሀኒያለም አምላክ ይሁን በድጋሚ ተመልሰህ መተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን🙏🥰❤
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ግን መምህረየ እኔ ምን ልፃፍ እውነት ከዚህ በለይ ምን አለ እውነት እኔ አሁን ህውቴን ፈራሁ መምህረየ ምን ልሁን❤❤❤ እኔ ጋር ዛራ አለ አይይይይ እንዳው መምህር አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት አሜን
@MySam-br2hu
@MySam-br2hu 11 ай бұрын
ለመምራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መምርዬ እወድሀለሁ
@bbjjbbjj6533
@bbjjbbjj6533 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም መምጣትክን በጎጎት ነው እም ጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዝልህ
@HananHanan-bx4pu
@HananHanan-bx4pu 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
ሰለሁጌታ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት ለእርሱ ምን ተቤሎ ቢመሰገነ ነው ተመሰገነ ዬኔ ጌታ እውነት ነው አንድ ትውልድ ነው የረዳሻቸው መልካም ጎርቤት የተባልሺው እህታችን ለነዚህ ቤተሰብ ያደረግሽ ቢኖሩኝ ከሚትያቸው ልጆች የበለጠነው ሰጥቶ የማይነሳ ከኃጢአት በሰተቀር የልብሽን ምኞት ሁሉ ይጥሽ ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ ከዚህ በኃላ እርጅም ዘመን ስላለችሁ የበለጠ በእምነታችሁ ተግታችሁ ወደ ዘለዓለማዊው ጎዳናችሁ አቀኑ አቤት ኢትዮያዬ ወገኖቼ የባዕድ አምልኮ እንዴት በዘበዘን አቤቱ በጠላታችን አሰልጥነን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ትሰውርልን
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 11 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣ
@biruktessema6043
@biruktessema6043 11 ай бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ❤
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ሀገሬ
@ሀገሬ 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣክ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም የህዝባችን አንድነት ሰላም ይመልስልን
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@kalkal3346
@kalkal3346 11 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 11 ай бұрын
መቸነው ቤተሰቦቸ እና እኔ ከአለንበት የባድ አምልኮ ችግር የምንላቀቀው ፀልዩልኝ አባቴ በሰማኒያ አመቱ አሁንም ያመልካል ወለዲት አምላክ ትጠብቅልን
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 11 ай бұрын
ሰላም እህት አቺ እዬን ትምህርት እየተማርሽ እራስሽንም ቤተሰብሽንም ከሴጣን አምልኮ ማውጣት ትችያለሽ ጥንካሬ ዋነ ያስፈልጋል ብዙ ለውጥ ታያለሽ እግዚአብሔር የማይቀይረው ነገር የለም ብቻ እንመን በንፁ ልባችን
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ አንችም ካለ መታከት ተፋለሚ
@Tizita341
@Tizita341 11 ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣህ መምህራችን❤ ዛሬ 1ኛ ነኝ ጨርሼ እመለሳለሁ
@AddisAlam
@AddisAlam 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ይስጥልን መምህር
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እኔ መደወል ፈልጌ ግን አልቻልኩም ፈራሁ እድሜየን ስደት ጨረሰዉ ይጨቀኛል ብተሰብ ይጣላብኛል እርሰ በርሳቸዉ እኔም ትዳር እቢ አለኝ ሰዉ ይከዳኛል ብርም አበድር አይመልሱልኝም ይጣሉኛል አያቴም አልጋላይ ታማ ተተኛች አመት ሞላት አቦ ጠበል ልገባ ስትል ወድቃ ነዉ አሁን ግን አቆረብናት ግን አልተሻላትም ሁሉንም ነገር አስጥያቸዉ ነበረ ግን ይጣሉብኛል ይደባደባሉ አጎቶቸ ወድሞቸ እርስ በርሳቸዉ ይጣላሉ
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 11 ай бұрын
መምህር እንደት ነህ? ብዙ ሰው እየነቃ ቢሆንም ያልነቃ ገና አለ። እኔ አባቴ ዛሬ ሸህ አንበሶ መሃመድ ምናምን የሚባል ነበረበት። ራሱ በራሱ ሌሊት ሌሊት ይፈርድ ነበር ነፍሱን ይማረውና ጫካ ከብት እየጠበቀ በዚያው ምላሱን ቆልፎ አበለሻሽቶ ራሱን አስቶ ልጆቹን ሁላ ረስቶ ሞተ። የማይረባ ኮተት ይኸው ለኛም ተርፎ ልጆቹ ሁሉ እንከራተታለን። እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን እንጅ
@galxya1162
@galxya1162 11 ай бұрын
መምህርዬ ተመስገን ለካስ በእርሰወ ትምህርት ነበር ግዜዬን የምጠቀመዉ ማርያም ዩቱብ ስገባ ምን ላዳምጥ እስከ ሚደብረኝ ድረስ ተመስገን መድኃኒአለም ይጠብቅልኝ❤
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 11 ай бұрын
ጊዜሽ አልጠፋው በጊዜሽ ስለተጠቀምሽ ነው ዛሬ ላይ የተዋወቅነው
@galxya1162
@galxya1162 11 ай бұрын
@@eftahtesfasilase4230 ወይኔ መምህርዬ ይቅርታ የቃላት አጠቃቀም አልቻልኩበትም መሰለኝ ግዜን አጠፋሁ ለማለት አልነበረም መቸም ትረዱኝ አላች ያለእርሰወ ትምርህት አይሆንልኝም ለማለት ነዉ በማርያም ይቅርታ❤🙏
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@jordana4511
@jordana4511 10 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እኒም ሁለት የተለያዩ ሰዎች አውቃለሁ ግብረሰደማዊዎች። ከመምህር ግርማ በሰማሁት ትምህር ና ባንተ ትምህርት የመንፈስ አሰራር መሆኑ አውቃለሁ ። የልጆቹ እናቶች በጣም ሃይለኛ ዛር አላቸው። ልነግራቸው እፈልጋለሁ ግን የሚ ሰሙ ሰዎች አይደሉም። ምን ይሻላል። ሰላምም አይንባባልም ጠፍተዎል ከኔ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ አባቴ ደብተራ ነው ለሰው ብር እየተቀበለ ይፅፋል መድሃኒት እያለ የማይሰራው ነገር የለም ግን እኛ 12 ልጆች ነን ከሞቱት ውጪ የሁላችንም ህይወት ምስቅልቅል ያለ ነው ሰርተን ከሰው በታች ነን አንዱም ከነቤተሰቦቹ ፕሮቴስታንት ሆኗል አንዱም የሰው ደም እያፈሰሰ ነው የሚኖረው አንዱን ደግሞ ስለሚቃወመው ጎዳና አውጥቶታል እኔም በጣም እቃወመው ስለነበር እየው በስደት እፈጋለው ብሬን ግን የት እንደሚገባ አላውቅም የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው ብቻ እግዚአብሔር አንድቀን እኛንም የጎበኘናል ብዬ በስፋ አለው😢😢 የምህር ተስፈዬ ትምህርት ተረት ተረት ነው የሚለው መንፈሱ ሃይምሮውን የዘጋበት ነው እንደኛ በድሉ ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እኛ እሱ ደግሞ በከንቱ የሚለፋው ያውቀዋል መምህር ብታናግረኝ ደስስስስስስ ይለኛል ቴሌግራም ላይ መልክት አስቀምጬልሀለው ።
@amanuaela2370
@amanuaela2370 11 ай бұрын
ጊዜዉ እየደረሰ ነ እናሰተዉል አለም በእሳት በጎርፍ መሪት መንቀጥቀጥ ጦርነት ግብረ ሰዶማዊ ውሰጥ እያለፈ ነው። የምጥ መጀመሪያው ምልክቶች እየታየ ነው። አምላችን እግዚብሔር በፅናት እንድንኖር ይርዳን።
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 11 ай бұрын
መምህር በአዛኝቷ ይሁንብህ የምችል ከሆነ ይህን ገጠመኝከን በፍላሽ ጭነህ ወደ ስሜን ወሎ ወደራያ ላክልን ለቤተሰቦቻችን በዛ በሰሜኑ ክፍል በጣም ባእድ አምልኮ አለ ይህን ትምህት ሚሰሙ ይተውት ነበር ፍላሹን እንዴት ማድረስ ይቻላል ቤተሰብ ጋር
@astertube8785
@astertube8785 11 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋሪ ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት በአንተ አድሮ ያስታመረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን
@batetekela6986
@batetekela6986 11 ай бұрын
Amen egzabehare yebarikeshe
@user-hx3do5db1o
@user-hx3do5db1o 11 ай бұрын
መምህር ልክ ነህ
@yeshemebetdejene4463
@yeshemebetdejene4463 11 ай бұрын
Memrhwr enjwan dehena methe aynachewen yeyazelehe nurlen le legochehem🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 11 ай бұрын
ዘንድሮስ ሚበጀን የተውነውን ችላ ያልነውን የዘነጋነውን የቸሩ እግዚአብሔርን ቤት በንስሃና በይቅርታ ዳግም ማንኳኳት ብቻ ነው ሌላው መንገድ እሳት ነው ቃጠሎ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለህግ እግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ሁነኝ
@yegebreail
@yegebreail 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንካን ደህና መጣህ
@fgzf7
@fgzf7 9 ай бұрын
Egziabher yitebken.
155ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጠላት ከሩቅ አይመጣም  የሚባለው ለካ እውነት ነው
53:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 278 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42