ሁለት ል’ጆቹን በአ’ሰ’ቃ’ቂ ሁኔታ የገ’ደ.ለው አባት “ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ” እናት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 275,184

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 994
@EyohaMedia
@EyohaMedia Ай бұрын
ክፍል 2 ከ ሶስት ቀን በፊት በካሜራ የተቀረፀው ድርጊት! kzfaq.info/get/bejne/p9-SqKx9zZvSYHU.html
@frehiwotadugna6125
@frehiwotadugna6125 Ай бұрын
😊
@AlemneshBayissa
@AlemneshBayissa 29 күн бұрын
36:44 ❤​@@frehiwotadugna6125
@mkim6017
@mkim6017 24 күн бұрын
Where is part 3?
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
እውነተኛ አፅናኝ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ የኔ እናት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢አሜን አሜን
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 Ай бұрын
Echima yazanachim atmaselem tifer kalam yatsagur kalam mnamn...akatelaw naaw
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Ай бұрын
@@Malikmurad2010ልጆቹ ከሞቱ 8 አመት አለፈው እኮ 2016 ማለት በፈረንጅ ካላንደር እኮ ነው በኢትዮጵያ ካላንደር አይደለም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
አሜንንንንንን
@AlamuAbra
@AlamuAbra Ай бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@kassalisa746
@kassalisa746 Ай бұрын
Amen
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
Amen 🙏🏽
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 Ай бұрын
አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f Ай бұрын
Amen
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 Ай бұрын
የልጅን ሀዘን የምታቅ ድንግል ማርያም ታፅናናሽ ::
@SaraSara-kl8dz
@SaraSara-kl8dz Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢 ከባድ ነው ልጅ ማጣት እናቴ ብርታቱን ይስጥሽ ከንደዚህ ሀዘን እግዚአብሔር ይጠብቅን 😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢ፉፉፉፉፉ የኔ እህት ፈጣሪ መፅናናት ይስጥሽ በጣም ከባድ ነዉ
@EtensheBancha
@EtensheBancha Ай бұрын
AMEN
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Ай бұрын
ኣሜን እኔም የልጆጄ ኩፉእ ማየት ሆኖ መስማት በጣም እፈራለዉ የልጅ ሃዘን በጣም ከባድ ነዉ ኡፍፍፍ በጣም ያማል እግዝኣብሄር ጽናቱ ይስጠሽ የነ እናት
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 26 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Ай бұрын
ክፉ ከመስማቴ የተነሳ ነፍሴ ተጨነቀች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማንሰማው ጉድ የለም የፈጣሪ ያለህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢ምን ቃል ያፅናናሻን የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢ለመስማት ይሰቀጥጣን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉😢በትክክል እዉነት ነዉ
@helenberekt3774
@helenberekt3774 Ай бұрын
Besmama betam 😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሄለንበረከት ​@@helenberekt3774
@mekdeslegess5132
@mekdeslegess5132 Ай бұрын
Me too 😭😭😭😭
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
አወ ወላሂ እኛም በሀሳብ ሞትን ተስፋእየቆረጥን ነው
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 Ай бұрын
የኔ እናት 2017 ትዝ ይለኛል ከአይምሮዬ አይወጡም እንካን ተፅናናሽ በሰአቱ ለቅሶላይ ምንም አይነት ምግብ አትወስድም ነበር እንፉራላት ነበር የእግዝያብሄር በልጦ አፅናንቶ ለሰው ለማካፉል አበቃት ተመስገን እንካን ተፅናናሽ
@user-ls1di1ld7v
@user-ls1di1ld7v Ай бұрын
አለም ሰገድ ማህተብህ ሲያምር እስኪ እንደኔ በሰዉ አንገት ላይ ማህተብ ሲያይ እና ማርያምን ብለዉ ሲጠሩ የተለየ ስሜት የሚሰማዉ በላይክ አሳዉቁኝ
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 Ай бұрын
የኢየሱስ ስም ሲጠራስ የሁሉ ፈጣሪ የሆነው!!
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Ай бұрын
እኔ የሚያምር አንገት ሳይ ምን አለ መስቀል❤ ቢኖረው ብየ እመኛለሁ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Ай бұрын
​@@abmyyaf8128እዚህ ደግሞ ምን አገባሽ?? ሳትጠሪ ጥልቅ አልሽ??
@pincode2821
@pincode2821 Ай бұрын
Yeteseqelebet yas hon yeteseqelew new yemiyadinew
@eyerusalemhailemeskel9908
@eyerusalemhailemeskel9908 Ай бұрын
እኔም የሚሰማኝሰሜት ነዉ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
ጊዜ ደግ ነው ያ ዘመን አልፎ ዛሬ ለማውራት ያስቻለሽ እግዚአብሔር ይመስገን::
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ታውቂያታለሽ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
@@merrylissanework5226 ትውውቅ ባይኖረንም አንድ ከተማ ነው የምንኖረው ::ቀብር እና ሀዘን ላይ እንደማንኛውም ሰው ተገኝቼ ነበር:አሰቃቂ ጊዜ ነበር:: እግዚአብሔር ረድቷት ዛሬ ተረጋግታ ስላየኃት ደስ ብሎኛል:: ምንም እንኳን የልጆቿ ሞት የሁልጊዜ ሀዘን ቢሆንም
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
Uufffeee menifes kidus yatsinash
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 Ай бұрын
​ክባድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን አይነት ነገር ነው እግዚአብሔር ይጥናሽ ሰው እውቅራሆኖል😭😭😭
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Ай бұрын
አመተምህረቱ በፈረንጅ ነው ወይስ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Ай бұрын
አለምዬን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ❤👍
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq Ай бұрын
የምን መቀበጣጠር ነው አንዴ😂😂😂 ለራሱ የዩቱብ ቀለቡ ለማብሰል ነው የሚሠራው ። ባልሽ ከሆነ አንቺ ራስሽ ውደጂው ሳሚው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
💔😥😥😥😥😥 እነኚን የመሳሰሉ ልጆች በሰዉ ሃገር ያለሰው የሃዘን ዱብ እዳ ያውም በራስ ሰው ከባድ ነው እግዚአብሄር ያፅናሽ
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f Ай бұрын
የራስ ሰው ብቻ የወልዳቸው አባታቸው መሆኑ ብቻ ከሞትም በላይ ሞት ነው😢😢
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
እግዝኦ ማሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
ምን የሰው ሀገር ምን አረገን አበሻው ነው በሄደበት የተጨካከነው
@user-fz8fx8ly7d
@user-fz8fx8ly7d Ай бұрын
ላያስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት ነውለካ እንዴት አለፍሽው የኔ እናት😢😢😢😢
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 Ай бұрын
ቁም ነገር እየተወራ መስቀልህ ምንህ እያሉ መቀባጠር ምን አመጣ ልቦና ይስጣችሁ
@negutube
@negutube Ай бұрын
ዝም አትያቸውም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
በሁሉም ቁም ነገርኣለማዊ ህይወት በላይ ነዉ መስቀላችን❤ምን ኣቃጠለሽ
@Lilianjoye
@Lilianjoye Ай бұрын
@@user-ur7hp7sl9qmesekelachinin seyay mikatele seytan yalbet new
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Ай бұрын
አችን ምንሽ ተነካ ታዳ አወ መስቀል ሀይላችነዉ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk Ай бұрын
ሰው፡ለቆዓል፡እኮ
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
አቤትየእኔ እናት ሀዘንሽን እንባሽን ተቋቅመሽ ለማውራት ከራስሽ ጋ የምትጋፈጭው ስሜት እኔን ለመተፈስ ደረቴን ወጋኝ በስመ አብ እግዚያብሄር ያጽናሽ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
በጣም ዋጥ እያረገችዉ😢😢ነዉ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
ውይ በጣም ኮመንት ላይ ብዙ ሰው አለመውለዱን ደግፎል በዚህ ቪዲዮ ያውም በውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ እብድ ሆነሽ ከበረዶ ጋር እረ ሰንቱ ኡፍ !!!!!!
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
እውነት ነው
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰጣትህ
@user-en4cl7dm6z
@user-en4cl7dm6z 29 күн бұрын
ውይ አምላኬ ጠብቀን አንደው የሚገርም ነው ለካ ማደግም ትልቅ ቦታ መድረስም የአግዚአብሔር ፍቃድ ሲሁን ነው
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 29 күн бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እሱ አፅናኝ መላክ ይላክልሽ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋል እሱም በሰዉ ሀገር ከባድ ነው አዉቀዋለሁ ዋጥ አርገሽዉ ነው እንጅ ከባድ ነው እንኳን 2 ልጅ አንድ ልጅ ማጣት ከባድ ነው 😭
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
የኔ ናት እንካን ለዚህ እበቃሽ ብርትተሽ ትሽሉሽ ተጽናንተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ በሉኝል ሆስፒታል ልናይሽ መጥተን ነበር እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጥቶሽ አሁንም ድንግል ማርያም ታበርታሽ 🙏🙏🙏❤️ ❤️❤️
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Ай бұрын
😭😭ከእንደዚህ አይነት ሳይጣን ወንዶች እግዛብሄር ይጠብቀን 😭😭
@FikireTube12
@FikireTube12 Ай бұрын
ውይ የኔ እናት ቁስልሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ እነሱስ ከአባታቸው ከእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ በፍቅር ይኖራሉ ላንቺምመዳኖያለም ብርታቱን እንደሚስጥሽ አልጠራጠርም የኔ ውድ መዳኒያለም አባቴ ካንቺ ጋር ይሁን እሱ ብቻ ነው ማፅናኛ
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat Ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ መጽናናትን ይሰጥሸ።
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn Ай бұрын
በጣም ጠንካር ነሽ ፈጣሪ ያበርታሽ
@user-er2io2sp4f
@user-er2io2sp4f Ай бұрын
ፈጣሪ በረታቱን ይሰጠሸ ፈጣሪ
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@be8cab
@be8cab 27 күн бұрын
አሜን
@ehitegebre1955
@ehitegebre1955 26 күн бұрын
Amen
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Ай бұрын
የኔ እናት ጽናቱን ይስጥሽ 😢😢 ምን አይነት አባት ነው ይሄ ሴጣን አይዞሽ
@Bia-zt1ov
@Bia-zt1ov Ай бұрын
የሰራዊት ጌታ እየሰስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ከሰማነው ካየነው መከራ ታደገን ስለ እናትህ ድንግል ማርያም።ብለህ ለካ የማይቻል የለም
@LinaTeshome
@LinaTeshome Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 24 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@messiessi3635
@messiessi3635 Ай бұрын
አይዞሽ የሚለው ቃል አያፅናናሽም ልጇን ይዛ የተንከራተተችው ድንግል ማርያም ስለ ልጅ መከራ ያየችው ድንግል ማርያም ታፅናናሽ ሌላ ምንም አልልሽም እኔ ልቃጠልልሽ እኔ ልንደድ እናት😢
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 Ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነዉ ሊያጽናናሽና ከዚህ ሃዘን ሊያወጣሽ የሚችለዉና ወደእርሱ አብዝተሽ ቅረቢ🙏🙏🙏🙏 እኛም እንፀልይልሻለን🙏🙏🙏
@selamlema9601
@selamlema9601 Ай бұрын
ውይ ህእቴ አይዞሽ ገና ማውራት ስትጀምሪ ነው ማልቀስ የጀመርኩት ውስጥሽ ያለው ቁስል መቼም አይወጣም የድንግል ልጅ ብርታቱን ይስጥሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Ай бұрын
ውይ ጆሮችን እማይሠማው የለም ዘንድሮ ምን ወረደብን ያረብ ሠላም አምጣልን. መቸ ነው. ሠላም የምንሠማው. ናፈቀንኮ የሰላም ወቅት. 😢😢የኔ እናት አሏህ ያፅናሽ.
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ስ … ፧ 🤔
@Titoo892
@Titoo892 27 күн бұрын
የ ጋዘጠኞው ፈገግታ... 😢 ታሪኩን ለመከታተል ያስቸግራል.... 😢😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
የእኔ እናት ላለማልቀስ ከራሷ ጋር የምታደርገው ትግል እኔ አለቀስኳላት😢😢😢😢😢😢 ልጆቹስ ያለሃፅያት በንፅህና ወደአምላካቸው ሄዱ ይብላኝ እንጂ ለሱ የሆነ እርኩስ መንፈስ አስነክተውትነው የሚሆነው😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የእርኩስ መንፈስ ምንጭ ሊሆን የሚችለውን የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፅ እነሆ ፥ - “ሙሐመድ ሆይ በል ፦ እነሆ ከጂን የሆኑ ጭፍሮች (ቁርኣኑን) አዳመጡ ፤ እኛ አስደናቂ የሆነን ቁርኣን ሰማንም አሉ ፤ ብሏል (የጋኔን ምዕራፍ [ሱረቱ አል ጂን] ቁ. ፩)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ሰይጣንና አጃቢዎቹ የተቃራኒው ቁርኣን አድናቂዎች ናቸው ማለት ነው። 🤔
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
ሙስሊም ነው እናት እነሱ ጨካኝ ናቸው
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ያማል በእወነት
@SendeliVita
@SendeliVita Ай бұрын
አፅናኙ ትልቁ እግዚያብሔር በእውነት ያበርታሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ከልቤ ነው ያዘንኩት😭😭😭
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r Ай бұрын
የኔ እናት ልቧ ስብር ብሏል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፥ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ ስ …. ፧ 🤔
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
አላህ ይላል ኢነሏሀ ማአሧቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋርነው ጀለጀላልሁ ​@@TruthEz
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r Ай бұрын
በርግጥም ከፈተና በኅላ ደስታ. አለ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው እነዚያ በሚመጣባቸው ፈተና መከራና ሀዘን የሚታገሱ በርግጥም ምንዳቸው ከፍ አለ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Ай бұрын
የኔ ሱመዮች አላችሁ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Ай бұрын
Awe. Hazen Endih new. Beteley yemiwedutin yemisasulerin matat yisebral. Keza buhala yalew nuro hulu yesibirat new. Regim gize yasfeligatal lemetsnanat Yederesebet bicha new miawkew. Egziabher yirdat
@user-vr1fw4sq6y
@user-vr1fw4sq6y Ай бұрын
ጽናቱን ይስጥሺ እናታለም የወላድ መሀን አረገሺ ኡፍፍፍፍ😢
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
My Lord 🙏 save me from wrong doing people!! 😪 i😢😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
አቤቱ ማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወዴ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
እኔማ አንድ ሥም ብቻ ሲጠራ ሥሠማ ደሥ ይለኛል እሡም ለአለም ሁሉ የሞተውን ኢየሱስ ብቻ ብቻነው
@ferari6990
@ferari6990 Ай бұрын
Ena Mn yetebse
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
የጌታዎች ሁሉ ጌታ እየሱስ!ሰይጣን የማይችለው ስም እየሱስ!
@MolashTemsgen
@MolashTemsgen Ай бұрын
እግዚአብሔር በአይናችን ከምናየው በጅር አችን ከምንሰማው ይሰውረ ያድነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ
@hiroda2438
@hiroda2438 Ай бұрын
የአላህ በጣም ከባድ ነው ስብሩን ይስጥሽ የኔ እነት😢😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ ስ … ፧ 🤔
@tigib6790
@tigib6790 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ካለ እግዚአብሔር በቀር የሚያፅናናሽ አንቺን የለም እግዚአብሔር የምትካሽበትን ሂይወት ይስጥሽ
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs Ай бұрын
እግዚአብሔር አያልቅበትም እና በአዲስ ህይወት ይካስሽ እመብርሃን በእናትነቷ ታፅናናሽ ።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሽሽግያ ነው አይዞሽ እህቴ ጉዳቱ እጅግ ከባድ አሳኝ ነው ልጆችሽ በገነት ከአምላካቸው ጋር ናቸው😂😂😂
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ መፅናናቱ ይሥጥሽ እህት
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አባትየው ግን ወዶ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው እንጂ😢😢😢
@berihanetentage5559
@berihanetentage5559 Ай бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነዉ እህቴ እንዲህ በርትተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሌኛል ለምን በወቅቱ አይቼሽ ስለነበር ሁሌ አስብሽ ነበር ፡
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j Ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱ ይሥጥሽ እንኳን ሞት ህመማቸዉም ያሥጨንቃል የኔ እናት ፅናቱን ይሥጥሽ
@selampeace4261
@selampeace4261 Ай бұрын
ኢንተርቪ አድራጊው ወይንም ጋዜጠኛው ፊቱን ስታዩት በፈግግታ የተሞላ የሚያሳዝን ታሪክ የሚያቀርብ ሳይሆን የሆነ የፍቅር ታሪክ የሚያቀርብ ነው የሚመስለው ፈገግታ የምናሳይበት ርዕስ እኮ ብዙ አለ ይሄ እኮ የሚሰማውን ሰው ጆሮ የሚያደነዝዝ የሚያስፈራ ነው ይህ መራራ ፅዋ ለደረሰብሽ እናት እና ቤተሰብ ዘመድ ወዳጅ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ በርቱ እላለሁ
@remziremzi5829
@remziremzi5829 28 күн бұрын
FETARI yibarikh ✋️🧠🫀🤚❤🫵😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 28 күн бұрын
ስለጋዜጠኛውን የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነው እኔ የናትየው መፅናናትም በጣም ገርሞኛል
@Mub351
@Mub351 28 күн бұрын
Enam yegermegn 2 lejoch yemotubat enat atemeslem 🥺🥺
@mahderhagos-pi5hc
@mahderhagos-pi5hc 28 күн бұрын
እኔም የገረመኝ ነገር እርሱ ነው በአኢንተርቪው ውስጥ ዋናውየልጆቾ ሞት ረስተው ፈገግታ በፈገግታ አረጉት ይገርማል
@ALemTesfaye-jb4so
@ALemTesfaye-jb4so 28 күн бұрын
ገጣጣ ልብ የሚሰብር ታሪክ እያሰደመጠ እሱ እንደ መደበሪያ ነው የቆጠርው ጀዝባ
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 Ай бұрын
የኔ እናት ያን ያህል ተጠንቅቀሽ አላዳንሻቸውም እግዚአብሄር አይምሮሽን ይጠብቅ
@hamytube3728
@hamytube3728 Ай бұрын
የሀይማኖት ልዩነት ውስጥ በሀገር ተቻችሎ መኖር እንጂ ጋብቻ መመስረት ተገቢ አይደለም ብዬ ከሚያምኑ ውስጥ ነኝ።የፈጣሪ ፍቅር ከጾታ ወይንም ከትዳር ውስጥ ካለ ፍቅር ስለሚበልጥ ከግዜ በኋላ አንድ አይነት አምልኮ የሌለበትን ትዳር ወይንም ፍቅር ይጠሉታል በፊት የተሳሳቱትን ስህተት ምንም በማያውቁ ህጻናት ላይ ቅጣትን ያደርሳሉ
@user-lq4tc3pg9g
@user-lq4tc3pg9g Ай бұрын
የኔ እህት ተፅናንተሽ ማየት በጣም ደስ ይላል ከባድ ሃዘን ነበር በስአቱ እንካን ላንቺ ለኛም ከባድ ነበር ሃዘኑ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Awo
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 Ай бұрын
እውነት ነው በጣም ከባድ ጌዜ አሳልፍለች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
እፋበምን ቃል ላፅናናሸ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮
@danimagna1144
@danimagna1144 Ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማው ጉድ የለም በስማም ለመስማት እራሱ ሲያስፈራ ሳልሰማው ገና ጨነቀኝ እግዚአብሔር ከነደዚህ አይነት ክፍ አሟሟት ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 Ай бұрын
የኔ እህት እጅግ በጣም በጣም ሃዘን ነው ጌታ አምላክ እሱ ያፅናናሽ አይዞሽ ከባድ ነው ጌታ ከአንቺጋ ይሁን
@asekagnew
@asekagnew Ай бұрын
የኔ እናት እመብርሃን ታፅናሽ በቃ እግዚያብሄር አዋቂ ነው ይህ ባንቺ እንዲያልፍ የሱ ፈቃድ ከሆነ ተመስገን ብቻ ነው እግዚያብሄር በስራው አይሳሳትም ይህን ስል አቅልዬ እንዳይመስልሽ በጣም አልቅሻለሁ በቃ አመቤቴ ታረጋጋሽ በርቺ በርቺ።
@user-wd9tr3io7y
@user-wd9tr3io7y Ай бұрын
አቤቱቱቱቱቱቱቱቱ ጌታ ሆይ ይሄንም ታስችላለህ ፈጣሪ ይዘንልሽ የኔ ውድ መክራሽን ያቅልልሽ በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ያፅናናሽ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን አይዛሽ እህቴ ❤የሆነው ነገር ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
እነዙህን የመሰሉ አምሳያ ልጆቹን 😢😢😢😢እንዴትስ አስቻለው የአላህ😢😢😢😢በጣም ያማል የኔ እናት የዘለአለም ስብራት 😢😢
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
በእምነት ከማይመስላችሁ ሰው ጋር የትዳር አጋርነት አትሁኑ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ወደ ቀዳሚው ክርስትና ቢመለስ ኖሮ በፍቅር እና በሰላም ይኖር ነበር። ምክንያቱም፥ - “… እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤“ ይላል (፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ም. ፬ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖🤔
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Ай бұрын
ሠው ምግብ አይደለም ቀምሰሽ የምታውቂው በመኖር ብቻ ነው ልክ ትዳርና ሰውን ሰው እንደፈጠረው ተጎጂውን ሰው judge ማድረግ ምነ ይሉታል
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 Ай бұрын
አዉሬ ነዉ የሰዉ አዉሬ ልጆቼን አሰብኳቸዉ እግዚኦ ለአይምሮ ይከብዳል
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Ай бұрын
ሰዉየዉ ወደሷ እምነት ሂዷል እኔኮ ገርሞኝ ነበር እዴት ሙስሊም ሆኖ የልጆቹን ነፍስ አጠፍ ብየ አማኝ የሆነ ሰዉ ሰይጣናዊ ስራ አይሰራም የተለየ እምነት አለመጋባቱ እዳይገዳደሉ ሳይሆን ፈጣሪያቸዉን ከካደ ሰዉጋ አብሮ መኖር የለባቸዉም
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@sabrinasabrina1837 ነገር ግን ሕይወት ማጥፋትን እና መጥፋትን ከሚያበረታቱ ኢ-ሰብኣዊ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ዋናውን እነሆ ፥ 🤔 - ምእመናን (ሙስሊሙን) ገነት ለመግባት ብለው ፡ ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ለ’ኣሏህ’ ሸጠው ፡ በርሱ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉ፣ ይገደላሉ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁ. ፩፻፲፩)። 📖👈🏾😮
@astermekuria6938
@astermekuria6938 Ай бұрын
ጌታ እነዚህን ሰዎች ስለረዳቸው ክብር ለእርሱ ይሁን! ሀብትን ያላማከለ በነገሮች ያልተመሰረተ ፈቅርን ያማከለ ስለሆነ ፀጋ በዛላቸው የሆነው ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ይኸው ዛሬ ለብዝዎች መማርያ ሆኗል ምክንያቱም በዘመናት እግዚያብሔር ህዝቡን ጥሎ አያውቅምና። እኔ ሳያቸው በራሴ አፈርኩ ሁሉ እያለ ትንሹን ትልቅ አርገን ለራሳችን ለቤታችን እረፍትን ሰላምንን ከልክለን በማያጣላው እየተጣላን ፍችን መፍትሔ አርገን ላለፍነው ምህረቱ ይብዛልን እየተባላችሁ ላላችሁትም ይህ ትልቅ መልእክት ነውና እራሳችሁን እዩበት ጌታ መልካም ነውና። ፓስተር የብዙዎችን ቤት እየሰራህ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🎉
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል ሁለት ልጅ ማጣት 😭😭😭😭😭 ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😭😭😭 ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@misrakbirhenu
@misrakbirhenu 24 күн бұрын
እውነትነው የሰማይአምላክ መፅናናቱንይስጥሽ
@user-hm6ky8bq2v
@user-hm6ky8bq2v 27 күн бұрын
በጣም አዝኛለሁ አግዚአብሔር ያፅናሽ ምን ይደረግ ከእግዚአብሔር ጋር መጋፋት አይቻልም
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Ай бұрын
ስታሳዝን ልቧ ተሰብሯል
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Ай бұрын
ውይኔ ተፅናንተሽ ታርኪሽን ለማካፈል ስለደረሽ ቤተሰቤ ነች
@zenubmonsour3423
@zenubmonsour3423 9 күн бұрын
የኔናት አላህ ያበርታሽ የወላዲ መሀን አደርገሽ አብሽር እማንሠማዉ የለን አቤት ምን አይነት ወቅት ደርሠን ያአላህ አላህ ሠላምህን ለግሥልን ያርብ ልቤአልቻለም ይሄን ሥሠማ እናት
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n Ай бұрын
እርእሱን አይቼ ገና ውስጤን አመመኝ 😢😢😢
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 Ай бұрын
😂የኔ እናት ሊያፀናሽ ሊጽናናሽ እግዚአብሔር አሁንም ሊረዳሽ የታመነ ነው አይዞሽ ይሄን ሸክም በይቅርታ በምህረት እንድትተይው ፀሎቴ ነው ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@fikadu593
@fikadu593 Ай бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ያፀናሸ በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ሁሌም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 Ай бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ!! መተኪያና ማስረሻ ይስጥሽ።
@Hela259
@Hela259 Ай бұрын
ሁለት የተለያየ እምነት ያለው ሰው ጨርሶ መጋባት የለበትም። የእግዚአብሔር ም ቃል አይደግፍም ።የሚያምን ከማያምን ህብረት የለውም ይላል ቃሉ።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንዲመለሱ ከሚያበረታቱ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆችም ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮-፵፯)። 📖👈🏾🤔
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Ye tegawem hayemanot ayefekedem ye allh kalem ayefekdem
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfd @@6s8f7d
@YeneGerma
@YeneGerma Ай бұрын
​. አንተ ችግር አለብህ እንዴ በየ ኮሜንት ስር ምትርመጠመጠው በቃ መፃፍ ትችላለህ እኛን ተወን
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfd ​@@6s8f7d
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል ምን ማለት እንዳለብኝ እንኩዋን አቃተኝ እግዚአብሔር የነዚህን እሚያሳሱ ልጆች ነብስ ይማር አንቺንም የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናሽ🙏🙏 አዘጋጆቹ እባካችሁን የዚህን አረመኔ ሰዉ ፎቶ አንሱት በፍፁም ሊታይም ሆነ ሊታወስ አይገባም!
@clickcell4333
@clickcell4333 Ай бұрын
ባልወልድም ይለፈኝ ያማል 😢😢እኔ ልቃጠልልሽ እናቴ የእዮብ ጽናት ወደአንቺ ይምጣ 😢😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 29 күн бұрын
የኔ እህት የምትጨናነቀውን ሂወትሽን እስካሁን ለዚህ ሰዓት ያደረሰሽ አሁንም ያበርታሽ ጥላ ከለላ ይሁንልሽ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 Ай бұрын
እነዚህን የመሠሉ ልጆች ጭካኔዉ ያዉም አባታቸዉ😢😢😢😢😢
@user-sh8wu9uc4e
@user-sh8wu9uc4e Ай бұрын
አለህ ጽነቱን ይስጥሽ(የወስጥ ህመምሽን የሚየስራሰሳ ሊጆች ይስጥሽ !!አለህ የስደስትሽ ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፀናሸ ቃል አጣው እኔ ልጅ የለኝም እያልኩኝ አዝን ነበር ለኔ ትምህርት ሆኖሸኛል😢😢😢
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 27 күн бұрын
ትግስት መንግስቱ ልጅሽን አውሬ ገሎታል፡፡ እናም አንች እኮ የሀቀኛ መሪ ልጅ ነሽ፡፡ I love menegestu, the true Ethiopian leader. እናም ይህ አውሬ ኢትዮጵያን ነው የገደለ፡፡ እናም ተባበሩን አፈላልገን እንግደለው፡፡
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 26 күн бұрын
what do you mean ?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እናቴ 🙏
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ግዜው ከባድ ነው 😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 23 күн бұрын
እግዝቢሒራ አምላክ ከእንደዝህ አይነቱ ይጠብቀን መፀነነቱን ይስጥሽ😢😢😢
@asnibirhanu232
@asnibirhanu232 17 күн бұрын
ስታወሪ ሆዴ ተላወሰ ውይ ማሳዘንሽ መድሐኒያለም ያፅናናሽ ምን ቃል አለኝ ለማፅናናት
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Ай бұрын
እዴት እጁ ታዘዘለት የገዛ ልጆቹን ለመግደል ምናልባት አይምሮው ንክ ወኖ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢😢 ምንም በማያቁት እፃን ላይ የሙት ፍርድ ፈረደባቸው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
የምር እኔም እያልኩ ነበር ብቻውንማ አደለም የሆነ ክፉ መንፈስ ከቦታው ነው በየሱስም
@user-xo7wr1tg2l
@user-xo7wr1tg2l Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን
@youtube1745
@youtube1745 Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም መጽናናቱን ትስጥሽ የኔ እናት በአንዴዬን ወልዶ ምሃን ከመሆን ፈጣሪ ይሰውረን ያልደረሰበት ሰው ሁልጊዜ ፈራጅ ነው በሰው አትፍረዱ መከራን የቀመሰው ያውቀዋል በተለይ በስደት 😭😭😭😭
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 24 күн бұрын
አግዛብሄር ይጽናሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SentayehuMeshesha
@SentayehuMeshesha Ай бұрын
ብርቱ እና ጠንካራ ሴት! እንዲህ ዓይነት መከራ ወርዶባት በፅናት መኖሯ ጀግኒት ያሥባላታል!!!
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ
@etagu205
@etagu205 24 күн бұрын
የሚያፅናና ጌታ ያፅናናሽ ጌታ አለ ለሰዉ የከበደ ለጌታ ግን ቀላል ነዉ ፅናት ይሰጥሽ የሚየበረታም እግዚያቤሔር ነዉ ሐዘንን ያሰረሳል ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ መከራን ያሰረሳል. ጌታሽን አመስግኝ በምሰጋና ዉስጥ እረፍት ይሰጣል አባት አለሽ የሚረዳ ከስትፋስ ይለቅ የሚጠጋጋ አምላክ አለሽ እሕቴ በርቺ ፀልይ ፀልይ አባት አለሽ የማይተዉሽ ካንቺ ጋር ነዉ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በምን ቃል ላጽናናሽ እህቴ አንዳንዴ መውለድ መከራ ነው ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ያጽናሽ
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Ай бұрын
ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ!! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
ሰውየው ጤነኛ ነው ግን ? በጣም ያሳዝናል ምን ብዬ ልፃፍልሽ ? እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እህት ልብሽን ያበርታልሽ 💕💕💕
@hayuti7346
@hayuti7346 28 күн бұрын
የአላህ ምን ጉድ ነዉ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 😢😢😢😢
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
እግዞወ ነው አቤት ጭካኔ እግዛብሄር ያፅናሽ በምን ቃል ላጥናናሽ ቃላት አጣሁ እግዛብሄር በህረቱ ያበርታሽ ከባ ነው በጣም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ይህን ታሪክ ከ6 አመት በፊት ሰምቼ በጣም አዝኜ ነበር😢😢😢 የዘላለም ሀዘን ነው ይህ መንፈስ ቅዱስ ጽናቱን ይስጥሽ
@DddZdes
@DddZdes Ай бұрын
በመጠለያ በመንከራተት ተቸግራ ወልዳ በስስት ምታሣዲገውን ልጆች ነጠቃት ወንድ ሲባል በሺታ ምቀኛ ፍጡር ነው በተለይ በአሁኑ ዘመን ።
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
Hmmmmmmm metfo becha wellahi
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
አበሻ ወንድ በይ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@lulalula7120 ፆታዊ የጅምላ ፍረጃ መፍትሄ አይሆንም ፦
@user-ub5zh3ii6r
@user-ub5zh3ii6r 24 күн бұрын
ኣላሕ መፅናናትን ይስጥሽ ዕጅግ ያማል ዕሕታችን።
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho Ай бұрын
Yene konjo Keltafa ! Sew tegbabi nebersh love you!! yederesebsh hazen semche betam azgnalehu EGZIYABHER YATSINASH❤
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ማማ
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 50 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН