236ኛ ፦ ተራ በሚመስል ህይወት ውስጥ አስገራሚ መጠራት

  Рет қаралды 84,695

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 471
@imobilezr9015
@imobilezr9015 2 жыл бұрын
እህተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስብኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😢🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርሰናል እንኩዋን በደህና መጣህ እንቁ መምህራችን 🙏🏿እንፀልይ ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ 🙏🏿😢ሰሞኑን የመናፍቅና የአሕዛብ መንፈስ ተነስቶብናል በመስቀል አደባባይ ምክንያት 😢በተለይ እነሱን ፊት ለፊት የሚፋለማቸው መምህር ምህረት አብን በፀሎት እናስበው 😢🙏🏿ተስፋ ስላሴንም እንዲሁ ስለ ሀገራችንም 🙏🏿ስማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በቃልኪዳኑ ኢትዮጵያን ያስብልን 🙏🏿😥
@elsabogale3804
@elsabogale3804 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ መምህር እዴት ሰነበትክ በጣም ነው የማመሰግነው ወንድማችን በርታ ለእግዚአብሔር እድበረከክ ምክንያት ስለሆንከኝ አመስግናለው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ግን በደብ እድበረታ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፀሎታቹሁ አስብኝ በስደት ነው ያለሁት እኔ ብዙ ግድለት አለብኝ እና አስብኝ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማማዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@birkneshamdebirhan6610
@birkneshamdebirhan6610 2 жыл бұрын
kale hiwetin Yasemalin mezimur betu megenaga yet akbabinew yemitawikut nigerngi sew melak felige new...
@hananhp4217
@hananhp4217 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለህታችን የደረሰ እግዚአብሔር እመብረሀን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን
@yachoyacho1301
@yachoyacho1301 2 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከሞት አትረፎኛል ምሰጋና ይሁን ለቅዱስጊወርጊስ አምላክ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት በኩራት የመስቀል ስር የአደራ ልጆች ሌሊቱን ባርኮና ቀድሶ ይችን የማለደዋን የፀሀይ ብርሀን እንድናይ ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ በሰላም አሳድሮ በሰላም ላዋለን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለሡ ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲 ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ውስጤ ሰላም የለውም ብዙ ቀን ሆኖኛል መንፈሴ በጭቀት ከተወጠረ 🤲🤲😭😭😭😭
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ መምህር ሲናገር አጠገቡ ያለ የሚመሰለው አዎ እያለኩ ሲሰቅ እሰቃለሁ ሰያዝን አዝናለሁ
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
ሁሌም እኮነው ደሞ እዳቺ የምሆነው እህቴ
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
እኔ
@netiababu3953
@netiababu3953 2 жыл бұрын
መምህር አንተን መምህር አርጎ ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን ላንተም ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ እመ ኣምላክ ለኛም ልቦናችን ትክፈትልን
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
ውይ መታደል እንዴት እድለኛ እህት ናት በረከትሽ ይድረሰን እህታችን❤️🤲
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ተመስጌን አምላኬ።ክፉ ነገር ሁሉ ካንተ ይራቅ!!! ደስ የሚል ገጠመኝ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
እንዴት ደስስ ይላል እሰይይ እመብርሃን በሰላም ታጋላግላት በእውነት ድንቂ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን ዉቡዋ እናታችን ቅስድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትባርከን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@essetetolla1420
@essetetolla1420 2 жыл бұрын
L
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ወደ ቤቱ ይጠራናል መምህራችን ፀጋውን ያድልል አሜን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር በሰው ላይ አድሮ ወደ ቤቱ ይጠራናል መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@user-dh3eq1dk5q
@user-dh3eq1dk5q 6 ай бұрын
Lellllleeeeeeeelllllleeeeee amen 💖 amen amen amen amen amen amen 💖❤❤❤❤
@FM-ys3ig
@FM-ys3ig 2 жыл бұрын
እንዴት እድለኛ ሴት ናት ለሷ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን ትባርከን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
አዎ አሜን አሜን አሜን
@abrhagebremeskel6416
@abrhagebremeskel6416 3 ай бұрын
ኣሜንንን
@user-jm1es5il9m
@user-jm1es5il9m 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህሬ ! ኩፋ ኣይንካህ! ወላዲተኣምላክ እማ ፍቅር ብለህ እምትጠራት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነመላ ቤተሰቦችህ! አሜን። አሜን። አሜን።
@MulukenTube-np7ig
@MulukenTube-np7ig 28 күн бұрын
Amen amen amen
@user-pd7nk8ps4w
@user-pd7nk8ps4w Ай бұрын
መምህረ እግዝአብሔር ዕድሜና ጤና ይሲጥህ
@misssara8313
@misssara8313 2 жыл бұрын
ጌታ መድኃኒያለም አይልና ብርታቱን ይሥጥክ አሜን ፫
@edomyihdegobeyene8160
@edomyihdegobeyene8160 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር የ ቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🕯️💠 እማ ፍቅር አይምሮአችንን ክፈችልን የ ልጅሽን ቅዱስ ቃሉን ግለጭልን ንፁ ልብን ፍጠሪልን ለ እሕቶቻችንን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የተደረገልንን ማስተዋል ያድለን አሜን
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
ሰላም ብለናል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ። ሀገራችን ሰላም ይመልስልን ።ልክ ነው ያልከው በተግባር እድናደርግ እግዚያብሄር ይርዳን።
@tesfayeeshetie4685
@tesfayeeshetie4685 2 жыл бұрын
እነማን ናችሁ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
@@tesfayeeshetie4685 የተዋህዶ ልጆች
@tegestee6945
@tegestee6945 2 жыл бұрын
Our savior is Great all the time. Amen.
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 9 ай бұрын
መድሀኒአለምአባታችን ለሁላችንም በምህረቱ ይጎብኘን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን መምህራችን በእውነት ያሳዝናል እህታችን እመብርሃን ትባርክሽ አምላክ ቅዱሳን ለዘለዓለማዊ እርስቱ ያብቃልን በእዝነት መታደል ነው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደኔ ሐፅያትና ስራ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እንደመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እኔም በእጅ ብሬ ላይ በምስል የገና ለት ማታ አይቼ በማግስቱ ተገለጠችልኝ መምህር እስከ ዘለአለሙ እኔንም እንድታበረታኝ በፀሎትህ አስበኝ🙏 አስቡኝ🙏😭
@meronguta7016
@meronguta7016 2 жыл бұрын
Amene Amen amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏✝️♥️
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እህታችን እስካለ ማርያም ፀጋውን ያብዛልን ሌሎችንም እንድትመልሽ ፍጣር ይርዳሽ እህታችን የምውለደው ልጅ በእግዚእብሔር የተውደደ ይሆንልሽ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
የተዋሕዶ ዕቁ መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ነው ይሄ ታረክ ግማሹ የኛ ቤተሰብ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው እኒህን የለወጠ #አምላክ ቤተሰቦቸንም ይለውጥልኝ ሰማዓቲ ቅዱስ ጊወርጊስ በቃ ይበላቸው😥😥🙇ተውሕዶ ሐይማኖቴ😘💚💛❤💒🌿💒🙏
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ንሁላችን ትባርከን 🙏🙏🙏
@urgoragas5337
@urgoragas5337 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@urgoragas5337
@urgoragas5337 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው ከአረብ ሀገር መልስ ሁሉንም ነገር ለመተግበር እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞💞🌻🌻🌼🌼🌻
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናት ና ልጅ ቅድስ ድግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህርራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር አትለይህ
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር የምትላት ወላዲታምላክ የምንሠማዉ መቶ እድናፈራበት ያድርግልን መምራችን ሠላሙን ያብዛልን፡አሜን
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጊዮርጊስ ሃያል ❤️❤️❤️
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
ወይኔ መምህርዬ አባቴና እናቴ ቤተሰቦቼ በሙሉ ከመናፍቅነት ወጥተው ወደ ተዋህዶ እመብርሀን ታስገባልኝ አማ እባክሽን🙏🙏🙏💖💖💖
@user-eq5sg2ke7o
@user-eq5sg2ke7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት አንችም የቻልሽውን ሁሉ አርጊ
@fetefete5061
@fetefete5061 2 жыл бұрын
ezbere rejemam ede yesteka
@sarashmart1739
@sarashmart1739 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእወነት በጣም ደሰሰሰ የሜል ነወ የደንግል ማርያም ልጀ የተመሰገን ይሁን እህታችን በፀሎቶ ታሰበን እማምላክ ለኛም ልባችንን ትክፈትልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጀም እደሜ ይሰጥልን አሜን መደኃኔአለም ለኛም ልባችንን ይከፈትልን አሜን 🙏🙏🙏
@senka-db6oc
@senka-db6oc Ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
በጣም ያስቀናል አችን የጓበኘች እመብርሃን እኔንም ትጓብኘኝ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ አለምነው አስቡኝ
@Love21231
@Love21231 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል አስካለ ማርያም እግዚአብሔር በሂድሽበት መንገድ ሁሉ ይባርክሽ አሜን አሜን አሜን መምህር አሜን አሜን አሜን ማስተዋል ይስጠን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
@user-qc1zg9vu3b
@user-qc1zg9vu3b 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 2 жыл бұрын
ማርያም ዛሬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምርህ አግዚአብሔር ስም የታምሳግን ይሁን 🙏
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 2 жыл бұрын
Qmen amen Amen
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿💐💐💐🕊🙏
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 2 жыл бұрын
መህርምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@mesilove3032
@mesilove3032 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzihaber yemesegin
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የገነት ሰው ይበለን
@user-qi4sp3bs7w
@user-qi4sp3bs7w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ እመቤት ትጠብቅል
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ ዕንቁ መምህር🙏
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝብህር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ይስማልን
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
የአክሱሟ እመቤት ትጠብቅህ!!
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እህት ወድሞቼዬ ያምንማረውን ትምህርት መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ እማ ፍቅር ትርዳን አሚን እህምሮአችንን ይክፈትልን አሚን
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ለሁላችንም ትድረስልን እመቤቴ ማርያም።
@user-pi1re9xl7y
@user-pi1re9xl7y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ። ቃለሕይወት ያሰማልን።
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ ሐፅያትና ስራ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ምህረትና እመቤቴ ደግነት ሃይል እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በእጅ ብር ብራስሌቴ ላይ ተገለጠችልኝ🙏🙏🙏🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Tadilesh esey des yilal betselotish asbign ehte Askalemariam negn
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 2 жыл бұрын
kalehywet Yasemaln Amen Amen
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Yetebarekuu firewoch yargulish AMEN
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa tsgawin Yabizaleh memihir!💚💛❤🤲🙏
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል መዳህኒያለም በሰላም ይፉታት የኔናት የሷን ልብ ይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-cg8ut1jk3i
@user-cg8ut1jk3i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝነው መምህር በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ ሁላችንንም ልበቅኖች ያድርገን በእውነት በምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ አሜን ፫
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
በሓቃ ቃል ህይወት ያስማዕሊና መምህር አሜን🤲🤲🤲 አባቴም እንዳዛህ ኑብር የእውነት አህን ግን እግዚአብሔር ይመስግን😥
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥሕ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እኛንም በፀሎት አስበን እህታችን በረከታችሁ ይደርብን እህታችን በሰላም እመቤቴ ማርያም ትገላግሕሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስሽ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብኤር ይመስገን❤❤ አሜን መምህራችን የዛሬውም ልክ እንደውሌው ፈተና ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምረንበታል ማብራርያክ ደስ ይላል ጥበቡን ይጨምርልክ መምሬ ወንድሜ ❤❤ የአባታችን የአቡነተክለአይማኖት በረከታቸው ወደ ሁላችን ቤት ይግባ አሜን እንግዲህ ከተጠሩት ውስጥ ነን በረከቱን ቸርነቱን እየሰጠን ነው ከተመረጡት ውስጥ ይመድበን መክሊታችንን አትርፈን ፀንተን መንግስቱን ለመውረስ ያብቃን የቅዱሳን አባት ይርዳን አሜን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የአባታችን የአቡነ ተክለአይማኖት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የሰጠክንን ቀን ከሌሊት የሚደክሙልንን መምህሮቻችንን አባቶቻችንን ከዚህ ከክፋ አውሬው አሰራር ጠብቅልን አሜን እመብርአን መምህርዮን አትለይው አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@ommabitemabetaluen3988
@ommabitemabetaluen3988 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
ወይን ነፍቅህኝለ መምህር ቃለ ህወተ ያሰማልን በእውነት😘😘🙏🙏
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዎላዲተ አምላክ እኛንም ትጎብኘን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም እመብርሀን ያምላኬ እናት ክብር ይገባሻል 👏👏👏👏👏👏👏
@MihretAlemayehu-ek3ot
@MihretAlemayehu-ek3ot 3 ай бұрын
እመቤታችን እኛንም በምልጃዋ አትለየን መ/ር ተስፋዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሰላም ለናንተ ይሁን የእማ ፍቅር ያስራት በኩራት ልጆች ኑ እንመገብ ምግባችን ተዘጋጅቷል ተመግቤ እመለሳለሁ እስከዛ ሰላም ቆዩ
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
አቤተ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው, ስሙ ይመስገን ለዘላለም ለድንግል ልጅ ❤❤❤❤ መልካም ሰው እንዳዝህ የሰው መዳን ምክናት ይህዎናል ❤❤
@adiseyoum4257
@adiseyoum4257 2 жыл бұрын
Elelelelelele kiber le Medhanialem krstos ke enatu embetachen ledengil mariyam💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@Keyehulum
@Keyehulum 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው! መምህር በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የህይወት መነፀራችን ነህ
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 жыл бұрын
Sele mayneger setota Egzihaber yemesgen ✝️✝️✝️
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋወን ያብዛልህ መምህር በርታልን ❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌹🌹🌹⛪⛪⛪💠💠💠
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-bu2ly2td1t
@user-bu2ly2td1t 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልህ በውነት በጣም ደስ የሜል ገጠመኝ ነው እኝም ሰምተን እድንለወጥ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@genetasefagenetasefa339
@genetasefagenetasefa339 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት የዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ ደካማ ኃጢአተኛ እህታችሁን ወለተ ስላሴ እያላችሁ ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😭
@Mekdi-tq3vv
@Mekdi-tq3vv 2 жыл бұрын
ወይኔ የኒ እናት ታድለሽ ላንች የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ አሞኛል
@ayinalemnigusie3808
@ayinalemnigusie3808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@yordanosabayneh4653
@yordanosabayneh4653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም እፁብ ድንቅ የሆነ አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር እናመሰግንሃለን
@bazonshkk4095
@bazonshkk4095 2 жыл бұрын
እ/ር አምላክ እድሜና ጤና ይስትልኝ አብዝቶ መምህር ስላተ መግለጽ ቃላት ያሰኛል ትምህርት ህን አዳምጬ ሳልጠግ በው ነዉ የሚያልቀው ላስተማረን ለመከረን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እና አድነትን እመኛለው
@fasikawedaje9513
@fasikawedaje9513 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት ድንቅ ነዉ መምህር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ኑርልን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
የሰላም አምላከ ሰላምህን ያብዛዉ መምህር አኔ የገጠመኛቹ ትረካ አራሴን አንድ መለከት ያደርገኛል ሱስ ሆነብኝ የአግዚአብሔር ቃል ማለቴ ነዉ ከድንግል ማርያም ልጅ በስተቀር ከመላአከት ከቅድሳን ከሰማአታት በስተቀር ልቦና ማስተዋልን ይስጠን መምህር በፀሎትህ አስበኝ ለሀገሬ ያብቃኝ አህት ወንድምቼ የአግዚአብሔር ወዳጆች ወለተ መድሕን አባላለሁ አደራ
@abdoals5660
@abdoals5660 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን
@etetuatnafe3646
@etetuatnafe3646 2 жыл бұрын
ስላም ጤናሁንልን የእኔ ፍርሃት ምናልባት ወደውሥጥም ያሉ ይህንን ትምህርት የሚቃወሙ ሥላሉ እንዳይከለክሉብንነው ፍጣሪ ይጠብቅህ
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 9 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን. 🎉🎉🎉🎉🎉
@Sara-vf2tl
@Sara-vf2tl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን👏👏
@samidani8837
@samidani8837 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln tsega bereketu yabzalot bereketua yiderbn yehtachin
256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:17:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 138 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 405 М.
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 138 МЛН