258ኛ ገጠመኝ ፦እናታቸውን ፍለጋ ከጭጪ የመጡ ወንድማማቾች የገጠማቸው አስደንጋጭ የህይወት ታሪክ

  Рет қаралды 57,334

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 530
@user-uv8uo8zg7w
@user-uv8uo8zg7w 2 жыл бұрын
ግጥም ፦መምህር መምህር አነቁን ገና በማለዳው ለሁለት ተለየ ሰይጣንና ሰው ብዙዎች ቢነቅፉ አንሰማም እኛ ህይወትን ለወጠ ለስንቱ ሴሰኛ ስንቱ ተፈወሰ ባደረቦት ፀጋ ከመብላት ዳንን በሰይጣን መንጋጋ ሰይጣን ተገረፈ በፀሎት አለንጋ ተይዘን ነበረ እስከዛሬ ቀን ከእግዚአብሔር ተልከው ይኧው መጡልን ሰይጣን ወረደልን ከጭንቅላት ማማ ለኛ ተላኩልን መምህር ግርማ ገጣሚ ፦ አማኑኤል ደሳለኝ ከወደዳችሁት ተስፋ ጊዮርጊስ ቡዳዛር እንዲያዝ ፀልዩልኝኝ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
የእናታችን ጸሎት ይድረስህ ወንድሜ አይዞህ ጠንካራ ሁን በእግዚአብሔር ሃይል ጠላትህ ታንቀርክካለህ
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 2 жыл бұрын
በቅርቡ ከስደት ተመልሸ የስላሴ ልጅነትን ለማግኘት መጠመቅ እፈልጋለሁ ንስሀ መግባት እፈልጋለሁ እኔ ደካማዋ ሀጢያተኛዋ ባይገባኝም እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነልኝ ስጋወ ደሙን ለመቀበልም እፈልጋለሁ ውድ መምህሬ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም በቅርብ እገባለው ለዛ ክብር ያብቃን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i ደምሪኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i አሜን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
ወይ መምህር ሰው ለማዳን ያለህ ጥረት በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💛
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 ай бұрын
በጣም እኛ ግን አሰማመ
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አግዚአብሔር አምላክ በጸጋና በረድኤቱ ይጎብኝህ። ለኛም ለምንሰማው ሠላሳ፣ ስድሳ እንዲሁም መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።😍😍😍😘😘😘
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የእኛ ዉድ መ ምኽራችን እንኳን ደና መጣክ የመ ምኽሬ ተማሪዎች ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኛ ምንድንበትን የሚጠቅመንን አንማረም አናይም የኔም ጥያቂ ነበር በእውነት ማሰታወለለን ያድለን@ወዶሞቻችን እንኳንም ከዛህ መጥፎ ቦታ ወደዚህ የተቀደሰውን የተመረጠው ቅዱስ የሆነ ቦታ አመጣችሁ እንኳን ወደ special Orthodox ተዋህዶ ቤት መጣችሁልን እልልልልልልል ብለናል# አሰተረጓሜዋ እግዚአብሔር ይባረክሸ@ i proud of you💐🌻✝️
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ተአምር ነው ክብር ለድንግል ልጅ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ እግዚአብሔርን ያመሰገንኩበት ገጠመኝ ነዉ ክብር ለመድሀኒአለም ።እኔ ከዚህ የተማርኩት ኢትዮጵያ ልጆቿን ትሰበስባለች ማለት ይሄ ነዉ በእምነታችን በየአለንበት አንድ መሆን ክርስቶስን ማምለክ መንበርከክ ነዉ የማንነታችን መለኪያ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሄ ማንነታችንን ማወቅ ኢትዮጵያዊ መሆን ማለት ነዉ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Ewnet new 🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
እዉነትም እግዚአብሔር ጊዜና መገድ አለዉ ♥️♥️♥️እግዚያቢሔርን የማመሰግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬♥️♥️♥️ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️♥️✝️♥️✝️♥️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ፀለት አርጉልኝ ከሀገሬ ገብቸ ለቅድስ ስጋዉና ደሙ እዲአበቃኝ እህተ ገወርጊስ አደራ አስቡኝ እህቶቸ ወድሞቸ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት የነፍላችን መአድ ነህ አተ በውነት ፈጣሪ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💚💛
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 እሽ አችም መልሽ
@ssss4655
@ssss4655 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@harekharek221
@harekharek221 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎተ አስብኝ ወለተ ማርያም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
መምህራችን ከምንም በላይ ውጤታማ ስትሆን በጣም ነው ደስ የሚለው ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ አስቀያሚ ከሆነ ነገር ወጡልን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ እምየ ኢትዮጲያና እምየ ተዋህዶ በደህና መጣችሁልን በጣም ነው የገረመኝ ተመስጨነው የሰማሁት በተለየ ወንድሙን መንፈሱ ያሳየው ነገር የእግዚአብሔር ፈቃድ አለበት በጣምነው ደስ የሚለው እናታቸውን ይማርላቸውና ልጆቸ ብላ እናታችን ብለው አብረው ለመኖር ያብቃቸው መጨረሻቸውን ያሳምርልን መምህርየ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናትና ልጁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እህታቸው ሁኝላቸው ለነሱ ይበቃቸዋል😍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
I’m really really happy so much making more memeher Tesfaye thanks
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እሄን ሁሉ እድንሰማ የፈቀደው አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ አሜንንንንንንንንንን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏
@astermisfen4763
@astermisfen4763 2 жыл бұрын
Betam yemigarm tarik new mamhir ❤ yadaragachut tibibir irasu betam das yemil new egzabherin betam be ortdoks indinkora yemidarg raqiq timhirt new ❤egzabher tsagaun yabalik 🤲🙏🌹
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤል ወለተ ህይወት ወልደ ሰበት ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡን😥
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
መምህርየ አተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን የስቱን ነፍሱን አዳንህ ታአምር ነው ጌታ ሆይ ለኔም ድርስልኝ ታረኬን ቀይርልኝ አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-vg8en7dx5o
@user-vg8en7dx5o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን 💐
@user-js7go2nz1i
@user-js7go2nz1i 2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል!!! የሃበሻ ዛር ብዙ የማይገናኙ የሚመስሉ የማንነት እና የኑሮ ነጠብጣቦችን እንዴት እንደሚያገናኝ በደንብ አስተምሮኛል!!! በውስጣችን ያለው ጥሩ ወይም ምጥፎ ምንፈስ ነው ማንነታችንን የሚዘውረው! ይገርማል !!! በርታልን መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
@user-zx5hy6uw8j
@user-zx5hy6uw8j 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን በቸርነቱ ይቅር በለን አሜን፫ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን በጣም አመሰግናለሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህርዬ እድሜህን ያሥረዝምልን አስተርጓሚዋ እህታችን እግዚአብሔር ይሥጥሽ ሁለታችሁም እነ ሀይለ ራጉኤል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ልቦና ኤፍታህ ይበለን
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለምትመግበን የህይወት ምግብ እሱ የሰላም አለቃ የተባለው ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልኝ የነፍስ መአድን ለምን አቆምክብን መምህር? በእማም ፍቅር ይሁንብህ ከታልክ የነፍስ መአድን(የአባታችን ታሪክ(ተአምር) ቀጥልልን ከመስማትም በረከት ይገኛልና
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንን ደና መጣህ እኔ ማዳመጥ ከጀመሩክ ቅርብ ጊዜ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏 የሰማነውንም ተምረንበት ለንስሃ የምንበቃ ያርገን 🙇 ሀገራችችንንም ሰላም ያርግልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-hw3ju5vp4q
@user-hw3ju5vp4q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-hw3ju5vp4q ደምሩኝ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
አስመሳይ ለስሙ ስእሏን ከጀርባህ ለጥፈህ ኮተት ታወራለህ ለክብሯ አትጨነቅም ቅዱስ ያደረከው ካሃዲ ሄኖክ '''ጸሎተ ባርቶስ''' በሚባል የአጋንንት መጥሪያ መጻህፉ ላይ ወላዲተ አምላክን እንዴት እንደረገማት እንዴት ጣኦት አምላኪ እንዳደረጋት መጽሀፉን ስታነበው ታውቀዋለህ ግን ግድ አላለህም አንተም የሱ ቢጤ ነህ ። ባትሆን ኖሮ ትገጽሰው ነበር ግን ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ። አንተ ያአጋንንት ቅቨት የሀሰት አባትን ወሬ እያመንክ የእምነት መሰረት አድርገ ቅቨት የምታወራ በአንተ ቱዩብ ላይ አጋንንት ናቸው የሚያስተምሩት ሌሎችም አሉ በቲውባቸው አጋንት የሚያስተምሩላቸው ''ሊንኩ'' ጸሎተ ባርቶስ የክህደት መጽሀፋ መሆኑን ያጋለጠ ቪድዮ ነው ስለ ወላዲተ አምላክ የሚጨንቀው ጸሎተ ባርቶስ የሚለውን የክህደት መጽሀፍ ያጋልጥ!!!! kzfaq.info/get/bejne/r7aPiLmp256cc4U.html
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 2 жыл бұрын
@@dave-tm8ll amelak yikrebh yitarekih aganit new
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
መምህር አንተ ማስተማርሕን ገጠመኝሕንም መልቀቅ አትተወዉ አንድም ሁለትም ሰው ከዳነ በቂ ነው እባክሕ ጨምረሕ አብዝተሕ አስተምረን ሰዎች ስለተቃወሙሕ መስማት ስለተው። ባታቋርጥብን መልካም ነው እላለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ በርታ እስከ እርጅናሕ ዘመንሕ። እንዳትተወዉ እንዳታቆመው እባክሕ የእግዚአብሔርን ስራ የመናፍስትን ተንኮል የምንማርበት የምናውቅበት አውደ ምሕረት ነውና።
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
ወድ መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፋህ መሰለኝ ሳምንት እርቋል ቀኑ መፀናኛ እና የእውቀት መሸመቻ ነህ እኮ ለኛ አንተን ለኛ ሰጦናል እናም አትዘገይብን እመቤቴ ታበርታልን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማ ሪ ገጠመኝ ነዉ ፀጋወን ያብዛልህ መምህር
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ ከአንበሳ መንጋጋ የምታወጣ አምላክነህ እናመሰግንሀለን 🙏❤️🙏❤️🙏ምንይከፈልሀል !!! መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያስተማረን የመከረንየገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን ሁልግዜም የሚፈልገን የሚጠብቀን እዉነተኛ እረኛ እግዛአብሄር ይመስገን
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ሰላምህ ይብዛ።
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ግን ትምህርት ሁሉንም እሰማለሁ አምልጦኝ አያቅም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መጨረሻው በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበረ በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዕድሜክን ያርዝምልን ባንተ ትምህርት እና ገጠመኝ እግዚአብሔር ነፍሳችን ከጠላታችን ታደጋት በርታልን ገና ቡዙ ነፍሣት ይድናሉ በተለይ ገጠር ዉስጥ ያሉት እማ ብርሃን ጥላ ከሌላ ትሁንልህ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ መምህርዬ ✝️🙏✝️🙏✝️ የእግዚአብሔር ስም ግሩም ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይተመስገን ይሁን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
አማኑኤል አባቴ ክብር ይገባካል ንስሀ መግባትና ቋርባን መቀበል መጀመሪያ ለነፍስ ድህነት ሁለተኛ ለዳቤሏስ ማበርከክያ ነው : እነ ወንድሞቻችን እንካን ፈጣሪ በሩን ከፈተላችሁ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒💒💒
@user-vc8ld9zp3u
@user-vc8ld9zp3u 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ለውጥልኝ ሰምቼ እንድለወጥ ልቤን ፈውስልኝ😢
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 2 жыл бұрын
እእእእእልልልል የድንግል ማሪያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባዉ አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መ ምህር
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 жыл бұрын
መምህር እና እንድ ነገር ያመለጠኝ ትምህርትም ገጠመኝ የለም መምህር በርታልን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 2 жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ይሄን ያራገ አምላክ ይመስገን
@user-un5vu5hd5e
@user-un5vu5hd5e 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ነው ስለ እምነቴ የገባኝ ያንተን ከማዳመጤ በፊት ግን ክር ከማሰር ውጪ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማለት ይከብደኛል ገና ዛሬ ነው ኮሜንት የፃፍኩት ለወራት ዝም ብዬ ሳዳምጥ ነው የቆየሁት መምህር እግዚአብሔር ረጅም አመት ያኑርህ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በጣም ነው ደስ የአለኝ 💚💛❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-uv9sk8ry9k
@user-uv9sk8ry9k 2 жыл бұрын
መምህራችን እኩዋን ደህና መጣህልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለሙ በኛ በሀፂያተኞቹ አንደበት የተመሰገነ ይሁን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@temesgentamere6747
@temesgentamere6747 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለው ደስ ብሎኛል በዳኑት ነብሶች በጣም ነው የተደሰትኩት ምክንያቱም ከኔ ጋር የተወሰነ ነገሩ ተመሳሳይ ነገር አለው
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ተስፋ በመቁረጥና ምንም አይነት ጡሩ ነገር የሚሰማ ነገር ስለሌለ ቶሎ ብለን ወደ የሚያስቅ ነገር እንገባለን እራሳችንን ለመሽወድ በዛላይም ጠላት አለ ጥሩም ነገር አይገኝም ከዛ ግዜ ከማጥፋት በስተቀር እግዚአብሔር ይርዳንእመብርሃን ትታረቀን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰላምህ ይድረሰን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሐይማኖታቸውን እንዲያውቁ ያደረጋቸው አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን ወድሞቻችን እኳንም እግዚ አብሄር ፈወሳቸው በጣም ደስይላል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@habesheet
@habesheet 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! በምታስተላልፋቸው ትምህርቶች የብዙዎቻችን ህይወት ተቀይሯል የተግባር ክርስትናን እንድንኖረው ምክንያት ሆነሃል.
@zinashshere6532
@zinashshere6532 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ የቤተሰቡ መገኝት በጣም ደስ ይላል አሜን ያጠንከራቸው
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
በጣም አሰደናቂ ነገር ነው እግዚአብሄር የጠፋ.ልጆቹን ይፈልጋል .ደስ ይላል እንኳንም.ወደ.ቀጥተኛ.ሀይማኖት እግዚአብሄር መራቹ ወንድሞቼ.ቀሪ ዘመናቹን በቅዱስ.ቁርባን ታትማቹ.የመንግስቱ.ወራሽ እንዲያደርጋቹ..መልካም ምኞቴ.ነው እኔ.ሀጥያተኛ.እህታቹ.አመተ.ማርያም ልጄ.ገብረስላሴ በፀሎታቹ.አስብኝ ለንስሀ.ሞት እንዲያበቃኝ.ለምኑልኝ በስደት ነው ያለውት
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣ መምህራችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-up2xr1mv9p ደምሩኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ አለንው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልንእ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ፫ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ።
@user-oz7oi8bx3n
@user-oz7oi8bx3n 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በገጠመኝ ናፍቀኀኝ ነበር አንተ የለቀካቸዉን ሁሉ አዳምጣለሁ ስትጠፋ እንደምግብ ትርበኛለህ እንዲህ ስልህ የእዉነቴን ነዉ ባንተ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ትልቅ ምስክርነት ይኖረኛል ፍፃሜዉን ያሳምርልሽ በሉኝ. ገብረስላሴ እና ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ያስብሽ እማ እውነት ነው በሱ ቴምህርቶች ሁላችንንሜ ለውጦናል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-go7xn7ee6c ደምሪኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ እህታችን በርች አይዞሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-rj7dr6ts9e ደምሪኝ
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
Egizsbher yasebeshe ehetachen
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር በእንግታችን ማህተብ ኣስረን እያድበስብስን ነዉ እምንነረ ኣለን በጣም ይታዘብናል እና ክባድ ነዉ
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ወንድሞቼ
@altubeti7567
@altubeti7567 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኤዲት ከውጪ ለማለት ነው አስተካክሉት 🥰 እየተማማርን እንብዛ በፀሎት እንበርታ ተወዳጆች 👏👏👏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ትውልዱን ቤተ ክርሥቲያናችን በምህረት በቸርነቱ ይማርልን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥኤፍሬም ሥለ አባገወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላይክት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ ፃድቃን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ቡሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅ
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምን የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእውነት መምህር ልጆቹን እንዲሁ በአይምሮሄ እየሳኳቸው ነው ያድመጥኩኽ እናም አለቀስኩ እዚህ ሀገር ላይ ምንያህል ክብር ተሰቶት ሰይጣን እግ እንደሚያወጣ በየጊዜው የምንሰማው ጉድ ነው
@chinach4522
@chinach4522 2 жыл бұрын
Egzihaber yimsgen ⛪⛪⛪👏❤️🌹🤲 amen amen amen 🙏❤️🇧🇴🏘️🙏❤️🇧🇴🏘️🏘️
@salama-cp3ui
@salama-cp3ui Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርየ ፈጣሪ ከዝ በላይ ይግለፅልህ ሁሌ በመንፈስ ቅዱስ ያድስህ🙏🙏
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእየ አባታችን ወድማችን የምወድል የማከብርህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 жыл бұрын
እኳን መጣህልን መምህራች
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 жыл бұрын
Kale Hiwote Yasemalene Memeher Awo Leke Nehe Bezu Sew Getemeghe New Yebelete Yemiyadametew Enaneme Chemero Be Getemeghe Weste yerasachenene Hiwote Selemenageghewe New 🕊🕊🕊
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሁንም የቀሩትን ይመልስልን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እህቴ አንደዝህ ወደ ወንዝ ያሮጣት ነበረ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታ አወቃ ንስሃ ገብታለች ❤❤❤
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን :: አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ድንቅ ነው የምንድንበትን ምክንያት ያዘጋጃል :: እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን :በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ ነው :: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው :: እናታቸውን አስተምሮ ከክፉው ጠላት ያላቃት :: ይህንን ትምህርት የምቃወሙትን ልቦና ይስጣቸው አንተ ፀጋውን ብዝትት ያርግልህ :: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 жыл бұрын
መምህር ቃልሕዎት ያስማል ውድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ እሙቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅ
@getumebratu4
@getumebratu4 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅ ነው:: ለመምህርም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን::
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እና ቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው ፍፃሜያቸው ያማረ ይሁን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
መምህር ቃላ ህይወት የሠመል ፀጋውን የብዛልህ የኛ እንቁ !
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚💚💛
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑ🏃🏃🏃🏃 እዳያመልጣቹህ ላይክ እዳትርሱ👍👍👍👍👍 መምህርዬ እካን በሰላም መጣህልን እኔ ሁሉንም የምትለቀውን አዳምጣለው ተለውጨበታለው👏👏👏❤💛💚
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
መማህርዪ በሀላት ስዉ ሁላችንም አንደ አታደረግን ግደልህም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
አስከለ ማረያም እግዚአብሔር ተጠቀመበቨ ታደልቨ የሀላት ስዉ ነፈስ አተረፈቨ ቀላል አደልም ቆንቃ ሚያወቅ ስዉ አደል እንዴ የስችገረዉ እግዚአብሔር ይስጥቨ እማዬ በደንበ አደመጡ
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለገባው ሰው
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
ሚገርም ነገር ነው ታሪክን ቀያሪ አምላክ ሁሉን ይቀይራል መምህር እኔ ደሞ የቅድስ ዳዊትን ታሪ ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም አንደበትህ ይባረክ
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ጊወርጊስ ሀይለ ጊወርጊስ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 😢🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት የመንፈሱ ስራ በጣም ያበሳጫል እግዚአብሔር ግን አይተወንም እንኳንም ከዚህ ሁሉ አውቶ ወደቤቱ ስለመለሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን💒መምህር የቅዱሳኑ ፀሎት ይጠብቅህ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ፈጣሪ አምላክ አዝቶ ይበርክህ በጣም ደስ ይለል ልጆቹ መማሰቾ በጣም ደስ የምሎው ነገር ነዉ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን ደስ አላቹ ወንድሞቼ የተረጎምሽላቸው እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞💞
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጡልን እኔ እሚለቁትን ቪድዬ አያለው አዳዴ ላይ ስከፍት ኔት ጥርቅም ይልብኛል በጣም እናደዳለው እንጂ መርጬ አላዳምጥም ከትንሽ ወር በሃላ አገር እገባለው ብዙ እቅድ አለኝ ንስሃ ገብቼ ቤተስቤን ሱባኤ ይዘው ከዛ እቤት ውስጥ ያለ ትርምስ ወደ ፍቅር ለመመለስ ትልቁ እቅዴነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ሀይል ራጉኤል እግዚአብሔር የጠበቀችሁ እናታችሁ የመረላችሁ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጉሩምነው ።መምህር ስንቱን ላውራው ስንቱንልዘርዝር ብቻ ስራድቅነው አምላኬተነግሮ የማያልቅ።በፀሎታችሁ አትርሱን ወለተስላሴ ወልደሰንበት ከነቤተሰባችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 135፡(136)። 1፤እግዚአብሔርን፡አመስግኑ፤ቸር፡ነውና፥ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 2፤የአማልክትን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 3፤የጌታዎችን፡ጌታ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 4፤ርሱ፡ብቻውን፡ታላቅ፡ተኣምራትን፡ያደረገ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 5፤ሰማያትን፡በብልኀት፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 6፤ምድርን፡በውሃ፡ላይ፡ያጸና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 7፤ብቻውን፡ታላላቅ፡ብርሃናትን፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 8፤ለፀሓይ፡ቀንን፡ያስገዛው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 9፤ለጨረቃና፡ለከዋክብትም፡ሌሊትን፡ያስገዛቸው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 10፤ከበኵራቸው፡ጋራ፡ግብጽን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 11፤እስራኤልንም፡ከመካከላቸው፡ያወጣ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 12፤በጸናች፡እጅ፡በተዘረጋችም፡ክንድ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 13፤ቀይ፡ባሕርን፡በየክፍሉ፡የከፈለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 14፤እስራኤልን፡በመካከሉ፡ያሳለፈ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 15፤ፈርዖንንና፡ሰራዊቱን፡በቀይ፡ባሕር፡የጣለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 16፤ሕዝቡን፡በምድረ፡በዳ፡የመራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 17፤ታላላቅ፡ነገሥታትን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 18፤ብርቱዎችንም፡ነገሥታት፡የገደለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 19፤የአሞራውያንን፡ንጉሥ፡ሴዎንን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 20፤የባሳንን፡ንጉሥ፡ዐግን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 21፤ምድራቸውን፡ርስት፡አድርጎ፡የሰጠ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 22፤ለባሪያው፡ለእስራኤል፡ርስት፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 23፤እኛን፡በመዋረዳችን፡ዐስቦናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 24፤ከጠላቶቻችንም፡እጅ፡አድኖናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤ 25፤ለሥጋ፡ዅሉ፡ምግብን፡የሚሰጥ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና። 26፤የሰማይን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
አሜን ♡♡♡
@user-oc2bt6om7j
@user-oc2bt6om7j 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበርይመስገን
@soliyana1316
@soliyana1316 2 жыл бұрын
Amen egzaber yimasgan
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ
@ሁሉበእግዚአብሔርሆነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር እንኳን ፈወሳቸዉ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ቸረነት ለፍጥረቱ እርሕራሄው ክብር ምስጋና ይደረሰው ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅን💚🙏😍💚💛
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
"በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ "ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ነውና ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ወንድሞቻችንም እግዚአብሄር በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
በትርጉም ያገዝሽ እህታችን ለዚህ ያዘጋጀሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። እግዚአብሔር ይስጥሽ። አንድ ሁለቱን በትርጉም ባገዝሽው መምህርን ከገጠመኝ መሀል እና ለጥፎ ውጭ ላሉ ሰዎች ባስተማርንበት መልካም ነበር።
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እይን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
232ኛ ገጠመኝ፦ የውሸት የተነገረ ቃል የእውነት ሆኖ ባልተጠበቀ ቀን ጉድ ሰራ
44:40
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 118 М.
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
ገጠመኝ ክፍል 1
23:07
ethio tube.27 እትዮጵያዊንት ክብር ነው
Рет қаралды 12 М.
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 148 М.
256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:17:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም  ጋር እያጋባ የሚያፋታ
1:43:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН