59 ዓመት የኖሩበትን ቤት በስጦታ የሰጡት እናት!

  Рет қаралды 106,523

SHEGER INFO

SHEGER INFO

3 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 297
@TatekAsmare
@TatekAsmare 3 ай бұрын
በበርካቶቻችን ዘንድ የሚታየው አይነት ዝም ብሎ የሚሰነዘር አፋዊ ደግነት ምናምን ላይ ብቻ የተንጠለጠለ የርህራሄ ስራ ሳይሆን መሬት የወረደ፣ በተግባር የተደገፈ፣ ቆሞ የሚሄድ፣ ሁሉም ማየት የሚፈልግ ቢኖር የሚያየው፣ ማድመጥ የሚወድ ቢኖር የሚያደምጠው፣ በአርአያነቱ ልባም ሁሉ ሊከተለው የተገባ፣ ህያው ምስክርነት ያለው፣ ሰብአዊ ልእልና የተሞላበት፣ በጊዚያዊ መኖሪያችን በሆነችው በምድርም ሆነ በላይ በሰማይ በዘላለማዊዩ ስፍራ ጭምር አቻ የለሽ ሽልማትን የሚያሰጥ እጅግ ከፍ ያለ የበጎነት ጥግ! በጣም ነው እኮ የሚያስገርመው! በሰዎች ፊት ይህን ያህል ከፍተኛ ዋጋ ያለውን ቅርስ ከመስጠታቸው ባሻገር ለመስጠት የወሰኑበት መንገድና ሜቄዶኒያን የመረጡበት ምክኒያት ሲታወስ አስደማሚ ነው! ለነገሩ እኔማ ስለሜቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መኖሪያና ስለመስራቹ የዘመናችን ደጉ፣ ሩህሩሁ ሰው የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ምንስ መናገር፣ ማለትስ ይቻለኛል! የዚህ ጊዜ የምድራችን እማሆይ ትሬዛ ከማለት በስተቀር! በርግጥ እማማ ሜላት በጎነት ብቻ ሳይሆን እጅግ አስተዋይ/አንሰላሳይ እናት እንደሆኑም ጭምር ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነገር ነው። እማማ ሜላት! እጅግ በጣም የኩራት ምንጭ የሆኑ የብዙ ሰጋዎች እናት ነዎትና ደስ ይበልዎት ውዷ እናቴ! በብዙ አስተምረውኛል! በብዙ አንቅተውኛል! በብዙ ደስም አሰኝተውኛል! በእውነት እላለሁ ቸርነቱ የማያልቀው ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥዎት! የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት! በዘመንዎ መሃል የሚሹት ሁሉ ይደረግልዎት! የቱም አይነት እንቅፋት አይንካዎት! ይክበሩልኝ! መሲዬ፣ ከማውቅሽ ሰንበትበት ብያለሁ። ማለትም ዘጠናዎቹ ውስጥ ያኔ FM97.1 ከትግስት አስፋው ጋር አፍሪካ ጃዝ መንደር፣ ከዚያም ሸገር FM102.1 አሁን እስካለሽበት ሸገር ኢንፎ ይቲውብ ድረስ ያሉትን ዝግጅቶችሽን ልቅም አድርጌ ነው የምከታተለው። ፍሱም ሰው ሰው ይሸታሉ። አስተማሪዎች፣ አስናኞች፣ ደጋፊዎች፣ ተስፋ ሰጪዎች ናቸው! የከበረ ስራ ነው እያከናወንሽ የምትገኝውና እግዚአብሄር መሻትሽን ሁሉ ይፈስምልሽ ዘንድ የዞትር ሰሎቴም ምኞቴም ነው! ቤትሽን፣ የምጸሪውን መልካም ስራ ሁሉ በበረከት ይሙላ! በርችልኝ፣ ጠንክሪልኝ እህታለም! እኔም ብሆን አቅሜ በፈቀደልኝና በምችለው ሁሉ ከአጠገብሽ እገኛለሁ! ቸር ተመኘሁ!
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋ ያርግሎት ❤ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥዎት ደግ እናት
@user-ud2fg9ib9z
@user-ud2fg9ib9z 3 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ እናት🙏🏼
@AlmazTadesse-ge3pl
@AlmazTadesse-ge3pl 3 ай бұрын
ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል ስንቱ የተትረፈረፈ ሀብት ያለው መቼ ይህን በጎ ተግባር ያደርጋል እናቴ ፈጣሪ ስለመረጦት ነው እድሜ ጤና ይስጦት !!!
@mesrakzeregaw2369
@mesrakzeregaw2369 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ጎበዝ እናት በማየቴ እና በመስማት በጣም ደስ ብሎኛል
@user-jg5fj7yi7x
@user-jg5fj7yi7x 3 ай бұрын
የክፍለዘመኑ ምሪጥ ውለታ የሚያውቁ የተባረኩ እናት ጌታ ይባሪካቸው አሜን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
እማማዬ ያለዎትን የሰጡ ደግ እናት ነዎት❤
@devalege8388
@devalege8388 3 ай бұрын
ምን አይነት ስብእና ነው። ፈገግታቸው ንፁህ ኢትዮጲያዊ እናት። እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጦት።
@mesertabebe9658
@mesertabebe9658 3 ай бұрын
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 3 ай бұрын
እማዬ የነፍስ ዋጋ ያርግለዎት በጣም ትልቅ ሰዉ ነዎት በእድሜ ብቻ ሳይሆን በመልካም አስተ ሳሰበዎት !
@mube8885
@mube8885 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
የመሲ ስነስርዓት, ጀግንነት በራሱ የተለየ ስጦታ እኮ ነው ከእሳቸው እድሜ በላይ ያቆያችሁ!
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 3 ай бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ጤምሮ ይስጦት ።
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 3 ай бұрын
እማማ የዋህ ነዎት የእርስዎን ዘመን ያምጣልን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
በጣም አስተዋይ እናት ናቸው ምን አይነት መታደል ነው ሁሉን ማድረግ ሁሉን መሆን የሚቻለው ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው ቀሪ ዘመናቸውን ሁሉ የአብርሀሙ ስላሴዎች ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው መጨረሻቸውን ያሳምረው።
@Memmare
@Memmare 3 ай бұрын
አሜን
@habesha9941
@habesha9941 3 ай бұрын
የመላው የኢትዪጰያ ህዝብ ከናታችን በጣም ብዙ ነገር መማር እንችላለን።❤
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 3 ай бұрын
ደግነት ለራስ ነዉ መልካም እናት የሁሉም ናት እርሶ የምድሩን አበረከቱ ለእርሶ ደግሞ አምላካችን እግዚአብሔር መንግሥተ ሰማይን ያዉርሶት ስለ መልካምነትዎ አመሰግናለሁ
@user-nm1tr5pv2m
@user-nm1tr5pv2m 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥዎት እንደርሶ ያሉ ይብዙ በረከት ይግባ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 3 ай бұрын
መሲዬ ስጨርስ ነው ወደራሴ የተመለስኩት ወይኔ ታድለው እንዲህ አይነት ወሬ መስማት እራሱ ኡፍ ያስብላል እማምዬ እድሜ ይስጦት ጌታ መንግስቱን ይስጦት ❤❤❤
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 3 ай бұрын
ምንኛ መመረጥ ነው ልበ ቀና እናት እድሜና ጤና ይስጦት የኔናት ❤❤❤❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 ай бұрын
እግዜኣብሔር እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ኡፍ የኔ ምርጥ እናቴ በጣም ደስ የምሉ ቆንጆ ከግርማ ሞጎሰቸውም ከፍተቸው አለልተለያቸውም በእውነት ምርጥ
@LEMIGEDA
@LEMIGEDA 3 ай бұрын
አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
@mimidave1
@mimidave1 3 ай бұрын
What a smart, kind hearted and hard working woman!! Wow 82 years old😮 She stiill has a sharp mind❤ May God bless her🙏🏿Long live emeyee❤🙏🏿
@wineywelde3367
@wineywelde3367 3 ай бұрын
yes me to saprize she's gojes & esmart mama .
@MelatNiguse
@MelatNiguse 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት ቤቶት በበረከት ይሙላሎት የሚሰጦት አያሳጦት የኔ እናታ ድንቅ ኖት ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
እሰይ የኔ እናት የልጅ ልጅና ወንድም የእህት ልጅ ቤተሰብ ተካሶ ከሚባሉበት እርሶ በደከሙበት የፅድቅ ስራ ሰሩበት ደሞ ዞር ብለው ለማያዩ ዘመድ ደግ አደረጉ ጀግና እናት ❤❤❤❤❤
@Seni-qd2lh
@Seni-qd2lh 3 ай бұрын
የሚገርሙ እናት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን.መሲየ እናመሰግናለን::
@zuriyashalmu7275
@zuriyashalmu7275 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት እድሜ ከጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 3 ай бұрын
የነፍስዎትን ዋጋ ይዘዋል እናቴ ሁሉም እዚህ ቀሪ ነዉ መልካም ስራ ነዉ አብሮ የሚሄደዉ ሁሉም ከንቱ ነዉ❤❤❤
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስዎት እናት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
እውነትዎት ነው የቢኒያም እናት ነዎት፣ መውለድ ብቻ አይደለም
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 3 ай бұрын
ጥሩ ምሳሌ ነው ትልቅ ስራ ነው: እናመስግናለን🙏🥰
@elsa4
@elsa4 3 ай бұрын
ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነው፡፡ የቢኒያም እናት መሆን መታደል ነው።እማዬ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይሰጠዎት።።
@estif6990
@estif6990 3 ай бұрын
OP pou
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 ай бұрын
እናቱ አይደሉም እመቤት በደንብ አድምጭው 😂
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋያርግሎት❤ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥዎት ደግ እናት
@fikirteyohannes9401
@fikirteyohannes9401 3 ай бұрын
እትዬ ሜላት እግዚያብሔር የባርካት የናቴ ጎደኛ ናት አብረዉ ነዉ የተማሩትም የሰሩትም ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር እድሜ አብዝቶ የስጣት።
@mube8885
@mube8885 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 ай бұрын
እስይ እንዲህ ነው ደግነት❤❤❤❤❤❤❤
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 3 ай бұрын
She doesn’t look 82 😂she is so beautiful, may almighty god gives her long life
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 ай бұрын
ደስ ሚሉ እናት እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ጀግና እናት❤❤
@nigistboricho3718
@nigistboricho3718 3 ай бұрын
ስጡ ይሰጣል የተባለው ሕግ አክብረው የሰጡ እናት ኖትና እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይጨምርሎት እማዬ።።።❤❤❤❤
@adanuawel3325
@adanuawel3325 3 ай бұрын
ወይኔ እናቴ እግዚሀብሄር እረጅም እድሜ ይስጦት የነፍስ ዎጋ ያርግሎት
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ማሚዬ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 3 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 3 ай бұрын
እናቴ. እድሜናጤና ይሰጦዋት. ከናትበላይ. ፈጣሪ የልጆትንጤናና. እድሜይስጠዉ. ቤኒ. የደሀሰብሳቢ. እመቤቴ ትጠብቀዉ. የደግልጅ. ደግ ነዉ. የ ቢኒ ያስተዳደግዉጤትነዉ. ዘራችሁይባረክ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 ай бұрын
ሜላትዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ስመጣ አይሻለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድና❤❤❤
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 ай бұрын
መሰየ ፡ እናቶአችን ፡ የምታናግሪበት ፡ አንደበትሸ ፡ እና ፡ አክብሮትሸ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ እናታችን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይሰጥዎት ፡
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 3 ай бұрын
ምንኛ መመረጥ ነው እምይ ኑሮልን ያለውን የሰጡ ደግ እናት 🙏🙏🙏❤️🌸🥰💕
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 3 ай бұрын
እማምዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 😇❤️🙏🏻
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 3 ай бұрын
ምርጥ እናት መታደል ነው መቼም በልጅ መባረክ ። እናቴ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ከነ ልጆችዎት ይስጥልን አሜን ።
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU 3 ай бұрын
እዲሜና ጤናን ይስጦት እናቴ ❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 3 ай бұрын
እናትዬ ይሄ ትልቅ መታደል ነዎ ማንም ወራሽ ነኝ እያለ ላልሰራበት ከሚካሰስ ትልቅ የነፍስም የስጋም ፈውስ ነው። ቀሪ ዘመንዎት በጤና የሞላ ይሁንልዎት።
@elsa3589
@elsa3589 3 ай бұрын
ለማይረባ ልጅ ከማውረስ ለስጋም ለነፍስም ይሆናል ጥሩ ውሳኔ ነው።
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@weynishetfantahun3032
@weynishetfantahun3032 3 ай бұрын
እማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ደግ እናት
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት እናታችን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሠማይ ቤትዎትን ያዘጋጅልዎት የነፍስ ዋጋ ያድርግለዎት👏👏 በጣም ትልቅ ስጦታ ነው እናታችን👏👏👏
@fafawsol3884
@fafawsol3884 3 ай бұрын
እማዬ እግዚአብሔር ትልቁን ስጦታውን ይክፈሎት።
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 3 ай бұрын
እናቴ ሌላውም ከእርሶ ቢማር 💚💛❤️💚💛❤️
@marthatube1001
@marthatube1001 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው አውራራቸው እንደ እድሜያቸው አይደሉም ቆንጅዬ ናቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 3 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ለወድማችን ለብናምም እድሜ ከጤናጋ የምወዳት ባለቤቱጋ ይስጥልን የምስክኖች አባት 😍😍😘😘😘
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 ай бұрын
_የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግሎት❤❤❤ የብዙ ሰው ቤት ሆነ ቤቶት እግዚአብሔር ይመስገን_
@destazeru
@destazeru 3 ай бұрын
ውይ ማስታወቂያው ሲያሠለች
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 3 ай бұрын
ማማማዬ❤ እድሜ ጤና ይሥጥዎት❤❤🎉🎉
@sayteayele2598
@sayteayele2598 3 ай бұрын
አርግጥ ነው የ በመስጠት በረከቱ የላቀ ነዉ አናታችን አድሜና ጠናዎትን ይስጥልን ቀሪዘመነዎትም የተባረከ ይሁን ያለዉን የካፈለ ንፉግ አይባልም
@amarechtato9964
@amarechtato9964 3 ай бұрын
ጀግና እናት ነዎት ተባረኩ
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እማ የማቱሉሳ እድሜ ያድልልን
@user-yg6es8dv2o
@user-yg6es8dv2o 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ያደላቸው እናታችን የተባረኩ ናቸው ፈጣሪን ይሰጣቸው
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 3 ай бұрын
ምርጥ እናት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 ай бұрын
በጣም ግርም ሴት ናቸው እግዚአብሔር ዘመነውትን ይባርክ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 ай бұрын
እናታችን ትልቅ በረከት ነው ያበረከቱት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@AjabMabre
@AjabMabre 3 ай бұрын
አእግዛአብሔር አምላክ እናቴ እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤
@negashtersit7630
@negashtersit7630 3 ай бұрын
እማምዬ እኛንም እንደርስዎ እድሜንም ያለንን ማካፈልን እግዚአብሔር ይስጠን።
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከጤና ጋር ይስጥወት 🎉🎉🎉❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እማዬ እንደርሶ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
@manycell9813
@manycell9813 3 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በዚህ ዘመን ለዘመድ ስቶ እንዲጨረሱ ከማድረግ ትልቅ ነገር ነው ያደረጉት 🙏🙏❤️❤️❤️
@user-hs1dr3vm1l
@user-hs1dr3vm1l 3 ай бұрын
እናት በምን ትገለፃለች እድሜና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥዎት የእናትም እናት
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ud7gu5js7v
@user-ud7gu5js7v 3 ай бұрын
መጥፎ አሰተያየት ከመሰጠት ይልቅ ለምን መልካምንትን አንማርም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
ካለ ጊዜያቸው በጣም የሰለጠኑ ሴት ናቸው
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 3 ай бұрын
long life to mom!!!!
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 3 ай бұрын
እናታችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ያድልልን እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ አይነት ስራን ማበረታታት ጥሩ ነው መሲየ የኛ መልካም
@ferdos-tube
@ferdos-tube 3 ай бұрын
የኔ እናት ይደሰታል ሲሎ ቤሎ የለምደ ማን ይከለክለናል አላሉም😅
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 3 ай бұрын
የኢንፎ ዝግጅት ደስ ይላል ግን እንግዶችን ኢንተርቪው ስታደርጊ እንግዶቻችን የትና መቼ እንደተወለዱና እንደተማሩ ብትጠይቂያቸውና መልካም ነው።
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 3 ай бұрын
She is so cute! She did the right thing! I am so happy she did that! 🎉😂
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 11 күн бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ጤምሮ ይስጦት።።❤❤❤🙏🙏
@user-tt1eg2sr6f
@user-tt1eg2sr6f 3 ай бұрын
This is sense of humanity without any preconditions. ❤❤❤ thank you 🙏 Mom!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 ай бұрын
True!!! Wat a simple but great example.
@yewubgeremew-ne2hj
@yewubgeremew-ne2hj 3 ай бұрын
እንኳንም በደጉ ዘመን ተፈጠሩ ታድለው!!!❤
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 3 ай бұрын
Thank you so much mama for sharing your experiences and gave your home to charity 🙏 God blessed you!
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 ай бұрын
እማማ ዘመድ እዝማድዎትንም እሳረፍ እንጂ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት ይንከራተቱ ነበር ጀግና እናት❤
@emuye4756
@emuye4756 3 ай бұрын
Edeme matusala yestwot enatachin Genete Eyesus Bebereket yemulawot ❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 ай бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ያድሎት መልካም እናት ከአነጋገር እስከ ተግባር ምስጉን ሴት እግዚአብሔር ቀሪው ዘመኖትን ይባርክልዎት❤መሲ ትሁት ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎ እማዬ በጣም ደስ ይላል ምንአይነት መታደል ነው ሰው ያለውን መስጠት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይሰማይ ቤተዎን ይስራለዎት እማዬ❤❤❤❤❤❤❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 3 ай бұрын
እማማ ሜላት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
@rozinahaile
@rozinahaile 3 ай бұрын
እናት ጤና ይስጦት🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ እናት ኖት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት 🕯 የመንግስቱ ወራሽ ያድርጎት ❤🙏❤ 👏👏👏
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 3 ай бұрын
Great womon❤❤❤❤❤❤
@chibohusen254
@chibohusen254 3 ай бұрын
እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጦት እናቴ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋ ያርግሎት ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
ቅን ልብ ሲኖርህ እንደ እማማ ሜላት በ82 አመትህ ፊትህ እንደ ጨረቃ ያበራል ❤
@linamercy8280
@linamercy8280 3 ай бұрын
እንዴት አይነት መባረክ ማየት እንደነዚህ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ መሢ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏 edema yestewet enatachen
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 3 ай бұрын
ምርጥ እናት እግዚአብሔር ነፍሰ ዋጋ ይሆለት ❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ❤ከ እድሜ ይስጥሆት 🙏🏾🙏🏾
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ማምዬ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-id3vo2fg9l
@user-id3vo2fg9l 3 ай бұрын
የነፍስ ዋጋ ያርግልዎ🙏
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
EMS Eletawi ሽምግልናው ከአንጀት ወይስ ካንገት Sat 27 July 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,1 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 966 М.