😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | enat betekrstian

  Рет қаралды 10,805

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | biniyam shitaye | enat betekrstian
😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | biniyam shitaye | enat betekrstian
😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | biniyam shitaye | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 77
@hm9029
@hm9029 Ай бұрын
መጋቤ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን! በቀረው ቲክቶኩን ከዘፈን አለም ወደ ቤተክርስቲያን ያመጡትን ልጆች ብርታታቸውን አሳይታችሁ ችግር ካለ ጉደለታቸውን በውውይት ማረቅ አንጂ ቤተክርስቲያን የምትጥለው ልጅ የላትም! አንዳንዶቻችን ባለን የቤተክርስቲያን ቅናት ሌሎችን አንዳንገፋ አንጠንቀቅ!
@salamagonafer2726
@salamagonafer2726 25 күн бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከደዚአይነት
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 Ай бұрын
“እግዚአብሔርም፦ ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፥ ሰውም አይገባበትም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል።” - ሕዝቅኤል 44፥2
@betelhemdegoull4503
@betelhemdegoull4503 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩልን የማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያበርታችሁ የመቤታችን በረከቷ ይደርብን ❤❤❤❤
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዶ /ር ወ መምህር ሮዳስ 😍እናመሰግናለን 🙏ጆሮ 👂 ያለው ይስማ ልብ ያለው ❤ይበል 🎉
@belayz.8246
@belayz.8246 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ri9pt3mb8s
@user-ri9pt3mb8s 25 күн бұрын
መጋቢ ሃዲስ ደክተር ሮዳስ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን ቲክቱክን ጉባኤ አደርገው ወገኖቻቸውን የሚያስተምሩ ወድሞቻችነን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ፅናልን ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን ወድሞቻችን እኛ እንወዳችኋለን ከዚህም በላይ እንድትበረቱ እንመኛለን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለመልሀኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል
@ucycg7529
@ucycg7529 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Ай бұрын
@@ucycg7529 አሜን አሜን አሜን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hawii-ws9gy
@Hawii-ws9gy Ай бұрын
Amen Enkuan Abero Adarasan
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
በዓል✅ በአል❌ ጣኦት ነው ፁሁፉ ላይ እንጠንቀቅ ❤ እንክዋን አብሮ አደረሰን
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 Ай бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ አሁን ያበጠውን ወደ ማፍረጥ ተጠግተዋል እግዚያብሔር ይስጦት !!!! ድብቅ ተልእኮ ያላቸው ይሁኑ ወይም ጭብጨባ ሲበዛባቸው እራሳቸውን ከቅጥ በላይ ቆልለው ይሁን ...... ብቻ ምን እንደሆነ ባለየ ሁኔታ ከመስመር መውጣቱ ተደጋግሟል ። ከተቻለ በውስጥ ለመፍታት ሞክሩ ካልሆነ ግን እርሶ ጀምረውታል ይጨርሱት።
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏በዚህ ጉዳይ አኬም እንደዚህ ነው ያሰተማረን
@davoosm7087
@davoosm7087 Ай бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አጽመ መምህራንን ያድልልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 Ай бұрын
መጋቢ /መምህር /ዶክተር መዳኒአለም እርጅም እደሜ እና የእናታችን የማቤታችን ፍቅር በርኬት እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ያድርግሎት።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህር ችን ፀጋሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጨምርላቹ❤❤❤❤
@user-lb6nd1tz4f
@user-lb6nd1tz4f Ай бұрын
አኬ ትህትናን ገንዘብ ቢያደርግለት ምኞቴ ነው ወንድሜ አኬ ታናሽህ ብሆንም ክፍተትህ ትህትና ነው እግዚአብሔር ይርዳ ይርዳን
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት አምላክ በቤቱ ያቆያችሁ ተመስገን
@saram824
@saram824 29 күн бұрын
Asteyayet yemisetut Mugesa betam yabezalu. Betam yashemakikal
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Ай бұрын
መህራችን ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆሮት
@meseretteshome5988
@meseretteshome5988 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል . አቤት ትህትና
@meskiy1967
@meskiy1967 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ዶክተር ❤❤❤
@temesgenmengistu1492
@temesgenmengistu1492 Ай бұрын
Edema zelalem yanurelen
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Ай бұрын
መጋቤ ሃዲስ በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ከዚህ በላይ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፀጋውን በረከቱን እውቀቱን ትጨምርሎዎት
@eldagest1987
@eldagest1987 29 күн бұрын
Memherachen Yhn ewket Yalebesehot Amlak zemenotn abzto Ybarklot
@user-hq3yi4gi6l
@user-hq3yi4gi6l Ай бұрын
Enikuwochi ye tewahido lijoche kidus Mikael yitebikachihu ❤❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb 29 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Megabe kalot yasamalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤
@user-tx8ee3jm7c
@user-tx8ee3jm7c 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Misneb
@Misneb Ай бұрын
የሚባለው ሁሉ መልካም ነው ሆኖም ግን ወጣቶቹ የቤተክርስትያን ልጆች ከነድካማቸው ትላልቅ አገልግሎት ሲሰጡ ስለነበር በእነሱ ላይ የሚቀርበው ትችት ከልክ ያለፈ እንዳይሆን ያሰጋል። ምርኮ ተሰብስቦ ሳያበቃ ይሄ ባይሆን ጥሩ ነበር። ያለፉት ዘመናት ስህተት ቃለ እግዚአብሔር የተከደነ ስለነበር ማንም ልጆችዋን ሲናጠቅ ነበር። አሁን ግን በእነዚህ ወጣቶች ትግል ቤተክርስትያን እንደላፉት ዘመናት መድማትዋ ቀንሶአል። ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ነገር ግን ስለማይጠቅም ትችቱን በልክ አድርገን በፍቅር ለማረም ቢሞከር ይበጃል። እግዚአብሔር ይርዳን!!!
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 Ай бұрын
መፅሃፋቸውን “ሸከፍ ሸከፍ” አድርገን እናንብ ብ
@yosefabeje9129
@yosefabeje9129 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
ትምህርት ላይ ብቻ ብታተኩሩ እና በአሽሙር ከመናገር ብትቆጠቡ መልካም ነበር:: ጠዋት ደህና ሲሎችሁ ማታ ደሞ አዲስ ነገር ይዜችሁ ትመጣላችሁ:: ተሳቀቅን ኦኮ መማር በስመ አብ
@abnigga6809
@abnigga6809 Ай бұрын
ማለት...?
@Zemariam19270
@Zemariam19270 Ай бұрын
አኬ ያስተማረውን ነው የሰማሁት
@frazerabera8183
@frazerabera8183 Ай бұрын
ታዳ አኬ ኦርቶዶክስ አይደለም እንዴ?
@abnigga6809
@abnigga6809 Ай бұрын
አዎ ጌታን ምንም የተለነ ነገር የለው ከቃላት አጠቃቀም ጀምሮ🙏🙏
@abnigga6809
@abnigga6809 Ай бұрын
@@frazerabera8183 ልክ ነህ ያው ምን ያህል የቤተክርስቲያን አስተምሮ እዳጠና ያየንበት ነው ለማለት ነው🙏
@filimontesfaye927
@filimontesfaye927 Ай бұрын
Atasikegn bakih...zelalemawi dingilinan eko alamnm bitl sijemr menafk neh...ye efesonu gubae yawegzihal...chgru yalew immaculate conception lay nw...esu ayamnbetm ehenm be giltse tenagrual....​@@abnigga6809
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
አኬ እራሱም የመጋቤ ሐዲስ ሮዳስን መፁሐፍት አንብቦ ነዉ እንደዛ ያስተማረዉ እንጂ እንደ እዝራ ሱቱኤል ምስጢር ተገልጦለት አይምሰልህ። እንደ አኬ መሆን በጣም ቀላል ነዉ ማንበብ ብቻ ነዉ የሚጠይቀዉ እዛ ደረጃ ለመድረስ። እንደ ሊቃዉንት ለመሆን ግን ማንበብ ብቻ ሳይሆን መስማትም ይጠይቃል ምክንያቱም የቤተክርስቲያን የ ዜማ አገልግሎትም ህነ ቅኔም ሆነ ግዕዝ ከ አገባቡ ለማወቃ የመስማትና ሌላ ብሩህ አእምሮ ይጠይቃል።
@eldagest1987
@eldagest1987 29 күн бұрын
37 Alfa 73 price & where I get it
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 Ай бұрын
wegzeat yekerew ashmur yasazenal sem becha nbr metrat yekerachehu ke memehr rodas mrt temhrt agegntenal ande keheneat kalew sew yemaytebek negegear rodas gn ke ashmuregnosh gar meketel yelbetm kebru liyawedubn nw memhrarachen tewut ezaw tefachu
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 Ай бұрын
tmhertun bedenb endanreda aregut be ashmuregnochu zemariam ena kesis dibekulu meals esketesat yemaytebku le meamenanu yemayechnku asafari yemigefut abatochachen ke enanetea gar likachen rodas tewut mejemeriya lbachehu yalewun telacha aswegdu tik yok le rodas ayhonm
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Ай бұрын
ዘማሪያም ከአገባ በሃላ ልክ አይደለም ቀሏል
@sefugirma5430
@sefugirma5430 28 күн бұрын
Bemagbatu yekefash ymesilal
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 28 күн бұрын
ለምን ይከፋኛል?በአካል አላውቀውም ግን መንፈሱ ተቀይሯል ክፍት ይታይበታል
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 13 күн бұрын
አይባልም ስለራስሽ እንኴ አታውቂም እህቴ ።
@hana.6956
@hana.6956 Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው የበኩር ልጇን እስክትወልድ የዮሴፍ አላወቃትም ነበር። ሌላው ደግሞ የጌታን እናትህና ወንድሞችህ ይፈልጉሐል አሉት ይላል። ለዚ መልስ እፈልጋለሁ።
@user-yz7pb1gh1t
@user-yz7pb1gh1t 29 күн бұрын
ጨርሰህ ስማው በትግስት
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 Ай бұрын
እኔ ማልቀበለው ስዕል ቀርፃቹ በየቤተክርስቲያኑ ምትሰግዱት ሀጢያት ነው ስትባሉ የአክብሮት ብላችሁ ለማታውቋቸው ለተቀረፀ ነገር መስገድ ስህተቱን ከመቀበል ሌላ ስህተት መጨመር ጥቅም የለውም።
@Leykun2840
@Leykun2840 Ай бұрын
ግራ አንጎልዎ 🧠 active እባክዎ ቀኝ አንጎልዎን 🧠 Active ያድርጉ።
@semereluul8256
@semereluul8256 Ай бұрын
Anten bilo mekari, rashin mekireh rashin eski mejemria adin.
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
​@@Leykun2840ጣኦት ማምለክ አክቲፍ
@ትግስት955
@ትግስት955 Ай бұрын
እኔ ምልህ አንተ የአምልኮ ለክርስቶስ ትሰግዳለህ???
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
@@ትግስት955 አዎ ስግደት ማለት መንበርከክ እንጅ ጉሻብ አይደለም
@user-mb6mk4sd5b
@user-mb6mk4sd5b Ай бұрын
አደባልቄ ሮዳስ ። የቆጡንም የማገሩንም እጅ እግር የሌለው የተደባለቀ ነገር ። አንተ ከሆንክ ለኦርቶዶክስ ያለሀት ምሁር አዝናለሁ። አንዱ ከአንዱ ገር የሚጋጭ ቱሪናፋ ነው የሰማሁት
@SOLO-su8el
@SOLO-su8el Ай бұрын
ተደበቅ ዓባዬ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጥህም ዘለህ መምህር፥ ዶክተር፥ ተመራማሪ ሮዳሥ ላይአፍ ሥትከፍት እንደ እናንት የሌላ እምነት ካልሠደቡ ምሁር አይባልም ማለት ነው?
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 Ай бұрын
ወንድም ለራስህ ክብር ስጥ ማለት ስትናገር ትቀላለህ የምልህ ከገባህ ሐሳብን በሐሳብ መመለስ እንጂ ምንም ትርጉም የሌለው ነገር በመናገር ለውጥ አታመጣም። ሁልጌዜም ለትችት ሳይሆን ለማወቅ ሞክር
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Ай бұрын
እናንተ እኮ ሚራክል መኒ ground +2 ትሰራለህ v8 ታገኛለህ ሃጥያት ብንሰራም ፀድቀናል ዝሙት ከሌለበት ትምህርት አይጥማችሁም
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
ምንዉ ምንም አይነት የማያፈናፍን ማስረጃ ሲቀርብልህ ማስረጃ ከማቅረብ ይልቅ ቀባጠርክ።
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 Ай бұрын
እምነቱ አይመለክትህ ታዲያ እዚህ ምንታረጋለህ ? ትምህርቱ ለእኛ ለኦርቶዶክሶች ስለሆነ በሱቅህ ገበያ ጠ ፍቶ. ከሆነ ምላስህን ጠይቃት ብዙ ስድብ ስላስለመድካት ትንሽ ተግጻጽ ትሰጥሀለች እንዳንተ አይነቱ የሚማረው ከራሱ ውድቀት ነው ልቦና ይስጥህ
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 30 МЛН
እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
2:43:47
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
እኛ ለጌታ ወይስ ጌታ በእኛ?
26:36
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 7 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН