No video

የ'4 4' የሙስሊሙ የአንድነት ማነቆ የተጋለጠበት ታላቅ የ'ሰለፊ' እና የ'ሱፊ' ዑለሞች የውይይት መድረክ በከፊል

  Рет қаралды 103,145

ዙል፟ ከረም | Dhul-Kerem

ዙል፟ ከረም | Dhul-Kerem

3 жыл бұрын

በተለምዶ 4ለ4 ተብሎ የሚጠራው ውይይት ሲሆን የውይይቱ መነሻ አሽዓሪያ ማቱሪዲያ እንዲሁም ሱፍያ የሚሉ ቃላት ኢስላማዊ መሰረት ሥለሌላቸው ሰነድ ውሥጥ እንዳይገቡ ለማድረግ በ'ሰለፊ' ዑለሞችና የ17 ኮሚቴ አባላት ለ6 ወር ከቆዬ ያልተሳካ ጥረት በኋላ ጉዳዩ በዑለሞች ውይይት እንዲፈታ ተወስኖ በ9ኙ ኮሚቴ የተመራው የሱፊ/ሰለፊ ዑለሞች የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ አወያይቶ ነበር። ውይይቱ ላይ ያልተጠበቀ አስደንጋጭ፣ አሳዛኝና አስገራሚ ነገሮች ታይተዋል።
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በውይይቱ የተሳተፉት የሱፍያ ዑለሞች ሸህ ሙሐመድ ዑመር (ሶብዩ) ሸህ ቃሲም ሙሐመድ ታጁዲን ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ሸይኽ ጧሐ ሙሐመድ ሐሩን ሲሆኑ ሸህ ሙሐመድ ሐሚዲን ሸህ ሰኢድ አሕመድ ዶክተር ጀይላን ከድር ዶክተር ከማል ገለታ ከሰለፊ ወገን ተገኝተዋል።
በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ፣ ዶክተር ኢድሪስ ሙሐመድና ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል አጎናፍር አወያይነት የተካሄደ ታሪካዊ የውይይት መድረክ ሆኖ አልፏል።

Пікірлер: 381
@mehbubabilal2834
@mehbubabilal2834 2 жыл бұрын
እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየት አንድ ትልቅ እርምጃ ነው ማሻአላህ። በጋራ የምንስማማበትን ነገር የግድ መፈለግ አለብን።እናንተ አንድ ስትሆኑ ህዝቡ አንድ ይሆናል።
@kedirmuhamed5934
@kedirmuhamed5934 2 жыл бұрын
ጀላን ታዋረደ
@LayL793
@LayL793 2 жыл бұрын
አላህ አይዳ ይስጣችሁ ትክክለኛዉንም ኢማን ይመራችሁ ግን እኛ እንበልጥ ሳይሆን ትክክለኛ ዉን የቁራአንና የነቡያችንን ሃድስ መከተልነዉ የሚሻለዉ አህለልል ሱና ወልጀመአ
@user-im5kt4bt9v
@user-im5kt4bt9v 3 жыл бұрын
አለህ ዎይ ከነዚህ መርዝ ሰዎች አህለልሱነዎችን ጣብቂልን አለህ ዎይ ሂዳያ ሲጣቻው ከሎነ አጥፈቻው ያራህም
@dwaynecollin4669
@dwaynecollin4669 3 жыл бұрын
I realize it's kinda randomly asking but do anyone know of a good site to watch newly released movies online ?
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
አሚንን
@ezadinaliyiabduletif9747
@ezadinaliyiabduletif9747 2 жыл бұрын
Amiiiin
@user-tu6mo7ro1x
@user-tu6mo7ro1x 3 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ለሃሠን ጠጆ እና ለባልደረቦቹ ያረብ
@SeidAIi
@SeidAIi 4 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ አህለልሱናወች ከነዝህ አላህ ይሸፍናችሁ
@asmikawex2078
@asmikawex2078 2 жыл бұрын
Hulachnm Allah yetebikachiw
@ismaelabdi3469
@ismaelabdi3469 5 ай бұрын
ነገሩ በጣም ከባድና ውስብስብ ይመስላል ስለእንደዚ አይነት ነገር ለመወያየት በጣም ብዙ ማወቅ ያስፈልጋል ስለነዚ ሰዋች ብዙ ባላቅም እነዚ ሰዎች ሀላፊነታቸው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በደንብ የተረዱት አይመስለኝም ለማንኛውም አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ያሲዘን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 2 ай бұрын
ወድ ማግባት ወድ ነው እሚያገባ እሷ ሴት አነተ ቂጥህን እምተበዳ አተላ
@user-lv6yw5ot8f
@user-lv6yw5ot8f 2 жыл бұрын
አሕሰቱም ቀጡልበት ጀግኖች😍
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 4 ай бұрын
እሽ ጥንብር
@zyoutube7602
@zyoutube7602 2 жыл бұрын
ኢናሊላሒወኢናኢላሒ ራጂኡ ያሰፈራል ተከፋፊሎ ኑሮ ያረብ።ትክክለኛ ሀቅ አንተጋ ነዉ አንተዉ በእዝነት እዉነትላይ አፀናን
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
الحمد لله لقد ظهر الحق وزهق الباطل
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
✅✅✅✅🌹
@ggtttggyy5566fff
@ggtttggyy5566fff 2 ай бұрын
አሏህ ይምራችሁ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Ай бұрын
ማሻአላህአላህያቆይህ
@saedasadik3283
@saedasadik3283 2 жыл бұрын
اللهم اسالك ثبات على دين الإسلام
@TheFuthure
@TheFuthure 2 жыл бұрын
እነ ሃሰን ታጁ አላህ ይምራቹ
@imam-e7775
@imam-e7775 2 жыл бұрын
lerasehi fra bro
@m.s.f6570
@m.s.f6570 2 жыл бұрын
የአላህ ቃል አጥሁ የአረብ የአላህ ሙሠሊሞን እሞ አንድ አድረግን 😭😭😭😭😭😭😭
@mahii0993
@mahii0993 2 жыл бұрын
Welahi dr ጄላን lay lemders betam yakerachuhale Allha hayton yarezemalen
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
الحق أحق أن يقال سواء قبله الناس أم كرههوه
@KamilFereja-ix5ud
@KamilFereja-ix5ud 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@seidadem3009
@seidadem3009 Жыл бұрын
አሏህ ድሚና ጤና ይስልን ዶክተር ጀይላን
@mamedlove6348
@mamedlove6348 2 жыл бұрын
ሁላችንእም ፈጣሪእችን እንፍራ።
@haylumos7144
@haylumos7144 2 жыл бұрын
አላህ ይረዳቹ እንደዚህ ቁጭ ብሎ መነጋገር እና መወያየት ትክክል ነው ልንደግፋቸው ይገባል አለበለዚያ ዝም ብለን ማዳመጥ ነው ነገር ግን እነሱን የምንሰድብ ከሆነ ጡሩ አይደለም ከነሱ አንበልጥም አሊሞቻችን ናቸው
@AbdallahMahammad-cp4of
@AbdallahMahammad-cp4of 4 ай бұрын
ኡለማው ካልተስማማ ምን ይደረገል ብቻ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
@abumohammed8274
@abumohammed8274 5 ай бұрын
ሀሰን,ታጁ,አላህ,ይጨምርልህ,ዶ,ር,ቃሲም,በርቱ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Ай бұрын
አላህይጨምርልህንገራቸውለኚህወዳሞችያቁታልሆዳቸውእንዲይቀርነው
@sofysofy4093
@sofysofy4093 3 жыл бұрын
አድርሱልኝ ለሣዳት እንደዚህ ተወያይ በሉት
@ayishahulekon3314
@ayishahulekon3314 2 жыл бұрын
አላህ ሳዳትን በሀቅ ላይ ያበርታው አላህ ለኛ የላከልን ውዱ ውስታዛችን ነው ኸይር ስራውን አላህ ይውደድለት ያረብብብብብብ አህለ ሱኖችን አንተ አብዛልን አበርታልን ካንተ የሆነን ጥንካሬ ስጥልን ኢላሂ አሚንንንንንን
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 жыл бұрын
@@ayishahulekon3314 አሚን አላህ ይጠብቅልን እነ ሳዳትን እነይህንም አላህ ከስሜታቸው አላህ ይመልሳቸው አላህ ቀጥተ ኛውን መገድ ይምራቸው
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ ?ሳዳት እኮ በተውሂድ ብቻ እና ብቻ የሚያምን ሰው ነው
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 жыл бұрын
@@vyivg257 አዎ አላህ ይጠብቀው ያረብ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
@@ayishahulekon3314 አሚንንንንን ያረብ
@mametube-ub3nl
@mametube-ub3nl 2 ай бұрын
@aswwassd2235
@aswwassd2235 2 жыл бұрын
جزاك الله خير
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
الا ترى شباب أديس كيف يحتفلون بمولد رسول الله
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
قال فضيل لا يغرنك كثر الهالكين
@saedasadik3283
@saedasadik3283 2 жыл бұрын
Wadadachewem talachewem shek jaylan tekekelagna mangad lay nachaw la hodachew belaw denachewen ayshatum..alah baraka yadregachew..الله يجعلهم خير من ظن بهم الناس.....بارك الله فيهم
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 2 ай бұрын
A country of many history and many sufferings - 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 жыл бұрын
Mashallah allah ande yadergachuh
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 6 ай бұрын
والله تعلمت من جيلان بأفضل من حوله
@user-vg9qf9sq4d
@user-vg9qf9sq4d 2 жыл бұрын
كن مع الحق ولاتكن مع الشباب
@urdihe3587
@urdihe3587 2 ай бұрын
ይህ ያገራችን ፊትናነዉ ሀሰን ታጁ
@abdlselamselman5295
@abdlselamselman5295 2 жыл бұрын
ወሏሂ ልዩነት ተመልከቱ
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 2 жыл бұрын
ALLAH YEFERDEBACHU Muslimune yemetaschersut menem aleserachuletem enanet lewshet ena le kugaroch new yemetesru anetem honek Mufti yemibalu
@muhidinahmed6345
@muhidinahmed6345 2 жыл бұрын
Hasen taju allah edmehn yarzmew
@sudeyssultan8516
@sudeyssultan8516 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abdulmelik3468
@abdulmelik3468 2 жыл бұрын
Mashallah
@merimanasser646
@merimanasser646 2 жыл бұрын
Allah awko kwmetmem yitebeken
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 2 жыл бұрын
Tebtaba leba Allah yanesah InshAllah yet Abake tawkaleh selebida
@sosinakelemework9336
@sosinakelemework9336 3 жыл бұрын
Begilst Endezih Menager tiru new.Wuhabiy yifa wota
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 2 жыл бұрын
ማዘ ፋከር
@user-jp3jg9sj4n
@user-jp3jg9sj4n 8 ай бұрын
ሐሰን ታጁ ያለውን ኪታብ የዶክተር ፎውዛንን ፈልጎ ማየት ነው መልሱ
@KhalidJamal-of3ni
@KhalidJamal-of3ni 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@JaferRahmeto-qo3iv
@JaferRahmeto-qo3iv 3 ай бұрын
Allah'n fru , And (1) yeneberen Ummat atkefaflut ewnatun eyaweqachu le 1400 ametat beandnet tefaqrona tewado yenoren muslin Umma yekefafele Allah beduniyam beakheram yawardewal
@kimukimu4726
@kimukimu4726 2 жыл бұрын
Hasbnellah wenimelwekil
@mameabdela3395
@mameabdela3395 2 жыл бұрын
awo hake new wellahi 😍😍😍
@husienayelew
@husienayelew 3 ай бұрын
ቀጥሉበት ጀማአወቻችን ወደታች ወደህዝብ አውርዱት
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 2 жыл бұрын
እነ ሀሰን ታጁ ከኢልም ኢልም ከትምህርት ትምህርት አላህ ይጨምርላቹ (ሳዳት የትገበሰህ)
@yasinredi1523
@yasinredi1523 2 жыл бұрын
ቲክ ቶክ ላይ ተጥዷል አይመቸውም
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
@@yasinredi1523 ሚስኪኖቼ ሳዳት መቼ የግብስብስ አንድነት ፈለገ ? የተውሂድ አንድነት እንጂ በቃ ሸሆቻችሁንም እናንተንም ሳዳት እንቅልፍ ነሳችሁ ?ክክክክ ሚስኪኖች ሀቅን የያዘ እንድ ብቻውን ቢሆን እራሱ ያስፈራቸዋል
@user-ei8pk6ee2r
@user-ei8pk6ee2r 2 жыл бұрын
@@vyivg257 ለምን ካዳ ሀቅ ላይ ነኝ ካለ አይወያይም ችግሩ ምንድን ነው ያለበት ሀቅ ከሆነ ሀቅን ማስፋፋት አይፈልግም ?????
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
@@user-ei8pk6ee2r ምኑን ይወያያቸው ሽርክን እና እስልምናን አብረው ይዘን እንሂድ ከሚሉ ሰዎች ጋር ምኑንን ይወያይ ? ማንስ እንወያይ አለው?
@user-ei8pk6ee2r
@user-ei8pk6ee2r 2 жыл бұрын
@@vyivg257 አረ ውሸት ጭራሽ አይን ባይን ትዋሻላችሁ በአይኔ ነው ያየሁት በቴሌግራም በFb ተለቆ ነበር ይወያዩ እየተባለ አሁንም መድረኩ ክፍት ነው መወያየት ከቻለ ሽርክ ሽርክ እምትሉት የሽርክን ትርጉም ታውቁታላችሁ ????ምነው አፋችሁ ላይ ቀለላችሁ ለነገሩ ተሸክማችሁታል እንኩዋን መናገር።
@Faruqmedia
@Faruqmedia 2 жыл бұрын
ሙሉውን የት እናግኘው??
@mamila6092
@mamila6092 2 жыл бұрын
ለምን ሀቅ ከፈለጋችሁ ሙሉ ቪድዮውን አትለቁትም ???? ለናንተ የሚመቻችሁን እና የናንተን ሀሳብ የሚደግፉትን ኡለማዎች ንግግር ትለቃላችሁ ??? አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ከሚሆን ሰው ሀቅን አድምጦ እንዲያገናዝብ ወንድ ከሆናችሁ ሙሉውን ልቀቁት ???
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
ثم إذا كان الشباب على خلاف العلماء ليس عليك موافقتهم عليك بموافقة العلماء لأنهم ورثة الأنبياء
@user-vg9qf9sq4d
@user-vg9qf9sq4d 2 жыл бұрын
أحسنت
@ahmedsherif6054
@ahmedsherif6054 2 жыл бұрын
تفكيرهم تفكير سياسي ثم إذا كانو على الحق لماذا يحاولون الإتحاد مع من يرَونهم على ضلال د.وجماعته *سروريين*
@ahmedsherif6054
@ahmedsherif6054 2 жыл бұрын
كلامك معقول
@nasirhayredin9943
@nasirhayredin9943 2 жыл бұрын
እባካቹ ስታቀርቡ ሙሉውን አቅርቡ ?
@jemalsis6836
@jemalsis6836 2 жыл бұрын
አንድ ቀን ብቻ ነው እንደ ውይይቱ ቀጣይ የለውም
@user-rk2sk3bg4w
@user-rk2sk3bg4w 3 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች አንዱ የዚህ ኡመት ፊትና ናቸው አሏህ ከጥመታቸው ይጠብቀን
@hussentube5851
@hussentube5851 2 жыл бұрын
ኢኽዋኑ ሁሏ ድባቅ የተመታበት ውይይት ነው አይገባህምጂ
@hamzaabdu4039
@hamzaabdu4039 2 жыл бұрын
sewya selat enkuan yemimaraw sew yedin ewqetu yebletaw new menagar .mesaf. selametechl bicha atenagar atesaf
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
አሚን
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 4 ай бұрын
ቢላሕ መጀመሪያእወቅ
@user-uf8vs8nr4d
@user-uf8vs8nr4d 2 жыл бұрын
ሀያትትትትትትትትትትትትትትትት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tu2iv7ne9e
@user-tu2iv7ne9e 5 ай бұрын
ወሀብየ አለሀ እደየ ዪስጠቹ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 ай бұрын
እና ቀጥተኛው መገድ ላይ ያለው ማነው
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 6 ай бұрын
فأن تنازعتم فى شيء فرده إلى الله والرسول
@sufiymuha4346
@sufiymuha4346 2 жыл бұрын
د.جيلان احسن الله اليه قال كلمة فاصلة للنزاع ـ عصرناهذا عصر دليل وليس عصر تقليد
@foziyayassin2627
@foziyayassin2627 2 жыл бұрын
ለምን ሙሉውን ቪዲዩ አትለቁም ሌብነት ከዚህ ይጀምራል እነ ቃሲምና ሀሰን ታጁ እስኪአቅለሸልሸን አወሩ ለምን ሌሎቹ ያወሩት አትለቁም እየተመረጠ ለምን
@tahirnuri5985
@tahirnuri5985 2 жыл бұрын
WUHABI ket ameteto yawura nesta
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
@@tahirnuri5985 ወሃ ይብላሽ😠
@elehemahmed2617
@elehemahmed2617 2 жыл бұрын
ይገርማሉ በጣም
@jujunegi3996
@jujunegi3996 2 жыл бұрын
ዉሀብያ ምን ያዉሩ ኢልም ይጠይቃል እክወ አፊቸዉን ከፍተዉ ያዳምጡ ቱ አለይኩም ያሙሸቢህ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 жыл бұрын
ሣህ ሌብነት ከዚህ ይጀምራል የታለ ሙሉ ቪድወ
@maruftahir3721
@maruftahir3721 2 жыл бұрын
صحيح والله
@mercytube408
@mercytube408 2 жыл бұрын
መሃይብና ዋንጫ ከአፉ ይሰፋል! ይል ነበር ወዳጄ። ቃሲም ነው ብላቹ ደግሞ እንዳታጣሉኝ። እኔ አልወጣኝም።
@user-sc8jq6yu3u
@user-sc8jq6yu3u 2 жыл бұрын
የአለምን ሙስሊም ወይም እስላምን የምትመሩ ይመስል ለ6 ወር ተብላችሁ 3 አመት አለፋችሁ ይበቃችሇል አስጨነቃችሁን ቁርአንን የሀፈዘ በተለይ በአላህ ላይ መጋራትን የሚቃወም የሚጠላ ማይክ ሲይዝ ሱፊ ሱፊ እያለ ነገር ነገር የማይለው ሙስሊሙን አንድ አድርጎ የሚመራ እንፈልጋለን ለነዚህ ኡለማ ወንበሩን አስረክቡ በፈጠራችሁ በአላህ እንለምናችሁ ይብቃችሁ
@user-uo9zw1jd4p
@user-uo9zw1jd4p 3 ай бұрын
መጅልሡን ለአህለልሱና ወልጀምአ አሥረክቡልን አላህን ፍሩ የሀቅ ባለቤቶች ቅዋዉንም እዉቀቱንም አላህየሥጣችሁ
@JoseJose-lr1zf
@JoseJose-lr1zf 2 жыл бұрын
ለአላህ ብሎ የሚሰራና. ለሆዱ የሚሰራ እንዴት 4-4. ይሆናል ፍትህ ቢኖር ሀቅ ያሸንፋል አይቀርም ኢንሻላህ. ሀቅ የበላይሆናል
@yasinredi1523
@yasinredi1523 2 жыл бұрын
ሙሉውን እንዴት ማግኘት እንችላለን
@abukewser1334
@abukewser1334 2 жыл бұрын
Kenate tekol be alah etebekalelu
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
የዘመናችን የዲን ፈተናዎች ናችሁ ተነቅቶባችኃል አትልፉ አላህ ሆይ የአህለል ሱናን መንገድ የሚያስተምሩንን ጠብቅልን ከነኝ ፊትና ደግሞ ጠብቀን
@hussentube2251
@hussentube2251 2 жыл бұрын
ያለሽበትን ፊርቃ መደገፍ ሣይሆን ለሀቅ ቁሚ ገለቴ
@abukifunny5357
@abukifunny5357 3 ай бұрын
Wehabiyya mechem acberbari nachew hulum sew yawqal
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 3 ай бұрын
ዝም ብለህ ጫትህን ቃም
@abdelnegibseman7598
@abdelnegibseman7598 3 ай бұрын
I think this conversation is good for the Muslim community in general. Islam is way of life for human. no limitation at All. the differences coms from the knowledge gap. Any Shah in the world may not have fool of knowledge Islam. tray to understand way of teaching in any Akida and learn each other. Mak Ejema over the way of teaching and the kitab that Should be thought in the grass root level especially after Kuran hitema or completion of Hafez. That will limit the gap of uma especially the youngsters. Also the way we teach the Muslim Uma Should be critically considered . Inshallah Organization Well be accepted by any Akida followers. Avoid Chaos, Look Our model should be Nebyu Mohammed P.B.O.H
@alehhsantube5519
@alehhsantube5519 2 жыл бұрын
አረቆይ ለትክክለኛነቱ መረጃውን አንብቡት አሻአሪያና ማቱሪድያሕ በዳአይሰራሉ ሱረቱ አእራፍን እስከመጨረሻው አንብቡት እራሳችሁን ፈትሹ
@jujunegi3996
@jujunegi3996 2 жыл бұрын
እየመረራችሁ ዋጡት አትቀልቀሉ ዉሀብያወች አህመዲን ጀበልአፊ ተዘጋ 🙄 መሻይሆች ሶፍዮች አሏህ ከናተጋ ይሁን🙏 ሁሌም ተጎናችሁ ነነን አበሶቸ ❤️❤️❤️❤️
@user-lv6yw5ot8f
@user-lv6yw5ot8f 2 жыл бұрын
አሚን💔💕😒😘
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ከከከከ አይ ጂህልና ውሀብይ ምን እደሁ ታቄአለሺ
@alihassen7632
@alihassen7632 2 жыл бұрын
ዶክተር ጀይላኒ ባሉት እንሰማማለን !!!!!!!!!
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 3 ай бұрын
Lba.
@user-ox3ri3yy3i
@user-ox3ri3yy3i 8 ай бұрын
የዚህን ውይይት ለመረዳት ሙሉውን ማየት እና ማዳመጥ ያስፈልጋል ።ስለዚህ ቆራርጣችሁ ሳይሆን ሙሉውን ልቀቁት ካልሆነ ይህን አንሱት ።መቼም አሽዓሪያና ማቱርዲያ አህለል ሱና ወልጁምዓ ሆኖ አያውቅም።ስሙም አንድ አይደለም።
@umerali5319
@umerali5319 2 жыл бұрын
innazih anti-siim yehonuu sawoch naw islaamin iyabatabetu naw
@abuyusufkemal906
@abuyusufkemal906 2 жыл бұрын
በአላህ ይሁንባቹ ይህን ታሪካዊ ውይይት ሙሉውን ልቀቁላን
@abdidetamo4878
@abdidetamo4878 2 жыл бұрын
እዉነት እናንተ ሃቀኛ ሙስሊም ከሆነችሁ ቪዲዮዉን ሙሉዉን ሊቀቁትና ህዝባ ሙስሊሙ ይፍረድ። ለምን እናንተ የምትፈልጉትን ሰዉ ብቻ ንግግር ለሚመቻችሁ አላማ ተቀርበለችሁ? የት አለ የእና ሼህ መሀመድ ሀሚዲንና የሌሎች ንግግር?
@jemalseid3734
@jemalseid3734 2 жыл бұрын
ከናንተ ጥመት አሏህ ይጠብቀን ፣አላህ ይምራችሁ ፣አላህን አተፈራም ጀይላኒ አሻኢራን እና ማትሩዲያን በአህለ ሱና ስም ማስተማር አለብን ስትል ኧረ አላህን ፍሩ ነገ የውመል ቂያማ አላህ ፊት መቆም አለ
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 5 ай бұрын
አውቅባይ ሲያዝ ቀውቀት ነፃ ማለት እዳተያለ ቂልነው አሁን ከነሰበላይ ነኝ ብለህ አፍህን ስትከፍት አለማፋርህ ደሞየመልቂማ ትላለህ እነሱ እግዳ ለዱኒያቸው ስራአተው ወይምየሚበሉት አተው ይመስልሀል ኡማውን እደት አስተምረን ከየወልቂማ ጭቀት እናውጣው በለውጅ
@user-tn1dm3gw5w
@user-tn1dm3gw5w 4 ай бұрын
አውቀው ነው በደንብ ትክክለኛውን የስልምናን መንገድ ማወናበድ ሰለፈለጉ ብቻ ነው አላህ ካሉበት ስልጣናቸው ከህዝብ ጫንቃ በጥበብ ብድግ ያረጋቸው አሏህ አዋቂ ነው ህዝቡን እያሳሳቱ አህባሾን ያስፋፉ ነበር አሏህ ገላገን ሃቁን አሏህ ይምራቸው ውይይቱ አይከፍም
@abdulwahidkemal1617
@abdulwahidkemal1617 2 жыл бұрын
...*wellahu khebirumbima tamelun**...wellahu alimum bilmuteqin*...*wellahu alimumbizati sudur*...*inna nehnu nezelnezikre we inna lehu lehafizun*...
@bekrihabib8199
@bekrihabib8199 3 жыл бұрын
Hades awera altebalkem men Sarah new yetebalkew?
@sikosilo215
@sikosilo215 2 жыл бұрын
ሀሰን ታጁ እንዲህ አርገህ ታዋርዳቸው ሀያት ሀያት
@AliHamza-tn3jf
@AliHamza-tn3jf 2 жыл бұрын
Sewoc hoy lmndenew yemtakuten sele gudayu meteyek mabrarat lay yematatekurut?endee Selegeleseb asteyayet mm yetekmal? Lenegeru ewket yele mn hasab alena????
@kimukimu4726
@kimukimu4726 2 жыл бұрын
Ene Muslim neg enante yemetlut gn aygebagem laillah elellah Mohammad resulellah::
@JoseJose-lr1zf
@JoseJose-lr1zf 2 жыл бұрын
የለቀቀው. ሀሰን ታጁ ነው እውነተኛ ከሆንክ ሙሉውን ለምን አትለቀውም. የአንተ ንግግር. እውነት ይሁን. ተረት ተረት የምናቀው. ሙሉውን ስትለቀው ነው. ግን በታምር. አታደርገውም እውነቱ. ይወጣላ
@hussentube2251
@hussentube2251 2 жыл бұрын
አዳሜ ድባቅ የተመታችሁበት ነው ቆራርጣችሁ ለመልቀቅ ማን ችሏችሁ ነበር ግን አፋችሁን ሥለተያዛችሁ ነው
@abedishemsu5269
@abedishemsu5269 2 жыл бұрын
ሙሉውን በምን ማግኘት እችላለሁ በርቱ ተስማሙ
@hayathayat4171
@hayathayat4171 2 жыл бұрын
@sheikh muhammed sobyu,@sheikh kasim n @ostaz hasen tajuu Omawn tadegachutal nege yewmel qiama yemnmesekrlachu sra nw Allah yhenn srachun berehmru ykeblachu Allah ytebkachu hayat beyalw amsayachunm yabzaln
@hayathayat4171
@hayathayat4171 2 жыл бұрын
And @sheikh tuha also 😍
@fadeselman6288
@fadeselman6288 2 жыл бұрын
Yesltan temat
@abduselamshamil3119
@abduselamshamil3119 2 жыл бұрын
bedemb lemayet mulu data benorachu arif neber
@sikosilo215
@sikosilo215 2 жыл бұрын
ሸህ ታጁ ሀቁን ዘረገፉት
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jgddyter1959
@jgddyter1959 2 жыл бұрын
الله يحفظك شيخ جيلان
@abuyusufkemal906
@abuyusufkemal906 2 жыл бұрын
አሚን
@mohameddiyab
@mohameddiyab 2 жыл бұрын
الوهابية دعاة على ابواب جهنم
@user-bv8ch1ck8b
@user-bv8ch1ck8b Жыл бұрын
ያወራርህ ክፍት ፍትህን አታጨማድ ሀቅ ላይ ጹኑ
@Catlovers6687
@Catlovers6687 2 жыл бұрын
Pls ቀጣይ part ካለ ይለቀቅልን
@kimukimu4726
@kimukimu4726 2 жыл бұрын
Are beallah lmndnow Buzu metezbarku wellahi tew ahun yalenow achir alzemen new tubu arjeu Ela rebkum
@fejruasrar6563
@fejruasrar6563 5 ай бұрын
Next party pls
@user-py9nx3yp8d
@user-py9nx3yp8d 2 жыл бұрын
አይ አቡበክር አትገርምምሱብሀነክ ተውሂድንተምራቹህአታስተምሩምከቦለቲካርቃቹህ
@user-lv6yw5ot8f
@user-lv6yw5ot8f 2 жыл бұрын
😃😄😅😅😂😂
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 2 жыл бұрын
يا جيلان لم يكن للوهابية غلبة ولن يكن
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 жыл бұрын
Mutazla imam ahmaden aza yadaragu aydalam
@SeidShifa-dz4ng
@SeidShifa-dz4ng 3 ай бұрын
አረመጀመሪያ እስቲ ተማሩ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እናንተ ማንነዉ እስልምናላይ ፈትዋሰጪ የመጨመር የመቀነስ መብት የሰጣቹ አላህን ፍሩት እባካቹ ያ አያያዙ ብርቱ የሆነዉ ጌታችን ከመያዙ በፊት እስቲ ለነብሳቹ ፍሩት ኢሄንን ሚስኪን ህዝብን እያወቃቹ አታጥሙት ያራህማን አላህ ምንድነዉ ያለዉ በቁርአኑ አልየዉመ አክመልቱ ለኩም ዲነኩም ወአለይኩም ኒእመቲ ወረዲቱ ለኩምዲና አላለምንዴ ነቢያችን ሰላትና ሰላም በሳቸዉላይ ይዉረድና ምናሉ መከተልን የሻሰዉ የኔንና የኔባልደረቦች መንገድ ይከተል ከዛዉጪያለዉ መንገድ የሼጣነዉ ወደ ጀሀነም ነዉ የሚመራቹ ተጠንቀቁ አረእያወቅን እራሳችን ጠመን ሰዉን አናጥምም ቢያንስ በራሳችን ይብቃ
@leomessi2442
@leomessi2442 2 жыл бұрын
ሸክ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ናቸው ትክክለኛ ሰው
@ezadinaliyiabduletif9747
@ezadinaliyiabduletif9747 2 жыл бұрын
Min malet nw lelochus yetasasta sw nachw ababalhin astekakl
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 122 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН