52ኛ ኤፍታህlive! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 22,982

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

10 күн бұрын

Пікірлер: 131
@Mybirukt
@Mybirukt 8 күн бұрын
አንዳድ በተሰቦች ስትደውሉ የመምህርን ትዕግስት አትፈታተኑ እሺ ማለትን ልመዱ ደውልልኝ ብላቹት እሺ ካለ በቃ ድርቅ አትበሉ እና ህልም ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ነገር ጠይቁ የምያስተምር ነገር አቅርቡ በተረፈ በርቱ❤
@GililaAyele
@GililaAyele 7 күн бұрын
Ehet sew cheger West sehon chegerachew mefetha selamemeselachew new enam adesmon betam fellow neber leka teze selen esu egzabher adelem terdashen
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 7 күн бұрын
ትክክል እህታችን
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 7 күн бұрын
በጣም ደፍረታቼው እኮ ሰንት ሰራ ያለው ሰው ሰልክ አላነሰህ ብሎ መነጨነጨ ተገቢ አደለም የምህር ትግሰትህ ግን
@winta-g9y
@winta-g9y 5 күн бұрын
እህቴ ቀጣዩ live መቼ ነው
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 5 күн бұрын
@@winta-g9y ነጌ ሓሙሰ አለ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 8 күн бұрын
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን እምነት ባለበት ፍቅር አለ ፍቅር ባለበት ሰላም አለ ሰላም ባለበት እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ባለበትም ሕይወት አለ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ሆይ አሜን
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እሕቴ በፆለትሽ አሥቢኝ ወለተ መስቀል እናትናልጁ ብለሽ
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o 7 күн бұрын
መጀመሪያ ላይየደወለችዋ ዮዲት የምትባል እህታችን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የነገረችን እምነታችንን እናበርታ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 8 күн бұрын
መዳም ቤት ሆኜ ላይቨ እየሰማው ሳልጨርስ አለቀብኝ መምህርዬ ሰላምክ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ynenshe
@Ynenshe 7 күн бұрын
ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ እስቡኝ የመምህር ልጆች
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Egziabhier.yasbsh.weltye
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 8 күн бұрын
መምህር እድሜን ጤና ይስጥህ. በፀሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 8 күн бұрын
እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ኣሜን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@almazhailay3012
@almazhailay3012 7 күн бұрын
amen❤❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 7 күн бұрын
ሁላችሁም እባካችሁ ሃብተ ጊዎርጊስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ 6 ወር ሆነው በየመን መንገድ ላይ ወይ ወደ ኢትዮጲያ አልሄደ ወምም ወደኔ ጅዳ አልመጣ እያመመው በመሃል ተጨንቀናን ጸሎታችሁ አይለየኝ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁው
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Egziabhir.yasbew.habte.zwergis😢😢😢
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 7 күн бұрын
ሐብተ ጊወርጊሥን እግዚአብሔር በፍቅር ካለበት ችግር መከራ ጭንቀት ደዌ ይታደገዉ ዘንድ ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁን አሜን በርች እሕቴ በፆለት
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 8 күн бұрын
መምህር አንኻን አደርስን ፡ይግርማል ዛሬ ጥዋት መልከአ መጥመቀ ዮሓንስ ጽሎት አደርኩ አድርጌዉ የማለቀዉ ፡ከዛ ደስ ብሎኝ ነበር ፡አሁን መምህር ተስፍይ ደሞ ያመቱ የተወለደበት ስትነግርኝ ግርሞኝ ደስ አለኝ ፡ላንተም ብረከቱ ይድረስክ ወንድማችን ።
@Embete-
@Embete- 8 күн бұрын
የዛሬ ድምፅ ጥራት እንዲከወን የፈቀደ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 7 күн бұрын
እህታችን ዮዲት እናመሰግናለን መታደል ነው ይሔን የእግዚአብሔርን ድንቅ ተአምር ማየትና መስማት እውነት ብለሻል የልብ ቅንነትና መሻት ሊኖረን ይገባል። ተባረኪ
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Ewnetnew.ehtachn.yetenagerchwn Yegbstochn.getemgni.eniem. Semchewalehu Kezihm.yebelet buzunger.esemalehu.yeegziabhir.smu.yetemesegene.yhun❤
@user-km6gc8ig9o
@user-km6gc8ig9o 8 күн бұрын
ተመሰገን ፈጣሪ መምህር ፀጋዉ ያብዝልህ መምህር ግን የምሰማዉ ደሰብልኝ ነዉ ትንሸ ቆይ ብይ ሰሳብ እንደሰማሁት አይደለም ይጠፈኛል ግን ረግፀኛ ነኝ አላዉቅም ነብሴ ተሰፍ አረጋልዉ ተሰፍ አለኝ መጨረሻ እግዚአብሔር ብንሰሃ እንደምመልሰኝ አላዉቅም በእግዚአብሔር ሃይል ወደሰኦል አተወሰዳቶም እላልዉ ያርግልኝ ብፆሎታቹ አሰብኝ ወልትመሰቀል ብላቹ❤
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Amen.yarglsh.egziabhier.yasbsh❤❤❤
@semret8073
@semret8073 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስብሸ ❤
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 7 күн бұрын
መምህርዬ የአንተን ትምህርት እንድከታተል የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@user-zc1gb1lr4k
@user-zc1gb1lr4k 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደርሳችህ ለእናትች ለልደታ ማርያም እናቴ ልደናታ ማርያም ይልባችን መሻት ከሀፂአት በስተቀር ትፈፅምልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን በርታልን የኛ ልዬ መምህር 💠💠💠💠💐💐💐💐💠💠💠💐💐💐💠💠
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Amen.amen.amen❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mybirukt
@Mybirukt 8 күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ለማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤❤
@genetalene3333
@genetalene3333 8 күн бұрын
Memihir Kale hiwetin yasemalin amen amen amen selam ederu.
@hecsjhgd
@hecsjhgd 7 күн бұрын
😅​@@genetalene3333
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 күн бұрын
ኦኦኦ እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ነው ሰውነቴን እንደነዘረኝ, የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንዳደነቅኩ ነው ያለቀው ❤❤❤ መምህርየ አንተ የክርስቶስ ገበሬ አዝመራህ እያፈራ እያፈራ እየተትረፈረፈ ነው 🎉🎉🎉 ፀጋህ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበል ❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Amen❤
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 8 күн бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለልደታ ማሪያም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 8 күн бұрын
መምህር በፀሎትህ አስበኝ
@shiteerbalo1637
@shiteerbalo1637 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw9hp3mi8g
@user-cw9hp3mi8g 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን ኣደረስን መምህራችን
@ahlemnesmesele2142
@ahlemnesmesele2142 8 күн бұрын
መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏♥️♥️
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 8 күн бұрын
Qal hiwet yasamalen ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZebnaAli-jt8sw
@ZebnaAli-jt8sw 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahielYirga
@RahielYirga 7 күн бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ በፀሎትህ አስበነ ምልእተ ፀጋነኝ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 7 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚያብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ከተበታተንበት ሰብስቦ ተግባራዊ ክርስትያን እንድንሆን ያደረገን❤እመ አምላክ ትጠብቅልን ❤አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 күн бұрын
እሰይ እናቴ አመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ክብር ምሰጋና ይደረሳት እልልልልል
@SaraAlyami-kp
@SaraAlyami-kp 8 күн бұрын
memhrach enkan aderesou yeqdus ywhens bereketn ydresen nmena amene ljachn yewah
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 күн бұрын
ቅድስት ልደታ ለማርያም ፍቅሯ ከሁላችን ላይ ይደር የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Amen.amen.amen❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kedeset
@kedeset 7 күн бұрын
መምህር ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጦት
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZemareyamZemareyam
@ZemareyamZemareyam 7 күн бұрын
Amen yekidusanu Bereket Yderibin
@HaftomGebru-k5x
@HaftomGebru-k5x 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ol1gx9kz3w
@user-ol1gx9kz3w 7 күн бұрын
ኣሰይ ተመስገን ኣምላክ ናይ መምህር ተስፋይ ትምርት ኪሰምዕ ሰለ ልፍቀዲካለይ ኣምላከይ ኣማርኛ መጽሐፍ ኣይ ኺእልን ዋላ ምንጋር ምስማዓ ግን በደቢ ገረ ይሰምዕ ኣሎኹም ዶ ሃመየ ጥያቅየ ነሪኒ ግን ኣማርኝ ኣይከኣለን ታይ እየ ልገብሮ😢😢😢
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 7 күн бұрын
ነዚ መርሐ ግብሪ ክትሰምዕ/ዒ ዝፈቀደ አምላክ ዝተመስገነ ይኩን !! እንታይ እሞ ክሕግዘካ/ኪ ? ከመይ ገይርካ/ኪ አብሓጺር እዋን ምንጋር ከምዝከአል ብምንታይ መልክዕ ኢካ/ኪ ትደሊ ?
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 7 күн бұрын
Ajokiy tgrgna ykiel eyu mesleniy
@user-ol1gx9kz3w
@user-ol1gx9kz3w 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሃበለይ እንዲዒ ኑእሺቶን ኒእሺቶን እኮ ይኪእል እየ ግን በቃ ሃሙዙ ኣብ ልበይ ለሎ ኣይኮነን ማለተይ ጥያቅየ ነሪኒ ሕልሚ ነሪኒ በቃ ሂወተይ መምህር ዝበሎ ዘሎ ኹሉ ኣሎ ሓደ ሓደካ የመለሰለይ እዩ ቡዙ መምህር ልናገሮ ዘሎ ግን ኣፉቱ ልበይ ዘሎ ግን በጣም ጥያቅ ነሪኒ በቃ ቦኑሲ ዶ ገበረሉ የበል ሓደ ሓደ ግዜ ቀስ ላበልኩ የበል እሞ ኣይ ካኣልኹን😢😢😢😢 ተተካኣሉ ሓጉዙኒ ቢፈጣሪ ሲም❤❤❤❤ ​@@bethelephrata7487
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@FhjkStiop
@FhjkStiop 7 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ባንተ ላይ እግዚአብሔር አድሮ እንቅልፍ የተኛውን ህዝብ እንዲነቃ አደረክ የመናፍስት አሰራርን እንድናውቅ እንድንነቃ ከምናደርጋቸው ተግባሮች እንድንታቀብ አደረክ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ከነ መላ ቤተሰብህ ይሥጥልህ💝😍🙏🙏
@user-bd9jz1yx7m
@user-bd9jz1yx7m 7 күн бұрын
መምህር ቃለ ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 7 күн бұрын
Amen.amen.amen❤
@HanaMaryam-tu4ed
@HanaMaryam-tu4ed 7 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕር ወለተ ሐና ብላችሑ በፀሎት አስቡኝ 😢😢
@asiaas2230
@asiaas2230 7 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅርተ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq 7 күн бұрын
God bless you and your family forever!
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@selamskitchen1517
@selamskitchen1517 7 күн бұрын
Ye memhhr betsebich ebakachihu lejen habte selasen betselot asbulgn 7 amet honew ayaweram Autism new tebye besew hager gera gebtognal betselot asebugn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽. Memhr tesfaye egziabher abzto yibarkh amen 🙏🏽
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 8 күн бұрын
Memhrachn enkan aderesot yeqdus yowhens bereketun ydresen amen ljachn yewah nesh betselotsh asbin amen amen 🙏
@bizubizu3221
@bizubizu3221 7 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን ወለተ ሰንበት እያላቹ በፆሎት አስባች
@Tizita341
@Tizita341 5 күн бұрын
Amenn ye leul Egziabher Yetmesegen yihun ❤kibrun hulu esu yiwsed
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 7 күн бұрын
ፅጌ ማርያም ብላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡልኝ እህቴ በጣም ተጨንቃብኛለች እያዞር ይጥላታል ስራ መስራት አልቻለሽም😢
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 8 күн бұрын
Amen Amen Amen
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 6 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Mohammdd-k1d
@Mohammdd-k1d 7 күн бұрын
መምህርዬ ስላምክ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያስማልን ብፀሎቶዎ ያስቡኝ❤❤❤
@user-jj8my9rh8d
@user-jj8my9rh8d 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 7 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@SerkalmAbenat-yc6gk
@SerkalmAbenat-yc6gk 8 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ የመምህር ተስፋዬን የ የማማከር አገልግሎት አድራሻውን የምታውቁ በኮሜንት መሀፉልኝ
@gelilatibebe104
@gelilatibebe104 8 күн бұрын
That's my question also
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 7 күн бұрын
1) መገናኛ ከደረስሽ ቡኋላ ወደ ዘፍነሽ ሆቴል በሚወስድ መንገድ ጫፍ ከደረስሽ ቡኋላ ዘመን ባንክ ከሚለው ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ " ኤፍታህ መዝሙር ቤት " የሚል ይገኛል !!
@user-nm9go7tp3c
@user-nm9go7tp3c 7 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 7 күн бұрын
እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ ❤❤❤❤
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x 6 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ቤተሰቦች ወለተ መስቀል
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 4 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በውስጤ ያለውን ጥያቄ ነው የጠየቀልኝ በተለይ በኤርትራ ዘመናዉ ቄስ ቤትም ሁሉም በጣም የሚያደርጉት ነው እኔ ሁሌም ይህን ሳይ ልክ ልጅን በአመቺ እንደማሳቀፍ ይቆጠራል እላለሁ በ12ኛው ቀን የግድ የማይቀር ነው እውነቱን ነው ወንድማችን እንዳለው ግንባሯ ላይ መስቀል በኩል ይስላሉ እና ይህን መች አግኝቸህ ልጠይቅ ነበር የምለው እግዚአብሔር ይስጥልንይህን ሱፍ እድርጌ ወይም ቆርጨ ለሚመለከታችፕው ሰዎች እልካለኩ ምንዋጋ አለው ልጅን አድገውም እየስቆረብን የአለምን ነገር ሲያደርጉ ፀጉር ሲያጨቦረቡረ ካልመለስናቸው ምንም ዋጋ የለውም እግዚአብሔር በኤልሻዳይ መንፈሱ ይቅር ብሌ ይማረን 😢😢😢😢
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 6 күн бұрын
Fetari yemsgen enem semaitu kidus giorgis hegay kemetau bewala kidus kuriban tekeblkugn hulum kentu new Alem alafi tefinat NAT fetari libona yesetin🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 5 күн бұрын
ይሰማልመምህር
@tiegistidesta605
@tiegistidesta605 7 күн бұрын
ኣንድ ሴት ትወል ከደም የተያዘ ሶው እንደፈለገ እንድወጣ እንድገባ ኖው የምረጨው። የሆነ ሶው ክርስትና ያልተነሳት ኣራስ ሳትረጫ ከገባ ቤቴክርስትያን መግባት ኣይችልም በዝይ ምክንያት ኖው ቀስ መጦ ይረጫል
@alemfiry8300
@alemfiry8300 7 күн бұрын
amen 3
@lulabelay3582
@lulabelay3582 7 күн бұрын
Enana legochane beselothe aseben memeher
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 7 күн бұрын
ላይኩ ትንሽ መሻሻል እያሰያ ነዉ በርቱ ላክክክክክክ አርጉት በጣም በዝ እንኳን እናግዘው🙏🙏🙏
@getahoy3619
@getahoy3619 6 күн бұрын
የመምህር ልጆች ጅዳ ያላችሁ አርጋኖንና መስቀል አጥር ለሎት መፅሐፍ እፈልጋለሁ ጠቁመኝ
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 7 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Baagaa waajummaan geenyee Tollee Dhaageefaan B//Siisaa keenyaa Waaqaayoo saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እካን ደህነአ መጣሽ እህታችን
@user-du2fj6lu6m
@user-du2fj6lu6m 8 күн бұрын
እልልልል
@meryhanne2
@meryhanne2 8 күн бұрын
@ነጻነት። በወጣ ይተካ።
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🥰🥰
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 8 күн бұрын
❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 8 күн бұрын
🎉🎉🎉
@murtazarashidi-du8qx
@murtazarashidi-du8qx 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏
@srawotleges
@srawotleges 7 күн бұрын
Member Tuesday eidema Tena yesith
@TonyChichi-b5p
@TonyChichi-b5p 7 күн бұрын
Memhrya bemaryam Balbata orthodox Mehdorn metmk yeflgal antn yemtykew kant memar yemiflgew negr al ezh yalwebet hager akuten agelgaye kasoche angagra neber gen fekafga lehonulge alchalum endhu meto yasekdes metmk ayasfelgewem new yalug ena ebakeh ortodox hono fetarwen magelgel yemitflgewen nefs tadgat Bezu giza dewya. selalagegwek new
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 7 күн бұрын
😊
@Wolete-Maryam
@Wolete-Maryam 7 күн бұрын
Geta yitebkh Memher
@Yon737
@Yon737 7 күн бұрын
የመምህር ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ በልጄ የመጣብኝን ከባድ ፈተና እንዳልፍ:: እኔም እንድበረታ::
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 7 күн бұрын
አግዚአብሔር ያበርታሽ አመቤቴ ታጠንክርሽ
@srawotleges
@srawotleges 7 күн бұрын
Member Tesfay eidemy Tena yesitelg
@hananzanaba
@hananzanaba 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😢😢
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 7 күн бұрын
ትግራዊያኖች ናቸው አንዲት ሴት ወልዳ በአስራ ሁለተኛው ቀን እሳት አብርተው እሳቱን ሶስት ግዜ እንድትሻገረው ያደርጋሉ ግን እኔ እራሱ መምህሬ ባእድ አምልኮ እንደሆነ ልቤ ይነግረኛል እናም ሰው ምን ያህል ባህል እያለ ለአጅሬው ግብር እንደሚገብር ሳስብ አይ አለማስተዋል እላለው ብቻ ነቅቶ የተኛው ብዙ ነው ።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለእናቴ ለጌታየ እናት ለቅድሰተ ቅዱሳን ለቅድሰት ለልደታ ማርያም አደረሰን አሜንንን እናታች ከክፉ ሁሉ ከመውደቅ ትጠብቀን አሜንንን🙏❤🙏
@user-id8hl8dx2c
@user-id8hl8dx2c 7 күн бұрын
ሀይ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 8 күн бұрын
ሲያልቅ ደረስኩኝ
@eteneshwolde2863
@eteneshwolde2863 6 күн бұрын
መምህር እባክ ከባለቤቴ ጋር መቁረብ እንፈልጋለን እና ስለሱ ላናግርህ ነበር ስልክህም አይሰራም በምን ላግኝህ 🙏
@mesihmesihin
@mesihmesihin 7 күн бұрын
shkna ke kl (ql) yemiser new .
@netsolo8225
@netsolo8225 8 күн бұрын
አስራ ሁለት ቀን በውሀላ ልጆና እሷ እሳት ይሻገራሉ ደጅ እንድትወጣ ነው የሚሉት
@savannasav2609
@savannasav2609 7 күн бұрын
እሳት መሻገር ከባዕድ አምልኮ የመጣ ነው በቀደሙት ጊዜ የእሳት አምልኮት አለ አሁንም ህንዶች ይሄንን ስርዓት ይፈፅማሉ ቤታቸው በር ላይ እሳት በማንደድ ይሻገራሉ ወለዱም አልወለዱም ሌላው ህፃናትን ኩል በመኳል መንፈስ ልጆቹ ላይ እንዲገባ ያደርጋሉ ይሄውም ክርስቲያን ነኝ የሚለው ይሄንን ይከተላሉ አይናቸውን ኩል ይኩሉና መስቀል ደግሞ ግንባራቸውን በኩል ይሰራሉ ስለዚህ ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም በኩል የሚሰራ መስቀል የለም ክርስቲያን ይፀልያል እንጂ እሳት ኩል ቢላ ወይም ስለት ያለው ነገሮች ይዞ አይዞርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@milenahaile3972
@milenahaile3972 8 күн бұрын
ይህን ፡ አራስ ፡ ልጅ ፡ በ12 ፡ ቀን ፡ በኤርትራ ፡ ይደረጋል ፡
@savannasav2609
@savannasav2609 7 күн бұрын
እሳት መሻገር ከባዕድ አምልኮ የመጣ ነው በቀደሙት ጊዜ የእሳት አምልኮት አለ አሁንም ህንዶች ይሄንን ስርዓት ይፈፅማሉ ቤታቸው በር ላይ እሳት በማንደድ ይሻገራሉ ወለዱም አልወለዱም ሌላው ህፃናትን ኩል በመኳል መንፈስ ልጆቹ ላይ እንዲገባ ያደርጋሉ ይሄውም ክርስቲያን ነኝ የሚለው ይሄንን ይከተላሉ አይናቸውን ኩል ይኩሉና መስቀል ደግሞ ግንባራቸውን በኩል ይሰራሉ ስለዚህ ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም በኩል የሚሰራ መስቀል የለም ክርስቲያን ይፀልያል እንጂ እሳት ኩል ቢላ ወይም ስለት ያለው ነገሮች ይዞ አይዞርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@eftah21
@eftah21 8 күн бұрын
ረቡኒ❤❤❤
@netsolo8225
@netsolo8225 8 күн бұрын
ግብፅ የኢትዮጵያ ሀገር የነበረች ናት ቅድስ ጊዮርጊስ ግብፃዊ አይደለም ኢትዮጵያዊ ነው ግሼን ደብረ ምጥማቅ ነው ያለው ስለተነገረ ነው
@savannasav2609
@savannasav2609 7 күн бұрын
Where are St George from? Cappadocia, Turkey St George was actually born in Cappadocia, Turkey, around 270AD. St George was a high-ranking officer in the Roman army who protested against the Romans' torture of Christians. Roman emperor Diocletian ordered his death for failing to recant his faith. And that's how he became a Christian martyr.
@milenahaile3972
@milenahaile3972 8 күн бұрын
መምህር ፡ 12 ፡ አዎ ፡ እሳት ፡ ትሻገራለች
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 7 күн бұрын
Amen Amen Amen
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
2:19:47
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 15 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 27 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 147 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 113 МЛН
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 36 М.
2ኛ ጥያቄዬ ፦ "ክርስትናንና ኮኮብ ቆጠራን ለምን አቀላቀላችሁብን ?
2:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 27 МЛН