7.Yidnekachew Teka ታማኝ ነህ Tamagn neh ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 745,302

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

9 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Tamagneneh# ታማኝነህ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 382
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2 ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2 ታማኝ ነህ/*4 ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ታማኝ ነህ/*4 ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ ዛሬ ቆሜ ከቶ ነገን በማያሳይ መንገዴ ላይ ያኔ መጥተህ እንዲህ አልከኝ አይንህን ከፍተህ እስከሩቅ እይ ጭው ባለው ምድረበዳ እጄን ይዘህ ያሳመንከኝ ስንቱን ክብር እያሳየህ በመንገዴ አስደነቅኸኝ አስደመምከኝ ታማኝ ነህ/*4 ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ታማኝ ነህ/*4 ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ምድረበዳ ያወራኸኝ ስንቱ ሆነ በልጅነት የነገርከኝ ተፈፀመ ማንም ሳይኖር የነገርከኝ ተፈፀመ ስንት ጊዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ ዛሬ ወንድሜ ልብህ ይበርታ ጌታ ባለህ ነገር ላይ ሁኔታዎች አያስረሱህ የነገረህን ብቻ እይ ታማኝ ነው እንደቃሉ ፀንተህ ጠብቅ እያመንከው ሊያስደንቅህ ሊያስገርምህ ይሄ ጌታ ካንተ ነው/*2 ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ ብሎአል ወይ ነግሮአል ወይ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል /*3 እግዚአብሔር ያለው ዛሬ ይሆናል እግዚአብሔር ያለው አሁን ይሆናል
@bezawitdaniel3348
@bezawitdaniel3348 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
@user-ep9up6ro9z
@user-ep9up6ro9z 9 ай бұрын
5Hjioloo😅
@mahletgetachew2351
@mahletgetachew2351 9 ай бұрын
አዎ በህይወቴ ላይ ጌታዬ ያለው ነገር ሁሉ ይሆናል አሜን🙏🙏🙏
@itsfinished4me632
@itsfinished4me632 9 ай бұрын
አዎ ያለኝ ሁሉ ተፈፅሟል እግዚያብሄር ታማኝ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ለመዝሙሩ በጣም ነው የተባረኩበት
@hlengiwembhele7772
@hlengiwembhele7772 8 ай бұрын
0:09 0:15 0:16
@yeabsirakassahun9727
@yeabsirakassahun9727 9 ай бұрын
One day I will sing this song bezu sewoch balubet😭❤🙈
@geremewgebreofficial8066
@geremewgebreofficial8066 9 ай бұрын
Amen lenem yihunilign
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Awo bedenb newa. Geta yaderesehal/shal esu sew yasadegal.
@elizaaviela4193
@elizaaviela4193 9 ай бұрын
Same here
@samuelmitiku119
@samuelmitiku119 9 ай бұрын
Amen geta yazemregnal ahun ahun soon 😢😢❤❤
@mihiretb.3820
@mihiretb.3820 9 ай бұрын
Amen ...me to
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 9 ай бұрын
እረ ይዱዬ ልትገለኝ ነው የእውነት እየረሰረስኩ ነው 🎬🎹🎼🎤🪘🪇🎷🥁🎧💎💎💎
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
Suriye wedehalew tebarekilign🙏😍
@betibeti409
@betibeti409 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ ስሰማው ተስፋዬ ይጨምራል ለኔስ ዕረፍዳአል ብዬ አስቤ መልሼ ታማኝ ነው እላለው ሁሌም በእንባ ነው ምሰማው የሞተ እንኩዋን ሊነሳ በእየሱስ ተስፋ አለው አረፈደም ይችላል እሱ ታሪኬን እንደሚቀይር ስላልተሳካልኝ አረባም ብለው የናቁኝን ሁሉ እጅ እንደሚያስጭን እተማመናለው ይሄን ሳላይ ወደ መቃብር አይውሰደኝ ተባረክ
@berukfekadu4240
@berukfekadu4240 4 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@BirualemTesfaye
@BirualemTesfaye 3 ай бұрын
Eyesus tamagn amlak new. Zare nege atbey/l tekebeyiw/lew.
@ContentKey-fn4id
@ContentKey-fn4id 2 ай бұрын
ጌታ ይወድሀል።
@Memg007
@Memg007 Ай бұрын
ኢየሱስን ሳትቀበይዉ እንዳታልፊ እባክሽ/እባክህ😢❤
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
@@Memg007 እየሱስ ኦርቶዶክስ ጋርም አለ ሃይማኖት መቀየር ለውጥ የለውም ሁሉም ጋር ትክክል ያሎነ ነገር አለ
@Afronegntube
@Afronegntube 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ የኔ ታማኝ የተናገርከውን እንዲሁ የምትፈፅም የኔ ታማኝ ስምህ ይክበር እናት አባት እንደሌው ሳይሆን እንደ ንጉስ ልጅ አሳደከኝ አኖርከኝ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እወድሃለሁ አባቴ የኔ ወዳጅ ኢየሱስ🙌❤🙏
@bezamek7684
@bezamek7684 4 ай бұрын
“በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።” - መዝሙር 135፥6
@enanyene2999
@enanyene2999 9 ай бұрын
ልያስገርምህ ጌታ ካንቴ ጋር ነው ፡፡ እየሱስን የምያስናፍቅ ዝማሬ ነው
@mayayetg402
@mayayetg402 9 ай бұрын
አይሆንም በቃ እያልኩኝ ያለውን ቃል እየፈፀመ ስንቴ እንዳሳፈረኝ ብታይ😭😭😭 እሱ ብቻውን ታማኝ ነዉ🙏🙏🙏
@yonathan2895
@yonathan2895 9 ай бұрын
Inem tasfa ladrig beka andande sawoch igizihaber yalitanagaraun lamin yhnagaralu biye indadalau..gin geta tamagn naw amen
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 9 ай бұрын
የእኛ እግዚአብሔር እኮ መጀመሪያ ለእናንተ ለዘማሪዎቻችን ዝማሬ ይሰጥ እና ከዛ ደግሞ ለህዝቡ መፅናናት ደስታ እርሱን ብቻ እንድናይ እንድናስብ ያደርገናል። ተባረክ ይድኔ ይጨመርልህ
@DNJFT
@DNJFT 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsukwakibt3406
@netsukwakibt3406 9 ай бұрын
ነግሮኛል እኮ🙇🏻‍♀️🥺 ታማኝ ነህ🙇🏻‍♀️ ተባረክ ይድኑዋ🙏🏻
@linadani6276
@linadani6276 9 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ሰምቶ አለመንበርከክ አይቻልም። ተመስገን የኔ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር እንደቃልህ የሆንክ ጌታ 🙏
@dagmawittilahun6135
@dagmawittilahun6135 9 ай бұрын
ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንንንንን!!! ይድኔ በረከታችን ነህ! ተባረክልን::❤
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 9 ай бұрын
ታማኝ ነህ ጌታ የተናገረኝ ይፈፀማል ማርያምም በልቧ ትጠብቅ ነበር እጠብቃለሁ የሰዉ እጅ የሌለበት በራሱ ግዜ ይመጣልኛል ይድኔ በረከታችን ነህ ተባረክ በእዉነት ነፍስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል
@kameth423
@kameth423 9 ай бұрын
ክብር ይሁንለት ታማኝ ለሆነው ኢየሱስ😢 የሰው ጥያቄ ባለ እዳ ሆኖ አያውቅም የኔ አባት እርሱ እራሱ ላመኑት መልስ ነው!!!
@itsfinished4me632
@itsfinished4me632 9 ай бұрын
አዎ ያለኝ ሁሉ ተፈፅሟል እግዚያብሄር ታማኝ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ለመዝሙሩ በጣም ነው የተባረኩበት
@jova3654
@jova3654 9 ай бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መንፈስ የሞለበት ዝማሬ ነው
@rahwaasfha6603
@rahwaasfha6603 9 ай бұрын
Awoo lebchayen yaweragn fexmo asaytognal tamagn new❤❤❤❤.kebre leyesuss.
@rahwaasfha6603
@rahwaasfha6603 9 ай бұрын
Benba new yechereskut tebareklgn westen zemrehewal❤❤❤❤
@yodit1953
@yodit1953 9 ай бұрын
No one is like Jesus,always faithfull!!!!❤❤❤❤
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 7 ай бұрын
ታማኝ ነዉ ኢየሱስ እኔ ምስክር ነኝ😭😭😭 ክብር ይሁን የኔ ወዳጄ ተባረክ ይድንቄ❤
@ashenafihabib
@ashenafihabib 9 ай бұрын
ጌታን አየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ እድመህ ይለቅ.... ባንተ ተጠቂሞ የባረከን ክብሩን እሱ ይዉሰድ
@AkiYejesus
@AkiYejesus 6 ай бұрын
ብሎሀል ወይ ነግሮሀል ወይ ብሎሀልወይ ነግሮሀል ወይ እግዚያብሄር ያለው ይሆናል 😢 አሜን በመጠበቂያዬ ላይ ሆኜ እጠብቀዋለሁ
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 27 күн бұрын
አዎ ጌታ ታማኝ ነው አሜን ❤🙏
@Dinkudawit-gi4db
@Dinkudawit-gi4db 4 ай бұрын
ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል ታማኝ ነህ ታማኝ ነህ ለብቻይ የነገርከኝ ተፈፀመ 🥰🥰🙏🙏
@BithiaTesfaye
@BithiaTesfaye 3 күн бұрын
ታማኝ ነህ!! የኔ ወዳጅ እየሱስ!!!
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 7 ай бұрын
Ohoo my God you couldn't know how much this song uplifting my spirit really and listening with tears fall down from my eyes. You are blessed Singer Yidne.
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 9 ай бұрын
ታማኝ ነህ/*4 ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ታማኝ ነህ/*4 ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
@user-rv7wx5ol4k
@user-rv7wx5ol4k 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ይድኔ እግዚአብሔር ታማኝ ነው። እኛ ባንታመን እንኳ እርሱ ታምኖ ይኖራል። ጌታ ረድቶሃል ጌታ ይመስገን ያልተቀላቀለ መዝሙር።
@biruktawitgmskel
@biruktawitgmskel 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ሲያወራን በምድርበዳ, ብቻችን.... ሲፈጸም ግን አድባባይ ላይ ነዉ :: አግዚአብሔር ታማኝ ነው :: bless u more and more
@bettyyegeta2983
@bettyyegeta2983 9 ай бұрын
ዘመንህ አሁንም "በኢየሱስ" ይለቅ
@user-vx6uw7mq4t
@user-vx6uw7mq4t 9 ай бұрын
ቀሪ ዘመንህ በክርስቶስ ኢየሱስ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ
@Beki_music1
@Beki_music1 9 ай бұрын
ኢየሱስ አልተወኝም ታማኝ ነህ❤❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 9 ай бұрын
እሴይ እየሱስ ታማኝ ነህ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤
@YoakinAbayneh-sj6ef
@YoakinAbayneh-sj6ef 3 ай бұрын
Wow wow Amazing our blessing yidneye bless you many more !!!❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 ай бұрын
I can’t stop listening this gospel song yidne God bless you more and more! Keep it up brother.❤
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 6 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን የኔ ጌታ ታምይን ነህ እንድ ቃልህ አግዚአብሔር ያሎ የሆናል አሜንንን የኔ ጌታ //ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️🕊️
@rabihcall4540
@rabihcall4540 9 ай бұрын
ይድንዬ በረከታችን ❤እየሱሰ እየሱስ ሁሌም እየሱስ የማይቀየር የማይለወጥ 😢😢😢በብዙተባረክ ❤❤
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 9 ай бұрын
Yedne for mezmur and beki for music may God bless both of you
@ermishow7140
@ermishow7140 8 ай бұрын
ተባረክ ይድኔ ወደ ተውኩት የአምልኮ መሰውያ መለስከኝ
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu 7 күн бұрын
Amen, you are blessed Jossy ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 9 ай бұрын
በእየሱስ ስም ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 9 ай бұрын
ታማኝ ነህ ታማኝ ነህ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ .... ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏 ሙሉ ቀን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ቢሆንም አልጠግብ አልኩኝ ...
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
አሜን, ክብሬ ኢየሱስ❤❤❤ታማኝ ነህ🙏🙏🙏🙏
@comceill-5586
@comceill-5586 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኦ 😭😭😭አሜን ሚገርሙ መልክቶ ች ናቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እዲህ የጎበኘን ባንተ
@Eskutitube
@Eskutitube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ አሁንም ያብዛህ ይድንዬ ነፍሳችን በዝማሬዎችህ ረካች ይጨመርልህ ❤😇
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
አሜን እርሱ ታማኝ ማን አሌ እርሱ ታማኝ የተነገራውን የምፈጽም ለምልም ይድኔ
@mengistuteshome837
@mengistuteshome837 9 ай бұрын
ተባረክ ይድኔ በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው
@user-ug4rm6fn7r
@user-ug4rm6fn7r 9 ай бұрын
ይድንዬ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሩን ከሰማው ጀምሮ ማቆም አልቻልኩም አሁን ላለውበት ሁኔታ ማጽናኛ ሆኖኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@medimedo5191
@medimedo5191 9 ай бұрын
We worship u my Jesus the name above all❤❤❤
@getaware8888
@getaware8888 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ በዚህም መዝሙር ክብር በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebetadesse5676
@azebetadesse5676 29 күн бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ
@mercytadesse2262
@mercytadesse2262 8 ай бұрын
ታማኝ ነህ ታማኝ ነህ 😭🙌 ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ ለብቻዬ ያወራኸኝ ተፈፀመ በልጅነት የነገርከኝ ስንቱ ሆነ I love this song ❤ thank you so much yidne 🙏🙏🙏
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 8 ай бұрын
i can't stop 😢 ታማኝ ነህ my DAD JESUS
@wendwosenmamo6379
@wendwosenmamo6379 3 ай бұрын
You are amazing Yidne! Tegniche enkuan libe yizemrewal.... Wow!
@brhanayalew174
@brhanayalew174 9 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ስለዝማሬው መንፈስ ቅዱስ ያለበት ይብዛልህ አሁንም ተባርከሃል ይድኔ ❤
@user-jo8rl4qm1c
@user-jo8rl4qm1c 9 ай бұрын
This is what an evangelical preachers and gospel singers would love to sing in their sings!
@bezatvchannelwordwide8060
@bezatvchannelwordwide8060 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እየሱሱሱሴ እውነት ነው የልጅነቴ አምላክ ❤😢😢
@mskaramkasala3933
@mskaramkasala3933 9 ай бұрын
በጠም ነው የምወድ ዘመን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@user-rv7op6oh1d
@user-rv7op6oh1d 5 ай бұрын
ተባረክ
@liyajacob1996
@liyajacob1996 9 ай бұрын
አው ብሎኛል 🙏🙏🙏 አሜን ይሆናል!!!
@biniambermeji4323
@biniambermeji4323 9 ай бұрын
ይድኔ ወንድሜ በመጀመሪያው ካሴትህ ሱዳን ሆነን እንባረክበት እንጸልይበት ነበር አንተም ካርቱም መጥተህ በአካል ዘመርክልን:: ይህውም ሁለተኛውንም እየተባረክንበት ነው :: መዝሙርህ መንፈስ እና ጸጋ አለበት በርታልን ክፉ አይንካህ :: አንድ ቀን ካሊፎርንያ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለው:: ብዛልን::
@haniyene4049
@haniyene4049 8 ай бұрын
Ydnye yabate liji getan dink zmare nw geta ybarkhi mn aynet tselot bititseliy nw libn❤yemigeza zmsre yetekebelkew tebarek
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 9 ай бұрын
አሜን ጌታዬ እየሱስ ታማኝ ነህ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@zillozidda4736
@zillozidda4736 9 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤ተባረክ 🎉🎉🎉🎉
@netsanet6086
@netsanet6086 9 ай бұрын
,ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ታማኝ
@MelakuWondimu-kp4kr
@MelakuWondimu-kp4kr 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ProLifeMotivational
@ProLifeMotivational 9 ай бұрын
Yidne I found this song the best, next to ኢየሱሴ የነካው ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም! ቸኮለብኝን በማንም አልተካውም! እግዚአብሔር ለብቻዬ ደጋግሞ የነገረኝ ነገር ነበር ስጠብቅ 6 አመት አለፈው እና ተስፋ ቆርጬ ወደ ሌላ አማራጭ ልገባ ስል ነው ይህን መዝሙር የሰማሁት። ለካ ሁኔታዎች የነገረኝን አስረስተውኝ ነው! እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይድኔ!🙏🙏
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 9 ай бұрын
After the 52 disciples left, the Lord Jesus asked this question to the 12? (John 6:65-71) Jesus asked the twelve followers, “Do you want to leave, too?” Simon Peter answered him, “Lord, who would we go to? You have the words that give eternal life.( John 6:67-68 ) Living in Christ is the same today, the only difference is in the chronology between AD and AD. The 12 stood and lived with the Lord and entered heaven; But for 52 only God knows? Life is essential, not optional: once you leave Christ for temporary pleasures of the world, you lose eternal life. There is no guarantee for tomorrow. because heaven will be full. kkkkk will you also go away too ?
@frewoynikebede1133
@frewoynikebede1133 9 ай бұрын
God bless u❤
@ComCell-vq3oe
@ComCell-vq3oe 4 ай бұрын
Amn amenn.
@EbiYemane
@EbiYemane 3 ай бұрын
😢😢😢😢ጠብቅሀለሁ!!...ኢየሱስ❤
@blengetachew9796
@blengetachew9796 9 ай бұрын
I wish to meet and pray with you one day. You make us fall in love with Jesus even more than we have already did. Indeed God is faithfull all we have to do is wait for him in the right path. God bless you yidnye 🤎 sending love all the way from Harar.
@beingstrong3839
@beingstrong3839 9 ай бұрын
❤❤❤ ይህ መዝሙር የሁሉንም ልብ እና ቤት ያንኳኳል አብዝቶ ይባርክህ
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 4 ай бұрын
Amen,Amen,👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@FikirAshenafi-iu3bj
@FikirAshenafi-iu3bj 5 ай бұрын
Yidne and beki our blessings❤
@helenaraya3752
@helenaraya3752 9 ай бұрын
Hallelujah praise the Lord🙏🙌 Yidnye you’re blessed ♥️🥰
@helinamelaku9310
@helinamelaku9310 9 ай бұрын
My God bless you
@racheltaffese8718
@racheltaffese8718 9 ай бұрын
ይድንየ አንተ ለበረከት ነህ ኢየሱስን አስናፈከኝ ........አወ ታማኝ ነዉ
@hilinaakal7380
@hilinaakal7380 9 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit
@Z.A.GoldVoiceoftheHolySpirit 9 ай бұрын
Wise man this song is so special❤ OMG
@andualemmebratu2808
@andualemmebratu2808 9 ай бұрын
I'm in tears, yidnewa be blessed abundantly.
@girmakebede9485
@girmakebede9485 9 ай бұрын
I would like to Thanks Almighty God about you!!! God bless you Forever
@senaithabtewold561
@senaithabtewold561 9 ай бұрын
❤❤❤ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@saraberhane-ij5rz
@saraberhane-ij5rz 9 ай бұрын
በብዙ ተባረክ!! ዝማሬው ተጽናንተንበታል !
@asli2998
@asli2998 9 ай бұрын
Amen 🙌 Thank you Yidnye bless you more and more ❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
ይድኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! መዝሙሮችህን ሁሉ በጣም ነው የምባርክባቸው ❤ ይብዛልህ !
@user-hu5ro6fw5p
@user-hu5ro6fw5p 9 ай бұрын
አሜን 🙏❤❤
@mesertowens2316
@mesertowens2316 6 ай бұрын
Amen. Amen amen
@amanenoro1567
@amanenoro1567 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤አሜን
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 9 ай бұрын
ይድኑዬ ጓዴ ጨምሮብሀል እሰይ እንኳን ጨመረብህ ወንድሜ❤❤
@LeenOoo928
@LeenOoo928 2 ай бұрын
ታማኝ ነህ ኢየሱስ 😢😢😢
@Sisaytolla
@Sisaytolla 9 ай бұрын
You are Blessed!!!
@user-wi2jo5pq5w
@user-wi2jo5pq5w 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebark wodime selme le betki yuen
@yaredmekonnen2148
@yaredmekonnen2148 9 ай бұрын
በእውነት ጌታ ታማኝ ነህ !
@Chesspuzzle1
@Chesspuzzle1 9 ай бұрын
Enwdihal yedni...bexam sintbeqh nber eko....yihew legetachin fkrachinin yeminglitsibet mezmur yizkilin metak tebark
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ይድነ ዉድ የአባቴ ልጅ ተባረክ 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️🙌🙌🙌🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎵🎵🎵🎵🎵🎸🎸🎸
@edenayalew1345
@edenayalew1345 8 ай бұрын
ቸር ወዳጅ ታማኝ። I cant stop license ጌታ ዘመንህ ይባረክ ❤
@tarekegnberhanu7392
@tarekegnberhanu7392 9 ай бұрын
God bless you more 🙏❤
@gebeyowoche8217
@gebeyowoche8217 9 ай бұрын
I have nothing to say about this it's all I want to say is that thank you Jesus ❤❤❤❤😢😢😂😂😂
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i 9 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ❤ ተባረክ ወንድማችን ይብዛልህ ፀጋው ይጨመርልህ
@leeribkayitbarekofficial7814
@leeribkayitbarekofficial7814 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በረከታችን ነክ ታማኝ ነህ ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ🙏🙏🙏🙏
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 702 М.
Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)
6:56
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 2 МЛН
3.Yidnekachew Teka ግን ባንተ Gin bante ይድነቃቸው ተካ
5:31
ትልቅ ነህ ትልቅ ከሚመስለው በላይ#yidnekachew teka
24:05
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 100 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН