No video

Lualawi ሉዓላዊ- በሕወሐት ጄነራሎች እስከ ዱባይ የተዘረጋ የወርቅ ንግድ /የኢንተርኔት መለቀቅ/ዶናልድ ትራምፕ እና የተገደሉት 4ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች

  Рет қаралды 23,720

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZfaq
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 105
@gashahunt
@gashahunt Ай бұрын
እውነተኛ ንግግር፣ ትንታኔ በእውቀት ላይ የተንተራሰ አቀራረብ ተባረክ
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j Ай бұрын
የአማራና የኦሮሞ ሸኔ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።አሜን
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ክብር ለመላው የኢትዮጵያ የፀጥታ አባላት በሙሉ 🙏🙏🙏
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
Dear Sisaye, listening you as a Journalist & Dr. Abiy as a PM gives me a great hope that Ethiopia will overcome her tribal problems & Shine forward!!!
@gili-1776
@gili-1776 Ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
@ayenalemkifle5970
@ayenalemkifle5970 Ай бұрын
ወይይይይ ሲሳይ ትክክለኛ ሰው። የልቤን ነው የገለጽከው። እግዚአብሔር ያበርታህ።
@endeshawamossa5940
@endeshawamossa5940 Ай бұрын
ሲሳይ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!! አብይን ለመረዳት ቅንነት ብቻ በቂ ነው!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ነባር ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለሃገር ! ጋዜጠኛ አበበች ካህሣይ ምንትለሃገር ትላለች ! ምርጥ ሃሳቦችን አፍላቂና አገር እንድትረጋጋ የሚያደርግ ጀግናችን ነው !❤❤❤🎉❤❤❤❤
@mulatuyilma163
@mulatuyilma163 Ай бұрын
የሲሳይ በሳል ትንተና የአንድ ሰው ሃሳብ ሳይሆ ውይይት ነዉ የሚመስል ።በርታ
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Ай бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 Ай бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሲሳይእ አጊና ሰላምእ ይብዛአ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
በርታ❤❤❤
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare Ай бұрын
I have no words to appreciate you .
@gediontesfaye-nu8du
@gediontesfaye-nu8du Ай бұрын
Sis you're a very good journalist and a great person. You're a symbol of Ethiopians.
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Ай бұрын
Excellent analysis jegnaw Sisay. I am very impressed
@ከፅንፍ.የነፃ
@ከፅንፍ.የነፃ Ай бұрын
Welcome our Hero Sis!!❤
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 Ай бұрын
Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪
@robairess4147
@robairess4147 Ай бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@bezuworkkidane5884
@bezuworkkidane5884 Ай бұрын
You are my hero ❤
@hannahashagrie2070
@hannahashagrie2070 Ай бұрын
❤❤❤❤thank you sissy
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 Ай бұрын
ሲሳይ አገር ገንቢ ሃሳብ የሚያመጡትን እንጂ ወረኛን መተቸት ትልቅ የሚያደርጋቸው ስለሚመስል አታንሳብን ሱማሌን አስጎብኘን ...ትላልቅ ጭንቅላት ያላቸውን መሪዎች ❤ሙስጠፌ❤ አበረታታልን ትንሽ ጭንቅላት ውጤቱም ..... የሚሰራ ጭንቅላት እንጂ የሚተች ሞልቷል የሚፎካከር ፣ሰርቶ ማሳየት የሚችል ፣አገር የሚሹት ...ሰዎች አቅርብልን ሌሎችን ተዋቸው ### አሁን በቃን Action speaks louder than noise የሱማሌ ክልል እድገት ለሁሉም ምሳሌ ነው ከሙስጠፌ ጋር ቃለ ምልልስ እንጠብቃለን ልዩ ተሸላሚ መሆን ይገባቸዋል
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን በተተበተበዉ ችግር በጥልቀትበጥብበ ብልሀት ያጠና መሪ ባይኖር ዛሬ እንደ ዛሬ አይሆንም ነበር
@gethab2306
@gethab2306 Ай бұрын
Thank you!
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 Ай бұрын
ሉዓላዊ ሚድያ ከማንኛውም ፓሎቲካ ቡድን (ፓ/ድርጅት) አመለካካት ነፃ ሆኖ መሬት ለይ የምታያውን ዕውነታ ብቻ ዘጋቢ በመሆኑ አድመጩና አድናቂው ነኝ። ስሳይ ኤጌና ሠላምህ ይብዛ የውሸት ዘጋብዎች በበዙበት ዓለም ውስጥ እንደመሆናችን ዕውነትን ብቻ የምዘግብ የንተ ሉዓላዊ ሚድያ ተፈለግነት ሰፊ ቦታ አለው በርታ።
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
▫️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI_MEDIA ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@joeayana1152
@joeayana1152 Ай бұрын
እንደምንግዚዉም ግሩም የሆነ ትንታኔ ነዉ። በርታ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ወገኔ ጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ ሲጀመርም ሐገሪቷን ለማመስና ሽብር ፈጥሮ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ደብዛዋ እንዲጠፋ እንጂ እሩጫቸው የነበረው ኢትዮጽያን አንድ አርጎለመመራት አይደለም ያቢሖን ኖሮ ለማ መገርሳንም ባለተባበራቸው ነበር ይብቃኝ ።
@mekdesbirru1197
@mekdesbirru1197 Ай бұрын
Well say Sissy 🙏🙏🙏🙏🙏
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Ай бұрын
❤❤❤ በሲሳይ አዕምሮ ልክ ማሰብ የሚችል ትውልድ ጥቂት ቢበዛላት የኢትዮጵያ ጣጣ ያበቃ ነበር!!! ❤🎉❤🎉❤🎉
@yalewinteferi455
@yalewinteferi455 Ай бұрын
Sisay 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Ай бұрын
ሰላም ሰላም sis❤❤❤
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt Ай бұрын
ዝህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Ай бұрын
👍👍👍👍
@user-ej5vv8bt1w
@user-ej5vv8bt1w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetshibeshi3564
@emebetshibeshi3564 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-ej5vv8bt1w
@user-ej5vv8bt1w Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌነሠ
@ABDRAHMANATAMA
@ABDRAHMANATAMA Ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d Ай бұрын
Thank you so much Sisayachn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workukassa343
@workukassa343 Ай бұрын
ለምታቀርባቸው አንኳር ዜና በተጨማሪ እባክህን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የምትችለውን ብታደርግ: ምክንያቱም አብዛኛውን ጊዜ ክህዝብ ጋር በቅርብ የሚሰሩ በመሆኑ ጥንቃቄ ቢደረግ: የአሜሪካው ፕሬዚዳት ላይ የተደረገው ሙከራ ትልቅ መነሻ ቢሆናቸው እና ሰብሰብ ቢሉ ጥሩ: ነው:
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r Ай бұрын
❤❤❤❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Ай бұрын
Thanks Sis ❤️ 🎉🎉❤🎉❤🎉
@fantasennay
@fantasennay Ай бұрын
53:07 እውነት ነው ። ሰው እንዴት ማገናዘብ እንዳቃተው አይገባንም ። ነገ የሚያሳፍር ተግባርነው ።
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 Ай бұрын
እውነት ነው ሲስ የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ለከንቱ ነው ጥቂቶች ይማሩበታል ይመራመሩበታል አብዛኛው ግን ሃገር ለማፍረስ አሉባልታ ለመንዛትየወሬውን ትክክለኛነት ሳያረጋግጡ ተቀብሎ መርዝ መንዛት የሚጠቀመው ሆኖኣል መዘጋቱ የነገሮችን ጡዘት ቀንሶታል።
@user-un7dw3qw6e
@user-un7dw3qw6e Ай бұрын
Sis amesheh❤
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
❤❤❤
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 Ай бұрын
ዛሬም የህወሓት ጀነራሎች በትግራይ ክልል መሬት እየቆፈሩ ወርቅ መስረቃቸው ቢያስገርምም ህወሓትን አደገኛ ሌባ ያስባለው ከብሔራዊ ባንክ የወርቅ ባሌስትራ ሰርቆ በመሸጡ ነው። የህወሓት ጀነራሎች በህገወጥ የወርቅ ንግድ ላይ መሰማራታቸው አዲስ ነገር አይደለም። ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ የህዝብ እና የመንግስትን ሀብት መዝረፍ ባህሉ ያደረገ ፓርቲ ነው። የትግራይ ህዝብ በ1977 በረሃብ ሲረግፍ ህወሓቶች ረሃብተኞችን ለመታደግ የተሰጠውን የእርዳታ እህል ህዝቡ እየተራበ እያዩ እህሉን ሽጠው በገንዘቡ ኢፈርት የሚባል የንግድ ድርጅት አቋቋሙበት። ሲበዛ ጨካኞች ናቸው። የደሀን እና የረሃብተኛን ገንዘብ መስረቅ ከወንጀለኞች ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። ነገር ግን ስርቆት ለህወሓት እንደ መልካም ስራ ነው የሚቆጠረው። ለ27 አመት በኢትዮጵያ ስም በአራጣ ጭምር ብድር እየተበደረ ሀገርን እና ህዝብን ሲሰርቅ ነበር። ዛሬ የትግራይ ህዝብ በችግር እና በኑሮ ውድነት ሲሰቃይ ጀነራሎቹ ከኤርትራ እና ከሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች ጋር ሆነው የትግራይን አንጡራ ሀብት እየዘረፉ ይሸጣሉ። ገንዘቡንም ወደ ውጭ ሀገር ያሸሻሉ። ህወሓት ኢትዮጵያን ዳግም ካልዘረፍኩ በማለት በከፈተው ጦርነት የትግራይን ወጣቶች ካስጨረሰ በኋላ የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ አድርጎ አሁን ደግሞ ወደ ወርቅ እና ሌሎች ማዕድናት ዘረፋ ላይ ከባዕዳን ጋር ተሰማርቷል። የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን አምርሮ የሚጠላበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለሌሎች ሀገሮች አሳልፎ የሚሰጥ እና ኢትዮጵያን የሚዘርፍ የወጣለት ሌባ ድርጅት ስለሆነ ነው እንጂ ትግራዋይ ስለሆነ አይደለም። እንግዲህ ህወሓት የትግራይን ህዝብ አይወክልም የምንልበት ምክንያቶች: የትግራይ ህዝብ እንደ ህወሓት ሌባ ስላልሆነ፣ ከባዕዳን ጋር ሆኖ ሀገሩን ስለማይሰርቅ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ስለማይደራደር እና የትግራይን ልማት እንጂ ድህነትን የማይፈልግ ህዝብ ስለሆነ ነው። የሰሞኑ የወርቅ ዘረፋ ለትግራይ ህዝብ የህወሓትን ማንነት በደንብ ያሳየ ክስተት ነው። 27 አመት ሙሉ የህወሓት ሌብነት ኢትዮጵያን ገደለ እየተባለ ሲጮህ የትግራይ ጥላቻ ስላለባችሁ ነው ህወሓትን የምትጠሉት እየተባለ ሌቦቹ ከለላ ያገኙ ነበር። አሁን የትግራይ ክልል ወርቅ በህወሓት ጀነራሎች ሲዘረፍ ህዝቡ በአይኑ ማየቱ ኢትዮጵያዊያን ህወሓትን የሚጠሉት የትግራይ ጥላቻ ኖሮባቸው ሳይሆን ከመጠን ያለፈ የህወሓት ሌብነት እና ስግብግብነት አንገፍግፏቸው እንደሆነ የትግራይ ህዝብ ዛሬ ይገባዋል።
@tsegayekassa8663
@tsegayekassa8663 Ай бұрын
Letting us know how the country 's gold has been embezzled helps little. Your government, Sisay, is well informed about this. Rarther than putting them where they should be,your government has chosen to work with embezzelers. Though it is good to be informed, it is far, way far better to put pressure on the government to do right. Inview of your closness to them, please, Sisay, play your own role by putting pressure on the government.
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Ай бұрын
💚💛❤️
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
..ሲሳያችን!!!!!
@atd605
@atd605 Ай бұрын
Hi Messay can you invite someone to discuss PTSD and about migrating to another world after trauma .
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Ай бұрын
Sisye🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 23 күн бұрын
💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@selamyukun8217
@selamyukun8217 Ай бұрын
What good will it be for someone to gain the whole world, yet to forfeit their soul? Mathew 16:26 Ladies and gentlemen the Bible was speaking directly to, Mr. Agena. Sissay you are fighting a losing battle, the masses always win. Victory to the masses
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Ай бұрын
ሲሳይ አታስታውስ እንደሆን እንጂ፤ኢሳት ላይ ስትሰሩ አንተ የሚታየውን እውነታ ይዘህ ስትተነትን ሌሎች በተቃራኒ የማይገናኝ ,ተቃውሞ ሲያወሩ ምን እንዳልካቸው አስታውሳለው፤በዚ ከቀጠልን ተቃውሞ ቋሚ ስራ እንዳይሆንብን ብለሀቸዋል።
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
ሲሳይ ሰላም ላንተ።በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ፅሑፍ ላይ ሀሳብ ብትሰጥበት ጥሩ ይመስለኛል ።
@redasirak5608
@redasirak5608 Ай бұрын
መሪዎቹ የሞቱት ሪፖብሊካን ወይም ዲሞክራትን የቱን ወክለው እንደተመረጡ ብትነግረን
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 Ай бұрын
Abraham Lincoln- Republican James A Garfield- Republican William McKinley-Republican John F Kennedy- Democrats
@redasirak5608
@redasirak5608 Ай бұрын
@@samuelhaile5545 l thank you so much.
@Kebedenigussie-ev1id
@Kebedenigussie-ev1id Ай бұрын
11:08
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m Ай бұрын
አቶ ሲሳይ በጣም አክባሪና የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ነገር ግን ለምንድነው ሁሌ ስለ አቶ ጅዋር የተሳሳተ ምስል የምትሰጠን ምን ይሆን የዚ ሰው ሀጥያ ሁሌ ስሰማህ ስለዚህ ሰው መጥፎ ነገር ስታሻግር ነው የምሰማው በዚ ልክ ስለ ወዳጅህ እስክንድር ምንም ስትል አይሰማም ወዳጅህ ስለሆነ ነው ወይስ ስለጀዋር መዘገብ ገበያ ስላለው ነው ? ሁሌ ስሰማህ በዚ ልጅ ላይ ሚዛናዊነት አይታይብህም ነገር ግን የጀዋር ተቀባይነትና ተፅእኖ ፈጣሪ ነት ላንተም ግር የሚልህ አይመስለኝም ሚዛናዊ ሁን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ልክ ነሕ ሲሳይ አጌና እነኚሕ እርኩስ መንፈስ ያለባቸው ወይም ስለምንም ነገርኢትዮጽያውስጥ የሚደረግ ልማት ብልግና ዴንታ ቢስ ምቀኛ ወይም የአምሮ ደሐ መቼም መንግሥትን የሚወቅሥ በብር ሐብታም መሖን አለበት ለዚሕም ነው የአይምሮ ደሐ ያልኩት ። ለምንኛውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራቸውን ይስሩበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 Ай бұрын
የሚደንቀው የሚሰራን ሰው መጥለፍ ፣መበለጥ ትምህርት ሆኖ ለስራ መነሳሳት የሚጋብዝ ክስተት አድርጎ መውሰድ ችግር የፈጠረባቸው ሰዎች በዝተዋል ፣፣ ይሄ ደግሞ መለያችን መሆኑ ይገርማል ።
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ዬቱዬብ የሚጠቀሙ በሙሉና ወርቅ ቤት ሌላም ቦታ በምንገዛበት ጊዜ ደረሰኝ ስንጠይቅ ታክስ እንዳንከፍል አንሰጥም አለዛ ብዙ ይከፍላሉ የሚሉት ብዙዎች ናቸዉ ስለዚህ እነዚህን ድርጅቶች በጥብቅ መቆጣጠር ያስፈልጋል ግብርም በሚገባ እንዲከፍሉ ይደረግ።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
ሲሳይ ሰዎች ሰበታ መሄድ አልቻሉ ሰዎች በከተማ መታፈናቸው ትልቅ የስብአዊ ጥሰት ነው አውሮፕላን የመጏጏዣ መፍትሄ ሲሆን? በዚህ ደሃ አገር
@glorybusiness8895
@glorybusiness8895 Ай бұрын
130m, not 430m
@hdjeeiihdjdiei9492
@hdjeeiihdjdiei9492 Ай бұрын
ለዚህሁሉ ችግር ተጠያቂዉ የፌዴራል መንግስት ነዉ ምክንያቱም ሰላም የማይጥማቸዉ የህወሀትጀኔራሎችን እየተለማመጠ ህዝብላይ ስቀልዱ ስበድሉ ሀገርሲዘርፉ ዝምእለ የልብልብ የሰጣቸዉ መንግስት ነዉ ያሳዝናል ።
@baherushekur5064
@baherushekur5064 Ай бұрын
Sisu A te wed Ye Ethiopia lege Berta kegonehe nene
@saed4423
@saed4423 Ай бұрын
እርኩስ
@newayworku8920
@newayworku8920 Ай бұрын
ዛፋስ : ሳሩስ እየተተከለ ያለው ለሰው አይደለም ዎይ ??? ሰው የሚያከብር መንግስት ለዜጎቹ የተሻለ ከባቢን ይፈጥራል ይኸው ነው !!!
@SintayewTessma
@SintayewTessma Ай бұрын
ሲስ ምርጡ
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Sisay, don't you realize that you started to think with your stomach❓️
@modinali3987
@modinali3987 Ай бұрын
Yegibir systemu legadewum yetureta mebt yemitebekibet sirat /demb kalweta besteker negadew desitegna hono aykeflim 1 tera negade ye 100 yemengist serategnahin yakil keret /gibir keflo yale tureta siker gibirn be desta yikeflal bilo metebek fithawinet ayhonim sil honem Yih litasebibet yigebal
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Ай бұрын
Aye sisaye agena yane leka Sera seteteneten yeneberkewe le helinak sayihone yemerere ye tiger tilacha selalebek newe ahune leshefen yalechalewen lemedefene terotalek gin kizhet newe eyemwrerekim bihone watew fano bezerera yashenefale ashenfalewem lebeke yakewel yemetetelawe amhara bebetachenet semet yemeyasekayik Tawotiken Abiyen keseltanu yashekeneterewale!
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy Ahmed needs to build his projection cave under mountain. 😅😅😅😅😅
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 Ай бұрын
Love ❤️ 😍 Abyi Ahmed
@nf3044
@nf3044 Ай бұрын
ሲሳይ: ስለ አዲአበባ ኮሪደር መሰራት የ ሚቃወም ጤነኛ ሰዉ የለም። አንተም ይህ ጠፍቶህ አይደለም። ጥያቄዉ ግን 30 ሚልዮን ህዝብ የምግብ እርዳታ በአገሪቱ ላይ ሲገኝ፣ የ አገሪቱ አብዛኛዉ ኗሪ በ inflation ምክንያት ድህነትና በረሀብ ሲ ቃጠል ከተማ ማስጌጥ ቅድሚያ ለመንግስት እና ለሀገር እንዴት ይሆናል? ነወይ? አንተ ጭፍን የብልፅግና ደጋፊ በመሆንህ ብቻ ነዉ የ ምደግፈው። ህሊናህን በመሸጥህ ያሳዝናል። ከአንተ ይህን አልጠብቅም ነበር፣
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 Ай бұрын
The hyena has moved to the backyards of mekele.
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
❗️The internet infrastructure is not belongings to Abiy, It's Ethiopians' sole property‼️
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Ай бұрын
❤ለውሸት የተፈጠረ የብልፅግና ተሸላሚ ካድሬ ነህ በቃ የትግራይ ህዝብ የራሱ ሚድያ አሎው ሀቁ ያቃል ሲሳይ እድሜ ልክ እየዋሸህ ትኖር😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@dagigame2605
@dagigame2605 Ай бұрын
Hi seeees i think you have run out of your usual BS
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn Ай бұрын
ሲሳይ ማርኮ ብቻ ለለቀቀህ ላልገደለህ ህውሓት አክብር እንጂ።
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
⚠️ Sisay Agena❗️ When did you join the property Gospel❓️ From now onward I will call " Pastor Sisay Agena " ‼️
@barakiabebe
@barakiabebe Ай бұрын
አይ፣ሴሳይ፣ተሸውዳሀል፣የተፀፍው፣መፀሀፍ፣personal opinion ነው፣የአገሪቱ፣ህግ፣አይደለም።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
በእየሀገሩ ህዝቦቻዋን እያስደደች ስው አልባ ስለሆነችውና አራተ አስር አመታት ባለችበት የቆመችውን ሀገርህን ኤርትራን ማስቡ አይሻልም😊
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Ай бұрын
አውቀህ ሞተሀል ደንቆሮ መሀይም
@user-qb8qq6bb9x
@user-qb8qq6bb9x Ай бұрын
ተከፋዩ ባርያ - ዕድሜ ልክህን ህወሓት ስትል ትግራይን ስታጥላላ ትኖራለህ:: መርህ የሌለውን ህሊናህን ይልቅ ግራ:: የትግራይን ጉዳይ ለትግራይና ትግራዮች ተወው:: ጥፋተኛ ካለ ኣያመልጥም::
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Ай бұрын
አንተ ደንቆሮ ፅንፈኛ ተሳዳቢ መሃይም ማፈሪያ። ሁሉሰው እንደናንተ ተከፋይ ይመስልሀል ? ጁንታ
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Ай бұрын
ሲሱ ግን ከዛን የመሰለ የጋዜጠኝነት ማማ ተሽቀንጥሮ ወድቆ የአብይ አህመድ አሻንጉሊት መሆኑ አያስገርማችሁም???
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
አንተ ስለህዉሀት ካላወራህ ይደብርሀል እንዴ ?
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 Ай бұрын
❤❤❤
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 66 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 38 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 820 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН