154ኛ ገጠመኝ ፦ የወንድ አዳሪው አሳዛኝ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 64,122

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 1 500
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ምእምእናን ልጆቻችን ለዚህ የሀጥያት ተግባር እንዳይጋለጡ ዘወትር ልንፀልይ ልንሰግድ ልንቆርብ እነሱንም ልናቆርብ ያስፈልጋል አምላክ ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውረን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ewnet new EGZIABHER yitadegachew
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
በተለይ በውጭ የምትኖሩ ልጆቻችሁ ጓደኞቻቸው እነማን እንደሆኑ ጠንቅቃችሁ እወቁ አበሻ ነው የሚባል ነገር አይሰራም የሚብሰው እና ስህተቶች የሚፈጠሩት በቅርብ ሰው ነው ቢቻል የማይፀልዪ ሰዎች ቤት ልጆቻችሁን ባትተው ግንኙነታችሁ በውጭ ቢሆን ጥሩ ነው በውሃላ ከማዘን የሚባል አባባል አለ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለማንኛውም።
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
የሳህለ ስላሴን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ጓደኞቹን ድንግል ማሪያም ትጠብቃቸዉ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 3 жыл бұрын
Wendimachen nebisun yemarew medanialem yedinigel mariyam lij batede ganet yanurilen amen amen amen
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
የሳህለ ስላሴን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
አሜን
@medizion4822
@medizion4822 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልዑል እግዛብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይይመስገን።የሳህለ ስላሴንነፍስ በገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ። መምህራችንም የእመብርሀን ጥበቃ አይለይክ።አሜን አሜንአሜን።
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
መመህር እኔ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በእባ እውነት አተ ጠካራ ሰው ነህ እኔ አተ ላወራኸው እኔ ትፋሽ አጠረኝ እውነት ወድሞቻችንና እህቶቻችን ያሳዝናሉ ማንም አይረዳቸውም ማንም ችግራቸውን አላወቀላቸውም እግዝያብሔር ይማራቸው በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉትን ይሁሉ የነጮች ስራነው መምህር ምናለ ከመምህር ደረጄጋ ብታወሩበት መልካም ነው ይህ ነገር በደብ መሰራት አለበት የተመለሱትን ወድሞቻችንን እግዝያብሔር ያፅናቸው😥😥😭😭😭😭የሞተው ወድማችን እግዚአብሔር እደሰማአትነት ይቁጠርለት ነብሱን ከሰማአታታት ጎን ያርግልን እውነት ያማል😭😭😭 መምህሬችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በሄድክበት እማ ፍቅር የምትወዳት እናትህ ትቅደምልህ ከክፋ ነገር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@metagesasemare4093
@metagesasemare4093 3 жыл бұрын
ወንድሜ አትሰጋ ነብሱ በአብርሃም እቅፍ መሆኑን አትጠራጠር እመን የፈሰሰው ደሙ የሰማዕትነት አክሊል ነው የተቀዳጀው አሜን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
Matanker alben
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አሜን በእወንት
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
እንዴያወ በችርንቱ ያደርገለት
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 3 жыл бұрын
የዛሬ ገጠመኝ እጅግ የሚያስጨንቅ ነው 😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ታደገን የወንድማችን የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይማርልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@azebmusgun6794
@azebmusgun6794 3 жыл бұрын
Amen
@messimessi4073
@messimessi4073 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም ያስጨንቃን ያውካን በስማአብ
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
መምህር ጭንቅ የሚል ነገር እግዚሀብሄር ብርታቱን ይስጥህ በርታልን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እንዴት ይከብዳል ኑ ያገሬ ልጆች ኑ ለራሳችን እናልቅስ እነዛ ታርደው በጅምላ ጉድጓድ ውስጥ የተጣሉት ለቅሶ አያስፈልጋቸውም የእነሱ ሰማዕትነት ነው ኑ ለማይቀጥለው ትውልድ እናልቅስ ጌታ ቢታረቀን 🙏🏽😢😭😢😭😭😭😭😭🙏🏽
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏
@aynalemmesele310
@aynalemmesele310 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እንዳንተው አይነት ሰው ሺ ግዜ ይወለድ መምህራችን የእኛ የዋህ ወንድ ልጅ እህ ብሎ ሲያለቅስ ነብሴን ውልቅ ነዉ የሚለው!! እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Ewunet Egziabhere Yimesgen ✝️🙏⛪️
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
በጣም አደው ወድይ ልጅይ ሣልቅሥ አጀቴን ነው የምበላኝ 😢😢😢😢😢😢
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ellenasefa3193 Amenn🙏Endamer Ehte😍
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-kt9lo7fe3f Awo Yasazenalu💔😭Endamer Ehte😍
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡ የዛሬውስ ያስጨንቃል አቤቱ ማኃረን ይቅር በለን ነፍሱን ይማረው እግዚኦ መምህር እኔን አይዞን በጣም ያስጨንቃል ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው አይ ኢትዮጵያ ወዴት እሄደች ነው ታድያ ለእኛ ይህ ሁሉ ስቃይ ሲያንስን ነውኮ እግዚኦ የኖህ ቃልኪዳን ይዞት እንጂ በንፍር ውሃ ባጠፋን ነበር እንደ ቸርነቱ ይዞን እንጅ አቤቱ ወዴት እየሄድን ነው
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ኦ 31 ገጠመኝ እህታችን ጥሩ የማንቃት ተግባር ላይ ነሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ። አሁንም የቤተክርስቲያን አባቶች አለመንቃታቸው ያሳዝነኛል በጣም በአፍዝ አደንግዝ መያዛቸው ያመላክተኛል ።
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ሐይለገብርኤል ብላቹ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብህ የኔ ወንድም አይዞህ ፀልይ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ። እንፀልያልያለን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibih
@dagigecho23
@dagigecho23 3 жыл бұрын
አሜን እናንተንም አማኑኤል ያስባቹ።
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ይድርስልክ ወንድም
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
መምህር የእኔ ጋታ ስታለቅስ እዴት አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ወንድማችንን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ልብ ይሰብራል
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 Amen💔🙏Endamer Ehte Enem Edamershalhu😍
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Min yilal chanalish ? Enem lemejemer bjigijit lay negn
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 3 жыл бұрын
መምህር ፈጠሪ ያጠበቅህ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 3 жыл бұрын
በጠመ ይምለ
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ከእንዲህ አይነት የእርኩስ መንፈስ ስራ ጠብቀን። አሜን!!! መምህር ሆይ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ያንተን ገጥመኝ ላዳምጥ እለና የርዝመብኛል ክዛ ጀምሪወ እተወዋለሁ ለካ እንዳለንቃ ነበር በእወንት የመምህር የመላክ መንክራት ትምህርቶች ክጭንቅላቴ ተስጥወ የኖራሉ እሰክለተሞቴ ክርሰትናየን የጣፍጥየ በእርሱ ተምህርት ነበር አሁን ደገሞ አንተን አገኝሁ ክዚህ በሓላማ እክታትልሀለሁ እንደእግዝያብሔር ፍቃደ ወለተሰላሴ በለህ አሰብየ በጾለትህ ያገሪ ልጆች በጾለትህ አአሰቡየ እኔ ደካማ ነኝና
@user-ot7mn3wj3c
@user-ot7mn3wj3c 3 жыл бұрын
እማምላክ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በዘርፋፋአ ቀሚስሽ ሸፍኝልን መምህር ጠከር በል አይዞህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@MT-my2iv
@MT-my2iv 3 жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው ወንድማችን ሳህለ ስላሴ 😭 አሁንም የቀሩትን በክፉ የተያዙትን እግዚአብሔር ይመልስልን
@ruthruthab-zb6zt
@ruthruthab-zb6zt Жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የሚያስጨንቀው መምህር እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እመብርሃን ትርዳህ እኔ ገና ሳምንት እንኳን አይሆነኝም ወደዚህ ፔጅ ከተቀላቀልኩኝ ግን በዚህ አጭር ጊዜ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያለው የነብስ ትምህርት አጊኝቼበታለዉ ለዚህም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን! 44ቱ ታቦት ይጠብቁህ ልጆችህንም ከክፉ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልህ
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 жыл бұрын
ለወንድማችን የሳለህ ስላሤ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ይከብዳል መምህራችን እናመሰግናለን የሰማይ ዋጋን ይስጥልን ለቀሩትም አምላከ ቅዱሳን ልቦናቸውን ይመልስልን አሜው፫
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ኡኡኡኡኡ እግዚአቢሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን አሜን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fre6268
@fre6268 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@fairoozfairooz3607 Amen💔🙏Endamer Ehte😍
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ስላም ስላማችሁ ይብዞ ውድ የተዋህዶ ልጆች በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስንበት እያላችሁ እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኘን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@user-yh4he6tl9z
@user-yh4he6tl9z 3 жыл бұрын
egzabher yasebshe
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
የጋልግሎትህን ጌዜ ይባርክልህ ልጆችህን ባለቤትህን ይባርክልህ ብዙ ነገር ደርሶብህ ሳሰለች የሰዎች መቀየር የሚያስደስትህ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ የኔ የዋህ ጌታየ ለሀገሬ አብቅቶኝ ካንተ ምክር እዳገኝ ይርዳኝ በፀሎትህ አሰበ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-pt6xi4uo5k
@user-pt6xi4uo5k 2 жыл бұрын
Wonidamacheni nabesaheni abaseda ganate yanurelani emabatacheni danigale maryam la bali sabe telawoani enide talache lanitame tetalelahe wonidama woya.mabeharcheni yagelageloteheni zamani kafe razame yadargalgeni emaya danigel maryam tela kalala tehunihe hula nuralni mameharcheni enida gana nw yatawadenawe batemahartehe sanite sawe nw yadanawe batemehartu enia kedase malkie yetabekahe sayefu yezo kafetehe yekadame kawohalhem yekatele nuralge mameharme abateme ekoni ke lania ...
@getukarra3920
@getukarra3920 4 ай бұрын
መምህር ከባድ መስዋትነት ነው የከፈልከው እግዚአብሄር ይስጥ ይጠብቅህ ሀይል ጉልበት ይሁንህ በርታ
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን እማ ፍቅር ወላዲት አምላክ ካንተጋር ትሁንልን አሜን💚💛💖
@shewayekassaye6838
@shewayekassaye6838 3 жыл бұрын
በዚህ በሽታ የተጠቁ ሚጠቁበት ሠፈር ይታቃል ገነ ምነ አና ድርግ ??????????????????????????ኢትዮጵያን ምንአይነት አዝም ነው የወረደብን አንደዚህ አይነት ውርደት ውስጥ የተሳተፍን ሀገራን እጊዚአብሄር ልዩ አደርጎ ነው የሰጠን ግን አንዳናያት ተጋረደብን ባካችሁ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ለውጭ ሀገር አታጎበድዱ በአንድነት በፍቅር በሠላም በመደጋገፍ በመከባበር ቢንሠራ ድህነቱሞ ይርቀናል !!!!!!!!!! እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን?????????????
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አቤቱ የዳዊት ልጅ ማረን ይቅር በለን
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 3 жыл бұрын
አቤቱ ልኡልእግዚቤሔረ ማረን ይቅረ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@alemdamsa9067 Amennn😭😭💔💔
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
በውነት በጣም ያሳዝነል የወንድማችንን ነፈስ ይማረን መምህራችን እራስህን ጠብቅ፲
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
ታሳዝናላችሁ በእውነት አሁን ይሄ Dislike ለማድረግ ለምን አስፈለገ አይይይይ😭😭😭😭😭😭
@kedist1978
@kedist1978 3 жыл бұрын
ወደው አይመስለኝም ተይዘው ነው dislike የሚያረጉት
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ ወገኖቼ በጸሎት አስቡን ወልደ ገብርኤል ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ😭😭😭 ሰው መሆን ይናፍቀኛል
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Me too
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ ስገጅ ፀልይ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
በእወንት ልበ የሰብራል የወንደማችንን የሰሀለ ሰላሴን ነብሰ በአጸደ ገንት ያኑረለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለቀሪዎች ወንደሞቻችን ምህርቱን የላክላችወ ደንገል ማርያም ተጥብቃችወ
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛልን የወንድማችንን ነብስ ይማርልን ጎደኞቹንም እማ ፍቅር ትጠብቃቸው አሜን አንተም እባክህ እራስህን ጠብቅ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የኛ እንቁ ስጦታችን ነህ
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንበስላም መጣክልን በአንተአስተምሮ እኔናጋደኝወቼ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እየተለወጥነው እረዥም እድሜናጤና ይስጥክ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
እመቤቴን እክፍለ ሀገር እኔ እማቀዉ ታሪክ አለ በጣም ይመለካል ዛር እቤታቸዉ ዉስጥ እና እዛቤት ያለ ታሪክ ምብዬ ልገርህ እዳዉ አደኔ አገር በገባሁ እግዚብሄር እረድቶኝ እኔና እግዚአብሄር ነን እምናቀዉ ባለኝ አቅም ሰዉን ለመርዳት እዴት እደቸኮልሁ ግን አልሞላ አለን አዱን ስለዉ አዱ እየተተካብኝ😭😭😭ፅጌ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
እዳዉ መምህርዬ ስለማምላክ ልለምንህ እራስህን ከግዚአብሄር በታች ጠብቅ እማ ፍቅር እዳዉ ይህንን ጀግና አበሳ የኦርቶዶክስ እቁ በቅፍሽ ታቀፊልኝ እኔ ላልቅስልህ የኔ የዋህ ሁሉም ምነዉ እዳተ በሆነ ነበር እህህህ
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i vvvccccccccccc cv'''''''''' 7 :::::::8:::::::''vvvucccccccccoccccccc 7:::''''''8'''''''''''9 ""89:::9vvvvvvvo v vvvvvvvvvvvvvvvv vvvvvghgggc9:
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i cvvvvvvvu o8'''':::''''''9'':9v'''''
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i c:::::''8''''9''''8ivvvvvocvvvvvvvovv
@hailutamru2432
@hailutamru2432 3 жыл бұрын
Blessed is the brain that picked the words, blessed are the fingers that put these powerful messages, blessed is the tongue that spoke the words to brighten our life. God bless you always our brother 🙏🏾✝️🙏🏾
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@santasanta3952
@santasanta3952 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ማረን እኔ ሙሉውን ማዳመጥ አልቻልኩም ይረብሻል በጣም
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ለመስማት ያስፈራኛል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳን አድነን ልጆችህ አትተወን መምህር ተስፋዬ ምንም ቃላት የለኝም አላገኘም ለመግለጽ እግዚአብሔር እዴሜ ና ጠና ይስጥህ ብርታቱ ይስጥህ ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናቱ ስል
@user-yn1yn9zh1u
@user-yn1yn9zh1u 3 жыл бұрын
የሳሃለ ሰላሴ ወንድማች ንነፍስ ፈጣራ. በገነት ያንውርል እግዚአብሔር እንደ አባ ዮሃንሰ ሃፃር ታራክያለው የአንድት ሴት ተመከቲ ከዝሙት የወጣች ንሰሃ. ከመግባትዋ ነወ ያረፈች እና አባ ዮሃን ሰሃፃር እንደ መምህር ተሰፋይአለቀሱ እና እግዚአብሔር ይህችነፍሰይቅር ብላቻዋለሁ የሚልመልሲ ከፈጣሪ አገኙ እናመምህር ሰለዝች ነፍሲ አትጨነቅ በድጋሜ ለወንድማችንነፍሲ ይማር
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍
@ruutgashaw1264
@ruutgashaw1264 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠን ሳህለ ስላሴን ነፍሱን በገነት ያኑርልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@MartaDereje-ci5nj
@MartaDereje-ci5nj 4 ай бұрын
ሳህለ ስላሴ የወንድማችን ነፍስ ቀኣፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
@user-tv5bz5wm4e
@user-tv5bz5wm4e 3 жыл бұрын
መህምራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ምኪኒያት ነው ይህ ሁሉ አታልቅስ ፆሎት ብታደርግለት ይሻላን
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሬ ማረን ይቅር በለን ከዚህ ሁሉ መከራ ሠዉረን የድንግል ልጅ አማንኤል አግዚኦ ይቅር በለን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen Fetari...Amanuel bmalet yitarem wedefit
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
ሀይለ ስላሴን ነፍስ ማር ተስፋስላሴን ጠብቅ ጌታሆን እማልችለውን ሀዘን አትስጠኝ ኦ አምልክ😥😭😭😭
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@danbole1233
@danbole1233 3 жыл бұрын
Nefese yemare!!!Yekeretune nefese yeghaneme nefese EGZABEHERE yetebeke hiwetacheneneme yebarek!!!Amene.
@user-ed5ms5dl5j
@user-ed5ms5dl5j 9 ай бұрын
ማህፀን እናትህ ተባረክ ያንተ የሰጠን ጌታ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
እግዞኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ህይወት ገባድ ነች እናም እግዚአብሔር የህይወታችን እንቆቅልሽ ይፍታልን እህት ወንድሞች በስደትም በአገር ውስጥ ያላችሁ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aschalewtigabie2651
@aschalewtigabie2651 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተን ጌታየመረጠህ ሰው እንዲድን ስለሆነ በርታልን እማ ፍቅር ከጎንህ ናት እኔ ሁሌ እከታተላለሁ በደንብ ተለውጨበታለሁ ጠንከር ኤፍታህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen hulachinim yisewuren
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ! አቤቱ ጌታ ሆይስለ እናትህ ብለህ ማረን የትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን ፈጥነህ ድረስልን የዛሬው ታሪክ ከበድ ያለ ይመስለኛል እስኪ እንስማው !
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Bgehadu alem yale gin chigir new tebilo ymaytaseb bizu agelgay nen bayich chila yalut min yahil tiwild bezih aynet sus endetyaze yalterdut min agebagn bilew chel yalut Ene MELAAKE MENKIRAT MEMHIR GIRMA KESIS HENOK ABA YOHANESSIN ena yemesaselutin ymikawemut lemin tiwild dane bilew adel? Ginashum yenesu ynetet digmit sira silhine new
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 3 жыл бұрын
መምህር በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር በአብርሀምና በኢሳቅ እቅፍ ያኑረው ።ለ19 ወንድሞቻችን ደግሞ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ ። በርቱ እሱ ቢሞትም ስሙና ታሪኩ አልምሞተም ብዙ ሰውዋች ተምረንብታል
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህራችን አይዞህ በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቸው አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ምን እንደምል በእዉነተ አላዉቅም የወድማችንን ነብስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህር እድሜ እና ጥና መዳኒአለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ዛሬ ከዚ ገጣመኛ ቦሀላ አልቅሼ አልቅሼ አልወጣ አለኝታነት 🙏🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@hiwotlifeya7527 Enem 😭💔Endamer Ehte😍
@user-wy1xg1ek9n
@user-wy1xg1ek9n 3 жыл бұрын
አቤቱ ሳልሀ ስላሴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርን
@amenteshome6013
@amenteshome6013 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስላሴስም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እመብርሀን ነብሱን በአፀደ ገነት ታድርግልን ይከብዳል ያለንበት ዘመን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚቺ ስዓት ያደረስን ስላም ዋልክ መምህራችን
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
መምህር እረ እባክህን እራስህን ይጠብቅልን እያዎረድከዉ ስለሆነ ሊበቀልህ ይፈልጋል ብዙ ሰዉ የሚተረፈብህ እኛም ለሀገራችን ሳበቃን ተፈዉሰን ፣ቆረበን ፣ቤተሰብ አሰለዉጠን ለእግዚአብሔር እና ለአንተ ምስክር ለመሆን ያብቃን
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 15 күн бұрын
አቤቱ አቤቱ ጌታዬ ማረን ይቅር በለን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ ምእመናን ንቁ ይከ ታሪክ እዉነት ነዉ
@ATez-pw1qs
@ATez-pw1qs 3 жыл бұрын
የሳህለስላሴን ነፍስ መድኅኒዓለም በገነት ያኑርልን። በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነውና የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የቀሩትንም ይጎብኛቸው። እኛም ሐጢያተኞች ነን መፍረድ ከባድ ነውና ወደ ንሰሀ፣ ለስጋ ወደሙ ያብቃን።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ሳህለ ስላሴ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን እጅግ የሚያሳዝን ነው ወንድሞቼ እግዚአብሔር ወደቀናው መንገድ ሰለመለሳችሁ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰደው በርቱልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰብህ 😭😭😭😭😭😭
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርች የወንድምች ነብሰ በሰራ በአብርሃም አጠገብ ይኖርን የዚህ ዘመን ሃዋራ ነው መታድል ነው አንድት ነብሰ ማዳን ዋጋ አላት እግዚእብሔር ማሀራ ነው ደግሞ በልሀሰብን የአሰርቀች እመብርሃን ያሎትን ትጉበኝችው ሁልችንም ሀጢያትኞች በድሎች ነን እርሰሱ ማሰትዋሎን ሰጥቱችው ወንድምችን እህቱችን ያመልሰልን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪመላክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-is3qh8ed3y
@user-is3qh8ed3y 3 жыл бұрын
ሰሀለ ሥላሴ ነብስህን በገነት ያኑረልን እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ ይማረልን አሜን፫
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@meieymelese5697
@meieymelese5697 3 жыл бұрын
የመምህር እንኳን ደና መጡ
@astertebeje5672
@astertebeje5672 3 жыл бұрын
መምህር አንተንም እግዛብሔር ይጠብቅህ !!! ስላንተ እፀልያለሁ።
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ትምህርት ሳልጨርስ ነው ኮሜንት የምሰጠው አንተኮ እግዚአብሔር ለኛ ያዘጋጀልን ልዩ ስጦታችን ነህ የዛር ውላጅ የስንቱን ህይወት አበለሻሸው አንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ያንተ መልቀስ ደሞ ጭራሽ እረበሸኝ የአምላክ ቸርነቱ ይገርማል ትእግስቱ የፈጣሪ አሁን እዲ ተገደልን እንዲ ተጠቃን እንላሀን አረ እንዳውም ቸርነቱ በዝቶልን ነው የማያኖረን ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን መምህር የዛሬው ገጠመኝ ለየት ያለነው በጣምነው ያዘኩት መምህር በለቅሶነው የጨረስ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑልን ወድማችንን መምህር አታልቅስ በፀሎት ማሠብነው
@user-gd2nw8ds2g
@user-gd2nw8ds2g 3 жыл бұрын
Disilki የምታርጉ ግን አውቃቹ ነው በስህተት ነው ልባችን ተደፍነዋል በቃ እግዝዮ እንዲህም አለ ለካ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ንስሃ ሞት አብቃን እግዝዮ በምህረት ማረን😭😭😭
@wubetube9848
@wubetube9848 3 жыл бұрын
እህቴ ክፋ መንፈሱ ያለበት እኳን ለማዳመጥ ሰይጣን የሚሰራው ሴራ ነው
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
መምህር እግኢአብሔር ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልን የብዙዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው ተስፋ ስላሴ ሳናውቅው እንደልምድ ሃጤያትን ተላምደን አማላካችን አስቀይመናል ይቅር ይበለን
@yemayamlio1805
@yemayamlio1805 2 жыл бұрын
ሰህለ ስላሴን ነፉሱን ይማርልን መሞህር ኑርልን እግዝአብሄር ይጠብቅህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን አንጀቴን በላኸዉ እደዚ ሆነክ ስታለቅስ ። የወድማችን ነፋስ ከደጋግ አባቶች እቅፍ ያኑርልን ፈጣሪ አምላካችን 😭😭😭😭😭ቃለሒወት ያሰማልን። በእዉነት መ ምኽር ልትጠነቅ ይገባል እንዲይቶናከሉክ በጣምነዉ ምታሳስበኝ የእሞ ፍቅር ልጅ ዘወትር ካተጋር ይሁን አሜንአሜን አሜን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔ዲስ ላይኮች ገን ጤናቹሁ አሳሰቦኛልእግዝያብሔር ወደራሳቹሁ የመልሳቹሁ
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 3 жыл бұрын
እነሱ ይሆናሉ ዲስላይክ የሚያደርጉት
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 3 жыл бұрын
ይሄን ግብረሰዶምን የሚደግፉ ይሆናሉ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
@@elenikagnew8473 ለክንሽ እህቴ በቤላዋስ ወገተወ ገደለወት የለ ወንደማችንን
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ገዳፊወች ናቸው
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen qala hewoti yasemalin yagelegelot zemenachiihu yebarekun mamaharachiin
@wubetube9848
@wubetube9848 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቅህ መምህራችን
@user-ig9gw4oj1j
@user-ig9gw4oj1j 3 жыл бұрын
መምህር፣እኳን፣ሰላም፣መጡልን፣ጌታ፣ብርታት፣ጥንካሬውን፣ያድልልን፣አቤቱ፣ጌታሆይ፣ለሀገራችን፣በሰላም፣አብቃን።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@user-tz9ve9tn8r
@user-tz9ve9tn8r 3 жыл бұрын
ውድ መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ቁምነገር ካንተ አግኝቻለሁ ህይወቴ እየተለወጠ ነው ከጣፋጭ አንደበትህ የሚፈልቁት ቃላቶች ህይወት እየዘሩብኝ ነው በርታ ጠንክር እኔም በብዙ ፈተና የአጋንንት ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት ግን እጅ አልሰጥም እየታገልኩ ነው ጥንካሬዬ ደግሞ የመምህር ግርማና ያንተ ትምህርት ነው እባክህ ከቻልክ ወለተፃዲቅ ብለህ በፀሎት አስበኝ፡፡
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish ehte
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
ሁሉንም ገጠመኝ አዳምጫለሁ ግን የዚህ ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው. ብዙ ነፍስ መልሶ ነው የሄደው. አቤት. በእየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ. እግዚአብሔር ይማረን. እኛም ጋር ብዙ ጉድ አለ እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን ምንም ይቅርታ አያስፈልግም. ምን ታደርገው እንዴት አታለቅስ መምህር በጣም ያስለቅሳል እግዚአብሔር ስራ እየሰራ ነው ባንተ
@lakechsewnet7106
@lakechsewnet7106 3 жыл бұрын
መምህር መቻያዉን ይስጥወት አምላክ ያበርታልን በጣም በጣም ይከብዳል
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
😭😭😭 ለፈተናው ኣለቀሰኝ መምህራች እግዛብሔር ይጠብቀልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ere enem libsoche lay min eylakubign endehone enja debterawochuna tifozowochu libse eyetekedede eyetebsasa agegewalhu
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
የሳህለ ስላሴን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን በእውነት መምህር አልቅሰህ አስለቀስከኝ 😭😭😭😭😭 የዛሬውስ ገጠመኝ በጣም በጣም ከባድ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሼር ሼር ሼር እናርገው እስቲ ???
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን። በሰላም መጣህልን። አሰተማሪያችን። ብዙ። የተማርነብህ። ብዙ። የነቃንልህ። ኑ። የመምህራንችንን። እንማር። 30/60/100. እንድናፈራ ። ግን። ሆዴ ተንቀጠቀጠ ፎቶህን። ሳየው። የሀዘን። ነው እናውቃለን። ከብዙ። ትግሎች በሗላ ነው። ወደኛ። የምታወርደው። አይዞህ። ወንድሜ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን የዛሬውስ ያሳዝናል አይገልፀውም ምን አይነት ግዜ ደረስን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭 ወንድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኣሜን ፫ መምህሬ ፅናቱ ይስጥህ
@tigisttegegne8344
@tigisttegegne8344 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እኔ አልቻልኩም ምሠማው ነገር ሁሉ ለጆሮ ይከብዳል
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
መምህር እስከ ዛሬ ከሰማሁት ገጠመኝ እንደ ዛሬው ታሪክ ከቀፈፈኝ እንዲሁም ያሳዘነኝ ታሪክ የለም ቅዱስ እግዚአብሔር በዚህ ችግር ውስጥ ያሉትን ሁሉ ነጥቆ ያውጣልን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶ "ማራናታ" በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ግፍ እና መከራ አንዱ ምክያት የግብረሰዶ መስፋፋት ነው ወገን በርትተን ልንፅልይ ይገባል የእማ ፍቅር ልጅ የጠፉትን ይመልስልን እናንም በቸርነቱ ክጠብቀን መምህር ላንተም እድሜን ጤና ይስጥልን ቅዱስ ዑራኤል በአንተ ላይ ክፋ ከሚያስቡት የክፋት ልጆች ይጠብቅህ
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
የወንድማችንን የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይማርልን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ጊዜው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
የሳህለ ሰላሴ ነፋሰ ይማርልን እግዜያብሄር ተሰፍ ሰላሴን እግዜያብሄር ጠብቀው አበርታው ሞገሰ ሁነው የሳህለ ሰላሴዬ ነፋሰ ከአብራን እቅፋ አድርገው የሰራዎት አምላክ አቤቱው እኞንም ለቅድሱ ቁርባንክ አብቃን ውይ መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዳተ እሩር የዎክ ወድሞቼ ያብዛልን
@yeshiyeshi2257
@yeshiyeshi2257 9 ай бұрын
መምህራችን በእውነት በጣም ይሚከብደ ነገር ነው እኔ እራሲን መቆጣጠር አቃትኛ። መምህር ተሰፈይ አበራ እኔጋም አለ ባለቤቴ እዚህ እይወተ ወስጥ ነው ያለው እና ለረፈት ሂጂ በጣም የሰው ልጅ አይምሰልም። እኔ ኑሮ አለኝ ብዬ ነው የሄድኩት ነበር አሁንም እሱ እኔን የጠብቃል እኔ ግን ተስፋ ቆረጫልሁ የአንድ ልጅ አለን ከሱ የወለድኩት ነስሐ ገባ ሰለው የሰቅቡኛል እኔ ግን ገዳም የዢ በሂድ። ከዛም መጣና የባስ ብሎ እቤት ውስጥ አሰቅምጡ እኔ ሰመጣ የት ደረሰሽ እያለ የጠይቅኛ ነበር እንዳልድረሰበት መምህር በእውነት በገል ባገኛክ በጣም ፈለጊ ነበር በለከተ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህር በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish
@martamar1706
@martamar1706 3 жыл бұрын
ድንግል ሆይ የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይምርልን ዘንድ ከልጅሽ ከወዳክሽ ከልኡል እግዚአብሔር ማልጅልን ልጅሽም በቀኙ ነፍሱን ያኖርልን
@endegenaasema9047
@endegenaasema9047 8 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትኽ መጠን ማረን እንደ ምሕረትኽም ብዛት መተላለፋችንን ደምስስ የወንድማችንን የሳሕለ ስላሴን ነፍስ በገነት አሳርፍልን ተስፋ ስላሴንም አንተ ጠብቀው አሜን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ሞገሰ ይሁንክ እኞዬ ወይም እኔና ከእኔዬ ታላቅ የሆነቼ በልጅነታቼን እንጫወት ብላ የምታሰተምርን ነበረቼ ግን አናውቅም ነበር ግን የሚገርመው እንደዜዬ የምታሰተምረን መናፋቅ ሆናለቼ በፌትም የዛር አምልካም ነበረባቸው ይገርማል ጫወታው የልጅነት አይመሰለም ከወድማቼን ከጎረቤት ልጅ ጋር ተኞው ነው የምትለው ከሴትም ከወንድም ጋር ይገርማል መጥፎ ነው እግዜያብሄር ያድነን ይገርማል ትዝ ይለኞል በትምህርትክ እና ለውላቼንም እግዜያብሄር ያድንነ እግዜዎው እግዜያብሄር ያበርታክ ብዙውን ህዝብ ነው ያነቀህው መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን እኔዬ የማውቀው ሰው የቤቴክርቴዬን ልጅ ልጅቼ ደፋሮዎል ተብሎ ሴወሩው ሰምቼዬ ያው ግን ይገርማል አድነን ሁላቼንም ያድነን አለማወቅ ነው እማ ፋቅር አድኞኝን አገራቼንነ ኤቴዩጰዬን ውይ ያሰራት አገርሼን አድኞን እኔን መምህር ተሰፋዬ አበራ አይዛክ አታልቅሰ ውይ ይገርማል እግዜያብሄር ያድነን
@user-nh3lm5qn9p
@user-nh3lm5qn9p 3 жыл бұрын
Enem 😭😭😭😭😭
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
በጸሎታችሁ አትርሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከትርሱኝ አፀደ ማርያም
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
አሜን
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
እግዚኦ እንደ ቸርነቱ ይማርን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ወንድማችን ነብስህ ይማርው ገጠመኝ 154 መምህር እመ አምላክ ምት ጋር ትሁን በመንገህ ሁሉም አትለይህ እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ነብሳት ነው የሚድነው እናመሰግናለን መምህር ተስፋ ስላሴ
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉት እናተ ግብረ ሰደሞች ናችሁ የሰው ገፀ ባህርይ የሌላችሁ እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ ልቦና ይስጣችሁ፠
@sosetg1
@sosetg1 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የምንስማው ነገር ጆሮን ጭውው ያደርጋል . ጭንቅ ይለኛ የወደፊት የልጆቼ ህይወት .
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስለት 😥😥 እንደዚ አይነት ወንድሞችን ማበረታታት አለብን አምላከ ሩፋኤል ይርዳክ እኔ ለሰማሁት አቅቶኝ አንተ አብረ ቆመ ስሰግድ እግዚአብሔር ብርታት ሰቶሀል 🤲
@zerfetegegne5344
@zerfetegegne5344 3 жыл бұрын
መምህር ይከብዳል፣ ነፍሰ ይማር፣ ድንቅ ነገር የምታደርገው፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@estifbest2121
@estifbest2121 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን
@sloomgh4582
@sloomgh4582 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ከባድ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 3 жыл бұрын
እረ እኔስ አልቻልኩም ወንድሜ ሆዴ ተዘፋዘፈ አልቅሼ ልሞት ነው ።ልጆቼን አሰብኩ አሁን ያሉት ሕፃናት አስብኩ እባካችሁ ወላጆች ልጆቻቸው ተቆጣጠሩ እኛ በስደስት ያለነውን ለኛም ለልጆቻችን በፀሎት አስቡን ግዜው አልቃል።
@eyoelg5142
@eyoelg5142 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ስለእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው አውደ ምህረት ላይ የሚሰብኩ የሚያስተምሩ አልታጡም ሞልተዋል ግን በትምህርታቸው የሚቀየሩ እጅግ ጥቂቶች ናቸው አረ መምህራኖቹም ቃሉን የሚያስተላለፉ ቦዮች እንጂ በሚያስተምሩት ቃል ሲኖሩበት አይታይም እንተ ግን ምእመናን ቤት ጓዳ ድረስ ዘልቀህ ያውም ግብረ ሰዶማውያንን በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር አቅርበህ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እንዲወጡ እያደረክ ነውና ትልቅ ምስጋና ይገባሃል እንደዚህ ነው እረኝነት ማለት እንደዚህ ነው ጠቦቶችን መጠበቅ መንጋውን መያዝ ማለት እና በርታ ጠንክር በነገር ሁሉ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ያግዝህ ያግዝህማል ለኛም በተለይ ለኔ ባህር ላይ እንደተንሳፈፈ ኩበት ወዲህ እና ወዲያ ለምዋልል እንዳንተ በቆራጥነት ወስኜ ወደ ቀደመው መንፈሳዊነቴ ለመመለስ እፈልጋለሁና ሁላችንንም በዚህ ምጡ በጀመረበት ጊዜ ዓለም የማትሰጠውን ፍፀም እረፍት እና ሰላም እግዚአብሔር ያድለን የልተፈታ እንቆቅልሻችንን ክርስቶስ ኢየሱስ ይፍታልን አሜን 🤲
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 113 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,6 М.
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 629 М.
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
1:31:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 113 МЛН