የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች

  Рет қаралды 118,989

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

11 ай бұрын

የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች
እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 505
@fikadfanuel9363
@fikadfanuel9363 11 ай бұрын
Thanks! Be Memhir TESFAYE sim
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 11 ай бұрын
Thank you too❤
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 11 ай бұрын
በወጣ ይተካ
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@TuruGebre
@TuruGebre 11 ай бұрын
​@@EgregnawMedia😅😊😅6
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 11 ай бұрын
እንቁ መምህር ታታሪ ጋዜጠኛ እደናተ አይነቱን ያብዛልን
@daniboy1896
@daniboy1896 11 ай бұрын
አጋንትን ትምህርት እየሰማሽ የሰው አጨብጫቢ ከመሆን ዝቅጠት ወራዳነት አለማወቅ ነው ። ከቻልሽ ክርስቶስነሰ ተከተይ
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 11 ай бұрын
ይህን የምትይ እህት ይህን ያልሽው ከራስሽ አይደለም።ምክንያቱም የአጋንንትን ሴራ ያወቀና የተረዳ የክርስቶስ ፍቅር አብዝቶ የገባው ነው።እናም ራስሽን ፈትሽ ።
@daniboy1896
@daniboy1896 11 ай бұрын
@@firewoingebrehailu2695 መጀመሪያ ራስሽን ብትፈትሺ አይሻልም
@Dawetselomon
@Dawetselomon 11 ай бұрын
L
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
@@daniboy1896 መናፍቃን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ገብታችሁ የምታዮት ለመማር ሳይሆን ለመሳደብ መሆኑ ያሳዝናል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
መማህርዬ ችገር የልም ትምህርቱ ነዉ ሚጠቅመወ ሀሉም ቆንጆች ነዉ በክርሰቱስ❤❤❤
@humnesaabdeta1030
@humnesaabdeta1030 4 ай бұрын
እኔ የገረመኝ በ28 አመት ውስጥ 18 ጊዜ ነው ሚስቴን የተገነኘሁ ያለ ሰውዬ ነው። መመዝገብ ለምን አስፈለገ? እሱ ራሱ ጤነኛ ሰዉ ነው ወይ??
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
ረቡኒ የህይወቴ መርህ የመምህር ተማሪዎች የት አላችሁ ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@Hiwet3589
@Hiwet3589 11 ай бұрын
አልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 ай бұрын
አለን ::
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አለን
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 11 ай бұрын
አለን እማ በጣም ከቻልሽ በውስጥ መስመር ላናግርሽ ፈልጌ ነበር ገጠመኝ ግሩፕ ጋ እኔም አለሁት በቴሌ ግራም እናም ፍቃደኛ ከሆንሽ የቴሌ ግራም ስምሽን ፃፊልኝና በውስጥ ባዋራሽ😢😢😢😢
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 11 ай бұрын
አለን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 11 ай бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@yodibayu
@yodibayu 11 ай бұрын
የመናፍስት ውግያን የገባው ሰው ነው ይሄን የሚረዳው ሁሉም ሰው በህልሙ ግንኙንት የሚያረግ ህልመ ለሊት የማያስቸግረው እራስን በራስ ማርካት ኖርማል ይመስለዋል ግን የአጋንንት ስራ እንደሆነ በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቪድዮ አስተምሮ በነ ቄሲስ ሄኖክ ወ /ልደ ማርያም በመምህር ተስፋዬ አበራ ነቅተን እራሳችንን አድነናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩልኝ!
@nanibelete6371
@nanibelete6371 11 ай бұрын
Ewnet new. Tekekel. Neseha. Mgbat. New
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 10 ай бұрын
እውነት ነው በነሱ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 11 ай бұрын
አምላካችን በተግባር ከኛጋር መሆኑን በደንብ አጉልቶ የሚያሳይ ወንጌልን በተግባር የሚገልጽ የአውነተኛ አገልጋይ አባቶቻች ፍሬ የሆነ መምህር አድሜን ከጸጋ ይስጥልን። ወገኖቼ አንጠቀምበት ።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 11 ай бұрын
Ewnet new💯🙏🥰
@betimariedi4377
@betimariedi4377 11 ай бұрын
Des yemil agelaletse❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😢 ይህን አይነት የመናፍስት ሴራ ና መፍትሄውን የሚረዱት ጥቂቶች መምህራን እንጅ ዘመኑን ያልዋጁ አይረዱትም 😢 ጾም ፀሎት በስግደት መበርታት ነው ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ዘንድ ይሽሻል እግዚአብሔርን ቅረቡት ከእናንተ ዘንድ ይቀርባል እንዳለ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
በጣም
@AsAs-pr5en
@AsAs-pr5en 11 ай бұрын
በትክክል
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 11 ай бұрын
Ewunet new❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@daniboy1896
@daniboy1896 11 ай бұрын
አጋንትን መማር ነው ዘመኑን የተዋጁት ማለት ነው? ምን አይነት ድድብና ነው ግን የአጋንትን ትምህርት መስማት እንደ እውቀት እሚቆጠረው
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 11 ай бұрын
"መምህራችን, በእውነቱ እኔ በግሌ አንተን በዚ ጉዳይ ላይ, ብትንትን አርገህ ለኛ ለሐጢያተኛ እና ለበደለኛ የስላሴ ባሪያ ለሆነው አንተን ስለፈቀደልን, ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን"🌻👏(ተክልዬ ተባረክ እግረኛው ሚዲያን ለኔ አንደኛ ነው !🌹
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 11 ай бұрын
አሜን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 11 ай бұрын
የኔ መምህር እየጠበቅንህ ነበር የኛ እንቁ መምህር ብዙ ሰዎች የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ እያሉ ነበር ❤
@nanibelete6371
@nanibelete6371 11 ай бұрын
EWNET NEW MEKNIATUM. BE MEMEHERACHEN. SELE. MENAFEST. ERKUS SERA. SELETEREDAN NEW FETZRY. YETEBEKEW
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር እንደሚወደኝ ያወቅኩት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት እስካገኘሁበት ጊዜ ድረስ ሲያቆየኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
@user-xc1db8kn9l
@user-xc1db8kn9l 11 ай бұрын
መህምር ተስፋዬ አበራ እንቁ መህምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙዎቹን ለዉጦናል
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 11 ай бұрын
የሚገርም ውይይት ነበር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህር ተስፋዮ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ያድልህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ መድሃኒአለም ይስጥህ ድግል ትከልልህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤❤
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 11 ай бұрын
መምህርዬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@destadesta64
@destadesta64 11 ай бұрын
ለመምህራችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን እኔ በመምር ተስፋዬ ነዉ ሰዉ በሆኔን ያገኘሁት እዉነት ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@marykebede6551
@marykebede6551 11 ай бұрын
ተክልዬ ጀግና ጋዜጠኛችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ❤❤❤ አንተን ያገባች ሴት የታደለች ናት
@liyamotton2066
@liyamotton2066 11 ай бұрын
በስላሴ የኛ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን እንውድሀለን
@menderin4228
@menderin4228 11 ай бұрын
አምስት ዓመት ሙሉ በየቀኑ የሒዎት ስንቅ ያጐናፀፈኝ መምህሬ ተስፋዬ አበራ በረከቶት ይደርብኝ። ተክልሽ ሁሌም ብትጋብዘን የማንጠግበው መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመሠግንሀለን ወንድማችን ተክልሽ።
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 11 ай бұрын
መምህርዬ የኔ እንቁ ቃል አጣሁ አንተን የሰጠንን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ❤️🙏✝️🤲⛪️🙏✝️⛪️😘
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
ባለ ታሪኳ መምህርን መምረጧ እራሱ ችግሯ ገብቷታል😢😢😢😢😢
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ መናፍስት የምሰጣቸው ትምርት 100% እውነት ነው ያልሰማቹ ስሙት እኔና ቤተሰቦቼ ከጨሌና በኣድ አምልኮ መንፈስ ተላቀናል እግዚአብሔር ይመስገን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
@@habtamudachasa8166 እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 11 ай бұрын
ተክልዬ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችንን ስለጋበዝክልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አንድ አንድ ሰው ግን በመንፈሳዊነት አለ እየመሰለው ራሱ በራሱ የሚስቅ አለ በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ጠቋር መንፈስ ነው የሚጫወትብን ማስተዋል ጥሩ ነው እናስተውል በደንብ ወንድሞቼ
@adrontube3361
@adrontube3361 11 ай бұрын
😂😂😂 መንፈሳዊ ሰው መሳቅ እይችልም እንዴ? ቅዳሴ እኮ አይደለም የገቡት ስለእህታችን ሊወያዩ እንጂ ሁሉንምነገር በኔጌቲፍ አንይ እንጂ ሰዎች
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
@@adrontube3361 እኔ ኮሜንት አይቸ ነው የጻፍኩት አንቺ ነሽ እንጂ በኔጌቲፍ አይን የሚታይሽ እህት አለም
@negatucheru9792
@negatucheru9792 11 ай бұрын
Tekelehaymanot let you interview the physcologistvof clinical how there understanding is for such issues.
@adrontube3361
@adrontube3361 11 ай бұрын
@@_Godolyas7696 sorry እኔ ስለመምህር ተስፍዬ የፃፍክ መስሎኝ ነው ወንድም አለም
@adrontube3361
@adrontube3361 11 ай бұрын
@@negatucheru9792 what is that supposed to mean?
@heymietp8287
@heymietp8287 11 ай бұрын
እግዚአብሄር' አምላክ በጸጋ 'በሞገስ በጤና ያኑርህ መምህር በክብር 'ላይ ክብርን 'ይጨምርልህ🌷ባንተ ብዙ ተምረናል ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት እኛ እንኳን ሆነናል ይህም በአንተ አስተምሮት ነው በአንተ ላይ ያስተማረን አምላክ ለዘለአለም አመሰግነዋለሁ 😢መምህሬ ቃላት ያጥረኛል የምወደው አንተም የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቁህ በክንፋቸው ይከልሉህ ❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እንደው ኣግኛትና ኣግዛት መምህርዬ 🥰🥰🥰
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን በጉጉት ነበር ምጠብቀው የመምህር መልስ ❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 11 ай бұрын
መምህር 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@addisbroom682
@addisbroom682 11 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ከሚድኑት ወገን ያድርገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜን ፀጋ ይጠብቅልቃለህይወት ያስማልን አሜን
@Mihiret855
@Mihiret855 11 ай бұрын
ስለሰዉ ልጆች ሁሉ ሀጽያት በቀራኒዮ መስቀል ላይ እርቃኑን ተሰቅሎ ከዘላለም ሞት የታደገን ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የሠራ ሁሉን የሚያስተዳድር የድንግል ማርያም ልጅ በዚህ በሚወራዉ ሁሉ ላይ ስልጣን ስላለዉ ስሙ ከዘለአለም እስከዘለአለም የተመሠገነ ይሁን🙏 ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድሀለዉ🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኳን ወደመምህር ወሰድኸዉ ይሔን ነገር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
ውድ መምህራችን ያንተ ፍሬዎች ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን👏 መምህርም ሌሎች መምህራን ይህን ሲያስተምሩ "ድራማ ፣ተረት ተረት " ያልተባሉት የለም። ሥገዱ፣ ፁም ፣ቁረቡ ህይወታችሁ ፀሎት ይሁን ነውኮ ሚሉ ። መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏 ተክለሐይማኖት አዳነ እናመሰግናለን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 ай бұрын
እኛ የክርሥቶሥ ፍሬወች እጅ የሆነ መምህር ፍሬወች አይደለንም በርግጥ መምህር ተሥፋየ ቡታ የምሠጠው መምህር ነው ግን የሠው ተከታይ አንሁን እህቶች ወድሞች እናሥተውል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
@@-againyoutube5771 ወይ ጉድ አሁን ይሄ ይጠፋታል ብለሽ ነው እህቴ ይህን ሁሉ በመፃፍ ደገምሽኮ እግዚአብሔር እሱ ፈጥሮኛል መች ካድኩኝ ።መልካም ፍሬዎች እንድንሆን ደግሞ በምክሩ ፣በትምህርቱ አብቅቶናል።ምንም እዚህ ፍልስፍና ውስጥ መግባት አይጠበቅብሽም ።ሁሉም ይረዳዋል ምን ለማለት እንደፈለግሁ እህቴ ።ፅሁፌ ስህተት የለውም አስተውይ 👏እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏💐
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
​@@user-tz1hf4dl4jእግዚአብሔር ይስጥልን! በቂ መልስ ሰተሻል
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 11 ай бұрын
ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን እኔ የነመምህር ፍሬ ተማሪም ነኝ በእውነት እኔ ብዙ ተምሬበታለው ሌሎችም እዲማሩ መንፈሳዊ ግዴታክን እየተወጣክ ነው መምህራችንን አቅርበህ ትንትን አርጎ እዲያስረዳ ስላደረክ እጅግ አርጌ አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 11 ай бұрын
ይህንን መምህር አለማመስገን ከባድ ነው። መምህር ተሰፋዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ዘመንህ የተባረከ ይሁን። መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። አንተን የሚጠላው ሰይጣን እና የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ብቻ ነው!!!
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 11 ай бұрын
በ እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንቁ መምህራችንና ውዱ ወንድማችን ኑርልን ....!!! ውዱ ወንድማችን ተክልዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ና ጤናህን ይስጥልን ዕድሜህን ያርዝምልን ያቆይልን ። ...... አባቴ ተክለ ሃይማኖት ይቁሙልህ ....…!!በርታልን
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 11 ай бұрын
ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እዳተ አይነት የመናፋስት ሴራ የገባዉ መ ምኽር ያብዛን🥰💚💛❤️
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 11 ай бұрын
2. ይህ እውነታ በዚህ መልክ ወደ አደባባይ መውጣቱ ብዙ በእነዚህ ዓይነት መንፈሶች የሚሰቃዩ ሠዎች በአባቶች በሚሰጥ መንፈሳዊ ኃይል እንዲፈወሱና እንዲድኑ መንገድ ይከፍትላቸዋል፡፡
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ መምህር እንኳን መልስ ሠጠክ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 11 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ብታስተምር ብታስተምር መቼም አይሰለቸችም ብዙ ትምህርቶች ነው የማገኘው ❤እግረኛው እናመሰግናለን 🙏
@atsedeatsede7719
@atsedeatsede7719 11 ай бұрын
እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
@balager21
@balager21 11 ай бұрын
መምህር ድንቅ ትምህርትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያንተን አእምሮ የገለፀ እኛንም ጥበብን ያስተምረን❤
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 11 ай бұрын
መምህር ተስፍይ እንዴት እንደምገልፁህ አላቅም የኢትዮጵያ ህዝብ ቅመም ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ቤተክርስቲያን መሄድ የጀመርኩት መስገድ መፀለይ የጀመርኩት ያለኝ የውስጥ ደስታይን ምን ብይ ልንገራችሁ አሁን ብሞት አይቆጨኝም እግረኛው እድሜህን ያርዝምልኝ❤❤❤
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 11 ай бұрын
This is called real educational insightful content. It is a blessing to have a teacher like Memhir Tesfaye, Memhir Girma Wendumu, Kesis Henok, and others who has abandant grace from Almighty God.
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የገለፀለት መምህር ተስፋዬ የመናፍስትነሰ ሴራ ጠንቅቆ ያውቃል ተረተረት የሚመስላቸው በሰው ሂወት ደርሶ በሚዲያ ሲወጣ እውነቱን ተረዱት ተክለሃይማኖት ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤
@HalaNogosh
@HalaNogosh 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዉን ያለማድነቅ አይቻልም ክበርልኝ ተክሌ❤
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 11 ай бұрын
መምህሬ አቤት ስንት እንዳተረፍኩ በትምህርቶችክ😊
@zd5125
@zd5125 11 ай бұрын
የት ነው ሚያገለግለው እህቴ እኔ ሙስሊምነኝ ግን ከባድ ችግረ አለ ቡኝ ባገኘው ደስ ይለኘል የተናገረው ሁሉ ግማሹ የኔ ታሪክ ነው
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
​@@zd5125አረ በእናንተ ሀይማኖት እራሱ በቁራን ይድናሉ የኔ ጓደኛ ሙስሊም ናት እንደዚህ ነበር ታሪኳ የአቡ ሀይደርን ስልክ ፈልጋ ሰው አገናኛት አሁን ድናለች በማታምኝበት እምነት ገብተሽ ግራ ከምትጋቢ በራስሽ እምነት አጠያይቂ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም እንደ እህት ነው የምመክርሽ
@zena4992
@zena4992 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቅ መልክት ነው ሁሉም በዚህ መንፈስ የተለከፈ ነው እግዚአብሄር ምህረት ይላክልን
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 4 ай бұрын
መምህር ያወራው ነገር የኔ ህይወት ራሱ ነው
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 11 ай бұрын
አይ ሞገስ ሁሌ ከግዚያብሔር የሆነው ሁሉ ሞገዝ አለው እንቁ መምራችን ተስፋዬ ❤❤❤ዘመንህ ይባረክ
@HalaNogosh
@HalaNogosh 11 ай бұрын
ሤትዮዋን አግኛት እና እድፀልይ እድሰግድ ፀሎት ቤት ስራላት ተስ ፍሺ ያን ሰዉየዉንም ወደመገድ አሥገባቸዉ መምህር❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
መምህራችን፣ተስፍ፧አበራ፣እንኳን፣ደናመጣህ፣ፀጋውን፣ያብዛልህ፣
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
ወጥተው የተናገሩት ያልገባቸው ቢሳደቡም ግን ለበጎ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል ብለው ነው አብሶ መናፍስት የለም ለሚሉ ለእኛ መምህራን ጥሩ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ትዳሩን ፈትተው ግማሹ ለልጆቹ ሲል አንገቱን ደፍቶ ቀን ጨልሞበት ያለ😢 አይይ ብቻ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር 😢 ወጥቶ የማይናገሩ አሉ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
❤❤❤ መምህራችን ኑርልን
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 11 ай бұрын
መምህራችን እቁ ናችሁ እምንላችሁ በምክኒያት ነው እውቀት ከትትና ጋር ይብዙልን ብዙ መምህራን ያስፈልገናል ህዝቡ በመንፈስ ተጎድቶዋል ግን ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እያሳደዱን ህዝቡ እዳይድን ብዙ ይጥራሉ ግን ክርስቶስን ይዞ መሸነፍ የለም ❤❤❤
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 10 ай бұрын
Kale Hiyota Yasmeln Mamrchin Amen ❤❤❤❤
@kidistgetahun3371
@kidistgetahun3371 11 ай бұрын
ይገርማል መምህር ትምህርቱ እውነት ነው የነገርገን ነገር ሳናቅ በቤተሰው መጥፎ ነገር ጋር ያነካኩናል 😢 ከቤተሰው ጣጣ እግዛብሄር ይጠብቀን🙏
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 11 ай бұрын
❤🎉❤መምህር ማርያምን እነደምትመጣ እጠብቅ ነበር ። እማፍቅር ሁሌም አትለይህ ❤🎉❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤በፀጋ በበረከት ይሙላልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 ай бұрын
የእኞ እንቁ መምህር❤🎉 እንኳን ደህና🎉 መጣህ🎉 የአኞ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ❤🎉
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 10 ай бұрын
ይህ የብዙዎቻችን ችግር ነው 😢 የእውነት እግዚአብሔር ይህን መምፈስ ያስወግድብን
@messiessi3635
@messiessi3635 11 ай бұрын
መምህርት እንኳን ደህና መጣህ ፅሎትን እንድማርና ከአምላክ ጋር እንድገናኝ ምክንያት ስለሆንክ አመሰግንካለው
@amaregedefaw2952
@amaregedefaw2952 11 ай бұрын
እፁብ ድንቅ አድርገህ ስለሰራኸኝ አመሰግናለሁ እንደሚለው የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉም እፁብ ድንቅ ነው።
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 11 ай бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን እግረኛው ሚድያ በርቱ 😊
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እንደዉ ስወድህ ሌዩ አክብሮት አለኝ እዉነት ሰለመናፍስት የገባኝ ስለሆነ በጣም ነው ክብር ያለኝ እድሜ አና ጤና ይስጥልን ለአቅራቢዉም እግዚአብሔር ይባርክህ
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሬ ነኝ በመምህር ትምህርቶች የተለወጥኩ ነኝ መምህሬ የማስተምረው ትምህርት ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው ብዙ ነፍሳት አድኖል እግዚአብሔር አምላክ በመምህራችንን አድሮ ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑርልን ዳካማ እህታቹሁ ነኝ በፆለት አስቡኝ
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
እኔም የመምህሬ ተስፋየ ተማሪነኝ❤❤❤❤
@user-bv6nq4cu1w
@user-bv6nq4cu1w 11 ай бұрын
ኑ ተማሩ የመምህሬን ወርቅ የሆነ ትምህርት የተቸገረ ትምህርቱን ሰምቶ መብቴ ይፈልግ
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አለን ❤ደቀመዛሙርቶች❤❤❤
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 11 ай бұрын
የመለወጤ ሚስጥር መምህሬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኔ ቃል የለኝም ገጠመኙን በመስማት ብቻ ነው የተፈወስኩት መምህሬ አላውቅህም አታውቀኝም ግን የአንተን ገጠመኝ በመስማት ብቻ ድኛለሁ ተክልዬ በጣም እናመሰግናለን
@Shewaandishe
@Shewaandishe 11 ай бұрын
እግረኛው ብዙ የምንማርበት ሚዲያ ነው እናመሰግናለን
@mesihaile580
@mesihaile580 11 ай бұрын
መምህራች እኳን ደናመጣህ መምህር የአገልግሎት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በህይወቴ የአለም ብረሀንን እየሱስ ክርስቶስን እዳገኘዉ የሆንኩት በአተትምህርት ነዉ በመምህር እኔም ብዙ የማቃቸዉን ሰዎች ትምህርትህን እዲሳሙ እና ወደህይዉት እየተመለሱ ነዉ መምህር በርታልን እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ!
@workietube3057
@workietube3057 11 ай бұрын
የእኛ ውድ መምህር ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን
@KelemAwoke
@KelemAwoke 11 ай бұрын
wendmachin Teklehaymanote enamesegnalen edmena tena ystln Memihir tesfaye enamesegnalen🙏🙏🙏🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
የመምህር ገለጻ እንደት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 10 ай бұрын
ሁሉን ነገር በመንፈስ ካደረግነው ግን ያስፈራል ፀሎት ያስፈልጋል
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 11 ай бұрын
መምህርዬ እኳን ሰላም መጣህልን ተወሰወች ዘመኑን እንዋጅ መምህርዬ እግዚአብሄር ባተላይ አድሮ አሰተምሮኛል ተመስገን ይችንሴትዮ እድታግዛት እፈልግ ነበር አሁን ግንደስ አለኝ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጡ መምህራችን ተገቢ ምክር እና ምላሽ ነው የሰጠሀቸው ለእኔም ጠቅሞኛል 👍
@PeaceLove-qv7yx
@PeaceLove-qv7yx 11 ай бұрын
ወንድሜ ተክሌ አዳነ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ !የሺዎችን ድብቅ የጭንቀት ህይወትን ለማስተንፈስ የምታደርገው ጥረት በሰማይም በምድርም ፈጣሪ ይርዳህ ባለታሪኮቹም ሆኑ ዕድል አጥተው ችግራቸውን አንተ ጋ መጥተው መናገር ላልቻሉም ትልቅ መፍትሔ ሆነሀል በርታ ወዳጄ !!!
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 3 ай бұрын
ጎበዝ መምህር እሷ ስለተልፈሰፈሰችለት እንጅ አሰራሩ የርኩስ መንፈስ አሰራር ነው
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 11 ай бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችንተክለሀይማኖት መምህር ተሥፋዬ በእውነት ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመሥገን እንደዚህ አይነትርኩሳን መናፍስት በፀበል በፀሎት በስግደት በምፅዋት በንስሀና በቅዱስ ቁርባ ይሸነፋል ግን እኛ ደካሞች ነን በቸርነት ምረቱ ይላክልን ሰዉ ቤተክርስትያን መሄድ ትተን ሐኪም ቤት ደብተራጋ ጠንቋይጋ እየሄዱ ሌላመዘዝ ያመጣሉ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 11 ай бұрын
Thank you for sharing this educational program with us. God bless you both 🙏 ❤️ 💖
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ የኛ እንቁ እንተን ያወኩበት ቀን እግዚአብሔር ይመስገን 💐ምናለ ሁላችንም እንዲህ በነቃን
@mimilove1639
@mimilove1639 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እጂግ በጣም ጎበዝ መሆን ከዚህ በላይመ መበርታት አለብህ እያዳንህው ያለ መሄጃውን የማያውቅ የሰውን ልጂ ነው፣ ይታክታል አውቃለሁ ፣እግዚያብሔር አለህ በርታ ፣እንፀልይልህ አለንም።
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስጠብቅ ነበር ❤❤
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 11 ай бұрын
egziabeher yeseteln
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ::አመሰግናለሁ
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 9 ай бұрын
እኔ ራሱ የምወደው ልጅ ነበር በጣም ጥሩ ልጅ ጎበዝ እናም ልንጋባ ተገናኝተን ስንተያይ ጭራሽ ስሜቴ ጠፋ እሱም በትግስት ግዜ ሰጠኝ ግን እየባሰብኝ ሄደ ስሜቴ ጥፍት ይላል ያመኛል በደረቁ ሲገናኘኝ እሱም በጣም እየፈለገ እያሰበልኝ ይተወኛል ከዛ ራሱን ያመዋል እሱ ፍላጎቱን ስገድብበት ግራ ገባኝ እየወደድኩት ራቅሁት😢😢😢
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 11 ай бұрын
እኔ የማዝነው።የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የሚረዳው በቤተክርስቲያንውስጥ የተሠበሠበ መንጋ ቦርጫም የደብተራ ሰብስብ ነው ህዝቡን አደንዝዘው የያዙት። ዋናው ማህበረቅዱሳን የሚባል ገተተ ስብስብ የእነመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሲያጥላላ እየዋለ ህዝቡ ግን እንዲህ በመናፍስት ሠይጣን ታስሮ በሚደንቅ ሁኔታ በግልፅ አዬን። መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስንቱን ትውልድ እንዳዳንከው ህዝቡነው የሚያቀው።
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
እኔን አንድ አብሮ አደጌ ወንድሜ የእነ ማህበረነ ቅዱሳን አባል ነዉ እና እኔ እህህትህ ደግሞ የአባቶቼን ትምህርት ሁሌም ሸር አደርጋለሁ ሳደርግም ያየኛል 😂😂😂ከዛ አንድ ቀን በዉስጥ ገባና አይይይ አብሮ አደጌ እነማንን ነዉ የምትከተይዉ ብሎ አባቶቼን በሙሉ አጥላልቶ አጥላልቶ ተናገረብኝ😂😂😂ለምንድነዉ ምጠላቼዉ ስለዉ እነዚህ ሰይጣንን እያስለፈለፉ ሀሰተኛ አጥማቂ ናቹዉ አለኝ😂😂😂እኔም ነቄ ብየ ዝም አልኩት በመልካም መንገድ መለስኩለት ያዉ አብሮአደጌ ስለሆነ ነዉእንጂ ንአንድአብሮአደጌወንድሜየእነማህበረነቅዱሳንአባልነዉእናእኔእህህትህደግሞየአባቶቼንትምህርትሁሌምሸርአደርጋለሁሳደርግምያየኛልከዛአንድቀንበዉስጥገባናአይይይአብሮአደጌእነማንንነዉየምትከተይዉብሎአባቶቼንበሙሉአጥላልቶአጥላልቶተናገረብኝለምንድነዉምጠላቼዉስለዉእነዚህሰይጣንንእያስለፈለፉሀሰተኛአጥማቂናቹዉአለኝእኔምነቄብየዝምአልኩትበመልካምመንገድመለስኩለትያዉአብሮአደጌስለሆነዉእንጂ 😂😂😂😂ያዉ አጥረግጥርጌ ነበር😂😂😂😂
@user-xf6fj1ew3f
@user-xf6fj1ew3f 11 ай бұрын
❤ወንድማችንምህርተሰፍዬንጤናእድሜጤናይሰጠው❤
@beriteworku143
@beriteworku143 11 ай бұрын
Hello, I just want to express my great respect to this teacher ,you gave us education that we didnt get from any other person , especially the way we pray, and even if it is a little difficult ,gòod explanation . about this idea too.
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
መምህረችን ቃል የሰማልን በተለይ እረሰን እንድት መረምህር የሰጠው ማፊዉቴ ልይ ነው❤❤❤❤
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 11 ай бұрын
ምናይነት ቆጆ ምክር ነው ቃለህይወት ያሠማን ጋዜኛውንም እናመሰግናለን
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@Hiwet3589
@Hiwet3589 11 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
የምንወድህ❤እቁ መምህር እኳን ደና መጣህልን በርታ ተክልየ❤❤❤❤
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l 11 ай бұрын
ወድሜተክለሀይማኖት እግዚአብሔር ያበርታሕ ያሰብከዉንሁሉ ይሙላልሕ ዉድመምሕራችንን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን መምሕርየ እግዚአብሔር ከዚምበላይ የምታገለግልበት እድሜምፀጋምይስጥሕ ቃልየለኝም መምሕርየ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! የሚያስደስት አገላለፅ
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 11 ай бұрын
Memerichen begugute sitebake Naber beza gudey ley Egizaber yesitek Egizaber edima ane tenawuna yebazelek Memerichen ❤❤❤❤❤
@user-fd3br6hi6m
@user-fd3br6hi6m 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
ስላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በተስፋ ስጠብቅ ነበር መምህር ተስፋየን ካገኝች ችግሯ ተፈታ 😢 እህቴ ችግርሺን ስሰማ ባለፈው አዝኝ ነበር ግን አሁን ደስ አለኝ መምህርን ስታግኝ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታልሺ ለምስክርነት ያብቃሺ እርግጠኛ ነኝ ጥላትሺ ማን እንደሆን እደምታውቂ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 ай бұрын
#Egzibher yimsegn memihir bewunet Egzabiher tsgawin Yabizaleh enku memihir ❤
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 11 ай бұрын
መምህርአችን እድሜክ ያርዝመሁ❤
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 24 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 16 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 24 МЛН