71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 35,101

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

ብዙ ጊዜ ሆዳምነትን አሀፒታይዘር ጋር ማገናኘት ይቀናናህ
ግን ጉዳዩ በማንነታችን ውስጥ የገባውን ጠላት ደግሞ ቆም ብለን መች አሰብነው
በተለይ ደግሞ በእንቅልፍ ልብ ተነስተው የሚበሉትን ማን አወቃቸው ?
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 302
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ባለወልድ ይሄንን ሁሉ የምንሰማውን የሰው ልጅ ህይወት ምቀኛ የሆነውን መጥፎ ጠላት በእማምላክ በእናታችን በድንግል ማርያም እና በልጇ በክርስቶስ ድል የምነሳው ትጉኦች ያድርገን እራሳችንን ቀይረን ሌሎችንም ለመቀየር እግዚአብሔር አምላክ ያግዘን
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
ሰልኩን ከላቹ ላኩልኝ ባለፈው የሰጠው ቢደወልአያነሳም አመሰግናለው
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
@@tegazeabe9821 251913311451ስልኩ ይሄ ነው አለማንሳት ደግሞ የስራ ብዛት ይሆናል
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
@@user-ps2dd7ez8r no dought That's absulitly right mare
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@genetkidane2053
@genetkidane2053 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 3 жыл бұрын
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ዛሬ እኮ ባአለ ወልድ ነው ።ቅዱስ በአለ ወልድ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@ledialedia4385
@ledialedia4385 3 жыл бұрын
ኣሜን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@filitektube5713
@filitektube5713 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እሔን ትምህር ሰምተን ዝም የምንል ሳንሆን በትምህርቱ እራሳችንን ፈትሸን ለሎችም የምናስተምር ያድርገን መምህር ተባረክ መጪው ዘመን የሰላም ዘመን ያድርግልን ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንጸልይ
@bizuayehuwakene3733
@bizuayehuwakene3733 3 жыл бұрын
መምህር በውነት የምትነግረን ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው ብዙተምሬበታለው ።እባክህን ለኔም ጸልይልኝ ። አስካለ ማርያም ፣ ሀይለገብርኤል ፣ወለተ ሚካኤል ፣ፍቅርተ ጊዬርጊስ ፣ፅጌ ማርያም ፣አፀደ ማርያም፣እህተ ጊዬርጊስ ።
@cellindemissee6802
@cellindemissee6802 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memershn yaglglote zemhnkn yebarkln mdhnalm Bertaln yega wendm fetrya yaberthk🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ይስጥልን ክብር ይስጥልን አሜን ፫ ሼር ላክይ ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትረሱ ቤተሰቦቼ መምህር በረታልን
@jenetbekele5565
@jenetbekele5565 3 жыл бұрын
Iiikœkji(i8iiiiioijiij(iio88ii8iikj8mik8mioiiiiiiiiki8j((œk((8iiim8oiiiik(ii8ijoikkiii8iœkkiio9jikœik8(ji(iom88k8oijk8iiiiikœi88imk88o9ooo9ooooik9o9oooooooooooooolooo9ooloooooooo
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Amen amen amen kali heywotin yasimalin memhier
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣህልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ኤያዳዱ ትምህርት የየህይወት ምግብ ነው ብዙ ግዜ ችግሮች ሲደራረቡብን ባንፈጠር ብለን እንመኛለን እግዚአብሔር እናማርራለን ግን ችግሮቹ ሁሉ የሚመጡብን በኛው ደካማና በኛው ፈልገን ወደን ፈቅደን የምናመጣቸው ሀጢያት ነው መድሀኒቱ ከኛው ነው ነው እግዚአብሔርን አለመቅረባችን ነው
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Awo egzibher yetdane amen amen amen
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡልን እግዚያብሔር ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tsegaabrham149
@tsegaabrham149 3 жыл бұрын
መምህር ስለ ጳጉሜን እና ስለ ቅዱስ ሩፋኤል አስተምረን ልጅነቴ ትዝ ብሎኝ ነው
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 жыл бұрын
ስለ ጷግሜ ያስተማሩት አለ # ቄስስ ወልደ ማርያም አለ ዮቲቭ ላይ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ወገኖችዬ የመምህር ቤተሰብ ማስታወቂያ ሲመጣ እስከመጨረሻ እናዳምጠው ለነኤልዳና ጫማ እንኳን ይገዛል መልካምነት ለራስ ነው
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እሺሺ
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Èshi l
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
እሺ እውነት ነው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 3 жыл бұрын
በትክክል እሺ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
የመጨረሻዉን እስከምስማ ቸኮልኩ መምህራችን የኛ እንቁ በርታን እግዚአብሄር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@masarathhan3135
@masarathhan3135 2 жыл бұрын
Amen Memeher Edemn Yarzemlen
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራንችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ድክመቱ የኛ ነው አልበረከክ አልጾም ብለን በንጾምም ከጾም ቡኋላ ከህሉ አንወርድም ለዛ ነው ይሄ የወደቀ መንፈስ የበረታብን
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 3 жыл бұрын
መምህር በርታ ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ሁሉም ከእንቅልፌ እየቀሰቀሰኝ ነው ትምህርትህ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ትምህርት ነው
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አሰበኝ አመተ ማርያም ብለህ እግዚብሔር ይስጥልኝ በሙሉ የአንተ ገጠመኝ የእኔና የቤተሰቦቿ ታሪክ አለበት በተለይ ይኸ ገጠመኝ የወንድማቸነ ነው ምንም አይጠግብም ነበር።
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህሬ በኡነት አይን አይን እያየሁ ነበር ገጠመኞችህ ሱስ ሆነውብኛል በዛላይ ውስጥ ያለው ትምህር ከነማብራሪያው አመሰግናለሁ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 жыл бұрын
ሰላም ማምሕር ቃላሕዋት የሰማሊን እንዴት ነዉ ለገኞት የምችለው ስሊኮት እና ቴሌግራሞትም እብ አለኝ እና ስሊኮት 0913311451ለይ ስዳዊሊ ሊክ አይዳለም ይላኛል ከኣማት ባአሊ በፍት ነባር ላገኞት የፈለኩት
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን አስተማሪዬ ከዚህ በላይ እኮ ትምህርት ይሄ ኦኮ የምታቀርብል ገጠመኝ ትምህርቶች ናቸው
@gosachifra261
@gosachifra261 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ስሙ አሰሙ ነፍሴ ተደሰች
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ወለተ መሰቀል እያሉ። ፀልዩልኝ መምህር
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሄወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሄወት ያሰማልን እናመሰግናለን💒💒💒
@user-qn3yz6ls3k
@user-qn3yz6ls3k 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ትንሳኤ
@asteraster8219
@asteraster8219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመግን መምህር እንኩአን በስላም መጣህልን መምህር በጉጉት የምጠብቀው አስተማሬ በአፍዝ አደንዝዝ ለፍዘዝነው ፎጽም ምዳኒች ነው እግዝያብሄር ይጠብቀን እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር እግዝያብሔር ይጠብቅህ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@user-nu6cx6ry7h
@user-nu6cx6ry7h 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጠህልን ደህና ግዚአብሔር ይመስገን
@betibeti2557
@betibeti2557 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memeher
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በደህናመጣ ህልን መምህር እግዛብሔር በድሜ በፀጋ ያንሩልን አሜን መምህር እኔ በገጠመኞች በጣም ብዙነገር ተምሬያለሁ በእዉነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen beslotechu asbun
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምክን ብዝት ያርገው በጸሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 жыл бұрын
መምህር በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fvop7530
@fvop7530 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አዳምጨ ልጨርስ እና እኮምታለሁ
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 3 жыл бұрын
Ekuwan dena metakiln memhire tesfaye
@user-dd3lz6pn3r
@user-dd3lz6pn3r 3 жыл бұрын
መምህር ለኔም ፀልዩልኝ ከዚህ ገጠመኝ እኔም አለሁበት ወለተ ተንሣኤብላችሁ ፀልዩልኝ
@firoomipage8630
@firoomipage8630 3 жыл бұрын
Ishe memirachin kaleywotin yesamlin
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም እና በጤና መጣህልን መምህር። እንዲሁም ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ያድልልን ።
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Amen Memihirachin
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
Aye enate ...aye enate
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
Memehir tmesgan Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba ❤❤❤❤💚💚💚💚💙💙💙💙💙🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን እጅ ከዚህ እርኩስ መፈስ ነፃ የሆነ ማን አለ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 жыл бұрын
ቃለሕይወተ ያሠማልን መምህር
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@kalmaatouk7495
@kalmaatouk7495 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማለን መምህር
@nigussolomon3053
@nigussolomon3053 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙋
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አባታችንን አጋዥ ስላገኙ ምክንያቱም አባታችንም ልክ እንዳንተ አለም እንዱድን የሚጥሩ አባት ናቸውና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን እሽ
@user-bt5gl6fn4j
@user-bt5gl6fn4j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@gorfuabeba4255
@gorfuabeba4255 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ትልቅ ገጠመኝ ነው እባክህን ለኔም ወለተማርያም ብለህ ፀሎት አድርግልኝ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሠጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር 🙏🙏🙏
@zanelama2202
@zanelama2202 3 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን ቃል እይወት ያሠማልን
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማለን
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@fasikatsegaye197
@fasikatsegaye197 3 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህርችን አንኳን ደህነ መጣህ ከላይ የፀፈከውን ሳነብ መምህር ግርማ የፈውስ ፖረግረም ላይ አንደ ወንድማችን ልክ አንደሳ ተመሳሳይ የሆነ ችግረ ያለበት አይቻለሁ
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun enkane danah metah memher
@hananeway2747
@hananeway2747 3 жыл бұрын
እዴት ሰነበታችሁ ወገኖቸ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብ ችህ ሰሞኑን ችግር ገጥሞኛል እግዚአብሔር ይርዳሸ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይርዳሺሺሺ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
ችግርሽን እመብርሃን ታስወግድልሽ
@hananeway2747
@hananeway2747 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera አሜን አሜን አሜን
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህር እንድት ማግኘት ፈልጌ ነብር ስልክ ቁጥር ካላስቸገርኩኝ በስደት ነው ያለውት 🙏🙏
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
@egziabiheryetemesegeneyhun5691 3 жыл бұрын
Emebete brhane tdreslsh ehte
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
እንካን፡ደናመጣሕ፡መምሕር፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*መምህር ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልክ መምህሬ እዴትነክልን በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልክ በሚጣፍጥ አደበት በሚገባ አደበት እኮነዉ የምትመግበን ጸጋዉን ያብዛልክ መጸሎት አሥበኝ እህተማርያም & ገብረሚካኤልን ማራቸዉ ይቅር በላቸዉ ብለክ መምህሬ*
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ቡዙ ት/ት እየተማርኩ የጠላቴን ምስጥር እየገባኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻👏
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
መምህርየ እባክወት ወልደ ሰንበት ብለዉ በፀሎትወት ያስቡልኝ
@Gebrihertube3211
@Gebrihertube3211 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
መምህር እንካን አደርስህ ከነ ቤተስብህ እባክህን በፀሎትህን አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yr2486
@yr2486 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ
@dawitgebreegziabher5759
@dawitgebreegziabher5759 3 жыл бұрын
Egziabher yaberiketeh
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን መምህር በጉጉት ነው ትምህርክ የምታቀርባቸው ገጠመኞች ሱሰ ነው ብዙ ነገር አሰተምሮኛል አንቅቶኛል እግዛብሔር ሰላምክን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
Egeziabeher yimesgen Amen🙏 Enkuwan dehina metahilen memihir 🙏👏👏👏💐👏💐💐👏
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@adniadni3175
@adniadni3175 3 жыл бұрын
0913311451
@fekeretasen6453
@fekeretasen6453 3 жыл бұрын
እግዜቤሄር ይመስገን. መምህራችን. እኔም. ተቸግሬ አለሁ በጸሎት አስቡኝ መጾም አልቻልኩም መብላት አልፈልግም ግን የሚያስገዲ ደኝ አለ ለዘመናት. እንደምንም ብጾም እንኮን. ከዛ ቡሀላ በጣም ብዙ ነው የምበላው ወለተ ትንሳየብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ.
@user-yu8ms5pe4n
@user-yu8ms5pe4n 3 жыл бұрын
ጥሩ ፡ አስተማሪ ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ ይርዳን።
@tgestetho2673
@tgestetho2673 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
እኮ ሁላችንም ዉቃቤ ሾናት እያሉ ያበላሉ ሁሉም በዛር መንፈስ ተይዘናል ቆሎ ቂጣ ቡና በግ ፍየል 3አይነት ዶሮ የሽንብራ ቂጣ ኑግ በሰኔ 3ቀን ግርዶሽ ተጋርዶ ይቀመጣሉ ይህ ሁሉም ቤተሰብ ናቸው መምህር ልክ ነህ።
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egazabihey ymesgen Enkwanl bselam metaki memihir Tesfay 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ፀጋው ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ አረበቹ ደሞዝ ከለከሉኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ
@user-jb2fd4qy2h
@user-jb2fd4qy2h 3 жыл бұрын
እንካም በስላም መጣህ መምህር
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ታሪኩን ሰምተን እራሳችንን ፈትሸን እራሳችንን የምንቀይርበት ይሁን አሜን።
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 жыл бұрын
እማንችለውን ችለህ በመስቀሉ ተሰቅሎያዳንክን ጌታ አድነን የመስቀሉትርጉምቢገባቸውመሃሪው ጌታ አለ ከጎናቸው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የሚገርም ገጠምኝ ነው እደዚህም አለ አይ አልቀናል መምህር እንዲያው ነው ሰው የምንመስለው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን😭😭😭😭😭🙏🙏😭😭😭
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰኝ
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Bewuntu Kale hiwot yasemalen wondimachn
@user-bi9tx9se2g
@user-bi9tx9se2g 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህልኝ መምህራችን ወድማችን
72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,7 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
72ኛB ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ  ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:05:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
masresham
Рет қаралды 850 М.
መልክአ ማርያም - Melka Mariam
20:31
masresham
Рет қаралды 243 М.