6. Yidnekachew Teka ፍቅሬን አንጠፍጥፌ Fikren Anteftefe ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 779,259

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

Күн бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#fikerenanteftefe#ፍቅሬንአንጠፍጥፌ#Subscribe#share#mezmur#protestant
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 320
@user-wu3ox6rg1f
@user-wu3ox6rg1f 9 ай бұрын
በቃ! በዚህ አልበም የብዙ አመታት ስንቅ ነው የሰጠኸን። እየቆጠብን ማጣጣም ነው ❤❤❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
ልለው የፈለኩት ቃል ❤❤❤❤❤
@eben-ezerhabtamu9833
@eben-ezerhabtamu9833 9 ай бұрын
True
@eben-ezerhabtamu9833
@eben-ezerhabtamu9833 9 ай бұрын
በኛ ዘመን የሆነ ነገርማ ሊሆነው የመጨረሻ ዘመን የክርስቶስ መልክ በቤተክርስቲያን!!!! አሜን
@MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj
@MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj 9 ай бұрын
@@meseretmulugeta6256 I a
@Marcy-77999
@Marcy-77999 9 ай бұрын
​@@eben-ezerhabtamu9833አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
አይ ይድኔ አስራ አራት መዝሙራትን በአንድ አልበም የለቀቅክ እንዳይመስልህ እስከወዲያኛው ተባርከን ተባርከን ተባርከን ተተባባርርርርርከከከከከከከንንንንንንን የማንጨርሰው አስራ አራት አልበም እንጂ!!! ገብቶሃል አይደል አንዱ መዝሙር አንድ አልበም ነው እያልኩህ እኮ ነው ❤❤😢😢 ማመስገኛ ቃል ስለሌለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamaghiwot3778
@hamaghiwot3778 9 ай бұрын
እውነት ነው
@SamsonTassew
@SamsonTassew 9 ай бұрын
የኔ ትሁት ወንድም አንተ እኮ ዝም ብለህ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ የጠፋህ ለሌላ የማትሆን የኢየሱስ ምርኮኛ ነህ;,,😭😭😭😭😭 ስለ ተዋወቅሁ እድለኛ ነኝ;,,!!!
@martatenker5973
@martatenker5973 9 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ልጅ ስለኢየሱስ ፍቅር እንዘምራለን❤❤❤
@kd9823
@kd9823 9 ай бұрын
Lv
@leeribkayitbarekofficial7814
@leeribkayitbarekofficial7814 9 ай бұрын
የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ የት ሄጄ ልተንፍስ ፍቅሬን ለማ ላውራ የፍቅሬ ቦታዬ ፍቅሬን ማውልብህ ኢየሱስ አለህልኝ ሁሌ እንድነግርህ ሌላ ቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም በቃ የለኝም
@aaawtytr
@aaawtytr 9 ай бұрын
@safreecafe
@safreecafe 9 ай бұрын
❤❤
@obsanagesso7604
@obsanagesso7604 6 ай бұрын
ግጥም/ Lyrics ፍቅሬን አንጠፍጥፌ ኤ ሄ አንተ ላይ እጨርሰዋለው እራስህ ላይ ዪ ዪ ዪ እራስህ ላይ ፍቅሬን አንጠፍጥፌ ኤ ሄ አንተ ላይ እጨርሰዋለው እግሮችህ ላይ ዪ ዪ ዪ ዙፋን ላይ አንተ ላይ ምህረት ላይ እራስህ ላይ የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ የት ሄጄ ልተንፍስ ፍቅሬን ለማ ላውራ የፍቅሬ ቦታዬ ፍቅሬን ማውልብህ ኢየሱስ አለህልኝ ሁሌ እንድነግርህ ሌላ ቦታ ማፈሰው እምባ የለኝም ሌላ ቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም ባዕድ ሰፈር ሚባክን ፍቅር የለኝም ላልሞተልኝ ሚባክን ፍቅር የለኝም የለኝም የለኝም የለኝም የለኝም ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱስዬ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ ማንም ዋጋ ከፍሎ አልሞተም ለምኔም ስለኔ አንተ አይደለህም ወይ ኢየሱስ የህይወቴ ዋሴ ሌላ ምወድበት ትርፍ አካል ከየት ላምጣ ታዲያ መውደጃዬን ሁሉ ወሰድከው ሆኜ የፍቅር ባሪያ ህይወቴን ተማምለዋል ሊያረጉኝ የራሳቸው ሊወስዱኝ ተፎካክረዋል እጣ እየተጣጣሉ ከነርሱ ከቶ አንዳቸውም እጣ ውስጥ በሞት አልገቡም አንተ ነህ ራስን ያስያዝከው በሞትህ ያሸነፍካቸው ታሪኬን ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ነገሬን ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ምህረትን ያገነንከው ላይ ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ በሞትህ የታደከኝ ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ የት ሄጄ ልተንፍስ ፍቅሬን ለማ ላውራ የፍቅሬ ቦታዬ ፍቅሬን ማውልብህ ኢየሱስ አለህልኝ ሁሌ እንድነግርህ ሌላ ቦታ ማፈሰው እምባ የለኝም ሌላ ቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም ባዕድ ሰፈር ሚባክን ፍቅር የለኝም ላልሞተልኝ ሚባክን ፍቅር የለኝም የለኝም የለኝም የለኝም የለኝም ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱስዬ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ
@LivingRockministries2127
@LivingRockministries2127 9 ай бұрын
በፅሁፍ መግለጥ ያቃተኝ ስሜት ይሰማኛል ይዱዬ ምንም አልልም ለምልም❤❤❤
@hizkiasgebre5806
@hizkiasgebre5806 9 ай бұрын
It makes u fall in love with Jesus all over again!
@eben-ezerhabtamu9833
@eben-ezerhabtamu9833 9 ай бұрын
Yeah, u are right What an amazing God we have!!!
@betsegawtube
@betsegawtube 9 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው የፍቅር ጥግ ነህ ኢየሱስ ወይኔ ምሄነውን አጣው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@elsabethgebru3569
@elsabethgebru3569 9 ай бұрын
ይድንዋ መንፈስ ቅድስ በአንተ አልፍ የቤተክርስትያን የአምልኮ መልክ እየቀየረ ስላለ ጌታ ይመስገን 🙌🙏🙏ይህን መዝሙር ብቻ አይደለም የተካፈልከው ፍቅርና ህይወት ስላፈሰስከው መዝሙር መስማት አቃተን 🥲🥲🥲ጌታ ይባረክ ስለተሰጠህ ሞገስ የአገልግሎት ዘመን ከዚህ በላይ ድመቅልን የቤተክርስትያን በረከት ነህ አንተን ሰምቶ የጌታን ፍቅር አለማሰብ አይቻልም ዘመንህ ይባረክ
@danielgetachew6968
@danielgetachew6968 9 ай бұрын
"ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱስዬ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ" I love this word God bless you yidne
@zainaba1174
@zainaba1174 8 ай бұрын
✋✋አሜን🙏🙏🙏🙏
@Beki_music1
@Beki_music1 9 ай бұрын
ፍቅራችሁ እየሱስ እግር ስር ይለቅላችሁ 🙏🙏🙏
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo 9 ай бұрын
አሜን❤
@meazakidane72
@meazakidane72 9 ай бұрын
አሜን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
በኢየሱስ ፍቅር የተነከ ሰው እንዲህ ነው ይድኑዬ ቡሩክ ነህ ክብር ለእርሱ ይሁን የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው እኛን የወደዳበት ሕይወት የሰጣን
@Haileyesus274
@Haileyesus274 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱስዬ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 8 ай бұрын
እኔ በአንተ ዘመን አንተም በእኔ ዘመኔ ምነኛ እድል ነው መዝሙሮችህን ልሰማ ታድዬ ሃሌሉያያያያያያ ኢየሱስ አመሰግንሃለሁኝ የሰማዩን እርስቴን አገኘሁብህ
@YoakinAbayneh-sj6ef
@YoakinAbayneh-sj6ef 3 ай бұрын
Yidneye you are amazing blessing for us bless you more !!!!❤👏
@Haileyesus274
@Haileyesus274 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱስዬ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ"❤❤❤❤❤❤❤
@EbenezerAbraham-qk3xb
@EbenezerAbraham-qk3xb 9 ай бұрын
አቦ በቃ ተባረክልኝ! ጌታ እንደናንተ ያሉ ብዙ ዘማሪዎችን ያብዛልን! መዝሙሩ ያንተ ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ያስታውቃል፤ የዘመርከው መንፈስ ቅዱስን ነው፤ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ቢፈቅድ በአካል ካልሆነም ደግምል በላይኛው ቤታችን፤ በሙሉው እውቀት እንገናኛልን! እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ!
@tsganshmarkos1035
@tsganshmarkos1035 8 ай бұрын
Amen
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 9 ай бұрын
What a song.."ሌላ ቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም!"!!!Yiduyee stay blessed
@Adisealeme
@Adisealeme 9 ай бұрын
ላልሞተልኝ ሚባክን ፍቅር የለኝም ሊኖርም አይችልም ከእየሱሴ ውጭ❤
@liyajacob1996
@liyajacob1996 9 ай бұрын
በሞትህ የታደከኝ ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ!!!
@OppoOppo-kw7uo
@OppoOppo-kw7uo 2 ай бұрын
Getachin Eyesus yibarek Amen Amen
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 9 ай бұрын
መዝሙር እንድሰማ ድጋሚ እየሡስን እንዳስብ አረከኝ ተባረክ ጠፍቼ ነበረ ድጋሚ እየሱስ አልኩኝ 😢😢😢
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 9 ай бұрын
ወይኔ ኢየሱስ ምን አይነት ዝማሬ ነው😢
@zekariastigistu3
@zekariastigistu3 3 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው የኢየሱስ ፍቅር ሲፈስ ይሰማኛል።ተባረክ ይዱዬ❤❤
@nahomephrem329
@nahomephrem329 9 ай бұрын
እግዚአብሔርማ ግር ብሎልህ ወቶልሃል በአምላክህ አውነት ቀናው አዲስ እርሃብ ገባብኝ😍😍😍😍😭😭😭😭😭
@DrZelalem
@DrZelalem 7 ай бұрын
የማይጠገብ መዝሙር ክብሩ ለጌታ በረከቱ ላንተ ይሁን ወንድማችን
@jova3654
@jova3654 9 ай бұрын
መንፈሳዊ ድርቅ የሚመታበት ቀለብ ብዬዋለሁ ይድን
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 9 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😅
@kalayele
@kalayele 9 ай бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@yerusalemshinash1006
@yerusalemshinash1006 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 9 ай бұрын
ላልሞተልኝ የሚባክን ፍቅር የለኝም !!! ብሩክ ነህ ወንድሜ
@abenezerbefekadu8952
@abenezerbefekadu8952 9 ай бұрын
I can not stop listening this song. Yidne I love you, God bless you.
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 8 ай бұрын
ሌላ ቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም ዋው የሚያስኝ መዝሙር ነው ቀስ ብሎ ለስማው ስማያዊ አለም ውስጥ ያስገባል አብዝቶ ይጨምርልህ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🎺🎷
@aklilewondimu8380
@aklilewondimu8380 2 ай бұрын
አንተሰ ትለያለክ። ጌታ ይመስገን ይድኔ
@mhiretayele843
@mhiretayele843 22 күн бұрын
My favorite song beki I love your song always sing ❤
@yeabsirasolomon7746
@yeabsirasolomon7746 9 ай бұрын
Yefekere teg neh Yene medaresha....❤ jesus
@tewobistabogale7308
@tewobistabogale7308 9 ай бұрын
"መውደጃዬን ሁሉ ወሰድከው ሆኜ የፍቅር ባሪያ"❤❤❤ ይድንዬ በዘመንህ ሁሉ ኢየሱስ ይታይ ተባረክ።
@godisgood3224
@godisgood3224 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Jesus my love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jesus my lord ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤love you jesus my saviour ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezawittaffesse139
@bezawittaffesse139 8 ай бұрын
የህይወቴ ውዱ ነገር ኢየሱስ❤🙌 ይድንዬ ተባረክ
@Kira_grace
@Kira_grace 9 ай бұрын
Yetbarek yiduye❤❤❤
@firehiwotalemayehu9180
@firehiwotalemayehu9180 9 ай бұрын
Hmm....... What can we say we are blessed when you are singing about Jesus God bless you thank you for this wonderful song 🙏
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 9 ай бұрын
ፍቅሬን አጠፍጥፊ አንተ ላይ እጨርሰዋለው እራስህ ላይ/*2 ፍቅሬን አጠፍጥፊ አንተ ላይ እጨርሰዋለው እግሮችህ ላይ/*2 ዙፍንህ አንተ ላይ ምህረትህ ላይ እራስህ ላይ የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ የት ሄጄ ልተንፍስ ፍቅሬን ለማን ላውራ የፍቅር ቦታዬ ፍቅሬን ማውልብህ ኢየሱስ አለህልኝ ሁሌ እንድነግርህ ሌላ ቦታ የማፈሰው እንባ የለኝም ሌላ ቦታ የሚባክን ፍቅር የለኝም ባዕድ ሰፈር ሚባክን ፍቅር የለኝም ላልሞተለኝም ሚባክን ፍቅር (የለኝም)*4 ኢየሱስዬ ላይ አለቀብኝ የኔ ኢየሱሴ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ ማንም ዋጋ ከፍሎ አልሞተም ለምኔም ስለ እኔ አንተ አይደለህም ወይ ኢየሱስ የህይወቴ ዋሴ ሌላ ምወድበት ትርፍ አካል ከየት ላምጣ ታዲያ መውደጃዬ ሁሉ ወሰድከው ሆኜ የፍቅርህ ባሪያ ህይወቴን ተማምለዋል ሊያደርጉኝ የራሳቸው ሊወስዱኝ ተፎካክረዋል እጣ እየተጣጣሉ ከእነሱ ከቶ አንዳቸውም እጣ ውስጥ በሞት አልገቡም አንተ ነህ እራስህን ያስያዝከው በሞትህ ያሸነፍካቸው ታሪኬን ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ነገሬን ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ምህረትህ ያገነንከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ በሞት የታደከኝ ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ኢየሱስ*4
@haletube7076
@haletube7076 2 ай бұрын
Bereketachn neh yidne ❤
@hilinayohannes9082
@hilinayohannes9082 9 ай бұрын
Ufff you’re truly a man of God! I’m touched and I know I will be it as I am singing it! Remain blessed 😇 Thank you for sharing your personal experience with Jesus🙏🙏🙏
@mekdesberhanu7056
@mekdesberhanu7056 9 ай бұрын
እየሱስዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ ይድኔ የንጉሱ የእየሱስ ድንቅ ልጅ ነህ!!!
@abenezerhiskias4879
@abenezerhiskias4879 9 ай бұрын
ፍቅራችን እየሱስ ነው!!!
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ፍጻሜ ድረስ ከንቲቫ የሁን ❤❤🙌🙏
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. 9 ай бұрын
የ ፍቅሬ ጥግ ነህ 😭 የኔ መዳረሻ 😭 ኢየሱስ 😢
@makarioschurchethiopia5337
@makarioschurchethiopia5337 9 ай бұрын
Am healed while hearing this powerful song❤
@alemtsehayearaya
@alemtsehayearaya 8 ай бұрын
የጌዜዉ መልእክት ይድኔ ተባረክ
@haniyene4049
@haniyene4049 8 ай бұрын
Semichew semchew litegb alchalkum are edewm madergew teftobgnal ❤❤❤
@DagiGu
@DagiGu 7 ай бұрын
Yegbe tasflgegalke eysuse ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@johnesku8772
@johnesku8772 9 ай бұрын
ትልልልልልልቁ ድምፅ..... ፍቅሬን አንጠፍጥፌፌፌፌፌፌፌ 😂❤❤❤🎉
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo 9 ай бұрын
You are our blessing from above ተባረክ ወንድምአለም መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤
@Addis_7
@Addis_7 5 ай бұрын
በስመአም ይድኔ በጣም ከባድ መዝሙር ❤❤❤❤
@AlmazGTsadikwoldu
@AlmazGTsadikwoldu 9 ай бұрын
ተባረክ ወድሜ❤❤❤
@DNJFT
@DNJFT 9 ай бұрын
ይዱዬ ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@user-ix4kh1od7h
@user-ix4kh1od7h 9 ай бұрын
We love you yidne❤
@boanergestube7552
@boanergestube7552 9 ай бұрын
ይድንዬ እስከተወሰነ ሰዓት download ዝጋ ለበረከት ሁን
@fikerbazi-gk5kv
@fikerbazi-gk5kv 9 ай бұрын
እረ በኢየሱስ ስም በጣም መንፈስ ን የሜያረሰርሱ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በየ እሱ ስስም ፀጋው ይብዛልህ
@abigiyazewde7568
@abigiyazewde7568 9 ай бұрын
what a blessed song it is!!! I thank God for the grace he put on you.
@godisgood3224
@godisgood3224 9 ай бұрын
I love you jesus
@N.o.l.i..t
@N.o.l.i..t 6 ай бұрын
What a blessed song it hits different ❤❤
@rahelrahel7416
@rahelrahel7416 9 ай бұрын
እሰይ አሜን ! ታሪኬን የቀየራው ላይ ፍቅሬ አልቋል አሜን አሜን።❤
@SolomonJesus-me5fe
@SolomonJesus-me5fe 3 ай бұрын
❤i❤u you are the a man of holy ghost GOD bless you i introduce Jesus Christ with a new version
@yegrace831
@yegrace831 9 ай бұрын
my number 1 favorite from the Album. I feel healed.
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 9 ай бұрын
ታሪኬን ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቅ አንተ ላይ ነገሬኝ ያሳመርከው ላይ ፍቅሬ ይለቀ አንተ ላይ
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz
@ProphetDawitGenesisTv-gx6lz 9 ай бұрын
Amneee amneee esyyyyee ydne tbarklgn
@simretgedecho901
@simretgedecho901 9 ай бұрын
የፍቅሬ ጥግ ነህ እየሱስዬ❤❤❤❤
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 9 ай бұрын
ምን ይሻላል ምን ልበል ቆይ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎ
@kalayele
@kalayele 9 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Tahaye460
@Tahaye460 9 ай бұрын
Amene tabaraki zamaniki yibaraki atigadabi ate birito hayali sawi kazi yebalaxa mogosi saga hali isati yicamari atiyazi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰baxamino yemiwodiki ate birito sawi ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢😢
@user-np4kf6mm4n
@user-np4kf6mm4n 9 ай бұрын
የፍቅሬ ጥግ ነህ..... ኢየሱስዬ ❤❤❤ ላልሞተልኝ የሚባክን ፍቅር የለኝም።
@user-bs8jv5ky7y
@user-bs8jv5ky7y 9 ай бұрын
ሁሉም መዝሙሮችሕ ከጌታ ሕልውና ጋር የተነካኩ ናቸው ዘመንሕ ይባረክ ዘምርለት ተቀኝለት። የምታከብረው ጌታ ያክብርሕ
@Ethiopian1989
@Ethiopian1989 9 ай бұрын
It makes me fall in love with Jesus again
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 9 ай бұрын
God bless u more🎉
@derartuyegeta8009
@derartuyegeta8009 9 ай бұрын
የ ፍቅሬ ጥግ ነህ እየሱሴ ❤❤❤❤ይድኔ ብሩክ ሁን 😘😍የሚገርም ፀጋው ባንተ ላይ ነው
@almaalpha8684
@almaalpha8684 9 ай бұрын
ሌላቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝም እየሱሴ ላይ አለቀብኝ አሜን ይድንዬ ዘመንህ ይለምልም 🙏❤
@Brownni-or6od
@Brownni-or6od 9 ай бұрын
the best of the album be blessed yidnuye🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@mediunettesfay8647
@mediunettesfay8647 8 ай бұрын
የፍቅሬ ጥግነህ ሰምቼው ማልጠግበው መዝሙር ተባረክ
@user-kc9hp3is7j
@user-kc9hp3is7j 9 ай бұрын
Ydniyeeeee yemigerm new tebarek
@user-lj1of2dj4m
@user-lj1of2dj4m 8 ай бұрын
Yefkere xige nh amen
@hareg427
@hareg427 9 ай бұрын
ፀጋ ክብር አይወሰድብህ ዝማሬውስጥ ክብር አለ ፈውስ አለ በርታ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ካንተጋር ይሁን
@marthaseyiom1828
@marthaseyiom1828 5 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ይድንዬ በረከታችን ነህ እንወድሃለን ከፍ በልልን ወንድሜ
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 9 ай бұрын
የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ ❤❤❤
@martaayele8877
@martaayele8877 7 ай бұрын
ዉይይይይይይይይይ ❤❤❤❤❤ ሀ ሌ ሉ ያ!!!!!! እኔም ጋር እንዲሁ ነዉ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬ ፍቅሬ ላንተ ብቻ ነዉ ዉዴ የሞትክልኝ ለኔ❤
@Your_channel94
@Your_channel94 9 ай бұрын
ውይይይይይይ ይሄ ደግሞ ሌላ እሳት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@prophetdawitdebebe4408
@prophetdawitdebebe4408 9 ай бұрын
ይድንዬ አንተ ድንቅ ስጦታችን ነህ ተባረክ
@girmawitteklit6239
@girmawitteklit6239 9 ай бұрын
Il centro dell’attenzione è Gesù ❤ questo mi fa stare nella sua presenza. Tebarek ❤
@mengistutadese
@mengistutadese 5 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ፣ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ። በብዙ ተጠቀምንብህ።
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 8 ай бұрын
Amen Amen Yidiniy Zamani Yibarak ❤❤
@meazaasnake4551
@meazaasnake4551 9 ай бұрын
Yedne i have no words extraordinary performance.. god bless you
@Tseganshi
@Tseganshi 9 ай бұрын
ፍቅሬን አጠፍጥፌ አንተ ላይ እጨርሰዋለው የፍቅሬ ጥግ ነህ የኔ መዳረሻ ሌላ ቦታ ማፈስ እንባ የለኝም የኔ ኢየሱሴ ላይ ፍቅሬን ጨረስኩኝ ዋውውውው ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው ሀሌ ሀሌ ሉያያያያ ይድኔ ፀጋ ይብዛልህ
@joga9863
@joga9863 9 ай бұрын
This is a love letter. What a blessing yidne tebarek bebezu
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 9 ай бұрын
አሜን ፍቅሬ ይለቅ ባንተ ላይ እየሱስዬ
@user-vj9nc1op2h
@user-vj9nc1op2h 9 ай бұрын
Jesus Christ is our Lord,king, savior, son of God we love our Lord so much
@hamaghiwot3778
@hamaghiwot3778 9 ай бұрын
ኢየሱስ የፍቅሬ ጥግ ነህ ሌላቦታ ሚባክን ፍቅር የለኝምምምም ወይኔ ይድኔ ተባረከ በምድሬ ላይ እየሱስዬን አገነንከው እንዲ ነበር የናፈቀኝ አዎ ይድንዬ አየህ ከኢየሱስጋር የመዋልክ ውጤት ነው ወንድምዬ ❤❤❤❤
@TizitaMersha-jv3pb
@TizitaMersha-jv3pb 7 ай бұрын
Yefkre teg nhe Eyesuseye uuuu!!!❤❤❤❤❤
@AmareAragaw
@AmareAragaw 9 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክኸ
@gosplesingerisraelzemedkun301
@gosplesingerisraelzemedkun301 9 ай бұрын
ሌላ ቦታ ሚባቅን ፍቅር የለኝም 👍👍❤❤👏👏🤗🤗👌👌
@Xoxo.CR7
@Xoxo.CR7 9 ай бұрын
Yedni geta zemneh yebrek unet yante mezmur betam new yembrkg yemyxnang yebzalh i love you
@enkuaberha9399
@enkuaberha9399 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ በኔ ዘመን ኢየሱስ አንተ ብቻ ተዘመር ወንድምየ ተባረክልኝ
@ESRAEL_TEFFERA
@ESRAEL_TEFFERA Ай бұрын
PAPA ድንቅ ነው።
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 9 ай бұрын
ውይይይይ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ ተባረክ ይድኑዬ
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
7.Yidnekachew Teka ታማኝ ነህ Tamagn neh ይድነቃቸው ተካ
7:32
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 421 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 702 М.
AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK
1:01:04
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 149 М.