2 የማናስተውላቸው ከባድ ፈተናዎች...ሰላም የነበርነውን አለያየን|

  Рет қаралды 9,478

ahadu podcast

ahadu podcast

28 күн бұрын

#relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial
ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
• ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

Пікірлер: 117
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 26 күн бұрын
እኔ ብዬ ልረዳው ብዬ ጥፋቱ እያየሁኝ እዳላየ እያወቀ እዳላወቀ እኔ ከወንዶች የበለጠ ጭቅጭቅ አልወድም ምን ጥቅም አላገኝሁም እርግፍ አድርጉ መሄድ ምነው ሸዋ ደከመኝ የምር ያልከወን በሙሉ አደርጋለሁ ድካም ነው ያተረፍኩት ቅመም እደኔ ልባቹ የደከመ ❤
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 12 күн бұрын
እኔም ደክሞኝ አልሀምዱሊላ ተለያየን ተጋስጉ ቡዙ ዋጋ ከፍልኩ
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 26 күн бұрын
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
@user-lo7ed3rv9j
@user-lo7ed3rv9j 26 күн бұрын
እኔን ብቻነው የናፈከኝ😂 እመቤቴን ናፍቀከኛል ምርጥዬ የልቤሰው❤🎉🎉🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 26 күн бұрын
ውውው ኪራየ እሄ ቪድዮ ለኔ ነው ከምር ተቸገርኩ ጌታን እኔ ሁሌም እፈራለሁ የሚያጋጥመኚ ሰው ከኔ ጋር ምንም ነገር የማይግባባ ነው ከዛ ከኔ ጋር ተቀራራቢ ለማግኘት ብየ ራሴን አሳመምኩ አሁንማ ፈጣሪ ያቃል ብየ ከሆሉም ሰው ወጥቸ ብቻየን ቁጭ አልኩ ብቸኚነት ያለው ሰላም ተባረክ ኪራችን❤❤❤
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 26 күн бұрын
ገራሚ ነህ አመሠግናለሁ የምትናገራቸው ሁሉ እማናችንም ጭቅላት ውስጥ ያለን እውነታ ነው እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ
@netsanetnetsanet4512
@netsanetnetsanet4512 25 күн бұрын
101% እዉነት ነው
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 25 күн бұрын
እኔ የሁሉ ግዜ ጸሎትይ ኣቤቱ ወደ ፈተና ኣተስግበኝ ነው ብዙ ስወች የጠይቁሃል የኔ ያልሆነ ምን ያደርግልኛል ለእኔ የሆነ በስዓቱ እንድስጠኝ ነው ጸሎቴ ነው እናመስግናለን ወንድማችን❤❤❤
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
ኪራ ያንተ አገላለፅ ይለያል ያልከዉ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ትክክል ነዉ
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 26 күн бұрын
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ ተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 26 күн бұрын
❤የእኔ አበሳ የምትናገራቸው ቃላቶች እኮ ሁሉም ትርጉም አላቸው እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን እውቀቱን ያድልህ አሜን ለኛም የሚጥቅመንን ይስጠን
@fadela920
@fadela920 23 күн бұрын
በርታ ኪራያ ያምር ኤሄ ህይወት ብዞቻችን ያለናበት ህይዎት ነዉ ክበርልኝ ቃጥልበት🎉
@AbenezerSheno
@AbenezerSheno 26 күн бұрын
እባክህ ኪራ በ Success ም ይሁን በሌላ ስለሚገጥም የቅናት ስሜት & እኛ ባለፈ ህይወታችን ስላጠፋናቸው ጥፋቶች ራስን ይቅር ስለማለት Video ስራልን 🙏🙏🙏
@KalHyme
@KalHyme 26 күн бұрын
Waw Kiraye በእዉነት እምነት ላይ ያለክ perception በጣም ደስ ይላል I believe ከዚህም የበለጠ ደረጃ እንደምትደርስ ምንም ጥያቄ የለውም❤
@SenfikshGirma
@SenfikshGirma 23 күн бұрын
ልክ ነህ ኪራዬ ከባድ ነገር ነው ሳይኮሎጃህ እራሱ ይጎዳል
@LulitGetahun
@LulitGetahun 25 күн бұрын
ምትናገረው ነገር ሁሉ ገራሚ ነው
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 26 күн бұрын
ወላሂ እኔ በሂወቴ በጣም ብዙ ወዲነበር በሂወቴ እሚመጣዉ ግን ወስኘ ካዱጋ ለመሆን አስቸግሮኝነበር አሁንግን አልሆነሰዉላይ ወደኩ 😢
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 24 күн бұрын
ተባረክኪሩ❤❤❤❤
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥፋቴን ማምን ልጅ ነኝ ከማንም በላይ ተቃራኒ ስውን ጥፋተኛ አታደርጉ ምንም ቢፍጠር ሁሉም ለበጎ ነው ተበዳይ ብትሆኑ እንኳን ይቅርታ በሉ እግዚአብሔር ን ጥሩ ነገር ነው በሂወታችሁ ሚመጣው ከሂወቴ ትንሽ ልበላችሁ ትእግስት ይኑራችሁ ለምንም ነገር አወ ከባደ ነው የሚሆነው ያ ነገር ካልገደላችሁ ሊያስተምራችሁ ነው ተመስገን በሉና በፅጋ ተቀበሉ ከምንም ነገር ከማለት ወይም ከማደርግ ራቁ እሱ ስላም አለው በእውነት ላያስችል አይስጥም ፈጣሪ ለጥሩ ሰዋች ነው ታዲያ ተመስገን ኪራ ባተ ምክር እዚህ ደርሻለው ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋ አመስግንህ አለው
@ZebibaZebib-pz4ts
@ZebibaZebib-pz4ts 23 күн бұрын
Betam tekekel yehone hasab new
@hanatesfaye7888
@hanatesfaye7888 13 күн бұрын
I like ur point of view
@henokgirmay1672
@henokgirmay1672 26 күн бұрын
እንቋዕ ብድሓን ከኣ መጻእካ መደባትካ ኣዝዩ ብሉጽን ጽፉፍን እዩ እሞ ኣጆካ ቀጽሎ ❤❤❤
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x 25 күн бұрын
አስተርጋሚ ዶ ይህልዎ ይኮን 😂 ፈሊጠካ እየዋ❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 26 күн бұрын
ቅመም እባክክ አትጥፋ በጣም ታስፈልገናለክ❤
@zahara4564
@zahara4564 13 күн бұрын
ትክክል👍
@user-vz9sc3vd4p
@user-vz9sc3vd4p 25 күн бұрын
Nice topic, Kira! That will hurt the most ! Keep it up ! You are blessed 😊😊
@MuluAbreha
@MuluAbreha 24 күн бұрын
ኪራዬ ኣለህልን ትንሹ ኣስተማራያችን ቀጥል እስኪ❤❤🎉
@LulitGetahun
@LulitGetahun 25 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ውስጤ ነው የገባው
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 26 күн бұрын
Thank you
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 26 күн бұрын
Thank you kiraye & Abani please Do not lose we learn a lot of things.
@melesueniyew1927
@melesueniyew1927 25 күн бұрын
The best and good advice for me thanks kira best man.
@alemdagim699
@alemdagim699 25 күн бұрын
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 26 күн бұрын
እንኳንሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤በመጀርያ በትክክል በደንብነዉ ያስተዋልከዉ !!!!ወንድሜ❤❤
@aminaath266
@aminaath266 19 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አቢኒና ኪራ❤❤🎉🎉
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
የኔ የብቸኝነት ኑሮ ብዙ ሰው ይገርመዋል አዎ ብዙ options አሉኝ በጣም ቆንጆ ነሽ ይሉኛል ግን እኔ የምወደዉን ወንድ ማግኘት አልቻልኩም ለዚም እዉነተኛ relationship መገንባት አልቻልኩም😢😢
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q 25 күн бұрын
እኔም
@sitratube1193
@sitratube1193 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪራየ❤️
@hayatkemal2588
@hayatkemal2588 26 күн бұрын
እውነት ነው
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 26 күн бұрын
Waqaayyoo sii haa Ebbisuu dhugaa❤❤
@kalkidantesema8577
@kalkidantesema8577 25 күн бұрын
enaja btam btam tkkkl nek beka befeker megodat yalewu amarache new
@TheDun-ep2vm
@TheDun-ep2vm 25 күн бұрын
አንደኛ❤❤
@user-lo7ed3rv9j
@user-lo7ed3rv9j 26 күн бұрын
እውነትም ፈተና ጌታሆይ
@menenassefa4285
@menenassefa4285 26 күн бұрын
ኪራዬ እንኳን መጣህ😊
@LindaGashaw
@LindaGashaw 25 күн бұрын
Ante lje tleyaleh tnx slemteseten melka mkr
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 25 күн бұрын
ዌልካም ኪራዬ❤ ካንተ ቪዲዮች ስርቅ አላማዬን እስታለሁ ቅር ቅር ይለኛል የምር❤
@elsabetgedlu7324
@elsabetgedlu7324 26 күн бұрын
You are right uff beka gebtohal bedenb kiraye
@henokgirmay1672
@henokgirmay1672 26 күн бұрын
ኣነ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀካን ዝከታተለካ
@Alem_1
@Alem_1 26 күн бұрын
ዋላ አነ😍
@KalHyme
@KalHyme 26 күн бұрын
Well come Kira and avini ናፍቃችሁኝ ነበር😊
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 26 күн бұрын
ድሮ ባቅሂ የሚወደኝን ባላጣሁት
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 26 күн бұрын
ትክክል ነህ ፈተና ነው በጣም አተውለህነው ምታወራው በተለይ እኔ ነኝ ጥፍተኛውብለን ብናመዛዟን እያንዳንዱ እርምጃችን ይስተካከላላ የተግባር ሰውያርገን ሁላችንም በጣም አሪፍእይታነው
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 25 күн бұрын
True 💯 it is a real challenge. Specially for girls. we have to be conscious on our life. Thank you Kira for sharing this.
@BeaziBeazi
@BeaziBeazi 25 күн бұрын
For ur mind😊😊wow
@Godloveus1
@Godloveus1 26 күн бұрын
የሚያሳዝን እውነት
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 26 күн бұрын
Kiruy enkuan dena metaki 🔥🔥🔥💞💞💞
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 25 күн бұрын
የኔ ታሪክ
@YeniProxi-yu3id
@YeniProxi-yu3id 26 күн бұрын
❤❤❤❤well kiraya
@amanialmtku
@amanialmtku 26 күн бұрын
welcome kiraye❤️
@danielmoges9196
@danielmoges9196 26 күн бұрын
kiraye እውናት ውድ ሰው ያንተን አስተሳሳብ ሳይ እኔ አራፍ እላለው እኔ ሁሉም ሳው ማትፎ ናው ብዬ የ ደመዳምኩኝ ሳው ነኝ ይ ገርማሃል ያመኛልና ደና ከ አይደለሁም የቱ የኔን ህመም እንደ ሚገልፅ አላወቅም ብቻ ባጣም ከ ሳው ላይ ፍቅር አይቼ አያውቅም ፍቅር ምን እንዳሆነ አይገባኝም እውናት ያሁኑ የ ሳው ልጅ ይፈቀር አንተ የ እውናት ግን ሳው አያስፈራም እውናቴን እኮ ናው ብዙ በ የዋህነት ቀርቤ ፍቅርን ዋጋ አሳጥቶ አታጥቶውኛል እንግዲህ bereket እባላለው ye ዋንድ ስም ናው ይሉኛል ሴት ነኝ ግን 23አማቴ ናው እና እስካሁን ሥራ የለ ፍቅር የለ ፍቅረኛ የለ ዝም ብዬ እየኖርኩ ናው ብቻኝናቴን እወዳለሁ ከ ምር
@adislasti4907
@adislasti4907 26 күн бұрын
Chigeru waga yekwfelkelchawu sewoch ayigebachawum wanwu kalfe buhal nwu hulum nwger mwgebachawu Egziahber yemesgen eniye swun ende amerch yeze alkem Ewunet wandime teru meker nwu berta❤
@godislove1474
@godislove1474 25 күн бұрын
you are adorable wonderful you are number one and I love you for this❤ lovely sister Tuti😮😮😮😮😮😮😮😮😮proud of you 👏 🥰
@HanaAyalew-co6do
@HanaAyalew-co6do 26 күн бұрын
Betkkel kira esmamalehu
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 26 күн бұрын
በናትህ አትጥፋ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ❤❤❤
@user-kb2kj7fh3b
@user-kb2kj7fh3b 25 күн бұрын
ድቅ ነገር❤❤❤እውነት ነው
@YamuAmu-gm6mm
@YamuAmu-gm6mm 24 күн бұрын
ኪራ አትጥፋ እንጂ ቶሎ ቶሎ ተከሰት ታስፈልገናለህ🥰
@user-qf6hl8ls1d
@user-qf6hl8ls1d 25 күн бұрын
ሰላምህ እንደ ባህር አሽዋ ብዝት ይበልል ኪራ የሂወቴ አስተማሪ ማርያምን ላንተ ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ደሞ አትጥፋ ቶሎቶሎ ና
@Hayu4376N
@Hayu4376N 25 күн бұрын
ወላሂ ትክክል 😢😢😢😢
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 25 күн бұрын
እኔም አጥፍቻለዉ ስትል ማርያምን ትድናለህ ጥፋተኛ ነኝ ማለት ልመዱ እሺ ኪራ Thank you!!!
@zaincell6175
@zaincell6175 25 күн бұрын
❤❤❤❤ dhugaa jetteee
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 24 күн бұрын
❤❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 26 күн бұрын
❤❤❤ስወድህ በርታልን❤❤
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 25 күн бұрын
Guys take a lesson this’s true history believe me ✊🏻👍
@BgehCnfyu
@BgehCnfyu 26 күн бұрын
ሰላም ኪሩ❤❤በርታእሺ
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 25 күн бұрын
I appreciate ur maturity at this Age Keraye 😂❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 24 күн бұрын
🙏🙏🙏
@DesteraKhabira
@DesteraKhabira 26 күн бұрын
Welcome kiraye❤❤❤❤
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 25 күн бұрын
❤👌👍
@jovani30
@jovani30 24 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች ጥፍቱን/ጥፍታቸወን እኔ ጥፍተኛ ነኝ ብለህ solve ልታደርገው እንደሆነ እያወቁ ነገርግን ሊያስተካክል ሰለፈለገ ነው ብለው ከማሰብ ይልቅ መናቅን ይመርጣሉ፣ መልክቱን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏
@KingCobra-f2q
@KingCobra-f2q 26 күн бұрын
ኪሩ አንተ ስለሆንክ ነው ያዳመጥኩህ በጣም እየተፈተንኩ ነው እንደምትለው አይደለሁም መተኛት እያቃተኝ መድሀኒት ውስጥ ገብቻለሁ ብዙ ብዙ ነገር እያሳለፍኩ ነው እንዲህ ነው አልልም
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 26 күн бұрын
እኔም😢
@munahusen-fs3tf
@munahusen-fs3tf 26 күн бұрын
አለኒካህ ትክክል ፍቅር አይደለም​@@abayneshkidanu6148
@munahusen-fs3tf
@munahusen-fs3tf 26 күн бұрын
ፍቅር በኒካህ ነው
@vivanmesi9480
@vivanmesi9480 26 күн бұрын
Bizu amarach sinor batam asichagari naw
@HanaChala-zr5xc
@HanaChala-zr5xc 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ub6tp8lt8u
@user-ub6tp8lt8u 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@H.A........-jz6ub
@H.A........-jz6ub 25 күн бұрын
መርጨ መርጨ አልሆነ ሰው ላይ ወድቄ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ብቻ ለኸይር ነው
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 26 күн бұрын
እድት ንህ ውድምምይይይይ
@user-pc3lj2yj5t
@user-pc3lj2yj5t 26 күн бұрын
❤🎉
@user-mq3ln4ku3o
@user-mq3ln4ku3o 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
My history 😢
@alfyakassawkebede6324
@alfyakassawkebede6324 25 күн бұрын
ዊ አተልጅ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ አድናቂህነኝ ከምር
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 26 күн бұрын
አሁንስ ስለኔ የምታወራ መሠለኝ ብዙ ወንድ ይፈልገኝ ነበር እና ማንኛውን እደምመርጥቸግሮኝ ኒወቴ ተመሠቃቅሎል 😢😢😢
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 26 күн бұрын
ወላሂ እኔምነኝ ካዱም አልሆኩ 😢
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
ብዙ ነን አይዞሽ😢
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 26 күн бұрын
አደኞነኝእደነህወደሜ. 🎉🎉
@vivanmesi9480
@vivanmesi9480 26 күн бұрын
Yes tikikil nah Lela magignat indamichil silamak be eje yalawin alichanakilatim in gin gizeyenim edimeyanim lost adirigeyalew
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
The same here😢
@AlemZewde-i7v
@AlemZewde-i7v 26 күн бұрын
Enkuan bedena metah gn attfa
@SamiraMohammad-vm5ts
@SamiraMohammad-vm5ts 26 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 26 күн бұрын
እኔ የነበርኩበት ሂወት ነዉ መጨረሻ ላይ ብቻየን ቀረሁ😢 በቃ ሂወት አልገባችኝም ነበር
@JimmaHome
@JimmaHome 25 күн бұрын
ሰዉ እስኪገርመዉ ድረስ የኔም ሒወት እንደዚህ ነዉ😢
@KalHyme
@KalHyme 26 күн бұрын
Kira sorry በጣም እዚ ጋር comment አበዛሁ መሰለኝ negative comment ምንም እንዳይመስልክ(የስናፍጭ ቅንጣት ያክል) ለምን? ይች አለም አደለም ለኛ ለሰዉ ልጆች ቀርቶ ለፈጣሪዋም አልተመቸችም የምሬን ነው ምልክ😢
@MaramawitAdamu
@MaramawitAdamu 25 күн бұрын
እኔ ግን ላወርክ እፈልጋለሁ Please bemn new megegeh😔
@GenetDesalew
@GenetDesalew 26 күн бұрын
ቀጠሮውን እያረዘምከው አይንአይን አይች ስንት ጊዜ ቤትህን ፈተሽኩ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 26 күн бұрын
እስኪ ምከሩኝ ለ11ወር በሰው ሀገር በብዙ መከራ ውስጥ ጠበኩት ማለትም የምንተዋወቀው በኦላይን ነው ከመሬት ተነስቶ እህት እና ወንድም እንሁን አለኝ እኔ ደሞ ለሱ ብዙ መሰዋትነት ከፈልኩ እሱ የሚለኝ የፈቅር ስሜት ጠፈብኝ ላች ብቻ አይደለም ለማንም ሴት ነው አለኝ ቢያንስ በአካል መጥቸ እንተያይ ከዛ እንወስናለን አለኝ ጪራሽ ስለ ሴት ሳስብ እራሴን አጥፋ አጥፋ ነው የሚለኝ አለኝ የሆነ ነገር የሆነ ያጋጠመው ይመስለኛል ታግሸ ልጠብቀው ወይስ 😢😢😢
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 26 күн бұрын
መቼም አይቆጨኝም በነፍሴ አፍቅሬ ስቃይ ላይ ነኝ ። ያማል ግን በቃ በእሱ መታመሜ ደስተኛ ነኝ።
@user-gn7zi1un8c
@user-gn7zi1un8c 25 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@istme4224
@istme4224 26 күн бұрын
Wall.come.ahdu🎉🎉🎉
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 26 күн бұрын
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 26 күн бұрын
አንተ ልጅ ምን አይነት መገለጥ ነው ያንተ የሆነ ሁሉ ተባረከ ይሁን መርቄሀለሁ❤
@user-fo5gp1ug4v
@user-fo5gp1ug4v 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-vk3be9rs2m
@user-vk3be9rs2m 26 күн бұрын
❤🎉
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
ችግር እየፈጠረ ገንዘብ ይጠይቀኛል
25:28
ahadu podcast
Рет қаралды 7 М.
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 26 МЛН