18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ

  Рет қаралды 76,652

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 544
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሃልን የምንወድክ መምህራችን✝️❤ ዛሬ በላይክም በኮሜንትም ኣንደኛ ነኝ የመዳም ቀሞሞች ተቀድማችዋል🤣 መምህርን የምትወዱ በላይክና ሳብስክራይብ ኣሳዩኝ❤
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын
🤣ለሞአንቲ ተቀዲመ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😂🥰🥰🥰🥰
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ ልደምርሺ
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f Жыл бұрын
Hhhhhእኔ የክርስቶስ ቅመም ነኝ እንከባበር የመዳን ቅመም አትበል
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ደብተራን ላለመንካት አጥማቂወችን ቢሳደቡ አንሰማቸውም ። መስገድ እማይፈልግ አገልጋይ ህይወታችንን የገነቡትን , ሰው መሆናችን በስላሴ አምሳል መሆኑን አጋንንትን መቀጥቀጥ እንደምችን ያሳዪንን አባታችንን ቢነቅፍ እንፀልይላቸው , ተይዘው ነው ፀጋህ ይብዛ መምህር
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ በድምፅ መስገድ ትችላላችሁ ያው ዛሬ ሰንበት ሰለሆነ ከአመልኮ ስግደት ውጭ መስገድ አንችልም kzfaq.info/get/bejne/rN9_nq2as5q6Zmw.html
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን የአባታችን አብና ተክል ህይማኖት ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n Жыл бұрын
እባህን የቅዱስ ዑራኤልን ፃፍልኝ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
መልክአ ቅዱስ ኡራኤል ላይ አለልሽ እህቴ ከዛ ነው እኔ ያመጣሁት እዚህ ለመፃፍ ብዙ ግዜ ይውስዳል ።
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እሳይ እህቴ እንካን ደስስ አለሽ ቅዱስ ሩፍኤል ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህርዬ ህዝቡ ጋርዶታል ሃገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር ስለመናፍስት ቢያቁ ውይም ቢማሩ ለህዝቦም ይተርፉ ነበር ይማርን 😭😭
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 10 ай бұрын
መምህራችን እድማችሁን ያርዝምልን የእውነት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞🕊️⛪️🕊️
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ኦኦኦ እግዚእትነ ማርያም ስታአይነት ሰው አለ ግን መምህርዬ እድሜዬ ጤናክን ይስጥክ ቅዱስ ሚካኤል በያአዳዳችን ስታአይነት ችግር አለብን እኮ ግን ላሷአ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ያስበን አሚን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ የተዋህዶ ንጉስ ስሙ የተመሰገነ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
"እንኳን ለፅኑ ሠማዕት ለክርስቶስ እውነተኛ ምስክሩ ለሆነው ለታላቁ ሠማዕት ለኃያሉ ሠማዕት ለሠማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የልደት በዓሉና የቅዳሴ ቤቱ መታሠቢያ አደረሳችሁ የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ሠናይ ቀን ይሁንላችሁ በሠላም በደስታ በፍቅርና በበረከት ዋሉልኝ የሠማዕቱ ወዳጆች"
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቅዱስ አምላክ ሆይ አፍታህ ባሌ እና ልቦናችን እና አይምሮችን ክፈትልን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራበት ✝️
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ መልካም እለተሰንበት ይሁንላችሁ
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እኳን አብሮ አደረሰን እሽኒ እናዳምጥ አለን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን ለሁላችንም
@user-ji1kh5zo5j
@user-ji1kh5zo5j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን እሺ እህታችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ኤፍታህ ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እህቶቼ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰 ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል የጻዲቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በቃል ኪዳናቸው ሀገራችን ሰላም ያርጉልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህራችን ስወዳችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡልኝ ወቶ ከመቅረት ወድቆ ከመሰበር እማ ፍቅር ትሰውራችሁ መምህሬ መንገድ ላይ ስለ አንድ አንድ ሰዎች ነገር ስትሉ እውነት ነው ለሰው ልጅ መጀመሪያ ሰላምታ ማቅረብ አለብን ከዛ ቀጥለን ወደ ጉዳዩ መግባት ነው እንጂ ይዘው ብሎ ጉዳዩን መጀመረ ምን አይነት ነገር ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ለሁላችንም። እውነትም ወይ ፈተና አምላኬ ቅዱሳን ሆይ ከክፉ ፈተና ጠብቁን ከልሉን በምልጃችሁ ድረሱልን በሥላሴ ስም ስንት አይነት ነገር አለብን በየ ቤታችን በእውነት ደግሞ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በአንዱ ላይ አድሮ ያስተምረናል ይመክረናል ወደ ቤቱ ይመልሰናል ብቻ ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህሬ ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የኔ አባት 💚💛❤️ ድሮ ኢትዮጵያ ያለው ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ግርም ይሉኛል ሰዎች ልጅ ሳይወልዱ ስቀሩ እግዚአብሔር ለምን ለኔ ልጅ አይሰጠኝም እያሉ ሁሌ ጥያቄ ይሁንባቸዋል ነገር ግን በሰይጣን ስራ በክፉ መንፈስ ተይዘን ነው ግን ዛሬ ላይ የኢንተርኔት ነገር ብዙ ነገር አሰማን ለወጠን ቀየረን ሰይጣንን ድል አድርገን እንድነሳ አደረገን ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት💚💛❤️_
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ይገርማን ባንተ ምክንያት ስቱ ዳነ መምህር ዝም በላቸዉ እኔ 9 አመት ሙሉ አዳማ ናዝሬት በነመምህር ድጋፌነህ በሌሎቹም ታላቅ ጉባኤ እየተባልን ተማርን ግን ግን በሒወታችን ላይ አድም ሰዉ ለዉጥ አላመጣንም ምክንያቱም የጠላትን ዉጊያ ስላላስተማሩን በዚህ ፔጅ ግንባር ያዳመጠ ማንያዉም ሰዉ ያልተለወጠ የለም ምን አልባት በዳፈናዉ ሳይሰሙት ከሚነቅፉት በስተቀር መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን!!!🤲🤲🤲
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ምእመናን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ መምህሬ እንኳንም መጣህልኝ እስኪ ላዳምጥና እመለሳለሁ ዛሬ 25 ነኝ የመዳብ ቅመሞች ኑኑኑኑኑኑኑኑ እንማማር
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በርታልን መምህራችን ካንተ ብዙ እየተማርን እየተለወጥን ነው
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
መኩሸየ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@user-ns9hh5uc4u ሴብስክራይብ አርጉልኝ የተዋህዶ እህቶቼ ❤️💋
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለ አባቴ ለ አቡነ ተክለሀይማኖት ወርሀዊ በአል አደረሳቹ እንኳን ደና መጣህ መምህር ሰላመ እግዚአብሔር በ ሁላችንም ለይ ይሁን
@trngotrngo669
@trngotrngo669 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትያሰማልን በድሜመጤና ኑር አሜን🙏
@mikaelabate12
@mikaelabate12 Жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ እና ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ይሄን ጉዳይ ሳስብ ጭንቅ ይለኛል እባካቹ የሰው ህይወት ላይ በር አትዝጉ በየትኛውም አገልግሎት ያላቹ የዘመናችን ፈሪሳውያን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
እረ መምህርዬ ባለቤቴዬ አይወልድም ተብሌ ይህው 22 ዓመታችን ግን የለም ልጅ አኪም ከሱ ነው ተብዬ ቁጭ ብያለው ስልክክን አልተገጣጠምንም አድ ቀን ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያገናኘን
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻❤🇪🇷
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሄር ይመስገን🤲 ሥላሴ በነፍስም በስጋም ይጠብቅህ🤲የአባታችን የመልአከ መንክራ በአለት ላይ የተመሰረትክ ፍሬአቸው ነህ :: አንተም ብዙዙዙዙ ፍሬ እያፈራህ ነው ☝️ወላዲተ አምላክ አጥር ትሁንህ🤲አሜን🤲
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 Жыл бұрын
መምህር ልክ ነክ አንድ የባሌ ወንድም አላገባ አልወለደ ግን ለምን እንደሆነ አያቅም እና ያንተን ትምህርት እንዲያዳምጥ ነገርኩት ግን ይህ ዘበነ ልክ አይደለም ብሎኛል አለኝ 60 አመት ሊሆነው ነው ግን ንስሀባት እንኳን የለውም ክርስትና ስሙንም አያቅም
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 Жыл бұрын
መ/ር የሚገርም ገጠመኝ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ስለ ህዝቡ ለመናገር በጣም ከባድ ነው፡፡ ስው አይገባውም፡፡ በተለይ የሰለሞን ጥበብ የሚባል ነገር ላይ ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጥ፡፡ ጥበብ፤ ዕፅ ምንናምን የሚሉት እና የሰይጣን/የድግምት ስራዎች ልዩነትና አንድነት እንዴት ማወቅ እንደሚቻል ትምህርት ቢኖር መልካም ነው፡፡
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 💖💖💖💖
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አሥተማሪ ትምህርት ነው
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል ሁለቱም ያሳዝናሉ በእውነት በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ና በአባታችን ቀሲስ ሄኖክ በመምህራችን ተስፋይ አበራ አድሮ ጠላታችን ዲያብሎስ እንድናውቅ ሰለ ፈቀደልን እድዚአብሔር አምላ ክብር ምስጋና አምልኮ ውድሴ ስብሃት ስግደት ለርሱ ይሁን አሜን እውነትህ ነው መምህር ወንጌል ይሰበካል ስለ የመናፍስት ሴራ ግን ከናተ በቀር የምያስተምር ሌላ የለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ይክን የቀዪረ ህይወት አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለልን::ይህ ትምህርት በዋናዋ ተዋህዶ መሰበክ መገለጥ ያለበት ነዉ::ብዙ ብዙ በመንፈስ የተጨነቁ ሰዎች በሁሉም ቦታ አሉ::አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ለቤተክርስትያን አለቆች በጎ ህሊናን ሥጣቸዉ::
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
መማህራችን ፀጋው ያብዛልህ የአገልገሎት ዘመን ህን የስረዝምልን በርታን ዝማሬመላእህክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
መምህርችን እንኳን ደህና መጣህልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጂ የተዘጋዉን በር የሁላችንም ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
@user-cf8fo8li4b
@user-cf8fo8li4b Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይገርማል የኛ ልዬ እኔ እስከሚትመጣ ይጨንቀኛል እግዝኣብሄር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ ስጠብቅ ነበር 😳እንኩዋን ሰላም መጣህልን 😘እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏿
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን በእውነት አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ቅዱስ አቡነ ኪሮስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው ዬኔ እናት ታድላ እሰዋ ያሰብ የአባቶቻችን አምላክ ያሰበን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
አይ መምህርየ ያውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ነው ነገሩ እግዚአብሔር ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን!
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ብዙ ተማማርን ፈጣር በእውነት መልስ ይስጠው ለወንድማችን ደግሞ ደግነቱ ሁለቱም ምስቶች መንፈሳዊ ሁነዋል
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሠማልን መምህረችን እግዚአብሄር ከለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዉል እግዚሔቤር ይመስጌን። እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን መምህር ተመስጌን ስቱን ተማር የሚያሸንፍ እግዚሔቤር ልና ይስጠን ።
@eritreatebareki2448
@eritreatebareki2448 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ተባረክ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ. ህይውት ያሰማልን መምህር አስተማራ ገጠመኝ ነው.ትምህርት አግኝቻለው እዚውስጥ
@user-yp2py9wh3i
@user-yp2py9wh3i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን
@user-fu9hq6ht3g
@user-fu9hq6ht3g Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርቲ መምህራችን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በርታ ብዙ ሰዉ እየተጠቀመ ነዉ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 23 күн бұрын
አቤት ፈጣሪዮ ምን አይነት አለም ላይ ነው የምንኖረው አቤቱ ማረን እናንተ መምህራኖቻችንን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን በእናንተ ነቅተናል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ን ያሰማልንመምህራችን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የልብሽ ንፅና አይቶ ፀሎትሽ ሰምቶ የውሉ ጉድ አጥፍቶ የአች የወነውን ፍሬሽን እድታቅፍ አይንሽን በአይንሽ እድትአይ ስለ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የማሳዝነው የስጣን ስራ ግን መችም አያሽንፍም የፈጠረን አያቀላፋም ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምራችን በፀጋው ይጠብቅክ አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጣህ ቅዱስ እሩፋኤል መሀፀን ፈታሂው የወንድሜን ሚስት ማህፀናን ይክፈትላት የተባረከ ፍሬ ይስጥልኝ ለስለቱ ያብቃኝ
@bezaeuale2612
@bezaeuale2612 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በየግዜው የምታስተምረው የሁላችን ህይወት የሚዳስስ ነው ማስተዋልን ያድለን ላንተም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣሀአክ አሁንም የላወቀነዉ እግዛብአሔር የሥተምረን አሜን🙏
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ወይ ፈተና አምላክ ሆይ ከምኑ ትጥለን ይሆን ላላገባን እንደ ፈቃድህ በእውነት እኔስ ልጅ ያጣችውን አሁን ያገኘችውን ሳስባት በእንባ ነው የታጠብቁት ወይ አምላኬ ተመስገን እኲን ጠላቷን አወቀች እግዚአብሔር ይመስገን እውነትክን ነው መምህራችን ወይ ፍክች አንድም ለውጥ አላየንም ሰባኪ ተብየው እናንተን ያኑርልን ጠላታችን እንድናውቅ ያደረጋችሁን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ያቆይልን በጣም ነው ሚገርመኝ መምህሬ ልባቸው የተደፈነ እያዩ እኲ የማያምኑ ናቸው በጣም የሚገርመኝ አባታችን አባ ዮሐንስ የሳቸውን ፈውስ አይታችሁ ከሆነ አይናቸው እየበራ ከኤች አይቭ እየተፈወሱ ሌላይ ይቅርና 5 አመት ሰይጣን ያስረገዛት በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ ልክ ቅዱስ ሚካኤል የረገጠውን የሚመስል ሰይጣን ሲወለድ እያዩ አያምኑም በእውነት ለአገልጋይ ተብየወች ልቦና ይስጣቸው ያንተ አይነቱን ያብዛልን መምህራችን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ዛሬም እንጂ ተምረን ነው. በእውነት እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት. ጻድቃን አባት ተክለሃይማኖት አንተ እና በቤትችከ ይጠብቅልን በእውነት ጤና እና እድሜ ከንትከር ጋር ዋና እሰው ነው ለውድፍት እሄ ትምህርትክ ነው ።
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
መምህራችን እራጀማ እድሜና ጤና ይስጥበጣም ደስየሚ ትሞህርት ነው አስተማራ ነው
@genetalem8059
@genetalem8059 Жыл бұрын
የምንወድህ መምህራችን እግዚኣብሔር ይባርክልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ።
@uaesharjah
@uaesharjah Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልክ ኑሩልን ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጠን አገራቼን እግዜያብሄር ሰላም ያድርግልን
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ምህራችን ጠብቅሊን ከ ፈተናው አድንሊን።
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ
@Sarah-qu7fq
@Sarah-qu7fq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት የአሰማልን
@letenseatsge1562
@letenseatsge1562 Жыл бұрын
እንኳንዳህናመጣህመም/ርቃልህይውትያሰማልን
@mameiloveyou2610
@mameiloveyou2610 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ አሜን(፫) እኔም ከሁለቱም ጋር አይሁን ነው ምለው ግን በሶባኤ ይጠይቅ በጣም የጉዳት የሁለተኛዋ እህታችን በመንፈሰ ማሀጸኗ በመቆለፎ ልጅ እያናፈቃት አንደኛዋሰ ልጆችም አሏት ቤጉዳትም በልጆቿ ትጽናናለች የሁለተኛ በምን?😭 እግዚአብሔር ይማርን በምናርገው ነገር በእውነት #ቅዱስ ሩፍኤል የኔ አባት ለሁላችንም የተቆለፈብንን ፍታልን ያለ ሐሠት
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መህር የድንግል ልጅ እስከነ ቤተሰቦችህ ከሰው ሰይጣኖች የሰይጣን የግብር ሰዎች የሰይጣን አገልጋዎች ትጠብቅህ አሜን የእግዚአብሔር ስራ ታምር እፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ መምህራችን በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንጅ ሁላችንም ተመናል ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን መምህራችን
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር አይን ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔ አንተ በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ የመናፍስት አሰራር በአንተ ትምህርት ነው ያወቅሁት ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ኑ ሁላችንም እንማር ና ጠላታችን እንወቅ እመቤታችን ሆይ ተስፋ ስላሴ አንቺ ጠብቅልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@MartaDereje-ci5nj
@MartaDereje-ci5nj 3 ай бұрын
መምህራችንረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
ዛሬ ተክልዬ ነዉ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖ አመተው በዓል አደረሰቹ የዛሬው ለያት ያሌ ነዉ ልብ ይስጣን ስንቱ በዝ መልኩ ተጎደ የዲብሎስ ጭከኔ ቤኛ ላይ
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg Жыл бұрын
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልክ እባክክን በመሃል የሚገባውን ማስታወቅያውን ቀንሰው ሃሳብ ይሰርቃል
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ነው ምናመሰግን ቃለት የለኝም እድሜና ጤናይስጥልኝ እስከቤተሰባችህ
@fanosefanose6298
@fanosefanose6298 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ መምህር
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ መመምህራችነ ቃለ እይወትን ያሰማልን ሩፋኤል እንክዋነ ልጅ ሰጣት
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ የሚሳነው የለም ክብር ምስጋና ይግባው በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 Жыл бұрын
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን
@emualmu1923
@emualmu1923 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው መምህር እንኳንም ልጅ ሰጣት ከባድ ነዉ
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
መምህርየ ተበረክልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አሰተምረህናል ልብ ያልው ልብይል እንወድህአለን ቃል ህይወት ያሰማልን
@metagesteka9202
@metagesteka9202 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር እግዚአብሔር የጠላታችንን ሀይል ያክሽፈው
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አማን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ትክክል ነክ ሁሉም ነገር ልክነውህ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እወነት ኑው ትክክል መማእህራችን ትክክል ቃለህፕዉትያስማልንአሜን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንም ደህና መጠህልን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 Жыл бұрын
ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ሂውትነው በጣም የማስተምር እና እግዚአብሔር ይመስገን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ቸረነት ከምንም በላይ እኛ ክፉ እየሆንን እግዚአብሔር ሲራራልን መምህር በእውነት ሺ አመት ኑረልን ታስፈልገናለህ
@webetazelalem9244
@webetazelalem9244 Жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምራችን
@zebiderzenebe5595
@zebiderzenebe5595 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።በፀሎት አስብኝ እህተገብርኤል ነኝ
@srms7486
@srms7486 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን መምህር ስላም ላንተ ይሁን
34ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተዋህዶ ጌታ የተገለጠላት መናፍቅ
51:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 427 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 4,7 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 72 М.
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 104 М.
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?
1:56:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 121 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 427 М.